ልጃቸውን ለማዳን ከ5.6 ሚልዮን ብር በላይ አውጥተው ነበር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ይህ ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ ታሪክ ነው! ብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድም እና እህቶቻችን ውጪ ሃገር ለህክምና ሲሄዱ ስለ ህክምናው በማያውቁ ኤጀንቶች ምክንያት ከገንዘባቸውም ከጤናቸውም ሳይሆኑ በሰው ሃገር ብቻቸውን ለከፍተኛ እንግልት እና ስቃጥ ሲጋለጡ እያየን ነው። ሁሉም ሰው ለህክምና ወደ ውጪ ሲሄድ ትክክለኛው ሃኪም እና ትክክለኛው ሆስፒታል ጋር እንደሚሄዱ ማረጋገጥ አለበት! የህክምናውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እና ህክምናውን እስከ ፍፃሜው ድረስ መከታተል ደግሞ ወደውጪ የሚልክዎት ድርጅት ወይም ግለሰብ ኃላፊነት ነው። ከማናኪ ጋር ለህክምና ሲሄዱ እንደ መሪ ቃላችን ከጎንዎ ሆነን እየተከራከርን ማሳከምን ሙያዊ ግዴታችን አድርገን እንወስደዋለን።
    ማናኪ ሄልዝ ኬር
    ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!!
    አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
    በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን!
    linktr.ee/mana...
    #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

Komentáře •