አስቸኳይ መልክት.⚠️🙏|የማስጠንቀቂያው | |መትረፊያው ፀሎት ነው | እጅግ ድንቅ ትምህርት ሊታይ የሚገባው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • bit.ly/jesustve...
    መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት
    አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/jesustve...
    እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
    Man of God Prophet Jeremiah Husen

Komentáře • 234

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-wt1ek3vg4z
    @user-wt1ek3vg4z Před 4 měsíci

    አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉🥰🥰ታባረክ

  • @ሚሻሚሻYoutube
    @ሚሻሚሻYoutube Před 7 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤

  • @selamcherinet6376
    @selamcherinet6376 Před 2 lety

    Amen menfes qedus hallelujah 🙌 🙏 👏 ❤ ♥ 💖 🙌 🙏 👏 ❤ ♥ 💖 🙌

  • @user-bv7bm6jn9k
    @user-bv7bm6jn9k Před rokem

    አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @engdamamo2792
    @engdamamo2792 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜነ

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 Před 11 měsíci

    አሜንንንን

  • @user-sv7qt7ss4w
    @user-sv7qt7ss4w Před 3 měsíci

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 3 lety

    Amen amen amen amen🙏🙏

  • @lendayesedeso9103
    @lendayesedeso9103 Před 2 lety

    አሜን አሜን ታበርክህ

  • @amineshami6963
    @amineshami6963 Před 2 lety

    Amen amen Amen 🙏🙏🙏

  • @DanielHandiso-it8gl
    @DanielHandiso-it8gl Před rokem

    Amen amen God is thanks

  • @senetestsamasnei1493
    @senetestsamasnei1493 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct Před 7 měsíci

    Abbaa koo waqayoo ABBA umrii dheerraa siif Haa kenuu ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 Před rokem

    ተባረክ አመሰግናለሁ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @yohannatekia3211
    @yohannatekia3211 Před rokem

    Amen amen amen 🙏🙏🙏😇😇😇🇪🇷

  • @Shams-io1xb
    @Shams-io1xb Před 11 měsíci

    Wow Amezing teaching times Wow glory to god Amen my god bless you man of god

  • @rahilhabtehadesh8236
    @rahilhabtehadesh8236 Před 2 lety

    Woww atbiki etseliylowwwww sey yesus🖐🏼🖐🏼kberlgeta

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před 2 lety

    AMEN IQEDMEWALEHU, IQERBALEHU IQEDMEWALEHU, IQEDMEWALEHU

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 3 lety +5

    የመጣው መጥርገያ አይቀድመኝም ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንን አሜንንንንን📖💐🌷💐🌷💐🌷🏃🙇🇪🇹🇱🇧🇱🇧💯💯✊✊✔

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Před 2 lety +1

    አሜን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እቀድመዋለሁ

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Před 3 lety +1

    መሰዊያዬን አንዳድስ አንተ እርዳኝ ጌታ እየሱስ

  • @ersumoalam7086
    @ersumoalam7086 Před rokem

    Amen

  • @martatadese8545
    @martatadese8545 Před 3 lety

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeenn😍😍😍😘😘😘

  • @blessedu223
    @blessedu223 Před rokem

    Amen this is my message prais the Lord

  • @selamcherinet6376
    @selamcherinet6376 Před 2 lety

    Amen hallelujah 🙌

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před 2 lety

    Ameeeeeeeeeeen
    Aneeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeen egizabhre agzin endnselyi
    Tebarklegni bebzawo

  • @qeeunemmy4346
    @qeeunemmy4346 Před 11 měsíci

    Amne ekdamwalwe

  • @keyadhaile4320
    @keyadhaile4320 Před 2 lety

    Waqayyo isaa wan hundumaa danda'uuf galaanni haa ga'uu ❤

  • @elebetelketema7112
    @elebetelketema7112 Před 3 lety

    letayeta sayehone yegezeyabharen alama yalemeneme kelekay yefetembegale aman tebareke

  • @AmaaalAmaal-lp1ug
    @AmaaalAmaal-lp1ug Před měsícem

    አሞንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mommy2087
    @mommy2087 Před 3 lety

    Getam alegn: ye Tibeb Mejemeriya YHW ne mefrat nw na Nisehaa gibuu i tiliqnetachihun aswegidu ! libachihun atiruu ! fetinachihu tesmamuu! blesh le Hizbe nigerii alegn Holy Spirit, Joro yalew yisma!!!

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před 2 lety

    Eshi eselyelwo.ameeeeeeen

  • @warknishabraham308
    @warknishabraham308 Před 2 lety

    Ameeeeeeeeeeeen

  • @lifeisgood9761
    @lifeisgood9761 Před 3 lety

    Ermiyas Ye egiziyabeher sew geta yebarekik

  • @richrich6758
    @richrich6758 Před 3 lety

    AMENNN

  • @hawahawa2322
    @hawahawa2322 Před 2 lety

    Ameeen ameeen

  • @user-so5zn6kn2u
    @user-so5zn6kn2u Před 3 lety

    የእግዛቢሄር ሰው ነበይ ኤርሚያስ ጥሩ ስራ ነበረኝ ከስራየ በማላቀው ምክንያት ኣባረሩኝ ኣሁን ጥሩስራ ኣጥቼ አየተሰቃየሁ ነው የእግዛቢሄር ሰው እድትፀልይልኝ እፈልጋለው የጌታሰው ኣድነኝ እባክህ ጠላቶቼ ያንቺ እየሱስ ለምን ሰራ ኣያገኝልሽም እያሉ እየሳቁብኝ ነው😢🙏🙏🙏

  • @kuritamene3562
    @kuritamene3562 Před 9 měsíci

    አሜን ቀድሜዋለሁ

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Před 9 měsíci

    Ewenati

  • @roza3290
    @roza3290 Před rokem

    ኣረብኣገር ነኝ ያለሁት የግዛቤር ሰው በፀሎትህ ኣስበኝ ታሪክ በኔ እና በቤተሶቦቼ ኣሳየኝ ኣገር ገብቼ ላምስክርነት ያብቃኝ

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 Před 3 lety +1

    እየሱስ ያድናል የጌታ መለኮታዊ ሀይል ይለቅልን

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +1

    Keber le Geta yehun elelelele elelelele amen

  • @tsigehailu1622
    @tsigehailu1622 Před rokem

    ❤❤🙏🙏🙏❤️❤️

  • @user-gk2vk8or1n
    @user-gk2vk8or1n Před rokem

    ameeen

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před 2 lety

    AMEN 🙏🙏🙏 METREGOYAW SAYNEKAN YALFAAL. I RECEIVE IT

    • @wuhbetnatey8325
      @wuhbetnatey8325 Před 2 lety

      Yes I accept

    • @wuhbetnatey8325
      @wuhbetnatey8325 Před 2 lety

      MEKERAWUN YEMALEF HAYL YISETAALLLLL MELEKOTAWI HAYL WAAAW.......... HULU BEHULU. ISHI.

    • @wuhbetnatey8325
      @wuhbetnatey8325 Před 2 lety

      Weynie awo. ABBAYE yexelotna yemexom haylna brtat sitegn

    • @wuhbetnatey8325
      @wuhbetnatey8325 Před 2 lety

      Matreghoya ayaghegnegnim IQEDMEWALEHU. Bexomna xelot beIgziabhier fit ihonalehu. AMEN 🙏🙏🙏

  • @user-bt1bc6se1z
    @user-bt1bc6se1z Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meherethaile5233
    @meherethaile5233 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @warknishabraham308
    @warknishabraham308 Před 2 lety

    Ameeeen

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Před 2 lety

    God bless you

  • @user-gk2vk8or1n
    @user-gk2vk8or1n Před rokem

    ✋❤🙏

  • @segenetsultan5134
    @segenetsultan5134 Před 3 lety +1

    Amén amén amén 🙏

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před 3 lety +1

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +1

    Se stsom ena setsely hayelen tasetatekegnaleh elelelele elelelele elelelele

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 3 lety +1

    እየሱስ ጌታ ነው!!!!

  • @godislove4988
    @godislove4988 Před rokem

    በኔ ያለዉ ነው በታም ተማርኩ ጌታ ይባርክህ ነብየ ዘመንህ ይባረክ ❤💕💕💕

  • @senetestsamasnei1493
    @senetestsamasnei1493 Před 3 lety

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen

  • @elinabrihan830
    @elinabrihan830 Před rokem

    ጌታ እየሱስ ይባረክ::

  • @TIGESITEdaluee
    @TIGESITEdaluee Před 7 měsíci

    🔥❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥📖📖📖📖📖📖

  • @kalkidanmengistu962
    @kalkidanmengistu962 Před 3 lety

    You are so amazing

  • @mommy2087
    @mommy2087 Před 3 lety +1

    Getam alegn, "Hizbe mdmelesn inbii blo'al ! Hizibe ye tefuu Begoch honewal!! yemiyastewlem yelem!! Joro yalew yisma!!!!

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 3 lety

    Amen Amen eyesuse geta naw Amen Amen prophet tebreki eyesuse yadenli yetadgale AMEN

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 2 lety

    ❤Amen❤
    የእግዚአብሔር ሰው።🌹🙋

  • @abayabay4349
    @abayabay4349 Před 3 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Před 2 lety

    Amen.amen.amen.amen.amen.amen.❣️❣️❣️❣️💘👏✋✊💘✊✊💝💝♥️♥️

  • @sarabiya659
    @sarabiya659 Před 3 lety

    አሜንንንንንን ተባርክልኝ የእግዚአብሔር ሰው

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před 3 lety +4

    O Lord forgive our sin Eritreans Ethiopian pls Lord

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 Před 3 lety +2

    Amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @yaphetelias9681
    @yaphetelias9681 Před 3 lety +1

    Ohhhhhhh jesus help me please!!!!!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @user-yp8we3zm2t
    @user-yp8we3zm2t Před 3 lety

    IMIM7️⃣👏7️⃣👏7️⃣👏7️⃣👏7️⃣😔👏

  • @roza3290
    @roza3290 Před rokem

    ሰላም ለናንተ የግዛቢሄር ሰው እኔ ከነ በተሰቦቼ በውስብስብ ሁኔታላይ ነን እና ኣንተ የግዛቤር ሰው ከቤታችን ቀንበርን ሰበርልን ተበረክ እኔ እያመመኝ ነው እግሬን ከተሻለኝ በዚሁለት ቀን እውነት ትም እየሱስ ይወደኛል ሰው ሃገር ነኝ ያለሁት ከማንም በሽታ እኔንም ቤተሰቦቼንም ነፃ ካረገን ስመጠ መጀመርታ እግሬ ኣንተጋ መጥቼ ጌታን እቀበላለው እየሱስ ያድናል እግዛቢሄር ታላቅ ነው

  • @genetabera6582
    @genetabera6582 Před 2 lety

    Beyesu semi eqedemalew

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +1

    Amen keber le Geta yehun elelelele, le hulu mels yalew bante zend New!!
    YE egna deresha befiteh mechoh New, mels gen kante zend New 🙏🙏🙏🙏

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mommy2087
    @mommy2087 Před 3 lety

    Getam alegn, "Yih hizb libbu yeshefete nw ! Afuu kenee gaar nw, Libuu giin kenee yeraqe nw! Yiqir Mebabalin inbii blo'al ! ye hatiyat chelemaa kebotal ! Yineqaqefaluu! Selamem yelachewm! alegn. Joro yalew yisma!!!!

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Před 3 lety

    እቀድመዋለሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinsolomon1866
    @mesfinsolomon1866 Před 3 lety

    አሜን የእግዛብሄር ሰው

  • @faizaolkme2764
    @faizaolkme2764 Před 2 lety

    Ufasye olkame

  • @alemzinabu4897
    @alemzinabu4897 Před 3 lety +1

    Amen amen Geta hoy meftehe Ante ena Ante becha neh

  • @hannahanna9841
    @hannahanna9841 Před 3 lety

    Ameen amen 🙌🙌🙌🙏🗣️🗣️🙌🙏tebarekiii, Woooooy, Omg,

  • @freaya7557
    @freaya7557 Před 3 lety

    አሜን

  • @nuroyegetaliji8796
    @nuroyegetaliji8796 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen
    God Bless You

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety

    Amen amen amen yegzabher sewe nebey Jeremiah Egzbaher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @zelealemtsegaye1979
    @zelealemtsegaye1979 Před 3 lety

    Amen Amen elelelellllllllllllllll

  • @driftdubai6738
    @driftdubai6738 Před 3 lety

    አሜን አሜን 😘❤🙏ውንብኝ 🙏

  • @tutuhagos3572
    @tutuhagos3572 Před 3 lety

    Amen Amen Ämen

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před 3 lety +1

    God bless prophet Ermias, this message is for me.

    • @rahilrahil6473
      @rahilrahil6473 Před 8 měsíci

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před 3 lety +1

    Bless you 🙏 Man of God

  • @user-js9rc8mb1g
    @user-js9rc8mb1g Před 3 lety

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ

  • @user-hh5bn2lf4u
    @user-hh5bn2lf4u Před 3 lety

    አሜንንን ታላቅ ድንቅ አምላክ ከኔ ጋር ነዉ 🙏🙏🙏

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Před 3 lety

    ኢየሱስዬ ይመሰገን !!!!

  • @mommy2087
    @mommy2087 Před 3 lety +1

    Getam alegn: Betee ye Wenbedewoch Washaa Honee! Hizbe mesmatin yizemal, giin aynorbetm, ye raasun neger asqedmo'al ! Kibrun altalem ! Beten be Inenet moltewtal ! Ewinetegna fiqir yelachewm! alegn. Joro yalew yismaa!!!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Metiregiyaw,sayikedimegn beyesus sim ekedimewalehu Hallelujah 🙏🙏🙏 neby erimi tebarek kezih yebelet geta yitekemibih bereketachin neh tsegawn yabzalik

  • @danydan6662
    @danydan6662 Před 3 lety +1

    O LORD, PLEASE HAVE MARCY ON US. OIR SIN BECAME TOO MUCH, MAY YOU FORGIVE OUR TRESPASS!!

  • @fekaduyohannes9876
    @fekaduyohannes9876 Před 3 lety

    Amen Amen. Amen👏👏👏👏

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai4610 Před 3 lety

    Ye Egzabher sew betam nw miwedik geta stegawun betif yabzalik yederet kisih abeba (leget )bilo lusifer betenkolu yerasun milikit nw tawaki sewochin zemenawi alebabes asmeslo miyalebsewu enesum balemawek yilebsalu ebakih awutiteh talewu yih zemenawi alebabes sayihon yelusifer milikit nw

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 3 lety

    በፆምና በፀሎት ብዙ የተደረገልኝ ሰዉ ነኝ የፆምና ፀሎትን በረከትን በጣም የተጠቀምኩ ነኝ ግን ከቅርብ ግዜ ወድህ መፆምና መፀለይ ስጀምር ድካም ማዛጋት የሐሳብ መበታተን ጋና ለመፆም እቅዲ ሳዎጣ መሰናክል ይሆንብኛል ፁም 3ት ሰአት 5ት ሰአት ቀጥይ አታቁም
    ይህ ለእነ መልእክት ነዉ ክብር ለጌታ ይሁን ነብይ ኤርሚያስ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልህ ሃለ ሉያ