ከሰሞኑ ስለፍፁም የተሰማው አስደንጋጭ ወሬ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 611

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před 2 lety +48

    _ሰላም ኢትዮጵያዊያን ፍጼ እንኳን ደህና መጣህ መልካም ሰውን ለማሳሳት ሰይጣን ሁሌም ይተጋል ሰው ደግሞ ወሬን ማናፈስ ይወዳል ስለዚህ እውነትን ለማጥፋት ለሚሯሯጡ ጆሮ አትስጡ እንኳን አደረሳችሁ_

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 2 lety +60

    ወዳጄ ለወረኛ እና ለምቀኛ ጆሮ አትሰጡ
    ፍፂ አንተ ድንቅ ሰው ነህ የባርቾዬ ምርጥ ባል ነህ

  • @user-jv7ug1rs1g
    @user-jv7ug1rs1g Před 2 lety +62

    እግዚአብሔር አሥተዋይ ልብ ይሥጣቸው ፍፄ አተ ከሁሉም ልዩ ነክ አይዞክ እግዚአብሔር ባለክበት ሠላምህን ያብዛልን አይዟቹህ

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před 2 lety +25

    እናመሰግናለን! በፖለቲካውም ሕዝቡን እያናወጡ ያሉ እንደነዚህ ያሉ አውርቶ አዳሪዎች መሆናቸውን ማወቅም ያስፈልጋል፡፡

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ፍሮፋይሊን ተጭናሽ

    • @user-eh4bp9pj2w
      @user-eh4bp9pj2w Před 2 lety +1

      ትክክል 👍👍

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

      ደምሩኝ😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 2 lety +34

    ፍፅየ ምርጥ ሰው እኮ ነው ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ እንወድሀለን የኛ እንቁ ድንቅ ሰው የዋህ ደግ እሩህሩህ ግልፅ ምስኪን አዛኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው በቃ ትለያለህ ኑርልን እንወድሀለን 💗💗💗💗💗 ጠላት አይኑ ይጥፋ የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና የፍፁምን ልጅ ሞተ ብለው ፖስተዋል ደግሞ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +8

    ፍፄና ፀጋ መልካም ሰዎች። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ትዳርህና ልጆቻችሁ ይባረኩ። አክባሪያችሁ ነኝ።
    ፍፄ እንዴት ውብ ልብ እንዳለህ ታውቃለህ? እግዚአብሔር ይህንን አይቶ፣ እመቤት የሆነች፣ ልቡዋም መልኩዋም እንቁ የሆነ ልጅ ሰጠህ። እኔ በእድሜ እናታችሁ እሆናለሁ። ዘራችሁ ለበረከት ይሁን። ተባረኩ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před 2 lety +87

    የሰውን ስም ባላደረገው ነገር ስሙን ማጥፋት ቀርቶ በሌለብት ስሙን አንስቶ ማማት በጣም የተጠላ እና ሀራም ነው አላህ ለሁሉም ልቦና ይስጠው🙏🙏

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 Před 2 lety +1

      Amen

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Před 2 lety +1

      AMEN AMEN AMEN🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@mihiretyene4119 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@korichafantaye1135 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @fatlehyenatuwalij9245
    @fatlehyenatuwalij9245 Před 2 lety +7

    አግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ፍፄ አንተ መልካም ሰው አውነት በጣም ነው የደነገጥኩት ስሰማ አግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ አንተንም ከሚስትህ ክርስቲንም ከባሉዋ አይለያችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Před 2 lety +1

    ፍፁምዬ ♥️♥️♥️♥️♥️አንተ መልካም ትሁት ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ምርጥ የኢትዮጵያ እቁ ነህ እህታችን አረፍ ጥበብ♥️ ጠርታሻለች ♥️

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Před 2 lety +17

    ሰዉ ከሰዉ ላይ አይወርድም ጉድ አይመጣዉ የለ 😳😳ጥሩ ነገር የሚሰራና የምንሰማበት ቀን ናፍቆኛል ዘንድሮ በሉ ከሚስቱ እንዳታፋቱት 😳😳💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @fnansebhatu5538
    @fnansebhatu5538 Před 2 lety +4

    ፍጹሜ ተዋቸው ሰው እንደ አቅሙ ልክ ነው ምያስበው እሄ ነው አቅማቸው የሚሉትን አንተን አይወክልህም ተባረክልኝ ከነቤተሰብህ🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @mabimedia6153
    @mabimedia6153 Před 2 lety +15

    ፍፄ ኑርልን እንዳንተ አይነት ደጋግ ሰው ያብዛልን አይለውጥህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @zuzufamily1310
      @zuzufamily1310 Před 2 lety

      ደምርኚ እህቴ እን ደግ አብረን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @mulukengetanehalemeneh7115

    ወይኔ ይችን ልጅ እንዴት እንደምወዳት ። ወሬውን ተውት አውርተው ይቀራሉ ግን በምክንያት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

  • @semaneht.jemere8516
    @semaneht.jemere8516 Před 2 lety +15

    የዝቅጠት ምልክት ነው። ፈተና ሰርቆ ዮንቨርስቲ መግባት የሚፈልግ ማህበረሰብ ባለበት ሁኔታ ከዚህ በላይ ቢሆን መደነቅ አይገባም። ሕዝብ ፊት ቀርባችሁ መናገራችሁ ታላቅነታችሁትን ይገልጻል።
    ፈረንጅ ምንይላል a lie goes around the world till truth puts its shoes on. You did good

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +2

    _አይ ሰው ፍፄ የኔ መልካም ስራህን እግዚአብሔር ያውቃል ሰውች ከሰው ላይ አይወርዱም ተዋቸው አንተጥሩ ሰው ነህ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ_

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @meronmichael5998
    @meronmichael5998 Před 2 lety +1

    ፍፄ አንተ ልዩ ስው ነክ እግዚአብሔር የምትፍራ። ጠላት ብዙ ይላል አርቲስት ማህሌት የገለፀችህ በቄ ነው አንተ መልካም ስው ነህ ። በዚ ምክንያት መልካምነትህን እንዳተው አደራ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Před 2 lety +2

    በጣም የምወዳት ተዋናይ ስላየሁሽ ደስ ብሎንኛል በተለይ ደርሶ መልስ ላይ የመተወን ብቃትሽን ያሳየች ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ፍጼ ምርጥ ሰው ለወረኞች ቦታ አትስጣቸው በርቱልን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 lety +9

    ይህ ተምች ህዝብ ምቀኞች ናቸው ፍፄ አንተ መልካም ነህ። ለእኔ ወሬውን አልሰማሁትም ።ለሰው ግን ሞት አነሰው። እኔ አላየሁትም ማየትም አልፈልግም።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @tigrayfirstmedia4855
    @tigrayfirstmedia4855 Před 2 lety

    ፍፁም በጣም ከማከብራቸው ሰዎች መካከል #1 እምወደው እና እማከብረው ነህ ንሩሊኝ ወዳጄ!! ደግ እና ቀና መሆን ለራስ ነው!!

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +4

    ውይይይይ እግዚያብሔር ይቅር ይበላቸው እኔም ሰምቼ ግራ ገብቶኝ ነበር ይህንን የሚያደርጉ ሰዎች አጋንንት ናቸውና እግዚያብሔር ያስባቸው ።

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před 2 lety +1

    የኔ ፍቅሮች ስወዳችው ፀጊዬ እንኳን ወደሀገርሽ በሰላም መጣሽ ውድድድድ ነውየማረጋችው

  • @laureatetsegayegebremedhin5425

    አባ ቅንዬ እኔ አልደነገጥኩም። ምክንያቱን አላውቀውም። ክሪስት እንዴት ነሽ ውዴ። ለካ አግብተሽ ወልደሻል። እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ፍፄ ብትወልድስ ከማግባትህ በፊት ምን ነውር አለው? ልጆች ፀጋወች ናቸው። የሆነ ሆኖ የቅንነት ፈተናውን አይቸበታለሁኝ። አገር መግባትህን የፈሩ ሰወች ይመስሉኛል። እንደ እኛ ተሰደህ እንድትቀር ይፈልጋሉ። እንኳንም አገርህ ገባህ የእኛ አጥቢያ ኮከብ የሎሬቱ ልጅ። ሁሉ ሰው ይሰማል ብላችሁ አትሰቡ እኔ አሁን ነው የሰማሁት። አቅምህ አስበርግጓቸው ነው። ችሎታህ፣ ሰብዕናህ፣ ድፍረትህ፣ ስኬትህ ዕፁብ ነው። የእመቤት ብቻ በቂ ነው። እልም ካለ ገጠር ይህን ያህል ፈርጥነት። ተግባርህ የትውልድ ነው። በዓለም የመጀመሪያውን ፀጋ በር ከፋች ብሩህ ወንድማችን በርታልን። አንድም አገር የተዋናይ ፀጋ በር ከፋች ፕሮጀክት የለውም ከአንተ በስተቀር። ኑርልን። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።

  • @user-mu3hl3ws8g
    @user-mu3hl3ws8g Před 2 lety

    ፍፄ አንተን የሚጠላ ሰዉ ሳይሆን ዳቢሎስ ነዉ አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ለነሱ ልቦና የሰጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @marietub1298
    @marietub1298 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጣቸው ለገንዘብ ብለው እማይፍነቅሉት ድንጋይ የለም እውነት በጣም ያሳፍራል አንተ እኮ ፍፄ መልካም ሰው ነህ ስለሚቀኑብህ ነው እንወድሀለን የኛ መልካም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ

  • @seidtubee
    @seidtubee Před 2 lety

    አብሽሩ ያጋጥማል ሠው እደሆነ ለሠው ተመርዳት ይልቅ ማዋረድን ይመርጣል ስለዚህ እድሀይነቶቹን ልንሠማ አንችልም

  • @helinamulugeta9035
    @helinamulugeta9035 Před 2 lety +1

    ቅን ልብ የሌለው ሰው ብዙ ይላል!አይዞህ ፍፁም አንተ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ለንደዚህ አይነት ትንሽ ነገር ቦታ አትስጥ!!!!ትንሾች ሁሌም ትንሽ ናቸው!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @fasilyitayew2868
    @fasilyitayew2868 Před 2 lety +1

    ፍፁም እና ፅጋ ክርስቲን ወጥታችሁ ህብረተሰቡን ይሚያስተምር ምስክርነት ስለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አንድ ነገር ብህይወታችሁ ውስጥ የሚያስፈልጋችሁ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ብዙ ስክሪፕት እንደማንበባችሁ መፅሀፍ ቅዱስ በማንበብ ያዳናችሁን ሰማይና ምድርን የፈጠረ እናንተን ልጆቻችሁን የፈጠረ እግዚአብሔር እወቁ!
    ዮሐንስ 17 (John)
    3፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @woine123
    @woine123 Před 2 lety +3

    እንደ እነዚህ አይነት ወንጀለኞችን የሚቀጣበት ህግ የለም ወይ???
    ካሰባችሁበት የእነኚህን ወሬኞች ማንነታቸውን ለማወቅ የሚያዳግት አይመስልም::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 2 lety +2

    ፍፁም ምርጥ ሰው ደግ የዋህ እመቤትን ለዚህ ደረጃ ከፍ ካደሰጉ ልዩ ሰው ነህ ሁለታችሁም ወታችሁ ማስረዳታቸሁ ተገቢ ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @Yeergi
    @Yeergi Před 2 lety +2

    ሰው ማለት ከንቱ ነው ፍፄ አንተ ምንም ቢሉ ሊያቆሽሹህ አይችሉም ያንተና የፀጋ ህይወት ከፈጣሪ የተሰጠ ማንም የማይገኝ በፍቅር የማይገለፅ ከባድና በጣም ደስ የሚል ሂወት ነው ያላችሁ እግዛብሄር አይለያችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እወዳችኋለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před 2 lety +2

    ፍፄ አይዞህ ማንንም አትስማ የኔ መልካም ሰው

  • @user-ge8dt9ug6p
    @user-ge8dt9ug6p Před 2 lety +3

    አይዞክ ፍፄ አላህ የሚወደውንነው የሚፈትን ዘጋዬ የኔውዴ አችም በርች የኔፍልቅልቅ ለሾሻልሜዲያ ወረኛ አትጨናነቁ አሁን የጀመሩት የማንንስምእናጥፋ ሁነዋልኸላሂ አላህያብጀው ለማንም ቦታ አትስጡ እሺ ፍፄ

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ፍፁም ፅጋ ሰላም ይብዛልህ አየህ አሁን የተያያዙተ ስም ማጥፋት በአገራችንም በመሪዎች አያንዳነዱ አየተሰራ ያሉ የውሽት ዜናዎች ስም ማጥፋቶች አጅግ አየበዛ የመጣብት ሆኔታ ነው አናተን በትዳራቹ መጡ አንዲሁም ኢትዮጵያ ለማፍረስ አንዲህ በውሽት ዜናዎች በሀይማኖት በዘር በበሔር ይህ ሁሉ አረብሻ በውሽት ይቱብሮች አንደ ሆነ በዚህ መረድት ትችላለህ ስለዚህ ትምህርት ስጡብት ኢትዮጵያችን አደጋ ላይ ነች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

  • @mekedesgulilat2388
    @mekedesgulilat2388 Před 2 lety

    ፍፄ መልካምነትህ ያወጣሀል።ከነቤተሰብህ መልካም ነገር እመኝልሀለሁ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 2 lety +2

    ለክፉ ዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ከወንጀልም ወንጀል ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @sadikdalile6525
    @sadikdalile6525 Před 2 lety

    ፍፄ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው !!! የህሊናውን እዳ የሚያበዛ የህሊናውን እዳ መክፈልአቅቶት የሚንገዳገድ በራሡስራ ተጠልፎ የሚወድቅ በሰው ጫንቃ ተንጠላጥሎ የራሡን እየናኖረ እንቅፋት ለመሆን ከሠውራስ የማይወርድ ህሊናው የማይወቅሳቸው ሰው መሳይዎች ብዙዎች ናቸውና ፈጣሪ ከንደዚ አይነት ሰዎች ምላስ ይሠውራችሁ ይሠውረን!!!!!

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Před 2 lety

    Yetergeme zemen hone Fesum ,you are not the only one they did to Abraham wolde as well .Yeteregemu tewledoche .Fesum we respect you .we love you and Barech💞

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +7

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ቅን ልቦች እዉነትም ቅን ልቦች ይመቻችሁ።

  • @user-in7sf2sk3s
    @user-in7sf2sk3s Před 2 lety +10

    ፍፄ አንተ ሙሉ ሰውነክ አንተ ትለያለክ አንተን እሚያማ ሰይጣን ካልሆነ ሰው እማ ያንተን እሩሩህነት ሁሉም ያቃል እግዚአብሔር ሳታዩ ለምታወሩ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እሙ

    • @user-in7sf2sk3s
      @user-in7sf2sk3s Před 2 lety

      @@selamtube1319ቤተሰብ አልሆንም ዩቱብ ጠላሁ ፉፄን ነኩት ቱቱ ዩቱብ ጠላሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      @@user-in7sf2sk3s
      ክክክ አረ

    • @user-in7sf2sk3s
      @user-in7sf2sk3s Před 2 lety

      @@selamtube1319 ተናድጀነው ማዳም እራሱ እንዲክ እናዳኝ አታቅም ፍፄን ጭራሽ ይክን ይቅቡት

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 2 lety +1

    ፍፄ ክፉ ሠዎች ቅንነትህን ሊያስጥሉህ ነው ልብህን ጠብቅ ወንድሜ ክርስትዬ አንቺ ንፁሁ ልብ እንዳለሽ በደንብ ታስታውቅያለሽ አይዞኝ የኔ እናት

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +1

    ፍፅዬ አንተኮ ትለያለህ ሰላምህን ያብዛው ሰው ያልበላውን ማከክ ከጀመረ ቆየ አትስሙ ክርስትዬ ውዷ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላቹ💓❤😍

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +30

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @OmuklsumTube
    @OmuklsumTube Před 2 lety

    ይገርመኛል የሰውነገር እስኪ ሳታዩአታውሩ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +15

    አዳንድ ለቃቃሚ ዩቱበሮች ህሊናቸውን ሸጠው ዋሽተው የሚገኙት ብር በእውነት ምን ያህል ያስደስታቸዋል ግን ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @tigistlakew1519
    @tigistlakew1519 Před 2 lety

    አንተ እኮ መልካም ሰው ነህ ፍፁምየ እግዚአብሔር ያውቃልና አትጨነቅ

  • @lamlamfekri44
    @lamlamfekri44 Před 2 lety +1

    ፍፄ እንደዚህ አይነት ሰው አደለም መልካም ሰው ነው ፍፄ

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před 2 lety

    አዬ ፍፁሜ ያው የኛ ማህበረ ሰብ አጨብጫቢ መሆኑን ዘነጋህ ልበል

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 Před 2 lety

    ሠው እኮ ገንዘብ ለማግኘት አይደለም ሥም ማጥፋት ነብስንም አጥፋ ተብሎ ሰይጣን በሠው ተመሥሎ ሲመጣ የሚያጠፋበት የሚገልበት አካልን የሚያጎልበት ጊዜ ላይ ነን ያለነው እባካችሁ ወገንቼ ክርስቲያን የሆናችሁ ሙሥሊምም የሆናችሁ ፍፄ እንዳለው ይሄ ወር የፆማችን ጊዜ ነው ይሄን ጭለማ የሆነብንን ጊዜ በፆምና በፀሎታችን እናሸንፍ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን ህዝብ እንዲሆን በፀሎት እንትጋ እላለሁ ፍፄና ክርስቲ በጣም የምወዳችሁ መልካም ተዋናዮች እና የጥበብ ሠዎች ናችሁ እና እናንተ በመልካምነታችሁ ቀጥሉ በርቱ እላለሁ ሠላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ እላለሁ😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @barkotwendmo3336
    @barkotwendmo3336 Před 2 lety +6

    ፍፄ የሚወራበት ሳይሆን የሚሳሳለት ልጅ ነው እንዴት አስቻላችሁ እኔ ሳቁ እንኳን ያሳሳኛል ፍፄ ከነመላ ቤተሰብክ ፈጣሪ ይጠብቅክ

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@mekleetkebede2986 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @bunna5tube904
    @bunna5tube904 Před 2 lety

    የእውነት፡በጣም፡አሳፋሪ፡ሰዎች፡ፍፄ፡ውደ፡ኑርልን

  • @user-ly9zv6oz4d
    @user-ly9zv6oz4d Před 2 lety

    ተመስገን እደት ደግጭ እደ ነበር ክበርል ወንድማችን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +2

    ሐሰተኛ ኢቱበሮችን ፈጣሪ ያጥፋቸው ደግሞ የሚገርመኝ ብዙ ተመልካች ነው እኮ ያላቸው 🤔ፈጣሪ ልጆቻችሁን ያሣድግላቹሕ 🙏🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    ፍፁምዬ ስዎድህ እነሱ ግን ምን አይነት ስራ ነው የሚሰሩት በጣም ያሳፍራል በእውነት

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 Před 2 lety

    Feseye yene geta yene abate fetari eregeme edeme tena kene melawe betesebehe tebarekilene zemenehe hulu yebareke tebarekilene

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před 2 lety +1

    ሰው ገድላቹህ የሰው ስጋ በልታቹህ ሰውን ንቃቹህ ወንድም እህታቹህን አባት እናታቹህን ቤተሰብን አዋርዳቹህ ሰውና ሰውን አጋጭታቹህ ምታገኙት ገንዘብ ለጊዜው እንጅ ለዘላለም ህይወት እሳት ነው ሚሆንባቹህ ልቦና ይስጣቹህ::
    ፍፄ የኛ ቅን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጥ እኔ ግን አላየሁትም ነበር ባየውም አላምንም ነበር አንተ ምርጥ ሰው ነክ::

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před 2 lety

    የእግዚአብኤር ሰላም ይብዛልክ ከውድ ቤተሰብክ ጋር ፍፅዬ፤ አንዳንድ የእግዚአብኤር ምህረትና በረከት የራቃቸው የአጋንንትና ሰራዊቱ የስራ አስፈፃሚዎች አሉና ለነዚህ ደሞ ምህረትን መለመን እንጂ መናደድ አይገባም፤ ለነገሩ አንተም ስስ ሰው አደለክምና በፈጣሪ ምህረት ያለክ ሰው በመሆንክ ስለነሱ በመፀለይ እለፈው፤ ምህረት ያርግላቸው የዳቢሎስ እርኩስ ስራና መልዕክት ስለሆነ በዚሁ ዝጋው፤ ፍፅዬ አንተ ሳትሆን ከትዳርክ የምትፋታው እነሱ ከክፉ እኩይ ስራቸው እንዲፋቱ ጌታ ይርዳቸው፡፡

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 Před 2 lety

    ፍጼን ተዉት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዉ።

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ዝም ቤላቹ ስራችሁን ስራ🙏🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @hiwottadesse1788
    @hiwottadesse1788 Před 2 lety +4

    የሄ የምትቀርባቸው ስዎች ናቸው ሌላ ማንም አይደለም ስትበልጣቸው ነው በፍቅር ስትኖር ነው

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 Před 2 lety +3

    ለወረኛ ቦታ መስጠት አያስፈልግም 😕
    ባርችዬን በጉጉት እንጠብቃለን😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @ejigayehutadewos5523
    @ejigayehutadewos5523 Před 2 lety

    ፍፄ ምርጥ ስው እርሳቸው!እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @FatimaFatima-cj7zm
    @FatimaFatima-cj7zm Před 2 lety +1

    ፍፂ አተመልካም ሰዉ አለህ ያጠብቅህ ቤተሰብህን አላህ ያባርክልህ ወድምየ

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 Před 2 lety

    Keriseteye yene konjo ehete yene wede ehete fetari eregeme edemena tena kene melawe betesbehe tebarekilene

  • @alemaraya6133
    @alemaraya6133 Před 2 lety

    ምነው ነውር ጠፋ ባገሩ የሚያደርጉትን ኣያውቁምና ፍጹም ይቅር ይበላቸው ኣንተ ግን ተባረክ ወቅቱን ገልጸኸዋልና።

  • @soliyanasoliyana4996
    @soliyanasoliyana4996 Před 2 lety

    ፍፄ እና ባርችችች ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 2 lety +3

    ፍፄ እባክህ አሁንእንደዚህ አይነት ነገር እየበዛ ነው ያልሞተውን ሞተ ያልወለደውን ወለደ እየተባለ ነው አይተህ ከሆነ ሜላትን ሞተች ብለው እሷም ቀርባ አለሁ ብላለች እናም ብር ለማግኘት አየተባለ ስብእና እየጠፋ ነው ፕሊስ እነዚህን ተባብረን ፎሎወር ማሳጣት ይቻላል እነሱን የሚቀጣቸው እሱ ነው ስለእውነት እንበርታ ፍፄ አይዞኝ ቀስ ብሎ መስራት ይቻላል ❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 2 lety +2

    ፍጹሜ ህይወትን መኖር ያልቻሉ ክፉወች የሰወችን መልካም ኑሮን ለማበላሸት የሚጥሩ ቂሎች ስላሉ ብዙም አትጨነቁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b Před 2 lety +2

    ሰራ የፈታ ባለጌ በሰው ሂወት ሰር ገበተው መኖር ይፈልጋሉ ፍፄ መልከም ሰው እግዚአብሔር ህሊና ይሰጣቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 Před 2 lety +6

    Man don't worry about others just honest for yourself. She is very honest woman and very confidence.

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @rutaanjelo7332
    @rutaanjelo7332 Před 2 lety

    ወታችሁ መናገራችሁ ጥሩ ነው እኔም እውነት መስሎኝ ነበር ልቦና ይስጣቸው

  • @mareyamareya5374
    @mareyamareya5374 Před 2 lety +1

    አቤት ሰው ምን አይነት ስራ ነው እሚሰሩት ፉፄ አንተን ይህን አይነት ስራ ሰራ የሚሉት ሁሉ ደደቦች ናቸው አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ሁሉም ያቅሀል አብሽር ቦታ አትስጣቸው ኸይር ስራ መስራት እየተቻለ ሸሩን ምን አመጣው አይ ሰው እየ ፆሙ ዱአ ማድረግ አይሻልም የሰው ስም ከማጥፍት

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před 2 lety +6

    ተመልካቾች የምትከታተሉትን ነገር እወቁ

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před 2 lety +1

    እኔ አንዳንዴ ኢትዮጵያዊ አይመስሉኝም ነገር ግን ሆነው ሲገኙ ግን እረ እንዴት ያሳፍራል ፈጣሪ ልቦናውን ይስጣቸው👈👈👈👈👈👈

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @tub8577
    @tub8577 Před 2 lety +2

    በውሸት አይደል ወይ አገራቺንን እንድህ እማያመሰቃቅሉ እግዚአብሔር ዮፍረድባቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @eteneshchala6455
    @eteneshchala6455 Před 2 lety +1

    ፍፄ አተ ምን በወጣህ እንደዚ አይነት ቆሻሻ ቦታ የምትውለው ጊዜውም የለህ ብዙ የሚያሳስብህ ሀገርና ህዝብ ያለህ መልካም ሰው ነህ አተ በርታ ባርችንና ልጆችህን ሰላም በልልኝ በጣም ኘው የምወዳቹ በርቱልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před 2 lety +1

    ያለስራው ገብቶ ሰው ሁሉ ያወራል
    እግዚአብሔር ይቅር የበላቸው እናንተንም በስላም እስከ መላው ቤተሰባችሁ ያኑራችሁ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ልጆቻችሁ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ የሰው ስም የምታጠፉ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 2 lety +1

    ክርስቲ ከኔ ጋር ተምራለች ባለቤቷ ጥበበውም እንደዛው አንድ ክፍል ነበርን መጋባታቸው ግን ገርሞኛል መልካም ትዳር

  • @mekdaswes3952
    @mekdaswes3952 Před 2 lety +2

    ፌፄ መድኃኒ አለም ሁሌም ሰላምክን ያብዛልህ ፈተና ለበጎ ነው እግዚአብሄር የሚወደውን ይፈትናል ሳው ብዙ ያወራል አይዞህ ፌፄ አይዞህ መልካምነትህን ያብዛን

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv Před 2 lety

    ልቦና ystachu ምንም አይባልም ፍጽየ አናተ በርቱ

  • @enatgebregiorgis9420
    @enatgebregiorgis9420 Před 2 lety

    አድናቂያችሀ ነኝ ለሌላ ትልቅ አስተማሪ ነዉ እዉነት አይዝግም በርቱ

  • @haamt8994
    @haamt8994 Před 2 lety

    እር በጭራሽ የሰወሬ አትስማ አተ ጀግና ነህ ሰዉ ብዙያወራል ተዋቸዉ

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 Před 2 lety

    Allahamdulillah ine ahun gana now yesamawut ina fiste sia woru hinji alsamawum gizew yestalot ye stom now unet fiste inde all Thank u bothe of you

  • @birtukanwalelign8913
    @birtukanwalelign8913 Před 2 lety +10

    ለአሉባልተኛ ፊት አትስጡ ፍፄ ጌታ ዪቅር ዪበላቸው ስራ ሲፈቱ ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Před 2 lety

    ተመልካቾች ነው ጥፉቱ ወሬ ያለበት አንሄዲ አለቀ ሁሉም በየሀይማኖቱ ይማር የአላህ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 2 lety

    እደዚህ አይነት የምሰሩ ሰወቺ ልቦና ይስጣቹህ

  • @amharamediaassociationarma3696

    Christ ⛪ is an amazing actors.

  • @muluneshyilma1961
    @muluneshyilma1961 Před rokem

    ግን፡ እነዚህ፡ ዮቱበሮችን፡ የሚከስ፡ ሕግ፡ የለምም፡ እንዴ፡ እንዲህ፡ የሠው፡ ስም፡ ሲየጠፉ፡ በጣም፡ ያሳዝናል፡ በእውነት፡ ፍፁምን፡ በግል፡ አላውቀውም፡ ግን፡ ቅንና፡ እውነተኛ፡ የሚመስለኝ፡ ልጄ፡ ነው፡ ከቆንጆ፡ ሚስቱ፡ ጋር፡ ለዘላለም፡ ያኑራቸው፡ አይዞህ፡ የኔ፡ ልጅ፡ አንተ፡ ለሀገር፡ ትተርፋለህ፡፡ ተባረኩልኝ፡፡

  • @tomgetsmartphone6967
    @tomgetsmartphone6967 Před 2 lety

    የውነት መስሎኝ በጣም ነበር ያዘንኩልህ እንኳን ነጻ ወጣህ

  • @user-zp4jc2bl8w
    @user-zp4jc2bl8w Před 2 lety +1

    ፍፁም እና ክርስቲ ይሀ
    ን ነገር ያሰራጨው ሰው ትዳራችሁነረ ሊያፈርስ ያረጉት ሀሳብ ነው ነገርግን እኛ አንድ ሰው ታዋቂም ሲሆን በምን ሞራሉን ልንካው ነው የሚል ሰለዚህ ይህን ያረገውን እግዛብሄር ውለታውን ይክፈላቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @almanal1229
    @almanal1229 Před 2 lety +2

    ፍፄ ይኸን ነገር እደቀልድ አትዮት ለሌላዉ መማሪያ ይሆናል አዘጉባቸዉ you tube ቸዉን ብዙ አሉ በሰዉ ህይወት ገብተዉ የሚሸቅሉ የሰዉ ስም የሚያጠፉ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 2 lety +9

    ይመስለኛል እነዚ ስዎች ሃይማኖት የላቸውም ህልና የለቸውም ፈርሀ እግዚአብሔር ያልፈጠርባቸው ናቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @saraali4196
    @saraali4196 Před 2 lety +1

    አዳሜ አርቲስቶችን ማማትይወዳሉ አላህሆይ ከድህአይነትሰዎችይጠብቀን እድህእያሉከትዳርህ እዳያፋቱህ አችምእደዚሁ ሰዎች የሰዉስጋ መብላት ጥሞታል

  • @demekechgetaneh1507
    @demekechgetaneh1507 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 2 lety

    ፍፅዬ ዝምበላቸው ግን ልጆቹን የሚታውቁሰወች አጋልጡ ፣እድግአይነቱነው አገርም እሚያፈርሰው!!

  • @senaitfantahun4974
    @senaitfantahun4974 Před 2 lety

    ከዩቲቨረቹ ይልቅ በጣም የገረመችኝ በስልክ የቀረበችው ሴት ነች ደግሞ መልሷ ሲያስጠላ ፈጣሪ ልብ ይስጠን😂😂😂

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +2

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም💚💛❤️😘😘😘😘

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Před rokem

    የሰዉስም ማጠልሽት ነዉርነዉ የሰዉትዳርለማፍርስ የሚቸኩ አሉ ፈጣሪልቦና ይስጣቸዉ

  • @TheBabyget
    @TheBabyget Před 2 lety

    አይይይ youtube,
    ማንም ዳቦ በቀደደ አፉ እየመጣ ይቀደደዋል። ዋይ ዋይ ዋይ
    ፍፄ ምቀኛ አታሳጣኝ ብለህ የፀለይከው ፀሎት ደርሶልካል።
    አሜን በል !

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Před 2 lety

    ❤ፍፄ ምርጥ ሰው❤