ኢትዮጵያ ወደ አረብ ሀገር መምጣት አስባችሁ በቅድሚያ ይህ ይመልከቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ይህ ቪዲዮ ጥናት የተደረገበት ሳይሆን የግል አስተያየት ነው ስለዚህ ስለዚህ ከምንም ጋር እይያዝም ኵይት
    ላላችሁ የካርጉውን ቁጥር ቪዲዬ ማለቂያ ላይ አለ
    ቻናሌ ስብስክራይብ በማድረግ ላይክ ኮሜንት በመጻፍ ፍቅራችሁን አሳዬኝ ከወትሮው ፍጥን ብዬ አውርቻለሁ ግዜ ለመቆጠብ ብዬ ነው
    music credit #sakt nati sira

Komentáře • 892

  • @habeebaetiopia7512
    @habeebaetiopia7512 Před 6 lety +114

    ከ 5 አመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ15 ቀን በኃላ ወደ ሀገሬ ልገባነው ቀኑ ደርሶ እስክገባ ጨንቆኛል ማመን አቅቶኛል በሰላም ለሀገርሽ መሬት ያብቃሽ በሉኝ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  Před 6 lety +3

      በድህና ግቢ ሲመጡ ሳይሆን ሲሄዱም የስነ ልቦና ዝግጅት ያስፍልጋል እና በድንብ እራስሽን አዘጋጂ

    • @yoditsisay4258
      @yoditsisay4258 Před 6 lety +2

      Habeeba Etiopia yane qonjo selam. Gabi inem k 3 war buhula inde Egziyabiher fiqad ligeba nw inidemeralen

    • @wadongalienadenangieysusya5609
      @wadongalienadenangieysusya5609 Před 6 lety

      Habeeba Etiopia ayezoshi faxre beslame lagreshi yabqshali maxweqashi geta new ayezoshi

    • @user-wz2kh5yo4f
      @user-wz2kh5yo4f Před 6 lety +1

      Habeeba Etiopia እልልልልል እረበሠላም ግቢ ውዴ

    • @user-ju7xx8rw1r
      @user-ju7xx8rw1r Před 6 lety

      Habeeba Etiopia በሰላምከሀገረሽ ከቤተሰቦችሽ ያገነኝሽ ማር

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse  Před 6 lety +123

    ቪዲዮን ስለተመለከታችሁ አመስግናለሁ እስኪ ሁላችንም ያለንን ተሞክሮ በኮሜንት እናካፍልን በሚቀጥለው ቪዲዮ አካትተዋለሁ ሁላችንም የየራሳችን ድርሻ በመወጣት እህቶቻችን ከሚድርስባችው በድል እንታድገቸው ምክንያቱም እኛ
    ቀድመን የመጣውን ልምዳችንን በማካፍላችን የሌላውን ስው ህይወት የተሻለ እናደርጋለን

    • @user-si6xn9gx8n
      @user-si6xn9gx8n Před 6 lety +1

      Nina Tadesse Amen yene konjo arif naw berchi

    • @user-yv1fd8ze8t
      @user-yv1fd8ze8t Před 6 lety +1

      ማር ስወድሽ ዋው ነገር ነሽ። ትክክል ነሽ።

    • @jemujami4600
      @jemujami4600 Před 6 lety +1

      Nina Tadesse እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ

    • @jabarjabar4637
      @jabarjabar4637 Před 6 lety

      Nina Tadesseእህቴ እግዚአብሔር።ዪባርክሽ

    • @user-de3eu5ve2q
      @user-de3eu5ve2q Před 6 lety

      እውነት ነው ሆድዬ ስላምሽ ብዝት ይበል

  • @vkghk3282
    @vkghk3282 Před 6 lety +3

    ትክክል ነው ያልሽው እኔ በጣም ደስተኛነኝ ከራሴ አልፌ ለቤተሰብ ተርፌአለሁ አረብ አገር ውሎ ይግባ ለተጨነቁት ድንግል ትድረስላቸው

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 Před 6 lety +42

    ውይ የኔ ሴትዮ ትግስተኛ ነች እኔ ደግሞ በጣም እናደዳለው አስመስሎ መኖር ፈርዶብኝ አልችልም

    • @user-rd5yg2ql8k
      @user-rd5yg2ql8k Před 6 lety +2

      እኔም ማስመስል አልችልም

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  Před 6 lety

      Serkalem Tegenu ማስመስል ሳይሆን ለመኖር ጥበብ ነው ደም ያፍላሉ እንዳንዴ ትእግስቴ ያልቃል ግን ምን ታርጊዋለሽ የአባቴ ገበሬ እይደል የሚባለው

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 Před 6 lety

      Serkalem Tegenu እኔም ወላሂ ሁልጊዜ እንቅንቅ ነው የምንደራረግ መዳሜ ጋረ

    • @user-fx2fb7ts9h
      @user-fx2fb7ts9h Před 6 lety

      Serkalem Tegenu እፍፍፍፍ የኔ ደሞ ስይጣን ናት ከነ ቤተስቦቹ እፍፍፍ ተቃጠልኩ ሌሳብዱኝ ነው አገሬም ልግባ ስላቸው ሊስዱኝ አልቻሉም የምር መሮኛል

    • @serkalemtegenu528
      @serkalemtegenu528 Před 6 lety

      +Mesi አሜን አሜን አሜን ማር Mesi Love አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h Před 6 lety +17

    እኔ ዛሬ ጋር ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ደስ የምትይ፡ልጂ ነሽ ጥሩ ምክር ነው የምትሰጭው ግልፅነትሽ፡ደስ ይላል 👍😍

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 Před 6 lety +10

    እኔ ግን ባጭር አማርኛ እምነግራችሁ ። በሰዉ ሀገር እስካላችሁ መጥፉ ነገር አትስሩ ። የአርቦችን ነገር እደወ ዝም ። እኔ አሁን 7 አመት ጨርስኩ አንድ ቤት ። ክፉዉንም ደግኑም ችየ በፈጠርኝ አላህ በእሱ እርዳታ ።

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 Před 6 lety +7

    ውይ የኔ አስተዋይ ምክርሽን ደስ ሲል ሁሉንም ልክ ነሽ አረብስ ሲባል ጠዋት ሰው ከሳአት አውሬ እግዚአብሔር መቻሉን ያድለን ሳንፈልግ በግድ ጸባያችን እንድቀየር ያደርጉናል መድኃኒአለም ከነሱ ይገላግለን

    • @suhaworku1699
      @suhaworku1699 Před 6 lety

      Ababech Argua እረ እውነትሽ ነውየሚዝ የሚጨበጥ ነገረ የለለው እረ ውይ

    • @kiduelove2425
      @kiduelove2425 Před 6 lety

      Amene ayekerem yegelaglale

    • @b.yemariyamlije9010
      @b.yemariyamlije9010 Před 6 lety

      Ababech Argua Amen

  • @user-oe9cz2qv7i
    @user-oe9cz2qv7i Před 5 lety

    የኔማር የምታቀርባቸው ነገሮች አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔማር

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 Před 5 lety

    ጉበዝ ሥርአት አለሽ ቀጥይበት ፀባያቸውንም ልክክ ብለሻል የኔ እህት !!

  • @hfaminiiyarabii9714
    @hfaminiiyarabii9714 Před 5 lety

    እኔ ማታዋሽ አችጋ ይሁን አላችኝ በጣም ጡሩናች ግን እኔ ስራዬ በዓግባቡ እሳራላው ማጋናን አዴላም።አች ትክክል ነሽ እህታችን ሹኩራን

  • @user-ix7hc5xb1i
    @user-ix7hc5xb1i Před 6 lety +2

    ክክክ አልሀምዱሊላህ ብሰበር ብበላ ብጠጣ ማፊ ሞሺክላ ባወራ ብቻ ሰራቸው ይሰራላቸው ሁሉም ሰው አላማ አለው ግን ሰደት እድሜን እንጅ ሀሳብን አያሳካም

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l Před 6 lety

    ልክ ነሽ እህቴ የውስጤን አገፕሽኝ እናንተ ትክክል ብትሆኑ እና እነሱ ትክክል እንዳልሆኑ እያወቁ በናንተ ላይ መፍረድ ትክክል ነሽ እህቴ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mimomima6434
    @mimomima6434 Před 6 lety

    ጥሩ ምክር ነው ተምረበታለው እናመሰግናለን

  • @tsiondesalegn2854
    @tsiondesalegn2854 Před 5 lety

    ኒናዬ ያነሳሹ ሃሳብ ወድጀዋለሁ የኔ እናት እዳቺ ኣነቱ ያብዛልን ኣሪፍ መረጃነው ቀጥይበት መክንያቱ ኣቺ የምታ ስተላልፊው መልእክት ሁላችንም ይጠቅመናል ከልብ እናመሰግናለን

  • @skytele5319
    @skytele5319 Před 5 lety

    Egziabeher yibarkish ehte ye Tawahido lij ❤❤❤❤tikikil new

  • @yeshualemshewaferaw7816

    የኔማር ሰወድሽ በጣም አስተማሪ ነው ላለንበትም ለሚመጢትም ለሁሉም ምርጥ የምክር ነው እህቴ እናመሠግናለን ላችም ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +4

    እናመስግናለን መልካምነት ልራስ ነው ያውቁትን ማሳወቅ ቦጎነት ነው!

  • @asteryohans6110
    @asteryohans6110 Před 6 lety +5

    ጤና ይስጥልኝ የኔ የቆንጆ ባርቻ አመሰግናለሁ

  • @mahabobashafi3340
    @mahabobashafi3340 Před 6 lety

    ውድ እህቴ እናመሰግናለን የአረቤልቹን ጸባይ ተይው አላህ እኛንም በሰላም ወደሀገራችን ይመልሰን እነሱንም ሂዳያ ይስጣቸው የኔ መዳምማ ተያት ቀን ሰላም ከሆነች ማታ አውሬነች ኡፍፍፍፍ

  • @argobba213
    @argobba213 Před 6 lety +2

    እፍፍ ስደት ክንቱ
    ነው ስደት መደፈር መመታት አለ እኔ ያሳለፍኳቸው ናቸው ቢሆንም ግን ትግስት ከሌለ ከንቱ ነው። ። እፍፍፍ ስደት ከደረሰብኝ ስቃይ አንፃር አለሞሞቴን ሳስብ ጠንካራ ሴት እንደሆንኩኝ ይሰማኛል ሙቅ ውሃ የተደፍብኝ ቀን አለ ግን ጥያት ስሄድ ሰላሜን አግኝቼ ውጪ እስራለው ተመስገን ።

  • @alamyalew1704
    @alamyalew1704 Před 6 lety

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጥሩ ምክር ና ማስታወሻ ነው በርቺልን እህታችን 😘

  • @user-oe9cz2qv7i
    @user-oe9cz2qv7i Před 5 lety

    እውነትሽነው ብዙ ከማስብ ትንሽ መንበርከከ ይበልጣል አንችንም አምላክ ይጠብቅሽ

  • @kamlaamgamil3715
    @kamlaamgamil3715 Před 6 lety

    በጣም ደስ ይላል እኔ በግሌ ለሁሉም ፅናት ይስጠን በርቺ

  • @sdfdsfsddsfsd6084
    @sdfdsfsddsfsd6084 Před 6 lety

    Tikikil
    Yene konjo
    Hulum ize
    Metew chigrun
    Birdu teru nebar
    Berchi 3/4vido shin
    Iyetketatl kush
    New thanks you

  • @tigistalamraw2249
    @tigistalamraw2249 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ብእውነት ይባርክሽ እህቴየ ልክ ነሽ ውነው ነገር ትግስት ነው እንጀ ዛሬ ነገየ አይደለም ሁሎም አንድ አይድልም እህቶች እኔ አርበ አገር ስንመጣ ማውቅ ያለብን ምንም ቤገጠመን እቸለዋልው ብሎ እራስን ማሳመን ይኑርብናል እናም።እህታችን ያልሽው ልክ ነው እኔ ብዙ ነገር ፍትና አሳልፍየ አለሁ ገን ፍትናው ቢክብድም ተስፍ አልቆርጠሁም እውነት እኔ ትምህር ይሁናል የምልው የራሲን ትሙክሩ እዳስተላልፍ በቢፍቢ አካውቴ ወለተ ማርያም ብልሽ አናገሬኝ ማለት ይጠቅማል ለጀማርም ሁነ ለኑር ስድትኝ እህቶች ይጠቅማል ብየ አስባለሁ

  • @Adme1244
    @Adme1244 Před 6 lety

    በርቺ ስለ ካሜራ ስለተናገርሺው ትክክል እኔ እስከ ዛሬ ካሜራ ይኖር አይኑር አልጨነቅም ከምንም በላይ ተመልካቹ አላህ በቂየ ነው ብየ ስለማስብ ።

  • @SelamEthio
    @SelamEthio Před 6 lety

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው። ጎበዝ የምታውቂውን ማካፈልሽ መልካም ነው።

  • @Fritatube
    @Fritatube Před 6 lety +10

    ኒናዬ እጅግ ጥሩ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ይዘሽ የመጣሽው! ቪድዮዎችሽ ከትክክለኛ ተሞክሮሽ የተጨለፉ ስለሆኑ ለብዙ ወገኖቻችን ይጠቅማሉ ደሞ እንዳንቺ በቦታው የሆነ ሰው ስለጉዳዩ እንደዚህ አብራርቶ ሲናገር ጆሮ ሰጥቶ የመደመጥ እድሉ ከፍተኛ ነው። በርቺ ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን!

  • @asterbirhani7210
    @asterbirhani7210 Před 6 lety

    እናመሰግናለን ውድ እህታችን አንድም ውሽት የሌለብት ሁሉም እውነት ነው እህቶች በደንብ አዳምጡት ጎበዝ በርች

  • @user-wh6gp9gw2v
    @user-wh6gp9gw2v Před 6 lety

    ከልብ አመሰግንሻለሁ የኔ አስታዋዩ ንፁህ ኢትዮጵያዊት በርቺ ምክር አዘል ትምህርትሽን እንዳታቋርጭ እኛም አንቺን ለማበረታታት ከጎንሽ ነን እኔ በበኩሌ ከልቤ አከብርሻለሁ ትሁት እና መልካም አሳቢ ልጅ ነሽ ለሰው ልጅ መቼም ትልቁና ዋናው ነገር ጤና እና እድሜ ነውና ለሁላችንም እግዚዓብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ይስጠን

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před 3 lety

    ሀይ ቤተሰብ ሆኛለሁ ልጅ ቢኒ ሚዲያ ሰላየሁሽ ነው በርቺ።

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o Před 5 lety

    እረ ኔናየ እደ ማሸነፍ መቻል አለብን በተረፈ ሀሳብሽ ደስ ይላልበርች

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 Před 6 lety +2

    በጣም አሪፈ ትምህርት ነው እህት

  • @rakit1644
    @rakit1644 Před 6 lety +3

    Ninaye ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ውድድድ 😘💋💋

  • @user-fx2fb7ts9h
    @user-fx2fb7ts9h Před 6 lety

    ዛሬ ገና ነው ያየሁሺ እህት ከልብ እናመስግናለን እፍፍፍፍፍ እረ ስደት በኛ ይብቃ እኔስ ስደት ስቃይ ሆነብኝ ጠዋት ተነስቶ የነሱን ጪህት እና ጨቅጭቅ ለበሽታ ጣለኝ አሁን ምርር ብሎኛል እፍፍ አልቻልኩም አገሬም መግባት አልቻልኩም አሁን ግን ከሞትኩም ልሙት ልጠፋ ነው እህቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @meseretmeseret5950
    @meseretmeseret5950 Před 6 lety

    የኔቆንጆ በጣም እነመስገነለን ቀጥይበት እዉነትሸን ነዉ ሰደትን ሳያዩየሚሳደብ አሉ

  • @user-vl7ky8dw9f
    @user-vl7ky8dw9f Před 6 lety +1

    ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ እህት ያረብ ሀገሬ ኑሮ ላየዉ ሰው ነው ሁሉ ነገር እሚገባው ግን እሩቅ ሇነሸ ስታይው ዝም ብሎ ብር አሚታፈስ ነው እሚመስላቸው በርች የኔ ቆንንጆ ሀሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን

    • @halimayusuf1271
      @halimayusuf1271 Před 6 lety

      በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥይበት የኔ ቆንጆጆጆጆ♥

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Před 2 lety

    ሰላም ላንቺ ውዴ ደግሞ እንደ ማት መቼ የ አስቤ ነበር ግን መቻል ስለውኑ ነገር ተመስገን በርሄ ጠንክረው መስራት አለብኝ ጥንቃቄ ማረጋገጡ ሁሉም ነገር በነገራችን ርሻድ ለማረጋገጥ ጠንክረው ጣል ይርዳዉ ድህነታችን በሃገርና ለጭኮ የተመለሰች መጣቹ ወይንስ ሌላ

  • @user-cn3uj1sv9q
    @user-cn3uj1sv9q Před 6 lety

    lIove Maml አመሰግናለው እህቴ ስለምግርሽ። እግዛብሄር ያክብርሽ

  • @nasir3906
    @nasir3906 Před 6 lety

    ልክ ነሽ ማሬ እኔ ግን በስደት ህይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን የመጣሁት ፈልጌ ሳይሆን በድንገት በሰው ተታልዬ ነው ግን ፈጣሪም ተመልካች ነውና እናት የሆኑ ሰዎች ቤት ገጠመኝ አሁን 1 ወር ቀረኝ ልሄድ አሁንም ለምለያቸው እንደቤተሰብ ያህል ከፍቶኛል

  • @zaynabhayradin1288
    @zaynabhayradin1288 Před 6 lety +1

    ትክክል ቆንጆ እኔም ስደት አይኑ ይጥፈ ሲበል በፍስፁም አይመቸኝም ተበረክ ውቢ

  • @user-sr7xw7wk5n
    @user-sr7xw7wk5n Před 6 lety

    ትክክል ነሽ እህት በርች ያልሻቸው ነገሮች ሁሉም እውነት ናቸው በርች

  • @madinahail9319
    @madinahail9319 Před 6 lety +1

    እናመሰግናለን ማር መልካምነት ለራስነው ያዎቁትን ማሳዎቅ ቦጎነትነው

  • @asrar1690
    @asrar1690 Před 6 lety +1

    በጣምጥሩነውምክርሽ.ነገርግንሙዚቃቀልብ.ያደርቃልእንጂ.ጭንቀትአያነሳም

  • @zaharatube338
    @zaharatube338 Před 3 lety

    ጎበዝ በርቼ አላህ ያበርታሽ

  • @salimalkaabi1418
    @salimalkaabi1418 Před 6 lety

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬ ልጆች አላህ ባሮቹን ጠባቂ ነው በሀያልነቱ እሡ ይጠብቀን እኔ ሠራሀ አገር የመግባት ሀሣቡ የለኝም እና በሥሥት ወር ይግቡ የተባለው ጊዜ ይሠጠን አሁን በ 3 ወር ከባድ ነው

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 Před 6 lety

    እናመሰግናለን እህቴ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጠብቀን ።

  • @zabibatbeshir8639
    @zabibatbeshir8639 Před 6 lety +3

    ውይ የኔ ማር የተናገርሹ ሁሉ ወላሂ ነው ምለሆ ሌላም ተጨማምሮ እኔን የጎዱኝ ናቸው ብቻ እዳልሹም ወድጀ ተቀበልኩ ወደሽ ከተደፍሽ ቢረግጡሽ አይክፍሽ ነው ነገሩ አደበተ ጣፈጭ እድሜና ጤና ይስጥሽ ወላሂ ሂደረያም ተመኘሁልሽ❤

  • @hawa.jezakllahkire7160

    ትምርትሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @user-jb9yx5rx5g
    @user-jb9yx5rx5g Před 6 lety

    ዎውውውውውው ሀሣብክ በጣም አሪፍ ነው ወደነዎል እናመስግናለን እህት ማር ነሺ በዚሁ ቀጥ ይበት

  • @homebt4461
    @homebt4461 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰለመልካም ምክርሽ ከተናገርሽው ውስጥ አንድም ስት የለው ትክክል ነሽ

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906

    ውይ እሱስ ልክነሽ የኔ ማር ስደት ኡፍፍፍ ሲበዛም ያስጠላል። ጣፍጩን ካልቀመስን መምረሩት አባውቅም ግን እኮ ጠቅልለሽ መግባትሽብ ስምቼላው ልበል። ምንም ዋጋ የለውም ቊንቊ ማወቅ አለማወቁ ትርጉም የለውም ለኔ ሰርራ ስራ አድርጎ ወደ እምዬ ሀገራችን መመለስ ነው። ውይ አመል ላልሽ ነገር ሁሉም ያውናቸው እግዚአብሔር አንዴ ዘርቶ ሁሉምን አንዴ ነው ያበቀላቸው ማለት ይቻላል ።የሰው ባህሪ አስቸጋሪ ነው ይህነው እምንለው አንልም ለማንኛውም እናመስግናለው ማር

  • @hanatesema1223
    @hanatesema1223 Před 6 lety +1

    እውነትሽን እነሱ በሁሉ ልክ ናቸው ነገረ ስራቸው ሁሉ ተገላቢጦሽ ነው ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @user-bs6wh7ep9y
    @user-bs6wh7ep9y Před 6 lety

    Uuuufi ኡኡኡፍፍ ቴይ እንጅ እህቴ እኔማ አልቻልኩም ጌታ ይርዳን እንግዲህ በጣም አመሰግናለሁ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  Před 6 lety

      ልክ ነሽ እኔ እንዲህ ነው የተስማኝ

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t Před 6 lety

    ውይ እርጋታሽ ደስ ይላል ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ አላህ ይጠብቅሽ

  • @alamdonfa9992
    @alamdonfa9992 Před 6 lety

    በርቺ ጎበዝ

  • @tgtudtufytjgy1977
    @tgtudtufytjgy1977 Před 6 lety

    ደስ ስትይ እግዚአብሔር። ይባርክሽ እህቴ ያለሽን ተሞክሮ ስለሀረብ አገር ለእህቶቻችን ስለምታካፍይ እህቴ በርቺ.....

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g Před 6 lety

    ትክክል ነሽ ኒና ያነሳሽው ሀሳብ በጣም ቆንጆ ነው ።ግን የሚመጡ አሁን የክፍለ ሀገር ልጆች ናቸው በብዛት ።ግንዛቤው የላቸውም ትንንሽ ናቸው በጣም ያሳዝናል።

    • @user-xf4gf5yt7z
      @user-xf4gf5yt7z Před 6 lety

      خالد القحطاني ቆንጀሐቲ።ልክብለሸል.ቀጥይበቲ

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 Před 6 lety +3

    ኒናዬ የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ልምድሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ❤️😘😘

  • @user-oz9td6mv5b
    @user-oz9td6mv5b Před 6 lety +6

    ውይ ማሬ መቼይሰማሉ አውቀሺ የምትዋሻቸው እና ለነሱ ተንኮል አሰበሽ ይመስላቸዋል ጥሩ ያልሆነውን ነገር ስትነግሬቸው ብቻ እህቶቼ መምጣት ስታስቡ እራሳችሁን በደንብ አሳምኑ እግዚአብሔር ከናተ ይሁን ደሞ

  • @user-fh7sl5fx9w
    @user-fh7sl5fx9w Před 6 lety

    እህቴ ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው በርች የኔ ቆንጆ

  • @zdfker5469
    @zdfker5469 Před 6 lety

    ዋዉዉዉ ደስየሚል መልእክት ነዉ በርቺልን

  • @alemtsehaylove8626
    @alemtsehaylove8626 Před 6 lety

    አፌ ቁርጥ ይበል ማሬ ትክክል ነሽ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-yz7ly4nw2l
    @user-yz7ly4nw2l Před 6 lety

    አልሀምዱሊላህ ትክክል ነሽ ውዴ ቀጥይበት እኔስ ኢቃማየም ፓስፖርቴም በእጄ ነው ግን ሰወቹ ጥሩናቸው ሚስቶች ልጆቹ አኡዙቢላናቸው 6አመቴ ነው

  • @fasikaabebaw2715
    @fasikaabebaw2715 Před 6 lety +2

    አመሰግናለሁ ኒናየ ምክርሽ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው። በርች

  • @kuwaitvip5756
    @kuwaitvip5756 Před 6 lety +3

    እውነትሽ ነው እነመስግንሽአለን

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 Před 6 lety

    ትክክል ብለሻል እህታችን እኛ እግዚአብሔር
    ተስፋ አድርገን ወጣን

  • @user-cn3uj1sv9q
    @user-cn3uj1sv9q Před 6 lety +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እናት። ሰለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @emu1070
    @emu1070 Před 6 lety

    የኔ ቆንጆ አረፍ ምክር ነው እናመስግናለን በርችልን

  • @SBABabba
    @SBABabba Před 6 lety +4

    ጎበዝ በርቺ ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @betyyelovebetyye1869
    @betyyelovebetyye1869 Před 6 lety

    ስላምሽ ብዝት ይበል እህቴ የምር ሁሌም ይዘሽ የምታስተላልፊው መልክት 100% ትክክልነሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-bc9ng4sr9r
    @user-bc9ng4sr9r Před 6 lety

    አሥተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @binitadagi605
    @binitadagi605 Před 6 lety

    ኧረ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የኔ ቆንጅ ተባረኪልኝ

  • @user-oj5yx2wh1i
    @user-oj5yx2wh1i Před 6 lety +3

    እናመስግናለል። ቆንጆየ

  • @user-vi5do5jr5o
    @user-vi5do5jr5o Před 6 lety

    ሁሉም ያልሽው ትክክል ነው የኔ ቆንጆ ምክርሽ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @banchayehualemayehu7034

    ደስ ስትይ ይወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው እናመሰግናለን

  • @ameenaameena4518
    @ameenaameena4518 Před 6 lety

    ምችት ይበልሺ እህቴ ምንግዜም እወዲሻለሁ
    ታዝናኝኛለሺ

  • @habeebaetiopia7512
    @habeebaetiopia7512 Před 6 lety

    እዴሜሽን ከሙሉ ጤና ጋር ያጎናፅፍሽ ውድዬ ስወድሽ እኮ ምነው ጠፋሽብኝ ቶሎ ቶሎ ነይ ትናፍቂኛለሽ አትጥፊ ወሳኝና አገብጋቢ መልእክት ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት በርቺ

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k Před 6 lety

    ዋውውው!! በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን!!!

  • @sintuyedenklmeryamlij6236

    እናመሰግናለን እህታችን በጣም እህቶቼ ምከሩኝ እስቲ ከእግዚአብሔር ጋር ከ 3 ወር በሆላ ሀገሬ ለመግባት አስቢያለው እና ግን ድጋሜ ሌላ ሀገር መሄድ አስባለው ምንም የለኝም ግን የት ሃገር መሰደድ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ አሁን ቤሩት ነው ያለውት ከማዳም. ጋር አልተስማማንም እዚህ

    • @user-hq5ft2ve3h
      @user-hq5ft2ve3h Před 6 lety

      Sintayehu dinku ዱባይ ይሻላል ማር እኔ ሳውድ ነው ያለሁት ግን ተመልሸ እዝሁ ልመጣ ነው እፍፍፍ

  • @fredom8409
    @fredom8409 Před 6 lety

    እሺ እህታችን ጥሩ ምክር ነው በርቺ እናመሰግናለን

  • @merrymerry9862
    @merrymerry9862 Před 6 lety

    የኔ ቆንጆ እውቀቱን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን በርቺ

  • @zenabiloveethiopan1147

    እናመሥገናለን ጥሩ ነው ምክርሽ እህት

  • @user-kh4yz1cm2n
    @user-kh4yz1cm2n Před 6 lety

    በጣም ልክነሽ እኔም በቅርብ ገቢ ነኝ ኢሸአላ

  • @AaAa-eh8ue
    @AaAa-eh8ue Před 6 lety

    እናመሰግናለን አስታዋይ ነሺ

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x Před 6 lety +14

    ጥሎብኝ ስዎድሽ አላህ ይጠብቅሽ እርጋታሽ በፊትሽን ያሳውቃል ውድድድድድድድ

    • @user-gv4jz6rq6m
      @user-gv4jz6rq6m Před 6 lety

      ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ የረሱልወዳጅነኝ

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 Před 6 lety

    እናመሠግናለን የኔ ቆጆ

  • @asnakechadugna2413
    @asnakechadugna2413 Před 6 lety

    እነመስግነለን በጠም ተጠቃሚ ነገር ነው እግዚአብሔር ይበርክሽ ።

  • @ifnanandilhamtube2894
    @ifnanandilhamtube2894 Před 5 lety +1

    ድንቡሽቡሽ 😘😘😘😘😘

  • @betlehmabebe7297
    @betlehmabebe7297 Před 6 lety

    እውነትሽን ነው ማሬ ምክር ብቻ ሳይሆን እውነታ ነው እሕት በጣም ነው እማመሰግነው 💖💖💖💖💖

  • @fathimakhan2212
    @fathimakhan2212 Před 6 lety +1

    እህት አለም ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነትሽን ነው ያነሳሻቸው ሀሳቦች ትክክል ነሽ

  • @mehretabule8767
    @mehretabule8767 Před 5 lety

    እሺ ማማዬ እናመሰግናለን

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 Před 6 lety

    በአጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ በርችይ እህት
    ምክርሽ ደስ ይላል

  • @genet962
    @genet962 Před 6 lety

    ብዙ እህቶች ቀላል ነው ነው የሚሉት ሌላኛዋ ስትመጣ ግን ከባድ አደጋ ነው የሚሆነው ሰለዚህ በደንብ እናስተምራቸው

  • @user-ln8jn1qr6f
    @user-ln8jn1qr6f Před 6 lety

    አመሰግናለሁ አህት አግዚሄሔር የልብችንመሾት ይፈፄማሊን

  • @unnishunnish1181
    @unnishunnish1181 Před 6 lety

    አመሰግናለሁ እህት። በጣምጡሩ ምክርነው

  • @user-ud5vd7ij9x
    @user-ud5vd7ij9x Před 6 lety

    ከምር እኔ ተመችቶኛል የምታስተላልፍልን መልእክት የማላውቀውን ካች ተረዲቻለሁ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @lidiyagutema8112
    @lidiyagutema8112 Před 6 lety

    የኛ ቅመም በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርቺ

  • @tesfamesfanit1944
    @tesfamesfanit1944 Před 6 lety +1

    ትክክል.ነሽ.እህት.እነሱ.ያሉትን.እንጅ.እኛን.ማን.ይስማናል

  • @betybetyy9065
    @betybetyy9065 Před 6 lety

    እርጋታሽ ብቻ ብዙ ነገር ያስተምራል በርቺ እህቴ