Video není dostupné.
Omlouváme se.

"1 ሚሊዮን ብር እና ቤት ይሰጠኝ" | ‘ነብዩ’ የሀሌታን ጋዜጠኛ ሊደበድበው ተነሳ | "እግዚአብሄርን እየከሰስኩት ነው" | "እግዚአብሄርን አለቀውም"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 03. 2022
  • #Ethiopia #Haletatv

Komentáře • 1K

  • @martabelay6787
    @martabelay6787 Před 2 lety +67

    ይሄንን ሰውዬ በማየት አምላኬን በድያለው ይቅር ይበለኝ

    • @mizantube7494
      @mizantube7494 Před 2 lety

      🤣🤣🤣

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 Před 2 lety

      ትክክል

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety +1

      @@hannatsegaye751 ምን አጠፋ ልጁ የሚናገረው blasphemies አይደለም!!! አባቴ ነዉ ብሎ በሚጠራው አምላኩ ላይ ያለዉን ጥያቄ ጠይቋል። ይህም ማድረግ የዚህን ልጅ analytical thinking ወይንም IQ leveled በጣም ከፍ ያለ ነዉ!!! ብዙ ሃበሾች አብዛኞቻችን ስቱፒዶች ነን መጠየቅ ያለብንና የሌለብንን አናውቅም!!!

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😃

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 2 lety

      @@user-qh8bw5oz1w ሶሪ ዮናስዬ ur. Very very stupid ☺

  • @bettymuna9309
    @bettymuna9309 Před 2 lety +60

    እንደዚህ አይነት ደፋሮች ተነስተው እኮ ነው ሃገሬ የደም ምድር የሆነችው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ምህረትክ ይብዛልን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Před 2 lety +96

    አንተ ላይ ያለው እርኩስ መንንፈስ እግዚአብሔር ይገስጠው ድግል ማርያም ትስርህ ፀበል ውስዱት በጤናው አይደለም

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 Před 2 lety

      አረ. የፈጣሬ. ያለህ. እንደዜህ. ያለ. ሠው. ወንጌላውይን. አማኖችን. አይወክልም.

    • @wubealmehiale1571
      @wubealmehiale1571 Před 2 lety +6

      @@etalemzena6943 ካልወከለ ማውገዝ አለባቸሁ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶቸ ማለት ነው

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 2 lety +3

      @@wubealmehiale1571 እነሱ እዛ አዳራሻቸው አሜን የእግዚአብሔር ሰው ሲሉት ነው የሚገኙት

    • @mizantube7494
      @mizantube7494 Před 2 lety +1

      🤣🤣🤣

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 Před 2 lety +1

      ምን ከእግዚአብሄር ጋር እደባደባለው እያለ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +28

    ንቃ ንቃ የእግዚአብሔር ትግስቱ የእውነት ነው 😭😭😭ሀጥያቴ በዝቷል 🙌 #ወንድሜ_እናት አባት ያመለኩት አዳል ሞቴ እና ጠቋር እየሸወደክ ነው ስለዝህ ተጠመቅ እውነት ለዝህ ንግግር ሲኦል እራሱ ቧታ አይኖረውም ‼‼‼‼‼

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety +23

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዬጵያ ቁጥር 4ን አንብቡ ወገኖቼ ንቁ እየከፋ ያለ ጊዜ እየመጣ ነው ንቁ ፀልዩ እንፁም እንስገድ በእምነቶቻችን አጥብቀን እንፀልይ ፀረ ኢትዬጵያውያን ፀረ ሀይማኖቶች እየበዙ ነው "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው "ኢትዬጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🙏🙏🙏እነዚህ ልባቸው የደነደነ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌላቸው እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ

  • @merawitabebe5690
    @merawitabebe5690 Před 2 lety +38

    እግዚአብሔር ሆይ እንዲ ባሉ በእውቀት በጠፋ ሰዎች መቅሰፍትን አታውርድብን በምህረትህ አስበን።

  • @hareg6874
    @hareg6874 Před 2 lety +23

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ: አሐዱ አምላክ: ይሄ እራሱ ዋናው ዲያብሎስ በአካል አይደል እንዴ!

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Před 2 lety +44

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ተጠመቅ

    • @degefamamoofficial8452
      @degefamamoofficial8452 Před 2 lety

      አዎ ወንጌል የሚበላ ከሆነ ወደ ልቦናው ከተመለሰ ፀበል ቢጠመቅም ጥሩ ነው

  • @mhiertnegussie6529
    @mhiertnegussie6529 Před 2 lety +24

    የአብይ ዘመን ገና ብዙ ያሳየናል ብንችል በፀሎት እንትጋ የድንግል ማሪያም ልጅ አምላካችን መዳኔአለም ይቅር ይበለን

    • @lottiendrisnegashe3955
      @lottiendrisnegashe3955 Před 2 lety

      Ahun yihe ke Doctor Abiy gar min agenagbew hayimanot yegl Hager yegara new yene eht/wendme katefahu yikirta fetari lbona endisetew betselotachin enasbew

    • @habelsolomon1085
      @habelsolomon1085 Před 2 lety

      Junta!!! Beya Miknyatun ye dr abeyen sime kaletrachu yamachuhle aaaa????

  • @mahze5320
    @mahze5320 Před 2 lety +15

    ወገኖቼ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ግን? ሰይጣን በደንብ እየሠራ ነው። አምላኬ የድንግል ልጅ በእንተ መንገድ ብቻ ምራን 🙏🙏🙏

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 2 lety +66

    Please every one pray for him 🙏

    • @firehiwottesfaye3163
      @firehiwottesfaye3163 Před 2 lety

      Voles naw

    • @betabnu208
      @betabnu208 Před 2 lety

      Geta hoy .yeleju motiv . Tenama delem

    • @betabnu208
      @betabnu208 Před 2 lety

      Aganent edalebt edndihu yastawukal. Ye kefu hasab newu

    • @betabnu208
      @betabnu208 Před 2 lety

      Leju genzeb becha newu miflgewu.genzeb kehon demo.666 ga hedo join yader beka .jesus eko cher newu eko

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před 2 lety +1

      That's the solution!

  • @mezemur2892
    @mezemur2892 Před 2 lety +14

    ይሄ ሰው በርግጥም የአይምሮ ችግር እንዳለበት ያስታውቃል ሰው ደግሞ በርግጠኝነት ቢሰብክ እና የተሳሳተ ነገር እየተናገረ አሜን የሚል አይጠፋም። እንደዚህ አይነት ሰው ደግሞ ይሄንን ያክል ቦታ ሰቶ ማነጋገር ትልቅ ስህተት ነው ።

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Před 2 lety +12

    “ከሠሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። ጭቃ ሠሪውን፦ ምን ትሠራለህ? ወይስ ሥራህ፦ እጅ የለውም ይላልን?”
    ኢሳይያስ 45፥9

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 Před 2 lety +21

    ይህች አገር ስንት አይነት እብድ ነው የሚኖርባት ? በአገሪቱ አዋቂ ምራቁን የዋጠ ሰው ጠፍቷል ማለት ነው ? የሚያሳዝኑኝ የዚህን አይነት ከራሱ ጋር የተጣላን ግለሰብ የሚያቀርቡት ሰዎች ናቸው።

  • @alemtsehaysinor8025
    @alemtsehaysinor8025 Před 2 lety +14

    ሚዲያው በጣም ችግር አለበት። የማንንም ወፈፌ እንዴት ይጠይቃል። ለማህበረሰቡስ የሚያስገኘው ጥቅም ምንድን ነው። በዚህ ልክ መውረዳችሁ ያሳዝናል

  • @martabelay6787
    @martabelay6787 Před 2 lety +13

    የሀሌታ ቲቪ ባለቤት ሀይማኖትህ ምንም ይሁን ምን አንድ እብድ አቅርበህ ቁጭ ብለህ እግዚአብሔርን ስታሰድብ ምን ተሰማህ ደስታ ወይስ ጀግንነት

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +9

    ፀበል ውሰዱት እምቢ ካለ አማኑኤል እንጂ ይሄንን ድፍረት ማየት በራሱ የሀጥያት ሀጥያት ነው ቸርነቱ የማያልቅ ጌታ አሁን በቸርነቱ ይማረን 😭😭

  • @kidistayalew1581
    @kidistayalew1581 Před 2 lety +4

    ሳጥናኤልን ያሰረው ቅዱስ ሚካኤል ያንተንም አጋንንት ይሰርልህ የፈጣሪ ትግስቱ ድንቅ ነው

  • @aynalmaynalm8497
    @aynalmaynalm8497 Před 2 lety +18

    አቤት ታጋሽ አምላክ ነህ
    እናንተ አቅራቢዌች እራሳችሁ
    የምገርሙ ናችሁ

  • @seeaddis3096
    @seeaddis3096 Před 2 lety +12

    ከምድራዊውም ከመንፈሳዊውም ዕውቀት ነፃ የሆኑ ድኩማንን ቃለ-መጠይቅ ማድረግም መስማትም ስንፍና ነው!

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety

      እግዚአብሔር ማህሪ ይቅር ባይ የማሀይምናን አምላክ መሀሪ የቀኙን ወንበዴ ቀድሞ መንግስተሰማይ አውርሶታል !!! ዲግሪ፣ማስተርስ፣ ዶክተርሬት ይዘው አይደለም እነአብረሀም የተባረኩት !!! ነገርግን ይፈወስ ዘንድ ቢፀለይ ሊዲን ይችላል ሁላችንም ልንፀልይ እንጀ ልንፀልይ እንጀ ልንነቅፈው ልንሰናከል አይገባል !!!ልቡ የዋህ ነዉ ድክመቱን እንኩን አይደብቅም።

  • @samigirma2208
    @samigirma2208 Před 2 lety +13

    ሰለሞን ሹሚዬ ሰንፍ ጋዜጠኛ ነህ ብሎሀል ባልጠፋ ስራ ሰገጤ ጋብዘህ ትቀላለህ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      This is not selemon shumeye

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 Před 2 lety

      selemon yalew ewenet new

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 Před 2 lety

      ይሄን አይደለም ሰነፍ ያለው ሰለሞን

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 Před 2 lety

      @@abebeyenenew5795 እረ ባክ በአይኔ ያየሁትን ልታስተባብልለት ነው አይነፋም

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 2 lety +5

    ይህን ሰው እግዚአብሔር ዓምላክ ይረዳዋል። ሰው ሆይ አነጋገሩን ተረዱት እባካችሁ ... ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት በልመና በምልጃ በልቅሶ በልመና ... እታገላለሁ .. ልመናዬ እስኪሰማ ወይም ፀሎቴ መልስ እንዲያገኝ እማፀናለሁ ለማለት ነው። እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን።

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w Před 2 lety +13

    ወቅታዊ የሆነ ጉዳይ ከሆነ የምታቀርቡት ይህን ቦዘኔ ምኑን ነው ወቅታዊ የሆነው የወረደ ሰው ወይም የወረደ ነገር ባቀረባቹ ቁጥር በሰው ወይም በተከታታዮቻቹ ዘንድ አየወረዳቹ መሆኑን ሊነገራቹ እፈልጋለው

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Před 2 lety +4

    ገና ብዙ እናያለን😂😂😂😂አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ አላህ❤🙏🙏

    • @user-fh1zf9si7x
      @user-fh1zf9si7x Před 2 lety +1

      አልሀምዲሊላህ

    • @user-ii4qt7dz6o
      @user-ii4qt7dz6o Před rokem

      በጣም እግሬ 🦶 አዙሮኝ መጥቸ ጉዳየሆ ሸይጦን ሠው መሥሎ መጣጣጣ

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 Před 2 lety +5

    ኮሜዲ አምሮኝ ነበር አዝናናኸኝ🤣🤣🤣

  • @yab749
    @yab749 Před 2 lety +8

    አምላኬ ሆይ የሜያደርጎትን አያውቁም እና ይቅር በላችው

    • @betelkibru4621
      @betelkibru4621 Před 2 lety

      Wow thanks kemesadeb yilik mestewal endi newu God bless you

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Před 2 lety +5

    ክርስቶስ በሓዲስ ኪዳን እንዲህ ይላል" ከኔ በሃላ ብዙ የሓሰት ነብያት በኔ ስም ይነሳሉ መጨረሻም ይሉኛ ' ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት ተናግረናል፡ በስምህ ኣጋንንት ከሰዎች ኣባርረናል በስምህ ብዙ ተእምርም ሰርተናል፡ ,እኔ ግን እላቸዋለሁኝ እናተ ኣታላዮች ኣላውቃቹም ከፊቴ ራቁ! ይህ የክርስቶስ ቃል ለእንደዚህ ሰው የመሰሉ እብዶችና ሌቦች ካልሆነ ለማን ይሆናል። እሜሪካ ኣገር የፈጠረቻቸው ሃይማኖቶች እንዲህ ናቸው,

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 Před 2 lety +18

    ትክክለኛ መንፈስ ቢሆን የያዘዉ እራሱ አምላክ ይመረዋል ። በብዙ ነገር ያስተምራል አይ ፔንጤዎች እንደዚህ አይነት ጉድ ነው ያመጣችሁት ።ወረቀት

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 Před 2 lety +2

      ኧረ ይሔ ጴንጤ አይደለም

  • @user-xf3ww6vo8b
    @user-xf3ww6vo8b Před 2 lety +3

    አመብርሀን ትክክለኛውን መገድ ትምራህ አባት እደመይከስ እግዚአብሔር አይቀለድበትም ትቢተኛ አትሁን ወድሜ

  • @roseayni712
    @roseayni712 Před 2 lety +7

    ይሄን የመሰለ ሚዲያ በዚህ ልክ ማሳነሱ አልገባኝም በሚዲያው ባለቤት ነው የማዝነው

  • @EbrahimMAli
    @EbrahimMAli Před 2 lety +2

    ቤት ውስጥ ሲደባደብ በሞስኮት በኩል መልዓኮች ነን አያሉ የሚጫወቱበት ሰዎች ያሉ ይመስለኛል

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Před 2 lety +5

    እኔ እኮ የምለው እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ እራሱ ምን ይባላል በዚን ሰዓት ሀገሬ ስንት ችግር ውስጥ ሆና ሁለት እብዶች ምንድነው የሚሉን ሁለቱንም አስሮ ፀበል መውሰድ ነው ጋዜጠኛው በሱ ቤት የሚገርም ሰው አቅርቦ ሞቷል ደነዝ! ሚዲያው እራሱ ይሄን ማቅረቡ ይገርማል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

    • @ezanamelekot6796
      @ezanamelekot6796 Před rokem

      ጋዜጠኛው ምን ያድርግ? የሱ ስራ መጠየቅ እንጂ እኮ እቅራቢ አይድለም።

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 Před 2 lety +12

    እረ እንደው ይሄ ሰው በጣም ዘለለ ወጥ እረገጠ ምናለ ቃለመጠይቅ ባታደርጉት ጭራሽ እኮ ባሰበት የሰማይ ንጉስ እግዝአብሔር መሀቱን አርቅልን መሀተኞችን ለይተክ አርቅልን

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před 2 lety +10

    ጌታ ሆይ ትግእስትህ ምን ያህል ትልቅ ነው

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 Před 2 lety +2

    ጋዜጠኛው እንዲህ አይነትን ሰው ቃለመጠይቅ ስታደርግ መፀለይ እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ዝግጅት ማድረግ ይኖርብሃል

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg Před 2 lety +2

    አባቴ እነ እስራኤል ዳንሳ ከመሬት ተነስተው እያጭበረበሩ ሚሊየነር ሲሆኑ የማንንም ቆንጆ ሲደፍሩ አይቷል :: እሱ መሆን ስላልቻለ አይምሮው ተነክቶ ሊያብድ ደርሷል :: ያሳዝናል !!!!::

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 Před 2 lety +11

    ሀሌታ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሰውም አለ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před 2 lety +8

    ወይ ጼንጤወቹ ገና ብዙ ነገር ታመጣላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @relaxgodisincontrol9694
      @relaxgodisincontrol9694 Před 2 lety

      አንችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ይህ ስው አማኑዔል የሚወደው ስው አቶ ነው :ስለማታውቅው ቤተ እምነት መናገር ተገቢ አይደለም: መፅሐፍት ቅድሽን አንቢ::

    • @yabsiraalemayehu7933
      @yabsiraalemayehu7933 Před 2 lety

      Amen yene inat gn yhe yegileseb inji ye councelu aqwam adelem ina ateqalay pente aywegezim

    • @filominahawle
      @filominahawle Před 2 lety

      ere yha ayweklm seyxanm ayfelgewm

  • @abebaabesha4200
    @abebaabesha4200 Před 2 lety +1

    ኦ እ/ር ባለማወቅ የዚህን ልጅ አንደበት የሰማሁበት ጆሮዎቼን የአየሁበት አይኖቼን ይቅር በለኝ።

  • @tekalignbesha1515
    @tekalignbesha1515 Před 2 lety +4

    አምላኬ ሆይ ስለ ቸርነትህ ስለ ትግስትህ ስለ ምህረትህ ስለ ጠባቂነትህ ስምህ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን። ለፊጥረትህ ልቦና ስጠዉ

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d Před 2 lety +8

    እደናተ አይነቶች ናቹህ በሀገራችን ማአት ያመጣቹበን የሰው ልጅ ደም የሚጠጣበት እደዶሮ የሚገነጠለበት ከነነፍሱ እሳት ይሚቃጠል የሴት ልጅ ሆድ ተቀዱ ልጆ የሚወጣበት ተዘቅዝቆ የሚሰቀለበት እረ ምን ያልተደረገ አለ ሰይጣን የሚመለክበት ሀገርም እንደዚህ አልተደረገበትም እንኳን የተቀደሰችው ሀገራችን ሃልም ይመስለኝል በኢትዮጵያ ይሁሉ ሲሆን እና አንተ እግዚአብሔር መግደል ከችልክ የምትፈልገውን ማድረግ እንዴት ያቅትሀል ያአለም መዳኒት የሆነውን የአለም ቢዛ የሆነውን ስትከስ ትንሽ ሸሚ የለም

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 Před 2 lety +28

    ጋዜጠኛው በጣም ጥሩ ብለሀል ስራ ፈትነ ሀይማኖት ፓለቲካ መደበቂያ አደረጉት ::ስራ ስራ

    • @tsiondene431
      @tsiondene431 Před 2 lety

      ስራ ፈትነት ብቻ ሳይሆን ባቋራጭ ለመክበር ነው እንጂ ማንም እግዚአብሔር ለማግኘት ብሎ አይደለም

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Před 2 lety +11

    ሰው ነው ብለክ ይሄን ማቅረብክ ገምድ አፍ ተብታባ ደግሞ ጋዜጠኞቹ ባሱ እኮ እደው ምን ጉድ ነው

    • @ezanamelekot6796
      @ezanamelekot6796 Před rokem

      Sigemer gazetegnaw men yaderek seraw meteyek enji makreb ayedeleme.

  • @melketsegaye5803
    @melketsegaye5803 Před 2 lety +1

    እሰይ ሀሌታ ጋዘጠኛ ወንድም ተሾመ ሽፈራው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
    ቅቤ ያጠጣኸኝ ያህል ነው የተሰማኝ
    በየሚድያ ላይ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ብኖር ኖሮ እነዚህ በክርስቶስ ስም የምነግዱ ነጋዴ ጩልሌዎች እንደ ቫይረስ አይበዙም ነበር
    በሚገባ ቻሌንጅ አድርገኸዋል ቀጥልበት
    ተባረክ !

  • @meskeremberhanu5301
    @meskeremberhanu5301 Před 2 lety +5

    ይሄንን ሰውዬ እጅ እና እግሩን ጥፍር አድርጎ አስሮ ወደፀበል የሚወስደው ዘመድ ነው የሚያስፈልገው።

  • @dawittb8606
    @dawittb8606 Před 2 lety +3

    ይህ ፣ ሰው ፣ ቃል ፣ መረዳት ፣ ችግር ፤ የቋንቋ ፣ ችግር ፣ እንጂ፣ ክፋት ፣ የለውም። እግዚአብሔር ፣ የቃሉን ፣ ፍቺ ፣ ያብራለት። አለማወቅ ፣ ነው። ምስኪን።
    የራስ ፣ፅድቅ ፣ የትም ፣ አያደርስም ፣ አንተ ፣ ሰው። ያለ ፣ ምህረቱ ፣ ምንም ፣ የለንም። ቋንቋህን፣ ብቻ ፣ አስተካክል።

  • @nebiuesayas9657
    @nebiuesayas9657 Před 2 lety +6

    የሚገርም ገራሚ ነው :: ጋዜጠኝነት አመዛዛኝነት አስተዋይነትና ግለሰባዊ መብትን ባከበረ መልኩ ሊመዘን ይገባል:: የነብይ ተብዬው መንፈሳዊ እድገትና የአእምሮ ጤነኝነትን ሳይረጋገጥ ግዜን የሚያህል ሀብት በእንቶ ፈንቶ ማሳለፍ ሰሚውንም እናንተንም የሚያስወቅስ ነው::

  • @user-gl7rs4kp1w
    @user-gl7rs4kp1w Před 2 lety +4

    በስመአብ 🙏🙏አባት ሆይ ሚሰሩትንና የሚያወሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው 🙏🙏

  • @TheBantustan
    @TheBantustan Před 2 lety +5

    በእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን በጥፊ ግለጡት ይሄን እብድ::

  • @abebakinde8734
    @abebakinde8734 Před rokem +1

    ፈጣሪ 'ሆይ 'ኦርቶዶኩስ 'አረገህ 'ሰለ 'አሳደከኝ 'አመሰግናለው 'የድንግል 'ቅድስት 'ማርያም 'ልጅ '🙏

  • @behailuteklu1106
    @behailuteklu1106 Před 2 lety +6

    አንተ ግን ምታቀርበው ሰው አጥተህ ነው ይህን ሰው ደጋግመህ ምታመጣም ምናለ ግዜህን ባታጠፋ ለሚዲያውስ የሚመጥን ሰው ጠፍቶ ነው እሱስ ለይቶለታል ይብላኝ ላንተ!!

  • @user-xw9nw2vj1d
    @user-xw9nw2vj1d Před 2 lety +10

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @ergibaberham640
    @ergibaberham640 Před 2 lety +4

    ይህን እብድ የምትጋብዙበት ምክንያት አልገባኝም!!

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety +1

    እኔ አንድ ነገር ተረድቶኛል ከልጁ ...ለምኑ ይሰጣችኋላ አንኳኩ ይከፈትላችኋል ብለሃል ታድያ እኔ ከልጅነቴ አንስቶ ለመንኩህ ግን ምንም አልሰጣህኝም ለምን ታድያ ለምኑ ይሰጣችኋል አንኳኩ ይከፈትላችኋል አልክ ብሎ እግዚአብሔርን እያሞገተ ነው።ይህ መጽሐፍ ቅዱስን ካለመረዳት ይመስለኛል።እናም ለሁሉም ጊዜ አለው የሚለውን ቃል ግን እረስቶታል።

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k Před 2 lety +1

    ሀሌታ ሚዲያዋች ኧረ በእግዚአብሔር ይህ ሰው መንፈስ ነው የሚጫወጥበት ከቻለ የመምህር ተስፋዬ አበራን እና መምህር ግርማን የፈውስ ፕሮግራም ይይ ሰው ካለው ደሞ ፀበል ይውሰድት መንፈስ በጣም እየተጫወተበት ነው ለነፍሳቸው ይሆናል ይህን ሰው ማዳን
    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ምህረት ብዙ ነውና አቤቱ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እንደ አፂያታች አላጠፍክንም እና አቤቱ ማረ ይቅርም በለን አፂያታችን በዝቷል እና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiomoney1794
    @ethiomoney1794 Před 2 lety +6

    አባቴ መንፈስ ነው የሚጫወትብህ ። አንድም ትንቢት አልተፈፀመልህም ስለዚህ ውሸት እንደሆነ እንኳን መቀበል አይፈልግም ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ ጥያቄህ ሁሉ ይመለስልሀል እመብርሀን አይምሮህን ትክፈትልህ

  • @samuelwoldeyes7462
    @samuelwoldeyes7462 Před 2 lety +4

    ጋዜጠኛው እራስህ ችግር አለብህ፤ ከዚህ እብድ ጋር በቁም ነገር ለማውራት ማቅረብህ፡፡ አማኑኤል መሄድ ነው ያለበት፡፡

  • @genbaw542
    @genbaw542 Před 2 lety +3

    ድሮውንስ እግርህን ወደ ሰማይ አድርገህ እየጠየቅህ እግዜአብሄር እንዴት ሊሰማህ ባይሆን ልመልስልህ አንተ የተጠራህበት የጂምናስቲክ አሰልጣኝ መሆን ነው።

  • @user-og8gu1ct6r
    @user-og8gu1ct6r Před 2 lety +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ታጋሽ አምላክ ነክ እንዲ በስምህ ሲቀልድ ነፍሱ በጅህ ነዉ ያለዉ ልታቆመዉ ይቻላካል ጌታ ሆይ ይቅር በለን እኔ ግራ የሚጋቡኝ የሚቀርቡት ናቸዉ ልጁ ፍጹም ጤነኛ አይደለም የአይምሮ ምርመራ ቤረግ መልካም ነዉ እላለዉ ከዚ ዉጭ ቤተሰብ ካለዉ ቢረዱት

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 Před 2 lety +6

    ኧረ በስመአብ ማስተዋሉን ያድለን 😭😭😭

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 2 lety +6

    ነብይ ነን የሚሉት እንካን ብር ሊሰጡ የባንክ ቁጥር እያስቀመጡ ሲለምኑ ነዉ በየቴሌቪዥንየምንመለከታቸው

  • @hiwotbelachew2349
    @hiwotbelachew2349 Před 2 lety +2

    ይህ ልጅ የእግዛቤር በግ ነው ምንም ክፍት የለውም በእግዛቤር ፍቅር ልቡ ተሠውሯል አትፍረዱ

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Před 2 lety +2

    አቤቱ ማረን ተሺ ትግሰተኛ ነክ አምላኬ ሆይ ይቅር በለው ሰውየው ጸበል ተጠመቅ ።

  • @tsiondene431
    @tsiondene431 Před 2 lety +3

    ይህ እኮ በየዋእነት እንደዚህ ተናገረ እንጂ ኡሉም በየቤተእምነቱ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው አምላክን ፈልጎ ወይም ለነብሱ ብሎ አይደለም የአለማዊ ሕይወቱን ሳይሰራ ሳይደክም ለማግኘት ብሎ ነው

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před 2 lety +7

    ልጂ እኮ አብዶል እኔ እሱ በድፍረት ላወራው እንዴት እንደ ዘገነነኝ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 2 lety +1

    አይ ተሹ የእግዚአብሔር ሰው ነ ን ወይም ነብይ ነ ን የሚሉ እብዶችን
    እያመጣህ ታናዝዛቸዋለህ

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma3296 Před 2 lety +1

    እባካችው ይህንን ስውአታቅርቡት ስንት የሚቀርብ ነገር እያለ ህዝቡን ወደሀጥያት አትውሰዱት እባካችሁ ብትችሉ ፅበል ይጠመቅ ብቻውን አይደለምና

  • @yonigebru7587
    @yonigebru7587 Před 2 lety +7

    ተሹ እባክህ ይህንን ሰውዬ እንቁላል ፋብሪካ ቅጠርልኝና ላናግረው እፈልጋለሁ እና እኔ እና እሱ ይዋጣልን። ስንት ኩላሊት እንዳለው ግን ያውቃል? ኢሄ ካርቦን ኮፒ ይሄ እንኳን አያቅተኝም።
    ዮሐንስ ይፍጠር

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 Před 2 lety +3

    በህግ አምላክ መቼሥ ህሊናዉ በትክክል የሚያሥብ ሠዉ ይህን ሠዉ ግን ነገር ግን የሠዉ ሤጣን አማኝ የክርሥቶሦ ተከታይ ነዉ ብሎ እንደማያሥብ እርግጠኛ ነኝ ,ክብር ለሥሙ ጌታ እየሱስ የሡ ተቃዋሚ የሚነሣዉ ከራሡ አማኞች እየሱስ ጌታ ነ ከሚሉት መሃል መሆኑን መፀሃፍቅዱሥ ያነበበ ያዉቃል የማያነብ ግን በዚህ የሉሢፈር ደቀመዝሙር ምክንያት ፔንጤን ተሣድቦ ሌላ ሃይማኖትን ይደግፋል ,ማወቅ ያለብን ጌታ እየሱስን አሣሎፎ በገንዘብ የሸጠ ለሠቃዮቹ የሠጠዉ አብሮ የበላዉ የተማረዉ ከጌታና እግሩን በአምላክ ጌታ እጅ የታጠበዉ ይሁዳ ነዉ,ሥለዚህ ይህን ሙሉ ለሙሉ በሤጣን ተወርሶ እግዝአብሔርን የሚሣደብና በአምላክ ላይ ለሚቀልድ የሤጣን የህሊና እሥረኛ ፀልዮለት ,ይህ ያሣበደዉ ሤጣን አዋርዶ ሢጥለዉ ከማልቀሣችሁ በፋት ጌታ እየሱሰ ምህረት አድርጎ ወደቀደመዉ የክብር ሠዉነትና ከእንሥሣ ወደተለየዉ ንፁህ ህሊናህ ይመልሥክ ,

  • @trackview3360
    @trackview3360 Před 2 lety

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አንተ በተናገርከው እኔ ደነገጥኩ እንደዚ ድፍረት ወደህ አይደለም ትክክለኛ የክርስቶስ ፍቅር ወደ ልብህ ይግባ

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 Před 2 lety +3

    አይ የኔታዎች የእብድ መፈንጫ ሆናችሁ። ማንን ምን ልታስተምሩበት አስባችሁ ይሆን?

  • @abebamelaku4727
    @abebamelaku4727 Před 2 lety +4

    ሀሌታዎች ለህዝቡ ምን ይጠቅማል ብላችሁ ነው ይህን ሰው ያቀረባችሁት። you can get views with creative contents

  • @brehangtamsay7865
    @brehangtamsay7865 Před 2 lety +3

    እኔ እኮ እናተ ጋዜጠኛወች ከዚህ ልጅ ጋር አብራችሁ አበዳችሁ ልበል ስት በሚድያ እምቀርብ ያገርቱ ችግር እያለ ይሄን እብድ ማየት ሰለቸኝ ገና ምን አይታችሁ ሁለም ያብዳሉ ስለዚህ ከንሱ ጋር አብራችሁ አትበዱ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Před 2 lety +2

    ይሄ ሰውዬ ድምፁ ራሱ ነው የሚቀፈኝ ❌❌ በሽተኛ ነው አሳክሙት ድሮስ የእስራኤል ልጅ ሆኖ ጤነኛ ሊሆን ይችላል❓❓❓❓❓

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +1

    አይ ወንድሜ ወደ ጠበል የሚወስዳችሁ ብታገኙ መልካም ነበር ይሄን የድፍረት ንግግር ይቅር ይበልህ ! አይጣል አያድርስ 🙏 🙏

  • @leaklil
    @leaklil Před 2 lety +6

    አይ የሰው ልጅ ድቀት!
    ተገለጠልኝ የምትለው እኮ ሰይጣን ነው። እግዚአብሔር የድብድብ አምላክ አይደለም። ዲያቢሎስ እየተገለጠልህ መላዕክት ተገለጡልኝ አትበል።
    ማስተዋሉን ያድልህ ብልጥ ከሆንክ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲድና ተጠመቀ የሚጫወትብህ ሰይጣን ይለቅሃል።
    ደሞ ማስረጃ አለኝ መጻሕፍት ቅዱስ ላይ ተደባደቡ የሚል አለ! የምትው ትርጓሜውን ተማር ዝም ብለህ አትለማመድበት።

  • @Werki-zebo
    @Werki-zebo Před 2 lety +3

    ክክክክክክክክ መስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ እነዚህ ደንበኛ የን ጅቦች አማርኛ እንኳን ማንበብ የማይቹሉ የጴጤ ፓስተር ፕሮፈት እያሉ ገንዘብህን እየነጠቁህ ናቸው : እስኪ ወንድ ከሆናቹ ወደ ኤርትራ ሂዱና እንደዚህ ተጫወቱ ብሉዋቸው

  • @gashawtsegaye7353
    @gashawtsegaye7353 Před 2 lety

    እግዚአብሐብሄር ይህንን ልጅ ዝም ብሎ በፍቅሩ እያየው ነው.....የሆነ ቦታ መንፈስ ቅዱስ ወደ እርሱ ይመጣና እንደገና ይሰራዋል አምላክ ምነኛ ደግ አባት ነው !!አባባ አለማወቃችንን ተረድቶ ሁሌም ይረዳናል.....መንፈስ ቅዱስ እርሱ ይርዳን....እኔ ሀጢዓተኛውን አባባ በምህረቱ ይቅርታ ያድርግልኝ።

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Před 2 lety +1

    እግዚኦ አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም!😭 ይሄ እርኩስ መንፈስ ተፀናውቶት እኮ ነው ሲወርድ ሲዋረድ በውርስ የመጣ ባዕድ አምልኮ ጠቋር አዳል ሞቴ ምናምን የሚባለው መመለክ የሚፈልገው ክፉ መንፈስ ነው እኮ የሚጫወትበት ይሄን ሰው💔 እኔስ የሚያስገርመኝ የእግዚአብሔር ድንቅ ትእግስቱና ቸርነቱ አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ ይቅር በለን አባት ሆይ🙏😭

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 2 lety +4

    መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብህ ጥሩ ሆኖ . መፅለይህም ጥሩ ሆኖ . ግን በአንድ ነገር አምናለው ሳይሰጠንም ምክንያት አለው አሜን ብለን መቀበል አለብን . ምክንያቱም እንደሰማውህና እንደተረዳውህ . ቢሰጥህ እግዚአብሔር ዞር ብለህ እምታይ አይመስለኝም . እና ያለህን እያመሰገንክ ኑር . ያለህ ብዙ ነውና

  • @yemaryamliji7224
    @yemaryamliji7224 Před 2 lety +3

    እኔ የሚገርሙኝ ሚዲያዎቹ ናቸው ሰወዬው እየተቀባበላችሁ አፈመሳችሁትኮ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @tedrosfshaye5428
    @tedrosfshaye5428 Před 2 lety +1

    1 John 1 (አማ) - 1 ዮሐንስ
    8: ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
    9: በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
    10: ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
    1 John 2 (አማ) - 1 ዮሐንስ
    1: ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @josinani3909
    @josinani3909 Před 2 lety +2

    አሁን ከዚህ ሰውዬ ምን ትምህርት ይወሰዳል ጠያቂው እራሱ ተገርማለክ ለመነገጃ ብላቹ ፈጣሪን የሚቃወም ተቀርባለክ ልቦና ይስጥክ

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 Před 2 lety +3

    ወንድሜ ከሀገራችን ካሉት ፓለቲከኞች የባሰ አይነ ደርቅ ነው ፅጋ ያብዛልህ ሰርተህ ብላ ሁሌም ስራ የጅህን ስራ ነው የሚባርክልህ ወሬ ሀገርንም እራስንም መግደል ነው የሀገራችን ፓለቲከኞ ትክክል እንዳተ ናቸው ሰርተው ከመብላት ይልቅ አውቅልሀለሁ እያሉ ሰውን ከሰው በዘር ፓለቲካ ዘፍቀው ገዘብ ስልጣን የሚፈልጉት ይቅር ይበላቹህ ስራ ስሩ ሾሾዋ የለም በቃ ህዝባችን በቅቶታል ::

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 2 lety +4

    የእብድ ቀን አይመሽም እሉ እውነትም ስንት እይነት እብድ እለ ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ ለተከታዮችክም ማስተዋልን ይስጣቸው

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 Před 2 lety

      የእብድ ቀን ቶሎ አይመሽም 😄

  • @adonay9541
    @adonay9541 Před 2 lety +2

    32:48
    ያወጣው ድምፅ😂😂😂😂
    Comedian tomas ና ጉድህን እይ!😭

  • @rahelel1080
    @rahelel1080 Před 2 lety

    ሰውየው እኮ የአእምሮ ችግር አለበት። እናንተ ይህን ሰው ለሚድያ ፍጆታችሁ እየተጠቀማችሁት ነው። እባካችሁ ወንጌልን አታስነቅፉ።

  • @nardoshailesillassie8527
    @nardoshailesillassie8527 Před 2 lety +14

    ከባድ እስራት ውስጥ ነን ያለው የሚናገረው እርስ በእርሱ ይጋጫል የድፍረት ጥግ!!

    • @degefamamoofficial8452
      @degefamamoofficial8452 Před 2 lety +1

      እሄ ጤነኛ ሰው አይደለም። በሚዲያ ለምኖ የሚቀርበውን ሊፈቀድለት አይገባም።

    • @nardoshailesillassie8527
      @nardoshailesillassie8527 Před 2 lety +1

      @@degefamamoofficial8452 ሚዲያዎችማ ተመልካች ለማግኘት ሲሉ ነን የሚያቀርቡት ግን የጌታን ስም ማላገጫ አረጉት

    • @degefamamoofficial8452
      @degefamamoofficial8452 Před 2 lety

      @@nardoshailesillassie8527 ስለ ገንዘብ እና መድረክ ሲወራለት የሚነቃቃ ስለ ፀጋ ሲባል ማንም የሚበልጠኝ የለም የሚል እሄ ሰው የጌታን ፍቃድ ሊያገለግል አይችልም።

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před 2 lety +3

    እድሜ ለቴክኖሎጂ ብሎ ሞባይሉን ተማምኖ መፀሀፍ ቅድስን እንክት አድርጎ የበላ ብቸኛ የሰው አራዊት

    • @akelilubezu8874
      @akelilubezu8874 Před 2 lety +1

      oh my deer your are so funny you make me laugh !!!

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 Před 2 lety +1

    የሚገርም ሚዲያ አሳፋሪ ጋዜጠኛ !!!! የታመመን ስው ወደ ህክምና እንጅ እንዴት ሚዲያ ላይ ታቀርባላችሁ ????

  • @Maria-cj7bo
    @Maria-cj7bo Před 2 lety +2

    ጋዜጠኛዉ ግን ማገልገያ መድረክ ስጡት ብለህ የምትለው ! ለምህመኖ ምን እንዲያስተምር ነው ለሀገር ብልሾ ዘጋ የሚፈጥሮ እንደነዚ ዓይነቶቹ ናቸው እሱ ገና የቅንጦ ቤት እና ቪዪት መኪና እያሰበ ናላው ዞሮ ወደእብድነት እየተቀየረ ሌላ እብዶች እንዲበዞ ነው ይልቅ ለአፀያፊ ቃሉ እንስሀ ቢገባ ጥሮ ነው

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před 2 lety +4

    እኔ በጣም የማዝነው እንደዚህ ያለ ወጠጤ በፈጣሪ ስም እየወጣ ደፈቁን ሲረጭ ማየት ነው

  • @user-jc3oy4yi9y
    @user-jc3oy4yi9y Před 2 lety +6

    ክክክክክክ ይሄ ሰዉየ እሰካሁን አልተቀሰፈም
    እንደ ወይ ጉድ የመጨረሻዉ ዘመን በቃ ፈጣሪ
    መቀለጃ ሆነ ልብ ይሰጥህ

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 Před 2 lety +1

      አለ ይሄው

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 Před 2 lety

      ያው ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው ! በእግዚአብሔር ትእግስትና ቸርነት ነው እስካሁን ያለው በእነዚህና መሰሎቻቸው መናፍቃን ድፍረት የተነሳ ነው ምድራችን በደም የምትጨቀየው 😭 ጌታ ምህረቱን ይላክለት እርኩስ መንፈስ ነው የሚጫወትበት

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 Před 2 lety +2

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ፈጣሪሆይ ይቅር በለን 🙏🙏😭😭😭 ይሄማ ድንጋይ ነው የሚያዘንብብን 😏😏

  • @etk153
    @etk153 Před 2 lety +1

    ዘንድሮ 🤔 አማኑኤል ሆስፒታል ተጨማሪ
    መሠራት አለበት!

  • @samuelassires335
    @samuelassires335 Před 2 lety +3

    Interview የምታደርጉት ጋዜጠኛ እባካችሁ አቁሙ.

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 2 lety +5

    ፅበል የሚወስደው ሰው ቢኖር ጠሩ ጨርቁን ከመጣሉ በፊት

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 Před 2 lety

      ምን ይሄ ጠበል አያምን ቢወስዱትም ትርጉም የለውም

  • @zollohalphaaddis8263
    @zollohalphaaddis8263 Před 2 lety +2

    እናንተም የሚገርም በሽተኛ ሠው እያመጣችሁ የአድማጮችን ሠዐት ታጠፋላችሁ፣ ይሄ የለየለት በሽተኛ ነው። ወላሞ ሲዋሽ ደግሞ ለከትም የለው።

  • @birhanudagnaw8745
    @birhanudagnaw8745 Před 2 lety +1

    እረ ምንድን ነው ሚበጠረቀው ሃሌታወች ምኑን አመጣሀው መጽሃፍ ቅዱስን እደፈለገ ሚረዳው ገደል ገባ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +12

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ በግዜ ሰብስበው 🙏