አንዱን ወዶ አንዱን ጠላ /ፓስተር ዮናታን ተክኤ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

Komentáře • 115

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn Před 2 měsíci +3

    ከፍልስፍና ወደ ሕልውናው አንድትመጣ ያመጣህ ጌታ ይመስገን. ድንቅ ምስክርነት. ተባረክ

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před rokem +11

    የወንድማችን ፓስተር ዮናታን ትምህርቶች በጣም ጣፋጭም ለዋጭም ናቸው፤ እነኝህ የጸጋ ውጤት የሆኑ ትምህርቶች በቅጂ ያላቸው ሁሉ በኢንተርኔት ላይ በመጫን ቢተባበሩን እንዴት መልካም ይሆናል፤ ብሩክ ሁኑ!!!

  • @kirub244
    @kirub244 Před rokem +12

    ነቢይ ጥላሁን ፀጋዬን እባክህ..

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      የነብይ ጥሌን ምስክርነት እግዚአብሔር እንደረዳን ይዘን እንቀርባለን።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +5

    ከፓስተር ዮናታን ጋር በተመሳሳይ ጊዜ ነው ጌታን ያውቅነው እኔ ተመስክሮልኝ ወዲያው ተቀበልኩ ካዝያበፊት ፈጣሪ አለም የለምም የሚል ምንም አመለካከት አልነበረኝም ቤ/ክንን ከእድር እና ከእቁብ የተለየ ስብስብ አይመስለኝም ነበረ ጌታን ከተቀበልኩ በኃላ ማንኝ ወዴትነኝ የሚል ጥያቄ አጥለቀለቀኝ ያተለያዩ የፍልስፍናና የሃይማኖት መፀሃፎችን እንደጉድ ማንበብ ጀመርኩ ዶ/ር ራምፖ ዜንቡዲዝም የነ ኒቼ፥ ሶቅራጥስ ፥ፑሉቶ ፥ኦሾ የመሳሰሰሉትን ፍልስፍና በማንበብ ተወዛገብኩኝ እና በመጨረሻም ጥሩሰው መሆን ብቻ በቂ እንደሆነአምኜ መንፈሳዊነትን ተውኩኝ ነግር ግን ማንኛውም የማውቀው ክርስቲያን የኔን ያህል ስነምግባርና ሞራል የለቸውም እንደውም አደገኛ ማጭበርበሮችን እዳደርግ ሲጋብዙኝ ለመሆኑ ከእኔና ከእናተ አማኝ ማንነው ኢየሱስ የሃጥያት ላይሰንስ ነውእንዴ የሰጣቹ እላቸው ነበር በመጨረሻ እነዚሁ ሰዎች ካቀነባበሩኝ አደገኛ ወጥመድ አድኖኝ ከመንፈሳዊነት ያራቀኝን ጥያቄዎች ሁሉ ከአእምሮዬ አጥፍቶ ወደመንጋው ቀላቀለኝ

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 Před rokem +14

    በእውነት በጣም ተባርኬበታለሁ ጌታ ይገርማል ሰዎችን በራሳቸው ሁኔታ እራሱን እንዴት እየገለጠ እንደሚያሳድግ ስሙ ይመስገን🙏 ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት አሁንም ለትውልድ ትረፍ ለበረከት ሁን 🙌

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @samuelasfaw5837
    @samuelasfaw5837 Před rokem +36

    ወንድም ዳዊት ፋሲል አቀርብልን በጌታ 🤲

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +11

      የወንድም ዳዊትን ምስክርነት እግዚአብሔር እንደረዳን ይዘን እንቀርባለን።

    • @iyoob1451
      @iyoob1451 Před rokem +1

      No no

    • @malimali1337
      @malimali1337 Před rokem +1

      Please

    • @Esaj-or2rz
      @Esaj-or2rz Před rokem +1

      ልታሳብጂን ነው

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 7 měsíci

      ​@@Encounter_do it

  • @chanyalewmetekia7301
    @chanyalewmetekia7301 Před 2 měsíci

    Praise the Lord to your an amazing understanding. May God bless you more. Pastor I am so impressed in your ministry. Stay blessed

  • @MTM8775
    @MTM8775 Před rokem +4

    ወይ ጉድ ዬናታን ትልቅ ሰው በጣም የምያምር በጣም ዘናጭ በጥሩ ሁኔታ ያደግ ልጅ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ጅንን ነበር ደሞ እትዬ አብራፂወንና እናቴ የረጅም ግዜ ጎደኝሞች ናቸው በጣም የማቀውቤተሰብነው ዳንኤል ታናሽ ወንድምህ ጋሽ ተኬ ሆ ከረጅም ጌዜ አይ ግዜ ስደት በታትኖን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 11:26 😁ጌታ ይባርክህ !

  • @user-fv8ik4oc1y
    @user-fv8ik4oc1y Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +8

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    1 አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
    2 በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
    3 እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብፅን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ።
    ትንቢተ ኣሳያስ 43:1_3
    በዚህ ቃል መሰረት ወደኛ መቶ ሲናገር ችላ ስንለው ደግሞ ራሱን በድጋሚ ለመግለፅና እነደት እነደወደድን ሲያረጋግጥልን በ45ኛው ምእራፍ ላይ
    🙏🙏🙏👍👍 1 እግዚአብሔር ለቀባሁት፥ አሕዛብንም በፊቱ አስገዛ ዘንድ የነገሥታትንም ወገብ እፈታ ዘንድ፥ በሮቹም እንዳይዘጉ መዝጊያዎቹን በፊቱ እከፍት ዘንድ፥ ቀኝ እጁን ለያዝሁት ለቂሮስ እንዲህ ይላል።
    2 በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ፤
    3 በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታውቅ ዘንድ በጨለማ የነበረችውን መዝገብ በስውርም የተደበቀችውን ሀብት እሰጥሃለሁ።
    4 ስለ ባሪያዬ ስለ ያዕቆብ፥ ስለ መረጥሁትም ስለ እስራኤል ብዬ በስምህ ጠርቼሃለሁ፤ በቍልምጫ ስምህ ጠራሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም።
    5-6 እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።
    በማለት የምህረቱን ልክ ለብዙ ሰወቼ በዚህ መልኩ ገልፃል ።God is real Everyone
    ተመስገኝፈን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ተስፋቢሷን እኔን በሚገርም ሁኔታ ወደሂወቴ መተህ አፅናነተኸኛል;ና
    ክብር ምስጋና ላዳኛቾን ጌታ እየሱስ ይሁን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +5

    ሞገሰ ያለህ ወንድም ንግግር ደሰ ሲል ወንድሜ ተባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +5

    እግዚአብሔርን ስለእርስዎ አመሰግነዋለሁ ቀጣዩን ለመስማት በጣም ጓጉቻለሁ ትዕግስቱን ይስጠኝ ጌታ ደስ ሲል አይጠገብም

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር አይጠገብም።

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 Před rokem

    ወንድሜ ተባረክ ልብ ላለህ ከምስክርነት ይበልጥ የወንጌልን እውነት የድነትን መንገድ ነው ያስተማርከው አንድ ሰው የዘላለም ህይወትን የሚያገኝበትን እና እሱን መንፈስ ቅዱስ ረዳትነት ብቻ እንዳገኘው ለቀሪውም መንፈስ ቅዱስ እንደሚያስፈልገው ወዘተ ብዙ ብዙ መንፈስቅዱስ ይሄንን በዮናታን አልፎ ሲናገር እንዲሁ አይደለም ዛሬም ሊሰራው ያለው ሰው ስላለ ነው ክብር ሁሌም ለሚወደን ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 9 měsíci +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ !!! በዙተምሬበታለሁ ።

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Před 11 měsíci +1

    በጣም ግሩም ምስክርነት , እንድዚህ ያሉ ሰዋች ስብከታቸውን ብናገኝ

  • @7345emy
    @7345emy Před rokem +1

    Zenbe girman Please my beloved brother

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Před rokem +3

    ዮናታን ተክኤ

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 Před rokem +1

    Brukiii wendm yonatan...lyu yehone mskirnet new.geta yesus abzito ybarkih.bzu temrealehu.God bless u more❤

  • @hameretilahun9263
    @hameretilahun9263 Před rokem +2

    The best interview ever.

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 4 měsíci +1

    God is good all the time.

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 Před rokem +2

    OMG Dear brother Yonatan GBU all it’s wonderful message ❤

  • @tizita532
    @tizita532 Před rokem +2

    Replace (True)❤

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před rokem +1

    ጀግኖች !!!! ሁሉም ድንቅ ቁምነገር አዘል ናቸው :: ከሰሩ እንዲህ ነው !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይስጥልን።

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 Před 11 měsíci +1

    Amen God bless you all

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 6 měsíci +1

    Amen!

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před rokem +1

    Thanks ❤

  • @ameame175
    @ameame175 Před rokem +1

    God blesss you more and more

  • @ameame175
    @ameame175 Před rokem +1

    Amazing pastor

  • @samsonnathan506
    @samsonnathan506 Před rokem +1

    You're amazing man of God , full of knowledge and wisdom i have a little encounter with him a man with full of good things . God bless you dear brother .

  • @HanaGezahagn
    @HanaGezahagn Před rokem +1

    endet new dess yemtilewu betinkake new yesemawuh ewunet new yemtinagerewu tiglh demo betam dess yila geta yimesgen tebare hyweth share dess blognal

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 Před rokem +1

    ፓስተር ዮናታን ድንቅ አስተማሪ ነው፡፡ በቅርብ ነው ያወኩት፡፡ ወደቴሌቪዥን አገልግሎት ቢመጣ እና ሁላችንም ብንጠቀምበት ጥሩ ስለሆነ መልእክቴን ለእሱ አስተላልፉልኝ፡፡

  • @ashujajura
    @ashujajura Před rokem +1

    Thank you Pastor for amazingly telling the sweet #Encounter! I praise God for you dear!

  • @d.d.827
    @d.d.827 Před rokem

    የሚገርም ነው።ጋሽ ተክኤን የማውቃቸው ይመስለኛል።ባልሳሳት ያኔ በ1980 (EC) አካባቢ በፔዳጎጂ ወስጥ የካፍቴሪያ ሃላፊ ሆነው ነበር የማውቃቸው።በጣም ተግባቢ ሰው ናቸው ጋሽ ተክኤ።በርግጥ ፓስተር ዮናታንን አላውቀውም ነበር።ለሁሉም፡ደስ ብሎኛል በምስክርነቱ ተምሬያለሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @lewimedia6828
    @lewimedia6828 Před rokem

    yoni bless u yoni ...................
    please dr mamusha

  • @user-fx7he3my2y
    @user-fx7he3my2y Před 7 měsíci

    እራሴን የሄድኩበትን እርቀት ልፋቴ ባንተ አንደበት የሚተረክልኝ መሠለኝ

  • @SelamawitUpward
    @SelamawitUpward Před rokem

    Thank you

  • @tigistgmariam1135
    @tigistgmariam1135 Před rokem +1

    ሃሌሉያያያያያያያያያያ እሰይይይይይይይይይይይ

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před rokem +2

    ጎበዝ በርታ አቅም ያለሕ ልጅ እንደሆንክ አውቃለሁ.

  • @kalkidandebessai3404
    @kalkidandebessai3404 Před rokem +1

    Amazing ❤

  • @d.d.827
    @d.d.827 Před rokem

    ድንቅ ምስክርነት ነው።ብዙ ተምሬያለሁ፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @user-ht3lh9gu9u
    @user-ht3lh9gu9u Před rokem

    Yoni አባታችን ብርክርክ በልልኝ ትውልድህ ይባርክ
    ነብይ ጥላሁን ፀጋዬን አቅርብልን pls

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před rokem +1

    Anten yagenge geta welaj abaten endeyagenge tseleyelenge plsss

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል።

    • @betiw7112
      @betiw7112 Před rokem

      Amen. Me too.

  • @rozinaaraya3024
    @rozinaaraya3024 Před 11 měsíci

  • @NebiyuAmare-yv6qv
    @NebiyuAmare-yv6qv Před rokem +3

    ዳዊት ፋሲልን አቅርብልን

  • @wizdeva4555
    @wizdeva4555 Před rokem +1

    Ewnet yenem tyake yhe neber zare gena tnsh yemichebet mels agegnew

  • @Wosenyelesh-ub4tk
    @Wosenyelesh-ub4tk Před 5 měsíci +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @tageseerose974
    @tageseerose974 Před rokem +2

    Ammmmmmmmeeeeezzzzziiiiiinnnnnggggg ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍 Thanks Pastor $ Semaye tube 😊😊😊😊

  • @user-mo9cg6rf8s
    @user-mo9cg6rf8s Před 10 měsíci +2

    Kes tgstun mogs bitakrbu ligham bersu bekili hono egziyabiher yirdanali

  • @aryamfitsum6551
    @aryamfitsum6551 Před rokem

    pasterye you are a blessed and hamble man ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Amen
      Thank you for watching.stay blessed

  • @sonneafrika
    @sonneafrika Před rokem +1

    የዚህን ሰው ስብከቶቹን ፈልጌ አጣሁ እባካችሁ የምታውቁ ተባበሩኝ!!!!

  • @SinteYegetalij
    @SinteYegetalij Před 3 měsíci

    41:58

  • @EndaleBekele-yg5vg
    @EndaleBekele-yg5vg Před 9 měsíci

    የመጀመሪያ ሀሳብህ ...ከማህፀን ጀምሮ መረጠ....የት ደረሰ ????

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Před rokem

    Love It!!!

  • @WoynshetTigistu
    @WoynshetTigistu Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Před rokem

    ህግን በመፈጸም እንዲሁም በሥራ መጽደቅ የለም ስንል ሁለቱም አያስፈልግም ማለት አይደለም በክርስቶስ ስናምን ህግን የመፈጸም እንዲሁም የጽድቅን ሥራ ለመፈጸም አቅም እናገኛለን። እምነት ግን ይቀድማል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @MishaGodana
      @MishaGodana Před rokem

      Ewnet new ehte. Menfes kidusn ketekebeln behuala chelema yehonewn neger lemadreg wustachn eshi aylenm. Neger gn yihe yehonew egna tsedken sayhon birhan kechelema gar slemaytebaber menfes kidus dkamachinin moltoln new. Smu ybarek

  • @ameame175
    @ameame175 Před rokem +1

    Pastor endih weferk

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 Před rokem +2

    ወደቴቪዥን ባይመጣ እንኳን በዩቲዩብ ትምህርቶችን ቢለቅ ጥሩ ነው፡፡

  • @user-zf7wy5xx9r
    @user-zf7wy5xx9r Před rokem

    part 2 please

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +2

    ሌላው የፓስተር ዮናታን አባት ስም ተክኤ ነው ቢስተካከል?

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እናመሰግናለን የType ስህተት ነው። እናስተካክላለን።

  • @bekiyyezelalem6830
    @bekiyyezelalem6830 Před rokem +2

    ዳዊት ፋሲል ይቅረብ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      የወንድም ዳዊትን ምስክርነት እግዚአብሔር እንደረዳን ይዘን እንቀርባለን።

    • @bekiyyezelalem6830
      @bekiyyezelalem6830 Před rokem

      @@Encounter_ እግዚአብሔር ይፍቀድ ብዙ የተማርከበት የተለውጥኩበት ወንድም ነው ሰውም እንደሚማርበት ተስፋ አደርጋለው

  • @kassahunmancho3177
    @kassahunmancho3177 Před rokem

    Pls Where is the part 3 of pastor Jonathan

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 Před rokem

    የፓስተርን ስልክ እባክህ

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 Před rokem

    👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterwossenwossen-pq1od

    Er part 2, 3 likeku

  • @a71green25
    @a71green25 Před rokem

    Wooooowwwwoooooowwwoooooowwŵ
    Ameeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeen
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @bekobini2884
    @bekobini2884 Před rokem

    ቡናው ግን ቀዘቀዘ

  • @tsegutesfaye5822
    @tsegutesfaye5822 Před rokem +3

    መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ነገር እውነት የእግዚአብሔር ቃል ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ ?

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před rokem +1

      ቃሉን በትክክልና በማስተዋል ማነበብ ና መፀለይ /ግለጥልኝ ማለት/ በዛ ውስጥ መነፈስ ቅዱሰ በተለያየ መነገድ እየተገሀፀ እውነት ለመሆኑ ማስረጃ ይሰጣል :🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před rokem +3

      i was one of those people who usd to ask my self who is Jesus ? Is he real ;is he really Lord??but one day on the day of Easter Eve day my question answered ::in amazing way:: በዚህ ጥያቄ ስናለፍ በፀም በፀሎት ሆነነ መጠየቅ ወዳው እንድመለስ አለመጠበቅ እግዚአብሔር በግዜው የመልሳልና 🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ሌላው አድስ ኪዳንን በደብም ስናጠና ሰለመንፈስ ቅዱስ መረዳት ይኖረናል ለምን እውነት የሚገለፀው በመነፈስቅዱስ እገዛ አማካኝነት ነው

    • @samuelmuhus1545
      @samuelmuhus1545 Před rokem +3

      Holy spirit is the answer brother

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

    • @amenhaile7148
      @amenhaile7148 Před 10 měsíci

      U need to read it so u will have the evidence once u start reading with humble heart God will approve u by holly spirit I was a person whose confused about bible praise God he assured me while I am reading