የሴት ገርግር !! አዲስ ለየት ያለ አዝናኝ አስተማሪና አስቂኝ የገጠር ድራማ ( yeset gergir adis yegeter drama)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 79

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣቹህ በጣም ዘና ነው የምታደርጉኝ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቃቸው ማነው

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +3

    አይ ትዝታ ነይ ልብስ አጠባ እንህድ😢 በርቱ ውዶች ትችላላችሁ😘😘💕💕💕💕💕🇪🇹🕊🇪🇹💚💛❤👍

  • @babaw403
    @babaw403 Před rokem +3

    ሴት እናት ናት ያላችሁት ትክክል አባባል።

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Před rokem +2

    ማነዉ እደኒ እሚወደቸዉ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před rokem

    ወይ ጠብቀው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው። በፊት ሴት የማያሳልፋ ዱርየ ነበር አሁን ደግሞ ጭራሽ ሴት የሚፈራ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Před rokem +2

    ድራማችሁን በጣም አደንቃለሁ መናገር የምፈልገው ነገር ግን ማህበረሰቡ አሁን ለውጥ ላይ ነው ስለዚህ እናንተም ይህንን ታሳቢ ያደረገ ስራ መስራት አለባችሁ እሱ ብቻ አይደለም ለወደፊት ማህበረሰብን የሚጠቅም ነገርን ታሳቢ ያደረገ ይሁን እላለሁ በተረፈ በርቱ #skynet_tube

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 Před rokem +5

    ሰላም የመዳምቅመሞች አብረንእንየው

  • @momo9555
    @momo9555 Před rokem +3

    አፈር ይልበስ ጪቃይልበስ እሚሉት ነገር ምንምነዉ የማይገባኝ😂

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před rokem +5

    አገሬ ሲናፍቀኝ እናንተን አያለሁ፣ገራገሩ ያገሬ ሰው።አዎ እዚህ አሜሪካ ተመጣሁ ድፍን 17 ዓመቴ።ተሀገሬ ተወጣሁ ደግሞ ከሰላሳ ዓመት አልፎኛል። አካባቢው እኔ ያደኩበትን አካባቢ ይመስላል።

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 Před rokem +2

    አያሌዉ ገጠሬም ስኮን ከተሜም ስኮን በጣም ያምርብሀል ትባላለህ

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane110 Před rokem +3

    የዛሬው 1ኛ ነው😂😂😂😂

  • @user-nx7lk3xp9j
    @user-nx7lk3xp9j Před rokem +2

    ሥወዳችሁ🌺😍😍😍😍

  • @samid7363
    @samid7363 Před rokem +3

    ማርያምን ደምሴን ስወደው

    • @ethiotsehay-
      @ethiotsehay- Před rokem

      ቴንኪው ከልብ እናመሰግናለን

    • @ethiotsehay-
      @ethiotsehay- Před rokem

      ቴንኪው ከልብ እናመሰግናለን

    • @ethiotsehay-
      @ethiotsehay- Před rokem

      ቴንኪው ከልብ, እና

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před rokem

    ሁላችሁም በጣም በጣም ጎበዞች ናችሁ እናንተን ማየት ከጀመርኩ ወዲህ ሌላ ነገር አላይም ካናዳ ነው የምኖረው ሀገሬን ታስታውሱኛላችሁ

  • @ffa66.96
    @ffa66.96 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤👌

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před rokem

    በርቱ

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 Před rokem

    አያሌው ጠብቀው ደምሴ ትበይን ትመቻላችሁ ልዩ ተሰጥኦ አላችሁ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 10 měsíci

    ዬቦረና ከብት ይመስል ይደናበራል ሀሀሀሀሀሀሀሀ ክክክክክክ😅

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 10 měsíci

    ሀለቱን ቤት አግብታቹ ዝጉባቸዉ ከዛ እራሳቸዉ ያዉቃሉ❤❤

  • @mdfahim8194
    @mdfahim8194 Před rokem

    ጠብቀዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590

    ጠብቆው ትልቅ ህፃን ሴት ኣልወድም ኣላልክም😂😂

  • @samrawitferede1955
    @samrawitferede1955 Před rokem

    Tebikew gn wed arekesk betam

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 10 měsíci

    ምቀኛ ሮጦ ያዛት😅😅 ሙዳቹ እኮ

  • @samid7363
    @samid7363 Před rokem +1

    በርቱልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před rokem

    Tebekew you are so funny

  • @addfadf1661
    @addfadf1661 Před 11 měsíci

    🎉🎉🎉❤❤❤❤አይይ

  • @user-eg2bg2wp8x
    @user-eg2bg2wp8x Před rokem

    በሳቅ ክክክክ በርቱ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 10 měsíci

    በኛ ቋንቋ ይህ ሰዉ ወሊየ ይባላል በእናንተስ?

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 10 měsíci

    ቢሰጡት ግን ቦተዉ ዬት እንደሆነ ያዉቃል?😅😅😅😅

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem

    ጠብቀውግን ጭቃይልበሥ ማለትምን ማለትነው

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +5

    አረ እባካችሁ አሁን አይደለም በፊትም ባዶ እግር የሚሄድ የለም ለምን ሴቶቹ ጫማ አይለብሱም ባይሆን ኮንጎ የለም አታጋንኑት

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +1

    ጭቃ ይልበስ
    ማለት ምን ማለት ነው? በእውነት ማለት ይሆን ወይስ ሌላ ትርጉም አለው
    ድቋና ልገዛ ገበያ ልወርድ ደግሞ ይላሉ አስቤዛ ማለት ነው ድቋና
    አብዛኛው ንግግራቸው በእኛ አካባቢ የሚነገረው የጎንደር እንደወረደ ጥርት ያለ የጥንቱ አማረኛ ነው ግን ይህ ድቋና ና ጭቃልበስ ሲባል አላውቅም

    • @ቢቢfamily
      @ቢቢfamily Před rokem

      mut malt new ehita

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem

      @@ቢቢfamily
      አመስግናለሁ በጣም በእኛም እሙት ስልህ ይባላል ንግግራቸው ሁሉ ትክክለኛ የጥንቷ አማረኛል ያልተቀላቀለ ይፕእኛ የጎንደሮች ንግግር ነው ግን ይህ ድቋና ና ጭቃ ልበስ አላውቅም ነበር

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 Před rokem +1

    Wdochi.metachiw.😍😍😍❤

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Před rokem

    😂😂😂😂ayalewu mashinaya alek

  • @መካያላህባሪያ

    ክክክክክ ጭቃ ይልበስ ምድን ነው

  • @mahletberhan7005
    @mahletberhan7005 Před rokem +1

    👍🤣🤣🤣🤣

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +1

    Kkkkkkkkkkkk

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 Před rokem

    እኔ ሴት አላሽም

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 Před rokem

    ወይ ትበይን ስትናገሪ ተረት በምሳሌ

  • @abutloobalramq8123
    @abutloobalramq8123 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🌷🌷🌷🌹🌹

  • @titiymer82
    @titiymer82 Před rokem +1

    set eferalew kkkkkkkkkkk

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 10 měsíci

    በቃ ሸተተዉ ማለት ነዉ አያሌ ቻዉ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 Před rokem

    ጭቃ ይልበስ ,አፈር ይሁን ምን ማለት ነው ግን?

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před rokem

    😁😁😁😁

  • @agreeakemu5479
    @agreeakemu5479 Před rokem +1

    ጭቃይልበስማለት ምንማለትነዉ

    • @user-tb9nn3ux9l
      @user-tb9nn3ux9l Před rokem +1

      አፍር ብላ እንደማለት መሰለኝ እኔም አላቀው ጠርጥሬ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Před rokem

      @@user-tb9nn3ux9l ክክክክክ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Před rokem

      @mesi ነው እንደ ደምሪኝ ውደ

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 Před rokem

      ወይጉድ አማረኛ እችላለዉማለት አይቻልም

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 Před rokem

      ሴቶች ደግሞ ይቦጭቅሽ (ህ) ይላሉ ምን ለማለት ይሆን ወይ አማረኛችን ይገርማል ።

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Před rokem

    ድራማችሁን በጣም አደንቃለሁ መናገር የምፈልገው ነገር ግን ማህበረሰቡ አሁን ለውጥ ላይ ነው ስለዚህ እናንተም ይህንን ታሳቢ ያደረገ ስራ መስራት አለባችሁ እሱ ብቻ አይደለም ለወደፊት ማህበረሰብን የሚጠቅም ነገርን ታሳቢ ያደረገ ይሁን እላለሁ በተረፈ በርቱ #skynet_tube

  • @meseretgetnet1717
    @meseretgetnet1717 Před rokem

    በርቱ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Před rokem

    ድራማችሁን በጣም አደንቃለሁ መናገር የምፈልገው ነገር ግን ማህበረሰቡ አሁን ለውጥ ላይ ነው ስለዚህ እናንተም ይህንን ታሳቢ ያደረገ ስራ መስራት አለባችሁ እሱ ብቻ አይደለም ለወደፊት ማህበረሰብን የሚጠቅም ነገርን ታሳቢ ያደረገ ይሁን እላለሁ በተረፈ በርቱ #skynet_tube