ዲያስፖራው እስከቤት መጣ እነ ናሂ ከቤት አባረሩን💔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2024
  • #natty #nahi #habesha
  • Zábava

Komentáře • 2,1K

  • @user-ty5rw9js9q
    @user-ty5rw9js9q Před měsícem +767

    እስኪ ዱአ አረጉልኝ አባቴ ሙቶብኝነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😢

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +189

    ይችን ፀሁፈ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před měsícem +80

    ውብዬዬዬ ጌታን እንደ መራት አይደለች እንደ እህትናት ናሂ ምርጥ ወንድም እድሜና ጤና ይሥጣቹሁ እወዳችኋለሁ

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Před měsícem +64

    ናሂ እዉነቱን ነዉ ትልቅ ወድም ነዉ ክብር ይኑር ሄሉ ስርአት ይኑርሽ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před měsícem +244

    ሄሉ ፕራንክሽ እስከጥግ ነዉ👌❤

  • @hamrawigihon5821
    @hamrawigihon5821 Před měsícem +120

    ሄሉ ፈታ የምታደርገው ማነው❤

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske Před měsícem +47

    ማነው የውብዬ አክት እንደኔ ያሳቀው😂😂

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw Před měsícem

      ❤❤😂😂

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před měsícem +47

    እውነት ቢሆን እንኳን ውብዬ ጀግና አነጋገሯ መልሶቿ ደስ ይላል ላማቷ ያላት ቅን አስተሳሰብ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +252

    ማነዉ እንደኔ የሄሉ ፕራንክ ፈታ የሚያደርገዉ

  • @yenetube-qb4cw
    @yenetube-qb4cw Před měsícem +129

    ማነው የሄሉ ፕራነክ የማይጥግብ😂❤👍

  • @mekdeszewdu6688
    @mekdeszewdu6688 Před měsícem +9

    የኔ ወንድም ቢሆን ኖሮ ገሎኝ ነበር በዚ አጋጣሚ ናሂ በጣም ጥሩ ወንድም ነክ

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts Před měsícem +32

    የኔ እናት ውብየ ስወዳት ትለይብኛለች የምር የምር ፈገግ እያደርግሽኝ ነበር ሀርካትሽ❤❤❤ለሄሉ የወድም ሚስት የሚባለው ቃላት አይመጥናትም ለውብየ👌👌👌

    • @user-wr6dw1fk4s
      @user-wr6dw1fk4s Před měsícem +1

      እኔም እወዳታለም ሞቼ ነው

    • @Hawahemeda-nz6ts
      @Hawahemeda-nz6ts Před měsícem

      @@user-wr6dw1fk4s የምሬን ነው አስተሳሰቧ እደ እህቷ ነው

  • @user-tn9ng6ml9y
    @user-tn9ng6ml9y Před měsícem +151

    ይች ልጅ እኮ እማታመጣው ጉድ የላትም ቀጣይ ቻይና እጠብቃለን😂😂😂

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před měsícem +61

    በጣም አሳቃቹህኝ በእውነት ማርያምን አለባበሳቹህ ድያስፖረውን ለመተዋወቅ ነው ናሂ እና ውብየ 😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před měsícem +18

    ደግሞ እኮ የምታመጣቸዉ ወዶች ቆጅዬ ናቸዉ አይ ሂሉ አትጠገብ ብዬሻለሁ😂😂😂

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před měsícem +12

    የኔ እናት ፈጣሬ ያፅናሽ አይዞሽ ፈጣሬ የፈቀደው ነው የሚሆን😥

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před měsícem +43

    አቤት የዉብዪ አስተያየት ይለያል ለማንኛውም ታምራላችሁ የኔ ማሮች🎉🎉🎉🎉

    • @user-ol1me1fo7k
      @user-ol1me1fo7k Před měsícem

      እውነት ከሆነ ታሪኩ እውነቷን ነው

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před měsícem +51

    ሄለን ስስቂ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ተረጋጊ አስቢበት ውጭ ሀገር መሄድ ምንም አያደርግልሽም ሙያ ሰልጥኝ ሄለን ልክ እንደ ለምለም ወይም የተንቢ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem

      አረ አጠመኑ ደራማ ነው

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před měsícem +2

    ወይ ናቲ ምርጥ ወንድም ካስወጣው ቦሀላ ቡና ይጠጣ አለ ለሰው ክብር አለህ ተባረክ

  • @user-je3dv5jr5j
    @user-je3dv5jr5j Před měsícem +13

    😂😂እኔን የገረመኝ የውብዬ አክት እና የልጁ አነጓገር አይ ሄሊ የተመታሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Před měsícem +63

    ግን ድራማ ነዉ አይደል ተቀለደብን ዘድሮማ😂😳😳

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem +4

      ተለያየን ብለው ከሚያለቅሱት ይሻላል

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před měsícem +2

      ​@@nefisasemaneምንም አይሻልም ያው ነው አደብና ስረአት አለሁ ከሁሉም

    • @emuoesama-e2q
      @emuoesama-e2q Před měsícem

      በጣም አበዙት😂

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před měsícem

      😢ተጫወቱብንጅ፡ይትበሮች😢

  • @user-jf7om3sd2j
    @user-jf7om3sd2j Před měsícem +14

    ❤❤❤❤የነሂ ኢርገተ የስተወይነቱ መን አለ. ኢንደሱ. ጀግነ ፈጠሪ ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +2

    በጣም ነው የሚያምረው አንቺ በጣም ታምሪያለሽ ተጋቡ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @helengetachw
    @helengetachw Před měsícem +12

    ዉብዬ በጣም ምምምምምምምምምርጥ ቆንጅዬ ልጅ.

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před měsícem +27

    ናሂ ሲያሳዝን ተጫወተችብህ ይሄሉ ወንድም መሆ ከባድ ነው ሽበት ልታስወጣህ ነው በሳቅንው የሞትኩት እንደዛሬ ስቄአላውቅም 😂😂😂

    • @HaimanotSeifu
      @HaimanotSeifu Před měsícem

      ምን ትሰራለህ እዚህ ሀዘን ቁጭ በሉ

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob Před měsícem +13

    ዋውፕራኩአንደኛነው እግዚአብሔር የልብሽንመሻትያሳካልሽሄሉምርጥሰው❤❤❤❤❤❤❤

  • @helengetachw
    @helengetachw Před měsícem +5

    ናሒና ውብዬ በጣም ቆንጆወወች ልጆች. ሒሉ. እንደዚህ. አይነት ብራከ.

  • @user-qr7vn8ru8f
    @user-qr7vn8ru8f Před měsícem +8

    ምን ተሰማቹ አይ ሄሉ ውብዬ አስተያየቶአ ምን ትናገር ፍጥጥ ያለ ነገር ሲመጣባቸው ናቲ ሄሉ እኮ ብትገረፍ አትሞሞም አም ናሂ ጨጎራህን አላጠችክም😅😅😅😅😅

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před měsícem +8

    ወይ ሄሉ ማታመጪው የለም ፕሬንክሽ ሁሉ የሚገርም ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před měsícem +7

    ይመችሽ አቦ ሔሉ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před měsícem +11

    ናሂየ ምርጥ ወንድም ነህ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Před měsícem +9

    😂😂😂😂ሃሃሃሃሃሃ በገዛ ቤታቸው አፋጠጥሻቸው ዉብየን እና ናሂን

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem Před měsícem +14

    ዎንድም እኮ መከታ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před měsícem +22

    ምን ታርግ ናቲ ዘገየ እኮ ውብየ ጎበዝ አቀራረብሽ ሄሉ እየትጫወተችባችሁ!!!!!!!

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 Před měsícem +4

    ሄሉ የሳቄ ምንጭ ናት 👍😘ዉብዬ ያሳቀችዉ ማነዉ እንደኔ😂😂😜👍👍

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před měsícem +3

    ሄሉዬ አረ ማታመጪዉ ጉድ ዬለም በሳቅ ሞቱኩች ፕራክሽ ተመቸች በርቺሂ❤❤❤❤❤❤

  • @rumiusman
    @rumiusman Před měsícem +34

    ናሂ ይችንማ አስረህ መግረፍ አለብህ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před měsícem +9

    ፕራንክ ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
    የሄሉ ጉድ 😅😅😅
    መጨረሻው ጠብቃ ሄሉ
    የፕራንክ እራስ ምታት😊

  • @user-rx6vj8xw2m
    @user-rx6vj8xw2m Před měsícem +5

    እውኘት የኔ ወድም ቢሆን አገላብጦ ነበር ሚገርፈኝ ናቲ ምርጥ ወድም ነው

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +3

    ማሻአለህ ናሆም የሚሥቱ ያለዉ ክብር

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z Před měsícem +33

    አይ ሔሉ ከየትነዉ ምታመጣቸዉ ዱባ ዱባ ያላቅምሽ በዚ ቅጥነትሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zulfashukor4526
    @zulfashukor4526 Před měsícem +19

    ዉቢዬ በጠምናዉ የሰቃቺኝ

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni1599 Před měsícem +11

    Hubiyee Nahin miskin helu sirii mitii dhugaa tananii atii dubartii dhaa OK biyii ormaa kanuum ormatii OK heluu hin dogogriin❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi Před měsícem +114

    ዲያስፖራ አምነሽ ተከትለሽ አትሂጅ

  • @user-pv3ou7eb8r
    @user-pv3ou7eb8r Před měsícem +18

    ወይ ጉድ የመጀመሪያው ብራክ ተጀመረ❤😂

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před měsícem

    አደ ናሂ አይነት ወንድም እግዚአብሔር ያብዛልን የብረት መዝግያ የሚባለው አይነት ወንድም

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Před měsícem

    አር ሄሉየ መኑነው ዳሰቦራየሚሰለዉ ደርትበሰፍነዉ አችን
    እሚፍልጉ ወዶችሁሉ ከአቅምሺ በላይናቸው እዳች ቀጠን ያለፈልጊ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před měsícem +32

    አየ ውብየ 😂😂😂አስተያየትሽ አሳቀኝ ናቲ ጉድከን አላየህ😂

  • @amhara74
    @amhara74 Před měsícem +24

    ሄሉ የተመታሽ😂😂😂❤

  • @user-fu8wi4po7f
    @user-fu8wi4po7f Před měsícem +6

    የኔወድም ቢሆን. ይገለኝነበር. ወላሒ 🎉🎉

  • @user-zc7ck8re9p
    @user-zc7ck8re9p Před měsícem +1

    እዉነትነዉ ናሂ ስልጣናነዉ ሳይጣን እናት አላለም❤

  • @HailuGossaye-ut4el
    @HailuGossaye-ut4el Před měsícem +15

    ናሂ ውብዬ ቻሉት እንግዲህ በቃ ትገረፉ ናሂ

  • @user-tj3jq5ib6b
    @user-tj3jq5ib6b Před měsícem +17

    ሂሉጥንቅሺቱ❤❤❤ስወዱሺ

  • @halimamusa4228
    @halimamusa4228 Před měsícem +1

    I just want to say helu is a amazing artist well done and I feel so proud of you ❤❤

  • @user-kf5hl5oi1f
    @user-kf5hl5oi1f Před měsícem +2

    ዉብዬ ግን እንግዳ አታከብርም ናሂዬ የኔ የዋህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u Před měsícem +11

    Hay heluu Atti gaarruu yommi dhiftaa prank akkana 😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k Před měsícem +4

    የኔ እዚጋ በጣም ሳኩ ዉብየ አስተያየትሽ መጀመሪያ እደገባሽ ሳቅ ሳቅ ስትይ እኔ ለራሡ ሳቄ መጣ

  • @user-ll5bw1cx2l
    @user-ll5bw1cx2l Před měsícem +6

    ሄሉዬ አችስ ሁሌም ፕራክ ስሪ የሳቃችን ምጭ😂😂😂❤

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před měsícem +9

    አየ ፕራክ ጡሩ ነው

  • @user-br2gy2tr7h
    @user-br2gy2tr7h Před měsícem +50

    የዉብዬ አስተያየት እንደኔ ያሳቀሁ😂😂😂😂😂😂😂

    • @FyzHx-kw4zu
      @FyzHx-kw4zu Před měsícem +1

      እያጠነነች ነው የምታየው😅😅😅

    • @user-ry6bw2dq7m
      @user-ry6bw2dq7m Před měsícem

      ስታስፈራ

    • @eyerusbirhanu3592
      @eyerusbirhanu3592 Před měsícem +2

      ልክ ነቸ የማጣራት አይታ ይመችሽ ውብዬ

    • @user-ot5pr1tz8v
      @user-ot5pr1tz8v Před měsícem

      ወላሂ እኔ እራሱ እየሳኩ ነበር😂😂😂

    • @waaa4954
      @waaa4954 Před měsícem

      🤣🤣🤣🤣

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem

    አይዞሽ እህቴ ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑራቸው🥲

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 7 dny

    ውብዬ እና ናሂ በእውነት አቤት ስርአት እና ክብር እድሜ ከፀጋ ጋር

  • @user-vv3hh5ip5z
    @user-vv3hh5ip5z Před měsícem +6

    ሄሉየ ስወድሽ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před měsícem +28

    ሄሉ አያልቅብሽም እንዴ!!!!!! ፕራንክ!!!!!

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před měsícem

    አይ ሄሉ ይመችሽ እህቴ ኪኪኪኪኪ

  • @comceill-5586
    @comceill-5586 Před měsícem

    ጎበዝ የኔ የዋህ
    ጥሩ አይድያ ነው

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před měsícem +8

    ሄሉ ያበደ ፕራንክ😂😂😂😂😂የኔቀጫጫ❤❤❤❤

  • @user-tj3jq5ib6b
    @user-tj3jq5ib6b Před měsícem +7

    ሂሉእኔሀሳቡንከየትእንደምታወጪው።❤ታጪቸዋለሺ😂😂😂

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera Před měsícem +2

    ይመችሽ ቀጮ 👍👍👍👍

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před měsícem +3

    ነሄ እነውቢ ግን መልካም ሰው ነችው ፈጣራ ይጠብቃችው

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 Před měsícem +3

    ሄሉዬ ስውድሽ እውነት ከሆነ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Před měsícem +8

    Safu yaa rabbi kan bara kan safu shamaran keenya guddi fide heluu normally nesh ginni😅😅😅

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Před měsícem +1

    አየሄሉ. አያልቅብሽ. የተመታሽ እረተይ አታሥለቅሽው ናሂን❤❤❤

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před měsícem +1

    ወይ ደይሰፖራው 😀😀😀😀😀😀እዴት አይነት በረሮነሽ ሄሉ የተመታሽ ምርጥ በቀል ላይ ነሽ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před měsícem +4

    የኔ ጥቁር አዝሙድ ሄሉ❤ የፕራንክ እናት

  • @tigisthailu3786
    @tigisthailu3786 Před měsícem +3

    Dhugadha garuu moo prankdha Nahii fi hubey mataa nyataa waqaa😢😢

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg Před 11 dny

    ሄሉየ የኔውድ ከአገትሽ መሥቀል አድርጊ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před měsícem

    ወይ ሄሉ ቆንጆ አታጭም ከየት አመጣሽው

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před měsícem +5

    ክፍል 3ት እጠብቃለን

  • @AjabMabre
    @AjabMabre Před měsícem +15

    ሄሉዬ ስወድሽ እውነት ከሆነ ደስ ይላል እግዛአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před měsícem

    ውብየ በሳቅ ገደለችኝ አዳታስገቢው እረ ውብየ አንደኛኛኛኛ😂😂😂

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Před měsícem +1

    Wubiyee yene darbabaa set 🙏🏼🥰🥰🥰💋💋

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k Před měsícem +9

    ሄሉዬ አች ብቻ ሰሪ ፕራክ ባች ይብቃ ፈጣሪ ናቲ ና አበብሮ ያምጣልን❤❤❤

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p Před měsícem +7

    ሄሉ ግን ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ እያልሽን ነው😅😅ደሞ ወንዶቹን ኬት ነው የምታገኛቸው እሺ አቢቲስ የት ሸኝተሽው ነው የኔ ደረታሙን አቢቲን አምጪልኝ ተናፍቋል❤

  • @yordanosagedaw8323
    @yordanosagedaw8323 Před měsícem +1

    ነሂ ያእኔ ማር ውይ
    ኔ ስርዓት ።ውብዬ የእኔ ማር

  • @user-il2ig1xo4u
    @user-il2ig1xo4u Před měsícem +2

    ዊቢዬ በጣማ የሰቂሺኚ

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 Před měsícem +13

    የኔው ጉድ ከኔ ጋር እያወራን አች በየት ጠለፍሽው አይ ሰው ለነገሩ ስልኬ ነው ጥላቴ😢😢😢😢😢😢

  • @user-hw1pd3kr6u
    @user-hw1pd3kr6u Před měsícem +3

    አቤት..ሄሉና.ሀይሚ😂😂

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 Před měsícem

    እንደኔ አጋዧን ያየ የኔ ማር አላህ ይርዳሽ

  • @menasolomon6052
    @menasolomon6052 Před měsícem

    ሆሆ ሄሉ ለይቶልሻል ድርቅ ያለ ድራማ ነው ፈጠራሽን ወድጀዎለሁ እኔ ሀገር ነገሮች ቢስተካከሉልኝ በስደት ሀገር አልንከራተትም ነበር አርፈሽ በሀገርሽ ብትኖሪ ሀሪፍ ነው

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před měsícem +9

    😂😂😂🌹😂😂 እንዴት ተወፍራለች ነገር እየበላች ወይኔ አልቅባትም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የዛሬው ደሞ ይለያል

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem Před měsícem +5

    ፕራንክ ነው የምትሉ ቢቻ

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Před měsícem +1

    ዋው ሄሉ አያድያ አደኛ❤❤❤👌👌👌👌👌👌👍የምትሉ

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q Před měsícem

    ውብዬ የኔቆጆ ሳቅ ይዛታል

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před měsícem +7

    በለዉ በለዉ ሰዉየዉ መጣ ዲያስቦራዉ የተቀደደ ሱሪ የለበሱ አጭቤዎች ናቸዉ ያዉም የካሊፎኒያ ልጅ ነዉ እነሱማ እሳት የላሱ ናቸዉ አቀማመጡ ያስታዉቃል የአሜሪካ ወንዶች ክብር የላቸዉም ሰተት ብለዉ ነዉ የሚሄዱት ዘራፍ አለ እኩ በይ ሄሉ ዉጭ ለመሄድ ብለዠሽ እሺ ትያለሽ ደግሞ የአሜሪካን ወንዶች ቀጭን ሴት ይወዳሉ ምክንያቱም አሜሪካን ወፏራም ሴት ብቻ ነዉ ያሉት በብዛት እንግዴ ሄሉ መልካም እድል አሁን አሜሪካን ለመምጣ 3 አመት ወይንም ገዛ በላይ ይፈጃል እስገዛ ዲያስፖራዉ አራት ሴት ያገባል እሄንን አምነሽ ተቀበይ መልካም እድል

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před měsícem +3

    ውብየን በደንብ ያያት ወየሁ በሳቅ 😂😂😂😂😂 ገደልሽኝ

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 Před měsícem +1

    ወይኔ ድራማ ነዉ በሉኝ ደስ ይላል

  • @halarasa
    @halarasa Před měsícem +1

    ሂሉ እኛንም ብራክ እያረግሽን ነዉ ግን እዉነትሽን ተሆነ ይቅር ብሽ ማማዬ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před měsícem +3

    ውብዬ ዛሬ ሳቅሽ አሳቀኝ ፈገግ ፈገግ ስትይ 🤣🤣🤣🤣😁😁😁