ህያው ምስክር፡- ክፍል 1 አባቴ ባለ 27 ሚስቶች 17 እቁባቶች እና 61 ልጆች አባት እና ትልቁ ባለ ውቃቢ ነበር! ወንድም ለገሰ ሌንጂሳ Hiyaw Mesker

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

Komentáře • 30

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před rokem +2

    እውነት ነው በናታችን ማህፀን ሳለን ያወቀን ጌታና ጌታ ብቻ ነው የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ።

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Před rokem +7

    ክብር :ለእየሱ :ይሁን ከዜህ ስቃይ:ሊታደግ :የሚችለው የናዝሬቱ :እየ ሱስ :ብቻ ነውና :በጨለው :ግዛት ውስጥ :ያለህ :ወገኔ ክርስቶስ ን:እመና :አምልጥ ወንድማችን :ጌታ ይባርክህ::

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +6

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው የጌታ ሰለሆንክ ነው መንፈሱ የጠላህ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Fitsumtesfay
    @Fitsumtesfay Před rokem

    ኣረ ኣባትህ በጣም እድለኛ ናቸው። ይሆ ሁሉ ልጆጅ ኣላቸው። እኔንም ፈጣሪ እነደዚ ዘሬን ባበዛው።

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před rokem +3

    የጊታ ሰራ ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ

  • @romagebirnene8135
    @romagebirnene8135 Před rokem +2

    ደስ ይላል ይገርማልም የጌታን ጥበቃ ሳናውቀው ሳናስተውለው እንዴት እንደተጠነቀቀልን ዘወር ብለን ስናይ በፍቅሩ እንደነቃለን የሰይጣንንም ክፋትና ጥላቻንም እንረዳለን ክብር ሁሉ ሳናውቀው ላወቀን ሳንወደው ለወደደን ከጨለማው ግዛት ነፃ ላወጣ ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 6 měsíci

    አባቶች ደስ ይላሉ ፀሎታቸው አይለየን

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 Před rokem

    በጨለማ የሔደ ህዝብ ብርሃን አየ እንደሚል ነው የሆነልህ ወንድም ጌታ ስሙ ይባረክ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያመጣህ ይባረክ

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před rokem +3

    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ።

  • @beekytessema6775
    @beekytessema6775 Před 11 měsíci

    it is amazing testimony!

  • @77b86
    @77b86 Před rokem

    ከሁሉ የገረመኝ ስለ ፀበል ቅዱስነት ሳያውቁት እግዛብሔር አስመሰከራቸው! ፀበል የሴጣን ፅንስን ይገለብጣል!

  • @GetuTolesa-sb4pe
    @GetuTolesa-sb4pe Před rokem

    amazing GOD Blassed you.

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před rokem +1

    GOD IS GOOD ALL THE TIME 🙏

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Před rokem +1

    Kibe ledegu geta yhun.,.amen.M.kedubai.004.10.2022.m

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +1

    በኢሐፓ ጊዜ ከተሳተፉ አሁንድሜአቸው ከ65በላይ መሆን አለበት 60ነኝ ያሉ መሰለኝ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem

    abatachin geta rajim edime ke tena gar yisetot,girum miskrnet new,ahun lay ye geta ageligay endehonu awiko new wikabiwu yetelaw

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před rokem

    ግሩም ምስክርነት ነው ወንድሞቹ መንፈሱ አስሮ ይዞአቸው ነው

  • @AbiAba-fg2jp
    @AbiAba-fg2jp Před 4 měsíci

    What is this

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt Před 3 měsíci

    አማርኛ የማታወቅ ከሆነ አትጠይቅ

  • @Ethiopiaynihmichael
    @Ethiopiaynihmichael Před rokem

    Egziabher endet Dinkkk new

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před rokem

    ግን ለምን ታሳጥረዋለህ? 23 ደቂቃ እኮ ምንም ነው።

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  Před rokem

      czcams.com/play/PLgMFmTkqKzGwxDkjRtje-TrgKugF0QmUl.html

  • @birikenshargaw8103
    @birikenshargaw8103 Před rokem

    ወወወወወወወወ

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 Před rokem

    Ye kristen ye mekera hiwet,😢ygermal mechem 😭

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 Před rokem

    Aye Ethiopia ye ormo emnte beka ye sewe deme gebre yelmed. Leka leze newe gebghe. Geta eyesus yeglbetwe yeha kefu
    menfese. Ye meyagosKel, yel ewkte yedrg menfese mene, ahunma be wanwe ketma mesweya tezgaglet maferya .

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před rokem

    There are things we don't know. Don't ignore anything. Learn and understand what you don't know. Keep open mind. Don't hate what you don't know. You can learn from anything. Try to resolve hidden mysteries. Document and preserve historical mysteries. Never afraid to explore seemingly invisible power. There are always an answer for amazingly hidden mysteries. Don't show resentment or disagreements. Be open. You will be surprised what you will find. Have patience. Don't prejudice or don't show bias. Always there's scientific answer for every mystery. Trust me.

  • @susanderu795
    @susanderu795 Před rokem +1

    አንዳንዴ እኮ ከማይጠበቅ ሠው የወረደ ቃል ትሠማለክ ያሳዝናል . ስለፀበል ያለው ትንሽነቱን አሳየ ,ስለ ቅድስተ ቅዱሳል ሊዘላብድ ነበር ያሳዝናል ትልቅ ሠው ጠፋ

    • @sabakinfe3188
      @sabakinfe3188 Před rokem +4

      አዳኝ እየሱስ ብቻ ነው

    • @patmos7
      @patmos7 Před rokem +1

      ፀበል ወይም ጠበል ሲባል በብዛት ከተራራ ስር የሚገኝ የተፈጥሮ የምንጭ ውሀ ለማለት ጭምር ሊሆን ይችላል። አንዳንድ የምንጭ ውሃዎች እንደተገለፀው የማዕድን መጠናቸው ከፍተኛ ነው። ፀበል ወይም ጠበል እንደ ኦርቶዶክስ እምነት የተፀለየበት ወይም ልዩ ውሃ ሊሆን ይችላል። ገበያ ላይ የምናውቀው አምቦ ውሃ (ወይም በንግድ ምልክቱ " አምቦ ጠበል ") - የተፈጥሮ የምንጭ ውሃ እንጂ የተፀለየበት ልዩ ውሃ አይደለም።