ደስተኛ መሆን ከፈለክ ሁሌም ለሰዋች መልካም አሰቤ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 50

  • @lubetuber
    @lubetuber Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ድል ለፋኖ ወገኔ በአረመኔው ስርአት አለቀቀ 😢😢😢 ፋኖ ድል ያደርጋል ነፃነታችንንም ያረጋግጣል

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před 7 měsíci +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውደ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ድል ለተገፋው ህዝብ ውድቀት ለብልፅግና

  • @seadaayalawe9038
    @seadaayalawe9038 Před 7 měsíci

    ሰላም እመቤትየ እንኳን ደና መጣሸልኝ ሀገራቸንን ሰላም ያድርግልን ድል ለተገፍት ወገኖቻቸን ድል ለ አማራ ፍኖ💚💛❤

  • @najattube
    @najattube Před 7 měsíci

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @yebabowa
    @yebabowa Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሽ እመቤትየ ሀሪፍቆይታነበር ድል ለአማራ ህዝብ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆ ችበያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před 7 měsíci

    💚💛❤ ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላሞችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ድል ለፋኖ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤💞💞💞💞

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ አምላክ ለተገፍው ወገናችን በቅርብ. የሰላም አየር እንዲያገኝ ያድርግልን ድል ለአማራ ድል ለፍኖ

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před 7 měsíci

    አቤቱ አምላክ ሆይ ኢቲዮጵያን እፕስባት

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣችሁ🎉🎉

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አምላክ ለቅድስት አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ስለነበረ ስሀትና ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን ከዝህ በላይ እንጠብቃለን በርች ውድ የአገር ልጅ

  • @zdhalabatube6104
    @zdhalabatube6104 Před 7 měsíci

    ሰለም ሰለም እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ መራጃ ናዉ እናመሰግናለን ሰላም ለአገራችን

  • @eskedartube5468
    @eskedartube5468 Před 7 měsíci

    እግዚያአቤ. ይመስገን. ሥላምሺ ብክርስቶስ. ፍቅር. ይብዛልኝ. ስላም. ፍቅር. አድነት ለሀገራችን. ይሁልን. ውድየሀገሬ. ልጆች. በያላችሁበት. ስላማችሁ. ይብዛልኝ

  • @sadamu
    @sadamu Před 7 měsíci

    ሰላም ጦና ይስጥልኝ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ድል ለፋኖ ውድቀት ለብልጽግና😢

  • @borenatube2818
    @borenatube2818 Před 7 měsíci

    ሰላም እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪👍👍

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 Před 7 měsíci

    ሠላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን በቃቹ ይበለን

  • @fatumawollo
    @fatumawollo Před 7 měsíci

    ድል ለፋኖኖ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @Fiker976
    @Fiker976 Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asneask
    @asneask Před 7 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችን ይብዛ በያላችሁበት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልኝ ህዝቦችዋ ይጠብቅልኝ እሙዬ በሪቺ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይመልሰልን ማለት ነው በጣም ከባድ ነው እየሆነ ያለው

  • @OfficiallyDarik
    @OfficiallyDarik Před 7 měsíci +1

    ውድ ጓደኞቼ እግዚአብሔር ልቦናችሁን እና ነፍሳችሁን ይባርክ እና ሁልጊዜም እንደዚህ አይነት ቆንጆ እና አስደናቂ ድንቅ ስራ ከእኔ ጋር ስላቀረባችሁልኝ አመሰግናለሁ እናም እዛው እዛው እዛው እዛው እራሳችሁን ጠብቁ እና መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ። ቀጣዩ አቀራረቦችህ! 😍🍀💖🍀🇬🇧💐❤️💐🙂❤️💚😇☪️💚

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Před 7 měsíci

    ሰላም እደት ናችሁ የእመቤት ቻናል ቤተሰቦች ለኢትዮጵያ ህዝብ አድርሱልን ከእግዚአብሔር በታች ኢትዮጵያን ነፃ የሚያወጣት የአማራ ፋኖኖ💚💛❤💪ብቻነው ድል ለፋኖኖ💚💛❤💪💪የኢትዮጵያ ወታደር /መከላያ ፋኖኖብቻቻቻቻ💚💛❤💪ምርጫችሁ ምድነነው ?የኔ ፋኖኖኖ ነው💚💛❤💪💪

  • @tubeimusiditubee
    @tubeimusiditubee Před 7 měsíci

    አስላመ አለይኩም ወራህሙቱላህ ወበርካትሂ አሀለን ወሳሀለን ጎበዝ በርችልን

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላምጰሰለላምሽ ይብዛልኝ እመቤት ለሃገራችን ሰላሙን ያምጣልን💚❤💛💪

  • @user-bu5ro8iw8i
    @user-bu5ro8iw8i Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላምእሙየ እሙየ እኮን ደና መጣሸ ሰላም ለሀገራችን ድል ለአማራ ህዝብ ለፋኖኖኖ💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @umekramtube1478
    @umekramtube1478 Před 7 měsíci

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እሙ ሰላምሽ ይብዛልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 Před 7 měsíci

    Selam lik inkan dena mitashi lik❤❤❤❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 Před 7 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልን የኔ ውድ እንኴን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ፍትህ ለታላቁ ለአማራ ህዝብ 🎉🎉❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙና ፍቅሩን ይመልስልን

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሸ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ድል ለፍኖ

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልን ኡሙዬ ሰላም እና ፍቅርን ይመልስልን ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን ፈጣረሐ🙏

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 7 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያብዛልን
    ሞትና መከራ ስቃይና እንግልት ርሀብና ርዛት በቃችሁ ይበለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ኢትዮጵያ ጠላትሽ ይውደም
    አጎቴ ጀማል ሀሪፍ አቀራረብ ነው ቪድዋችሁም ምርጥ ነው ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤የሞቱን ነፍስ ይማር በሀዘን ላይ ያሉትንም እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @Samiratube-nn4ke
    @Samiratube-nn4ke Před 7 měsíci

    ሰላምሰላምውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔውድ🎉🎉

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት

  • @erhmettubeh
    @erhmettubeh Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም በያለሁ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እሙ የኔ ውድ እኳን ደህና መጣሽ ሠላም ለሀገራችን ሠላሙን ያምጣልን

  • @user-uy7ol8pp7q
    @user-uy7ol8pp7q Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልኝ ውዴ ሰላም ፍቅር አድነት ያብዛልን እንኳን ደና መጣሽ እሙ❤❤❤❤

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Před 7 měsíci

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እሙ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዘገራችን ፈጣሪ በቃ ብቶ የተሻለ ቀን ያምጣልን አሚን❤

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አገራችንን በቃ ይበለን በጣም ከባድ ነዉ አቤቱ ማርን😢

  • @user-jc8ks7go9v
    @user-jc8ks7go9v Před 7 měsíci

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እሙዬ እንኳን ደና መጣሽልን ድቅድቁን ጨለማ የሚያነጋ አምላክ ሀገራችንን በቸርነቱ ይጠብቅልን😢❤

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před 7 měsíci

    Egzbhr Yemesgn Selamish Yebzalegn Marr Enkuan Dehin Metsh rio 😢😢😢😢

  • @biksenytube21
    @biksenytube21 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ የረዲችው እውነት መችም አተጠፋም

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 7 měsíci

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ ያረብ ሰላም ያምጣልን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 7 měsíci

    ስላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ ስላምሽ ብዛት ይበልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን የኔ ምርጥ ሰው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 7 měsíci

    እሙዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ ሰላሙ ያዉርድልን በቃ ይበለን ሰላም ፍቅር ይስጠን በዉነት ❤❤❤🙏

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Před 7 měsíci

    ሠላም ጤናይስጥኝ እሙዬዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ቆጆ ቆይታ ነበረ አገራችን ሠላም ያሠማን መጨረሻ ያሳምርል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 7 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቶላሂወበረካቱሁ የኔ ውድ ውካንመጣሽ ያሳዝናል ሰላም ያምጣልን😢

  • @selamtube5095
    @selamtube5095 Před 7 měsíci

    እመብትዬ እንካን ሰላም መጣሽ❤❤❤

  • @zuzuwussem1617
    @zuzuwussem1617 Před 7 měsíci

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሣህለን ወመርሀበንንን እሙየ እኳን በሰላም መጣሽ ማማየ በጣም አሪፍ ቆይታነዉ የነበረን በርችልኝኝኝ ወዳጀ🎉🎉🎉🎉

  • @emukal
    @emukal Před 7 měsíci

    እሙዬ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ይከብዳል አይበቃም ወይ እኔ የሚያናድዱኝ የሀይማኖት አባት ተብዬዎቹ ናቸው ምናለበት ለእውነት ቢቆሞ ለምን ወንድሞቻችንን ያስበሉብናል 😢 እረ እባካችሁ ስለፈጠራችሁ ለአገር ሸክም አትሁኑ😊