ድንግል ሳንሆን በተክሊል ለማግባት
Vložit
- čas přidán 19. 12. 2023
- በዚህ ቪድዮ ላይ አንዲት ሴት ወይም ወንድ ድንግልናቸው በተለያዩ ምክንያቶች መጠበቅ ሳይችል በተክሊል ማግባት የሚፈቀድላቸው ምን ቢያደርጉ ነው፣ወንዱ ወይም ሴቷ ድንግል ከሆኑ(አንዳቸው ብቻ) በትክክል መጋባት የሚችሉት እንዴት ነው? ዲያቆናት ድንግል ያልሆነችን ሴት ማግባት ይችላሉ? አግባታ የፈታችን ሴት ማግባት ይቻላል ? እነዚህንና የተለያዩ ጋብቻን እና ተክሊልን የተመለከቱ ርእሶችን ያገኛሉ።
ይህ ቪድዮ በማእጠንት ሚድያ የተዘጋጀ ሲሆን ኦርቶዶክሳውያን ትማሩበት ዘንድ ይሁን።እንዲሁም ሌሎች ኦርቶዶክሳውያንን ያስተምራል ብላችሁ ካሰሳችሁ LIKE ያድርጉ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለ ወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር
በማእጠንት ሚድያ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን ለህጻናት እንዲሁም ለአዋቂዎች ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን ኦርቶዶክሳዊ አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ማእጠንት ሚድያ subscribe በማድረግ ለኦርቶድክሳዊ ጥያቄዎች ምላሾችን ያግኙ
ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄ ያድርሱን የቀድሞ ክብራችንን ላማስመለስ ሁሉም ክርስቲያን እውነተኛ አስተምህሮዋን ይወቅ ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ እንገንባ።
ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ጥያቄዎቻችሁን በአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ ያስፍሩልን። የተመረጡ ጥያቄዎች ላይ የአባቶቻችንን መልስ በማካተት ቪድዮ እየስራን መልሰን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።
እግዜብሄር አማላካችን ሃገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሚን።
በፌስ ቡክ ያግኙን
facebook profile.php?...
በቴሌግራማ ያግኙን
t.me/maetent7
#mezmur #ebs #eotcmk
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kale hiwet yasemaln 👏👏👏
Kalehiwot yasemaln
ድንግል መሆናችን በምን እናዉቃል ማለት በተፈጥሩ የሌላቸዉ አሉ ስትሉ
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን
እኔ ኢ/ት ሑኘምኞቴ በስረአተ ተክሊሊ ነበረ ግንሳልፈፅመው በስደት ተሰደድኩኝ ከዚያም አድቀን ሻውርስገባ ባላሰብኩት ሑኔታ ሽንትቤት ወደኩኝ ከዚያም ያልጠበኩት ያላሰብኩት ነገ ፈሰሰኝ ከዚያም ወድሕ ምንም የማግባት ምኞትየለኝም በጣምነበረ በተክሊሊ ምኞቴ አሑንግን ምኞቴሑሉ ጠፍቶብኛል እናቴም እዳገባትፈልጋለች በጣምትመኛለች እኔም ግራውገብቶኛል ምኞቴስ በቃ ቀረ 😢😢😢😢አሑንም በስደትነኝ ሽትቤት የወደኩበትን ሳይበጣም ስለምናደድ ቤትቀየርኩኝ ግንሑሌም ሳስብ አለቅሳለሑ ግን እማይመለስነገርነው እደት እደማገባእራሱ አላቅም ዝብየ ብኖር ደስይለኛል ግን እናቴ በጣም ምኞቷነው የኔትዳር ለመያዝ በጣምትጓጓለች እኔም ግራገብቶኞልምንልሑን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መላበሉኝ በማርያም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እሽ እህቴ አይዞሽ እና አሁን ተሽሎሻል ከትምህርቱ እኮ መልሡ ተመልሦልሻል አና በህመም ምክንያት ከሆነ ችግር የለውም ለንሥሀ አባትሽን አማክሪ ምኞትሽን አታጥፊ እህቴ
@@Ehit-nx9xc እሺ በጣምአመሰግናለሑኝ
በህመም ምክንያት ከሆነ ችግርያለዉ አይመስለኝም አግቢና እናትሽን አስደስቻቸዉ አይዞሽ እህቴ።
ያለ ግኑኝነት የጠፋ ከሆነ :-ለምሳሌ -በተፈጥሮ:የጉልበት ስራ በመስራት :በበሽታ ምክንያት የጠፋ ከሆነ በተክሊል ማግባት ይቻላል ብቻ ከግኑኝነት በስተቀር :ሰማዕትነት ማለት እኮ ነዉ ከስጋዊ ፍትወት ዉጊያ አልፎ ለክብር መብቃት ማለት ነዉ ተክልል መድፋት
@@zekariasyoutubeእዴ ደሞ በስራ ይጠፍል እዴ ? ጉድ አጠራጠራቺሁኚ 9 አመት በሰው ሀገር ስለፍ
Amen
በእግዚአብሔር ሥም አድ ጥያቄ ልጠይቅወት መምህር እዳታልፉኝእኔ ድግል ሴትነኝ ግንየርቀት ጓደኛ ነበረኝ ያሻሸኝ ነበር አድቀን ሳላሥበውም ሥሞኛል እኔ የለሁት አሁን ስደትነው እና በተክሊል ማግባት እችላለሁን
አንድ ጥያቄ አለኝ ግን እዲመለሥልን እፈልጋለሁ ወደሥደት ሥመጣ የመደፈር ትግል ተደርጎብኛል ገን ተርፋለሁ እኔ የኔ ጥያቄ ተመርምሬአለሽ ቢሉኝ በተክሊል ማግባት አለብኝ😢
የሆነው ብቻ ይወስዳል
ግላዊ ወሲብ ወይም ዘር እያፈሰስኩ ቆይቻለሁ ነገር ግን ተክሊል ያሰጣል ድቁና ያሰጣል ?እስኪ ይንገሩኝ መምህር
አዎ ያሳጣል!!!
coment tsafiwoch ere eferu tset atlun ende
And Deacon dingilina yelelatin set magbat yichilal? Kehone indet?
aychilm tenagrotal eko
እኔ ድግል ሴትነኝ ግን የርቀት ጓደኛ ነበረኝ ከእለታት አድቀን ተገናኝተን ሳላሥበው ሳመኝ እና በተክሊል ማግባት እፈልጋለሁ አሻሽቶኛልም እባክወን መምህር ምንትሉኛላችሁ እዳታልፉኝ መልሱልኝ😢
አይቻልም @@user-ln8eh2mt9r
ማለት አንድ ድያቆን ድንግል ያልሆነችን ሴት ማግባት አይችልም መምህር????
አዎ አይችልም
ተሳስሞስ በተክሊል ማግባት ይቻላል???
በፍፁም አይቻል....እንኩአን መሳሳብ መነካካትም ማሰብ ራሱ አይቻልም
ye nsha abatshn amakri ehte
አይቻልም @HiwaHiwi
እንደ ንስሐ እባትሽ ይወሰናል
@@fentayefentaye esun nsha abat nw emiwesnut lela video lay eyi ehte wey demo abatochn teyki
ቀውስ ውሾች