ለ 31 ዓመት ከሰራችበት ቤት በግፍ የተባረረችው የቤት ሰራተኛ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 06. 2024
  • #ebs #donkey #seifuonebs #ethiopianmovie
    #ethiopianmovie 2023 ethiopia film 2024
    #ethiopianmovie
    #donkey#EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed
    #motivationalspeech # amharicmovies2022 #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama # 7 #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad
    #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGold DiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata
    www.uviinty luvt amITONYAST BATUUTInty Luve
    amharic dink lijoch , abel birhanu , ethiopian news today , ethiopian movie 2023 full movie this week , ethiopian news today 2023 , ethiopian orthodox mezmur , ethiopian film , abrelo hd paypal , abrelo hd setup , abrelo hd new , abrelo hd #ለዛ
    movie , vlog , ethiopia , Seifu on EBS , Seifu Fantahun , New Ethiopian Music , New Ethiopian Protestant Mezmur ,, Donkey Tube , Comedian Eshetu , Zehabesha , Ethiopian News , Breaking News , Teddy Afro , Minew Shewa , Saron Ayelign , ebs saturday show , ebs saturday show today , ebs saturday show last week , ebs saturday show new , ebs saturday show this week ale tube , ቅሌት , abrelo hd , የአርቲስት
    bt , ethiopia , ethiopian tiktok , adagnu , adey drama , aletube , በስንቱ , feta daily , ጉድ , donkey tube , ድንቅ AnnC Hf , abrilo hd , ethiopian music , H , nºn የተቀረፀ , zehabesha , ethiopian news , አዝናኝ ቪድዮ , ebs tv , tn , kana tv , eshetu , seifu on ebs , ethiopian Screenshot has been saved to / Pictures / Screenshot pian tiktok , adagnu , aletube , n , feta daily ,, donkey tube , ድንቅ ልጆች , ሰበር ዜና , ethiopian music , ዜና , በድብቅ የተቀረፀ
    movi
    #bruktawit_shimelis #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast
  • Zábava

Komentáře • 587

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před měsícem +34

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም እግዚአብሔር ሆይ ለሰው አሳኝ ልብ ስጠኝ አሜን ቅን ንፁህ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před měsícem +59

    ከጥሩ ትወና ጋር ምርጥ ታሪክ ነው 👍

  • @user-lv8oi6np7m
    @user-lv8oi6np7m Před měsícem +35

    Part 2 ይለቀቅ የምትሉ

  • @tesfatube9212
    @tesfatube9212 Před 5 dny +2

    እዉነትም ባላደራ የልጆች እናት ደስ የሚል ትወና ሆኖ መተወን ይሄ ነዉ💪

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před měsícem +64

    ከእንደዚህ ዓይነት አስመሳይ ስዎች ይጠብቀን😢

  • @Sara-z2w
    @Sara-z2w Před měsícem +6

    ከእንደዚህ ግይነት አስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 Před měsícem +68

    ትወናችሁ ትምህርት ሰጭነቱ እዳለ ሆኖ 31 ዓመት መባሉ ግን ገርሞኛል እንደኔ አልገረማችሁም።

    • @user-jj9kk1jt5f
      @user-jj9kk1jt5f Před měsícem +12

      እንግድህ ከገጠር እናስተምራለን ብለው 10አመቷ አምጥተው ይሆናል

    • @GeteZewed
      @GeteZewed Před měsícem +14

      አንድ ቤት 26 አመት በአረብ ቤት የሰራች ሰው አቃለሁ ሊላ ቤት 6 አመት ሰርታለች በጠቃላይ በሰው ቤት 32 አመት አሁንም በመስራት ላይ ትገኛለች ግን ኢትዮጵያዊ አደለችም

    • @user-dj4nc6eg5o
      @user-dj4nc6eg5o Před měsícem +1

      ​@@GeteZewedአክስቴ ሜሪ ካለ. ሜሪ. የሚሏትን ነውደ😂😂😂😂

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh Před měsícem +4

      ምን ይገርማል ከዛም በላይ እየኖሩ አይደል

    • @tsegenetlemessa-hc4go
      @tsegenetlemessa-hc4go Před měsícem +3

      Yesew Liji Besew Hager 40 Amet 30Amet Eyenore Aydel!

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 4 dny +1

    ተባረኩ።እግዚአብሔር:ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před měsícem +14

    ውይ የምር አስለቀሰችኝ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +4

    እዉነቱን ባለመናገሯ እኮ ከእሷም አልፎ ልጆቹንም ትጎዳቸዋለች ሰትዯዋ አዉነቱን ካልተናገረች የሃበሻ ድራማ የሚያስጠላዉ ሁለ ነገሩ የተደባበቀ ነዉ ተደባብቆ ተሸፋፋኖ መፋትሄም ሰላምም አይመጣም አስኪ በ21ኛዉ ክፋለ ነገር እንኳ ተቀየሩ ለማስታረቅም ለመለያየትም ሁሌ ድብቅብቅ ኡፋ
    ያስጠላል !!!!

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 25 dny +1

      በጣም መጀመርያው. ባህል ሃይማኖት ክብር ዘመድ ገመድ ሳይሉ ጥሰው ይገቡና መጨረሻ ላይ. ድብቅ ብቅ ያለ ሂወት ጨለምለም ያለ ሂዎት ይኖራል 😢😢

  • @MameDenke
    @MameDenke Před měsícem +8

    አንደኛ ነው ጎበዞች

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 Před měsícem +5

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ፀጋ ይብዝላችሁ

  • @takelemulat1656
    @takelemulat1656 Před měsícem +14

    ጥሩ አዝናኝ ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው ምስጋና ይድረሳችሁ ።

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu Před měsícem +12

    አረ እባካች የእግዚአብሔር ሰም በሀሰት አትጥሩ 😢

    • @MuluYtayew
      @MuluYtayew Před měsícem

      ይህ እኮ እውነተኛ ታሪክ ነው በፊልም እሚሰራው ምነው ማሪያምን አልሽ

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx Před měsícem +8

    😢😢😢በጣም ነዉ ያአስለቀሰኝ ይሄ ፊልም

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁላችሁም መልካም አዲስ ሂወት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤❤ወንድየዉዠ ልጅ በጣም አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 Před měsícem +13

    አለቅሻለሁ በተለይ የማርያምን ስም ሥያነሱ ማዘር ደሥ የሚል ነው ቀጣይ ቢኖረው ደሥ ይለኛል😢😢❤❤❤

  • @ShukriaKadir
    @ShukriaKadir Před 3 dny

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምሀርት ነዉ ያስተማራችሁነ, በጣም እናመሰግናለን

  • @user-tj8ts7fh3e
    @user-tj8ts7fh3e Před 6 dny +1

    ❤❤❤❤ረጀምአድሜናጤናሁላቹምይስጣቹ🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @Bereket842
    @Bereket842 Před měsícem +9

    እውነት በጣም ደስ ይላል በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před měsícem

      በርቱሣባሉ ምን እደሚአመጡ ትአዉቂ አለሸ እሤተኛ አዳሪ ጡቷር ና በቀመጨዋን ምንአለፋሽ መላሠዉነቷን ገላልጣ የምሠራ ያቀርቡአሉ

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před měsícem +2

    የኔ እና አንቺ ስትሆን ማልቀስ ያለባት ያቺ እራስ ወዳድ ሰዉ ነች የኔ ውድ እናት የወለደ እናት እንኮን እንዳለ አይሆንም እን ከጥሩ ሰዉ መልካም ነገር ተምሬለዉ ክበሩልኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dx8by6xw8n
    @user-dx8by6xw8n Před měsícem +12

    ስንት ጉድ አለ በየ ቤቱ. ወንዶች ሰከን ማለት ያስፈልጋል..

  • @user-ex4ln2ud1l
    @user-ex4ln2ud1l Před měsícem +4

    እውነት እንደናንተ ያሉ ልጆች ይብዙልን❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před měsícem +17

    ❤❤❤
    በርቱ ትወናችሁ ታሪኩም ምርጥ ነው በርቱ

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před měsícem +1

      የሚገርመዉ በቱሢባሉኮ ነገድግሞ እኳን የተሻለና አሥተማሪ ሊአቀርቡ ይቅርና ክጡቷ ጀምሮ መለዉ ሠዉነቷን ገላልጣ የምሠራ ነዉ የሚአቀር ቡት

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem

      ደሚርኝማ🎉🎉

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před měsícem +6

    😢😢የሰዉ ቤት የሰዉ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @MahletTesfaye-mz1le
    @MahletTesfaye-mz1le Před měsícem +3

    እማዬ ሺ አመት ኑሪልኝ እኔንም አሥተማርሽኝ

  • @user-ct2dk6bt6r
    @user-ct2dk6bt6r Před měsícem +2

    ያሳደግቨውኝ ያደራ ልጆችሽን ለመድዳር ይብቃሽ የኒ ውድ እናት ኑሬልን ደምቀለዘላለም

  • @user-qq4pi7gd4g
    @user-qq4pi7gd4g Před měsícem +45

    😢😢😢😢😢😢😢 part 2

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Před měsícem +4

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-zl6uj6nk7j
      @user-zl6uj6nk7j Před měsícem +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @zed8332
      @zed8332 Před měsícem

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @YasinAliOusman
      @YasinAliOusman Před měsícem

      Aslz❤zqzzz❤s❤z❤❤❤❤❤❤❤q

    • @Kdjqj
      @Kdjqj Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤ ​@@beletudebele5964

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Před měsícem +4

    ከአስመሣይ ሰዉ አላህ ይጠብቀን

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +3

    በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ

  • @EminuteUrgo
    @EminuteUrgo Před 29 dny +1

    Betami kojo filiminewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerkalemdessieAdmase
    @WerkalemdessieAdmase Před 7 dny +1

    ውይ፤በጣምያስለቅሳልከደዚህአይነትሴቶችይሠውረን😂ትወነውግንበጣምአሪፍነው።አድናቂያቹነኝ!!

  • @user-kr1hj9ks3m
    @user-kr1hj9ks3m Před 24 dny +2

    ተምሬበታለሁ ❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Před měsícem +3

    ወንድምና እህት ስራታቸው ደስ ይላሉ

  • @user-qf7pk3gt8w
    @user-qf7pk3gt8w Před měsícem +3

    #በጣም ይጋርማል ያኛ ቤት ታሪክ ባድራም 🥲🥲🤔🤔

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ሆይ ከሠው ቤት እምሰራ ልጆችለህን አስበን

  • @user-ee6sp8fz1d
    @user-ee6sp8fz1d Před měsícem +6

    wowo እኔ ግን ያደናኩት ልጁ ለይ ነዉ ሰለም አገኝታ ዎዴ ቤቱሃ እንሂዲ አለላቻትም የልቤን ዬደራሰ ልጁ ነዉ😍😍💓💓💖💖💖💖💖

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před měsícem +3

    ወንዱ ምርጥ ነው ሴቷስ እንደ እናቴ እያለች ሌላ ቤት ሰራለሁ ስትላት አለቅም አላለቻትም ጠይቂን አለቻት

  • @abiavi43
    @abiavi43 Před měsícem +5

    አስተማሪ ነው❤

  • @saramezmure2045
    @saramezmure2045 Před měsícem +1

    Wowowo good family ❤❤❤❤❤❤ really God bless you❤10000000 really I'm happy 😂😂😂😂

  • @user-pw5xn2wy4w
    @user-pw5xn2wy4w Před měsícem +1

    ደስስ የሚል ትምህርት ሰጭ ድራማ ነዉ ❤❤

  • @EminuteUrgo
    @EminuteUrgo Před 29 dny +2

    Woyine inate😢😢😢😢😢😢😢😢😢 uuuuuuuuufu tebareku

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Před měsícem +6

    ውነት ካለሽ እምትወጃት ኮሆነ ቤት ተከራይተሻ ለምን ከኔ ጋር ሁኚ ብለሽ አትወስጃትም እንዳልሽው እምትወጃት ብትሆኚ ለምን ይዘሻት አትሄጅም የማያውቋት ሰዎች ናቸው እኮ ያስጠጓት አይገርምም።

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před měsícem

      እኮ የምር እናቷ ብቶን በቃ እሺ ጠይቂን አትልም ወንዱ ተሻለ ከሴቷ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem

      ደሚርኝማ🎉🎉

  • @user-rt4wm6oh5h
    @user-rt4wm6oh5h Před měsícem +12

    ግን ድራማ ነዉ እዉነተኛ ታሪክ 😢😢😢😢

  • @emaous100
    @emaous100 Před 13 dny +1

    እግዚሕብሂር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x Před měsícem +5

    😢አደነች አቤቤ ነት እንዴ😅😅😅😅😅😅

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před měsícem +3

      😂😂😂ዋይ የሧክፋትማ መለኪያ አለዉዴ ዳቢሎሥ መሥላ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před měsícem +1

      😂😂😂

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před měsícem +10

    Afer Byi Menati Derek Edachi Ayinet Kfu Set New Alemn Esat Yaderegew Menati ቅመሞች ከክፉ ይተብቀን

  • @tesfaneshyunas4497
    @tesfaneshyunas4497 Před 22 dny +1

    Tbarakeuuuu brooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Před měsícem +2

    ፈጣሪዬን ያለ መቼም አይወድቅም ውይ ጭካኔ ሁፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ አስተማሪ ነገር ነው

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x Před měsícem +8

    ይቼ አረመኔ ሴት ነች

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 Před měsícem +7

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ቃልን መጠበቅ ማለት እንዴት ያስደስታል።

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx Před 18 dny

    Wow , You guys are really made it 🎉🎉🎉

  • @gggds3377
    @gggds3377 Před měsícem +2

    እፍፍፍ😢😢😢😢 በጣም ያሳዝነናል

  • @merimaahmed6557
    @merimaahmed6557 Před měsícem +2

    Lemin. Yizesht. Athegim. Wishetam nesh. Leswa. Alah. Alat!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmdinBalcha-nm1tj
    @AhmdinBalcha-nm1tj Před měsícem +3

    መዉጣት፡ያለባት፡ልጅታዋ፡ናት፡

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጢ እናት❤❤❤❤❤

  • @user-xn2gs1pt1q
    @user-xn2gs1pt1q Před 14 dny +2

    ኡፍፍፍ ዬኔ እናት እኔን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraass1202
    @saraass1202 Před 12 dny +1

    እኔማ አልቅሽ አልወጣልኝም የስራተኛ ልብና በገንዘብ የታወሩ ሴቶች ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩ የልጆቹ እና ያሳደገቻቸው እናት ፍቅር የዚያች የስይጣን ልብ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před měsícem +1

    ዋው ደሰ የምል አሰተማር ፈልም ነው

  • @juleitfekadu
    @juleitfekadu Před 16 dny +1

    Yena wede asleksugn betam temehrt sechiy new wowwww❤❤❤❤

  • @user-et1rr9bs3x
    @user-et1rr9bs3x Před měsícem +1

    Yesayu bishixii nashii😊😊😊

  • @user-dg9hk7wj3u
    @user-dg9hk7wj3u Před 23 dny +1

    Betam arif astmari new

  • @MuluYtayew
    @MuluYtayew Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዋውው

  • @user-fh2ws7pv5s
    @user-fh2ws7pv5s Před měsícem +2

    በጣም አስተማሪ ታሪክነው

  • @agagnwuersumo8672
    @agagnwuersumo8672 Před měsícem +1

    Teachable dreama ❤

  • @MadinaIbriali
    @MadinaIbriali Před měsícem +4

    በትክክክል

  • @user-hb2ym5yh9e
    @user-hb2ym5yh9e Před 19 dny +1

    አይይይይይይ የ ገንዜብ ወዳጅ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před měsícem +2

    ወንዶችየ እባካችሁ አስባችሁ ተነሱ ለልጅና ለቤተሰብ ማሰብ አለባችሁ በጣም ክፉ ሴቶች በዝተዋል በወንዱ ቢቢስም ክፍቱ

  • @gufh9364
    @gufh9364 Před měsícem +4

    ግን እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ድራማ😢😢

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 25 dny

      ያው ድራማ ቢሆንም ኮ አትዮጵያ የማይሰራ ጉድ የለም

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před měsícem +1

    ምርጥ ድርሰት ምርጥ ትወና

  • @abdisakitila1919
    @abdisakitila1919 Před měsícem +2

    ከልቤ አዝኛለሁ!

  • @Swungne
    @Swungne Před měsícem +2

    ምናለ ሁሉም ሰራተኛ እንደ እኚ ሴት በሆነ

  • @hanamergesa385
    @hanamergesa385 Před měsícem +2

    ግን አዳራ የሚጠብቅ ሠው አለ በእውነተኛ ህይወት ለይ ከድራማውጭ 😂

  • @user-oi3vc5wr4y
    @user-oi3vc5wr4y Před měsícem +3

    ዋዉ ምርጥ

  • @user-wl6lw5gf6d
    @user-wl6lw5gf6d Před měsícem +2

    እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ግን አደ እራሷን ለማስደሰት በታተነቻቸው እራስን ብቻ ማሰብ ከባድ ነው 🤔🤔🤔

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před měsícem +2

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት❤❤❤❤❤

  • @emaneman6895
    @emaneman6895 Před měsícem +3

    እናትእናልጅይመስላሉ

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 Před 15 dny +2

    Please pati 2

  • @sanchoafrica9365
    @sanchoafrica9365 Před měsícem +2

    የዚህች እባብ መጨረሻ ሰታሳዩን ለምን አቋረጣችሁ ስሜታችሁ ይቋረጥ😢😢 part #2 must be continue

  • @sarasamuel816
    @sarasamuel816 Před 27 dny +1

    ሰው እኮ በጣም ክፉ ነው የምር😢😢

  • @user-qr3lp6or2e
    @user-qr3lp6or2e Před 29 dny +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-pm7cu1jh1w
    @user-pm7cu1jh1w Před dnem

    በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው😢😢😢

  • @SarahSarahloveko
    @SarahSarahloveko Před měsícem +2

    ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev8fo5er4e
    @user-ev8fo5er4e Před 21 dnem +1

    በጣም ያሰዝናሀል😢😢😢

  • @Edin-tp7ng
    @Edin-tp7ng Před měsícem +3

    Woooow

  • @user-pz6cz5fl2b
    @user-pz6cz5fl2b Před 18 dny +1

    ወይ የኔ እንባ መፍሰሻው አበዛዙ😭😭

  • @user-ro1lr7is3c
    @user-ro1lr7is3c Před měsícem +2

    የኔስ ይሄናሀል ማልቀስ ምንድነው 😭😭😭😭😥😥😥😥💔💔💔💔💔የምር አለቀስኩኝ😢😢😢😢😢

  • @user-zv8wp8dg4p
    @user-zv8wp8dg4p Před měsícem +2

    አሳዛኝ ድራማ😭😭😭😭😭😭😭

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před měsícem +3

    ከአረብ የባሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰው ግፉ ከማድረግ ራሳቸው አይስሩም ይቺ ደሞ እግዚአብሔር እማትፈራ አይንሽ ይውጣ ድራማ ትላላቹ ባአሁኑ ስአት በተለይ በጣም ግፉ ነው እሚስሩት እግዚአብሔር እማይፈሩ ጥርስሽ ይርገፉ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem +7

    ስለ ሂወተ ከሚባለው ነገርዮ ይሄና ግእዶሽ ይሻላል ቢያንስ መጨረሻ አለው 😂

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 Před měsícem +2

      ይሄ ግርዶሽ አይደለም መጀመሪያ አጣሪ

    • @duhrhidjdjdj2304
      @duhrhidjdjdj2304 Před měsícem

      አንቺም የጻፈችውን በደንብ አንብቢ​@@newtestamenttubeephrem9305

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před měsícem

      ​@@newtestamenttubeephrem9305መጀመሪያ አንብቢ ልክ ናትኮ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem

      ደሚሪኝማ

  • @user-is6yd8vd6c
    @user-is6yd8vd6c Před měsícem +2

    አይዞሽ 😭የኔ ውዴ 😥አንት 😭ኡፍፍፍ 😭😭😭💔💔💔💔

  • @HeranSiseay
    @HeranSiseay Před 7 dny +1

    Betam yumyasazn film naw

  • @mebrakrostom6315
    @mebrakrostom6315 Před měsícem +1

    Amlak yeredash amen 🙏🏻

  • @user-vv3hh3fz3u
    @user-vv3hh3fz3u Před měsícem +2

    አይ ንግስት ላፈሩ ቤት አንቺም ታረጅአለሽ
    ይችንሴት ወዴትትሂድ

  • @MariyabadiruYase
    @MariyabadiruYase Před 26 dny +1

    ማኖርሽን ምን ሀይል ትክክል ሆነሽነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @Melseche-qm1pk
    @Melseche-qm1pk Před měsícem +2

    አውአደራከባድነው❤❤❤

  • @BiranasheErsamo
    @BiranasheErsamo Před 29 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤be tikiki

  • @danyakadir5131
    @danyakadir5131 Před 25 dny +1

    Allah edemena tena yesetachu
    Allamedulelah

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Před 13 dny +1

    ምና አለ ይቻላል። ኦንደ ቴያትሩ ሳይሆን በሰላም በፍቅር ቤት ተሠርቶላት ራሷን እንድትችል የተደረገች አዉቃለሁ። በርግጥ ብዙ ሲቆይ ስለ ቤቱ ብዙ ስለሚያዉቁ ጥቃት ያደርሳሉ። እንኳን ሠራተኛ ተብሎ ተቀጠሮ ላሳድግ ተብሎ ያመጣነዉ አስተምረን ድረን ጠላት ሲሆኑ ይታያል።