ቤቴልሄም ወልዴ /አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 03. 2019
  • Four Corners Ethiopian Evangelical Church 2nd Year Anniversary Conference with bethlehem wolde.

Komentáře • 32

  • @user-dk4hc2wk4x
    @user-dk4hc2wk4x Před 2 měsíci

    ቤትዬ ቆንጅዬ ደርባባ ያንቺ መዝሙር መፅናኛ መዳኛ መበርቻ ማምለጫ ሆኖኛል ምክንያቱም የእግዛብሄርን ቃል ነው የምትዘምሪው ከነቤተሰብሽ ዘመናቹ ይባረክ ወዳቹሀለው

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial Před rokem

    ቤቲዬ ብሩክ ነሽ እህቴ

  • @esubalew6268
    @esubalew6268 Před 2 lety

    ቤቲ ትባረክ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Před 3 lety +1

    Betelhem real a woman of God!❤

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @zelalemtesfaye-official8856

    ቤቲን ስሰማ ነው ያደኩት ድምፁዋን ስማ ቆሞ ማምለክ ሳይሆን መንበርከክ እና አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ አሁን እንኳን ተንበርክኬ ነው ይሄን text ማስቀምጠው ተባረኪልኝ🙏🙏❤❤

  • @zelalemregassa7894
    @zelalemregassa7894 Před 2 lety

    May God bless you Richly Betty!!!

  • @asheedarilo9930
    @asheedarilo9930 Před 4 lety +1

    ቤቲን ሰየት በአዪኔ እንበ ዪመጠብኝል ምክንየኑም በመንፈስ ስለ ምቲዘምሪ ነዉ ጌታ ዘመንሽን ይበሪክ

  • @abrahamtd9563
    @abrahamtd9563 Před 2 lety

    ኣንት ብሩክ ምንጭ ነህ
    ልብን የምታረካ ነፍስን የምትመልስ
    ኣንተ የሰላም ንጉስ ነህ ኣንተ የሰላም ኣባት
    ሁለተኛ እንዳልጠማ
    ኣረካሀኝ ከሂወት ውሃ
    ኣንተ ሂወት መንገድ ሆንክልኝ
    በብርሃንህ ብርሃን ኣሳየኸኝ
    ኣከብርሃለሁ ክበር
    ክብር ለኣንተ ይሁን
    በሰፈሬ እንድታልፍ ጌታ
    ፍቅር ግድ ኣለህ ከቶ እንዳልጠፋ
    _______________________
    ወደ ራስ ህ እልፍ ኣስጠጋሀኝ
    ኣከብርሃለሁ ክበር ፬
    ክብር ለኣንተ ይሁን
    ኣነግስሃለሁ ንገስ ፬
    ኣምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ ኣሃ ፬
    ንጉስ ስለሆንክ ስለሚገባህ ንገስ ጌታ ፬
    ስላንተ በየለቱ መደነቅ ሞልቶኛል
    ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ኣምልኪው ይለኛል
    ለምን እንደምኖር ምክንያቱ ገብቶኛል
    ኣንተ ለማምለክ ነው እኔ ተስማምቶኛል
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚኣብሄር ፪
    በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኣመልክሃለሁ

  • @abiyabera7027
    @abiyabera7027 Před 4 lety +2

    ANTE BRUK MINCH NEN..........Since 1993

  • @RozaAbebaAbreham
    @RozaAbebaAbreham Před 5 lety +2

    Amenamenamen amenamenamen Amenamenamen amenamenamen eyesusye ante biruk minchi neh nebsin yemitimelis libin yemitareka elilililililililililili elilililililililililili elilililililililililili akebirihalehu kiberi kiberi kiberilgn ...tebarekilgn beiye

  • @tupemimi1908
    @tupemimi1908 Před 3 lety

    Amen amen tebareki

  • @sintayehugirma7970
    @sintayehugirma7970 Před 3 lety

    Amen Tebarki

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 Před 4 lety

    O Lord Jesus! Tebarek Geta hoy!

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 4 lety

    አሜን አሜን 🙏ቤትዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @maseisback5067
    @maseisback5067 Před 5 lety +1

    I do not have much Words to express.... My feelings.... The Spirit of God is there

  • @samueltekie7250
    @samueltekie7250 Před 3 lety

    God bless you!!

  • @meseretbogalekere9262
    @meseretbogalekere9262 Před 4 lety

    Amen jesus I love you so much you are may everything

  • @devwide3304
    @devwide3304 Před 5 lety +3

    ቤትዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንቺን መዝሙር እያዳመጥኩ ነው ያደኩት።

  • @user-dd8oe8ly7s
    @user-dd8oe8ly7s Před 4 lety

    ተባረኪ ቤትዬ ውድድድድድድድ 🙏🙏🙏🙏😚😚😚😚

  • @sadasirja3273
    @sadasirja3273 Před 3 lety

    Adeeta,dsa,yalala

  • @1tm253
    @1tm253 Před 3 lety

    😍love this waw always anointing!!

  • @elsa5872
    @elsa5872 Před 5 lety

    Amen Amen Amen 🙏

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před 4 lety +1

    Gobez Berekiye wise man acknowledging your elder Bettye.

  • @tarikumitiku1923
    @tarikumitiku1923 Před 5 lety

    Amen Jesus is Lord

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 Před 4 lety +2

    አሜን ቤትዬ መዝሙርሽ አይጠገብም እኮ

  • @miheretwoldeyes1115
    @miheretwoldeyes1115 Před 4 lety

    Amen

  • @biruksisay6309
    @biruksisay6309 Před 3 lety

    ,,

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 Před 4 lety

    ግን የዘማሪት ፈንቱ ወልዴ እህት አትመሰልም

  • @andinetalemu522
    @andinetalemu522 Před 4 lety

    God bless you!!