Ethiopia: ዘሪቱን ላገኛት እፈልጋለው| አገልጋይ ዮናታን በጣም አዝኖብኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ዘሪቱን ላገኛት እፈልጋለው| አገልጋይ ዮናታን በጣም አዝኖብኛል
    We are here to motivate, inspire and most importantly educate in all things related to the word of God. we invited you to join and get daily important messages/Ethiopia/. thank you for watching.
    new protestant mezmur
    protestant mezmur new 2021
    mezmur protestant 2020
    Ethiopian protestant mezmur new
    ethiopian protestant song
    mezmur protestant
    protestant mezmur non stop
    protestant mezmur Ethiopia
    chiristian ethiopia
    ክርስቲያን ኢትዮጵያ
    marcil tv
    Ethiopian Prophet's
    Yonatan Aklilu
    presence tv
    cj tv
    ኢትዮጵያ
    gospel songs
    fana tv
    kana tv
    kefa mideksa
    ashu winner
    vot media
    Eyu Chufa
    Ethiopia
    movie
    new amharic film
    dr abiy ahmed
    አማርኛ ፊልም
    ዮናታን አክሊሉ
    zehabesha
    መልካም ወጣት
    chiristian funny
    Ebenezer Tadesse
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu Official
    Dawit Getachew
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
    EBC
    Fana Television
    Prophet israel dansa
    Prophet Eyu Chufa
    Zehabesha Official
    Balageru Tv
    Hope Music Ethiopia
    Sodere TV
    Nahom Record Inc
    Bereket Tesfaye Official
    HONEST PICTURES
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu
    Official Dawit Getachew
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
    EBC
    Fana Television
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    SEIFU ON EBS
    SEIFU ON EBS 2
    EBS
    MIKO MIKEE
    KEFA MIDEKSA OFFICIAL
    PROPHET ISRAEL DANSA
    ABIY AHMED
    PRESENCE TV WORLDWIDE
    ANDAFTA
    KANA TELEVISION
    EBC
    FANA TELEVISION
    ASHU WINNER PRESENCE TV CHANNEL
    DAWIT MOLALIGN
    PHROPHETESS BIRTIKUAN
    ንብይ ብርቲኳን
    ነብይት ብርትኳን
    ETHIOPIA
    RAKEB ALEMAYEWU
    ARTS TV WORLDE
    ASHAM TUBE
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    HOPE MUSIC ETHIOPIA
    SEIFU ON EBS
    SEIFU ON EBS 2
    EBS
    MIKO MIKEE
    KEFA MIDEKSA OFFICIAL
    PROPHET ISRAEL DANSA
    Tekeste Getnet
    Awtaru Kebede
    Amharic Gospel Song
    Wongel
    Gospel
    Amharic Mezmur
    Ephrem Alemu
    Yoseph Ayalew
    Kefa Mideksa
    lily tilahun
    Mesfin Gutu
    Tesfaye Gabiso
    Hana tekle
    Jossy Kassa
    Samuel Tesfamicheal
    Yosef Bekele
    Tesfaye Chala
    Temesgen Markos
    Addisalem Assefa
    Azeb Hailu
    Mihiret Etafa
    Tekeste Getnet
    Awtaru Kebede
    Amharic Gospel Song
    Wongel
    Prophet Eyu Chufa
    Abiy Taddele Haile
    ETHIOPIAN PROPHET'S
    Guramayle ጉራማይሌ ዜና
    EthioInfo
    Mehreteab Asefa
    ምህረተአብ አሰፋ Habesha

Komentáře • 106

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Před 2 lety +25

    የእምነታችን ጀማሪውና ፈፃሚው ምሳሌያችን ጌታ ብቻ ነው ዘሪቱ አይደለችም መሪዎቻችንም አይደሉም ጌታ ይርዳህ ቃለአብ ግራ ያጋባህን ማሸነፍ የምትችልበት እድል ይስጥህ ጌታ እየሱስ

    • @hanayoutube7934
      @hanayoutube7934 Před 2 lety +1

      L2 ምገዛት አይችለም 1 ለጌታ ምገዛት ብቻ

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 Před 2 lety +45

    እግዚአብሔር በምህረት ያስበው ጌታ ነፃ ያውጣው ህይወቱ ለዮናታን አይደለም ለራሱ ነው።

  • @asterteshom90
    @asterteshom90 Před 2 lety +12

    ጌታ የምህረት አምላክ ነው አውንም አልመሸም ገናነው ቃልዬ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ሰይጣንን አታሰደስተው ና ጌታ ይወድሀል ።

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 Před 2 lety +5

    እግዚያብሄር ለብዙ ክብር ይፈልግሃል ወንድሜ ቃልአብ አለምን መቀልውጥ ፍጻሜው ሞት ነው።ተመለስ በጊዜ እንወድሃለን።

  • @tsigemegra8307
    @tsigemegra8307 Před 2 lety +7

    ልጄ ቃል አብ ጌታ እየሱስ ዛሬም እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሃል እድ ሰው አይደለም በጣም ይወድሃል።
    ምህረቱ ብዙ ስለሆነ።

  • @alemabera957
    @alemabera957 Před 2 lety +2

    ለካ ወዛችን ውበታችን ጌታ ነው❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 2 lety +1

    የዘላለም ህይወት የሚቀጥለው ለ ዮኒ አይደለም ለራስ ነው የ ጌታ ፍቅር 1 ግዜ የነካው በህልምም በገሀዱም ጌታ ይከታተለዋል ጌታ ወደ እራሱ ይመልስሀል እግዚኣብሔር ልብህን ሰፊ ያድርገው

  • @abetube6101
    @abetube6101 Před 2 lety +4

    እውነት ነው ወንድሜ ኣቂራቢው ተባረክ ዘፈን ሃፅያት ነው

  • @kaleabdessalegn1682
    @kaleabdessalegn1682 Před 2 lety +6

    የዘሪቱ ወንጌል መርዛም ፍሬ አፈራ፡፡ ነገም አንዱ ይመጣና LGBTQን ኢየሱስ ይወዳል ይለን እና እሱም መርዛም ፍሬ ያፈራል፡፡
    ይህ ሁሉ ችግር የሆዳም ፓስተሮች ችግር ና ራዕይ አለኝ በሚል ፈሊጥ ከአንድ ቤተክርስቲያን ይወጡና ሱቅ ይሁን ቸርች በማይታወቅ መልኩ እንደ አሸን የፈሉ ቸርቾች ናቸው።
    " ጠቦቶቼን ጠብቅ አለው። ሦስተኛ ጊዜ። የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። ሦስተኛ። ትወደኛለህን? ስላለው ጴጥሮስ አዘነና። ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ኢየሱስም። በጎቼን አሰማራ።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 21:17)

  • @user-ny5zc4tx1o
    @user-ny5zc4tx1o Před 2 lety +4

    የእውነት በጣም ያሳዝናል ጌታ ልብ ይስጠው 😭😭😭😭😭😭

  • @filagotemagecha3104
    @filagotemagecha3104 Před 2 lety +1

    ቃል አብ ጌታ ይወድሃል እባክህ ተመለስ ያየሕውን ምህረት አስብ ።

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 2 lety

    ቃለአብ ሆይ ድምጽህ ለንግግር ብቻ የሚያገለግል ነው እላለሁ ፡፡ጥሩ ድምጽ አለህ ዝፈንበት ብሎ ሰይጣን የዋሸህ መድረክ ላይ ሊያስደበድብህ ነው ፡፡ ይልቅ ሳይመሽብህ ወደ አባትህ ቤት ተመለስ ፡፡

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +2

    ጌታ እየሱስ ይጎብኝህ የሰወች መፍትሄ ነውና

  • @hustlerlife7793
    @hustlerlife7793 Před 2 lety +8

    እኔን የገረመኝ የልጁ ወደ ዓለማዊ ህይወቱ መመለስ ሳይሆን የናንተ ማወዛገብ ነው ቢጠፋም ለራሱ ቡድን ለራሱ ለክርስቶስ እልፍአእላፋት መላክቶች አሉ የሚሰግዱለት

    • @rediatmikru1203
      @rediatmikru1203 Před 2 lety +1

      Wera Amarachew

    • @bereket7
      @bereket7 Před 2 lety

      ትክክል

    • @thepromo1485
      @thepromo1485 Před 2 lety

      It may not be important to talk about it this much but Jesus isnot how you said. He has lots and lots of angels singing for Him and bowing down for Him. But He cares about the one sheep lost from 100.

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤።ይእግዘአብኤረ።ሰም።ይታመሰገነ።ይዉን❤❤❤💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከገባህበት ማውጣት የሚችል አቅም ያለው እሱ እና እሱ ብቻ ነው ይቅርታ ጠይቀህ ተመለስ ህይወት ይሻልሃል በቸገረህ ነገር ላይ አውጣኝ በለው ያውጣህ ያስመልጥህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያሰረህን ትብታብ ይበጣጠስ የወጣትነትህን እድሜ ሊበላ ያለ እሳት ይብላው መውጣት ይሁንልህ ከቤተ ክርስቲያን ጋር ፀሎትን ወደሚሰማው አምላክ ማለድን ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ተመለስ ንስሃ ግባ የምህረት ደጁ ሳይዘጋ We love you may God bless you !

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይዲሪሰልት ለወንድማችን ይእሪዳው

  • @yoniteshome1870
    @yoniteshome1870 Před 2 lety +6

    ደስ ያለው ይዘምርርርርርርርርርርር

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Před 2 lety +3

    ዘሪቱ ምርጥ ሰዉ ናት ጌታ ትቀበል!!!

  • @danieldefaru4798
    @danieldefaru4798 Před 2 lety +3

    ጌታ ይባርክህ እኔም እንዳንተነው
    የተናገርኩት ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም አለቀ

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 Před 2 lety

    Kalabiye zefeni hatiyati newu yene wondimi zaremi gets kanite Gari newu eyetebekehi newu alemini ashenifi alemi endayashenifih Ante yegeta ageligayi nehi tebareki

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥ የቃል ነገር በጣም ያሳዝናል ግን ከጽሎት ለላ አማራጭ የለም

  • @SalamSalam-ek3ik
    @SalamSalam-ek3ik Před 2 lety +8

    ጌታ እራሱ ቀጥቶ ይመልስሀል ተመለስዘፈን ጊዚዊ ነው እየሡሥ ዘላለሚዊ ነው ለሱ ብቻ ዘምር ተቀኝለት መገድህን ያከናውንንሀል

  • @woinshetdejene4912
    @woinshetdejene4912 Před 2 lety

    እህታችን ዘሪቱ እየውልሽ የዘራሽው ዘር በአሪፍ ማዳበሪያ አፈራልሽ።

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před 2 lety +1

    ዯኒን ስወደእ❤️👍

  • @tesheakiyatube134
    @tesheakiyatube134 Před 2 lety +8

    ከእራስህ እራስህን አድን ዘፈን ሀጥያት ነው

  • @mahletamdemariam682
    @mahletamdemariam682 Před 2 lety

    ጌታ የሱስ ይርዳህ ፣ይጎብኝህ።

  • @aboveearth1089
    @aboveearth1089 Před 2 lety

    Egziabiher be kidisina enji bezefen ayewedajim lehum yehun milektu

  • @selmakonjo1448
    @selmakonjo1448 Před 2 lety

    ልክ ነዉ መጸለይ አለበት ጌታ ይመልሰዉ 🙏💒🙏💒🙏💒

  • @almazzerezghi660
    @almazzerezghi660 Před 2 lety +1

    ወደ ገላትያ 5
    21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @emebetjiba9567
    @emebetjiba9567 Před 2 lety +1

    ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም እውነት ነው፡፡ ተመለስ

  • @lovejesus9471
    @lovejesus9471 Před 2 lety

    True 👍

  • @elsae1937
    @elsae1937 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳው

  • @zembelachewkifetew
    @zembelachewkifetew Před 2 lety +2

    ተባረክ!

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 Před 2 lety +4

    ምን አዲስ ነገር ነው እናንተ የምታወዛግቡት የሰው ወደኃላ መመለስ አዲስ ነገር ነው በቃ የራሱ ህይወት ነው ይልቅ የማያቀውን ቃሉን እንዲቀባጥር እድል አትስጡት ጌታ እንዲምረው መፀለይ ነው ለሀጢያት ጥቅስ መጥቀስ የሀጢያተኛ መንገዱ ነው

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před 2 lety

    ትክክል

  • @haimiadmasu3330
    @haimiadmasu3330 Před 2 lety +1

    ዘፈን ሀጢያት ነው
    ተመለስ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Před 2 lety +2

    እባካችሁ ተውት ይሄን ልጅ ተቆርቁራችሁለት ከሆነ ፀልዩለት መነገጃ አታድርጉት አትረባረቡበት

  • @motoararsa6074
    @motoararsa6074 Před 2 lety +1

    Des yilal yoniye

  • @tsegayineshbinchamo984

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tube1380
    @tube1380 Před 2 lety

    Getan betam azingalo mezimurun betam wodijeleti nebere geta yiridawu

  • @firehiwotfekadu8822
    @firehiwotfekadu8822 Před 2 lety

    ልክ ብለሀል ወንድሜ ተባረክ

  • @mbktrijipengq660
    @mbktrijipengq660 Před 2 lety

    😭😭😭💔💔🙏ጌታ ሆይ🤲🤲🤲💚💛❤

  • @MimoUser
    @MimoUser Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Před 2 lety

    Gn lemin geta yidiresilet

  • @jimd4318
    @jimd4318 Před 2 lety

    goyta yebarkh amlkh beti zefqro wedu mhret ygberelka

  • @slemawitabriham4418
    @slemawitabriham4418 Před 2 lety

    ውሃ እያሰሳቀ እንደምወስድና እንደገድል አናውቅም ወይም አይናግሬንም
    መ/ ቅዱስ ስናገር ድያብሎስ የምፋልገውን ነገር ለማግኛት እንደምያገሳ አንበሳ በዙርያችን አለ!!!
    መበለሻት መማር አይደለም የሞትን መንገድ ወሳጅ ነው ዛሬን ለማኖር ለነጌ ፀፃትን አናስቀምጥ የነገ ቀን ስማሽ በችሎተችን ሳይሆን በምህራቱ ነው
    ምህራቱን አንለማማድ

  • @MimoUser
    @MimoUser Před 5 měsíci

    Wdeme geta yftakh

  • @rahelghebregherghish7847

    I am 100% sure ymelesal, legzie new bcha metseley.

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před 2 lety

    Adera

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 Před 2 lety

    Igiziabiher libonawun yimalisaw

  • @user-ob5uh6qf3p
    @user-ob5uh6qf3p Před 2 lety

    D

  • @bereket7
    @bereket7 Před 2 lety +1

    የደከመውን አቅኑ ነው እንጅ ስለእርሱ ወሬ አውሩ ይላል ቃሉ? ለእናንተስ ጌታ ይድረስላችሁ!

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety

    ኢንተርቪው የታለ?

  • @buritamengesha9437
    @buritamengesha9437 Před 2 lety +3

    ስምህን፡ባላዉቀዉ፡የዝግጅት፡አቅራቢዉ፡ምክር፡ትክክል፡ነዉ።በዚሁ፡ቀጥል፡ሰዉ፡መንገድ፡ሲሲት፡መምከር፡እና፡መፀለይ፡ነዉ፡የሚገባን፡እንጂ፡ስድብ፡እና፡ወቀሳ፡ሰወች፡እንዲ፡ሸሹ፡ያደርጋቸዋል።

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 Před 2 lety +1

    He is possesed

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c Před 2 lety

    ክርስትና ከእረፍት ይጀምራል እርፍ በል ወንድሜ

  • @mulugebre6116
    @mulugebre6116 Před 2 lety

    Fetari yrdaw alem asmta endataskerew yene tselot new geta yasbew

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 2 lety

    Galatians 5-19-22

  • @aynalemasfaw8155
    @aynalemasfaw8155 Před 2 lety

    እኔ በዝህ ልጅ እንደተደሰትኩ አሁን በሆነው ነገር በጣም አዝኛለው ጌታ ልብ ይስጠው

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 Před 2 lety

    oo jesus🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💔💔🙈🙆‍♀️🙏🏽

  • @salama777uaq7
    @salama777uaq7 Před 2 lety

    eg yihiqatalli kallitamasiki wonidime bahatollow wode getaha tamallasi

  • @nuriadis2672
    @nuriadis2672 Před 2 lety

    ferawulet

  • @salasibishtadla7964
    @salasibishtadla7964 Před 2 lety

    ሱ ምን አሳዘነው ምረጫው ያንተነው አባዬ መንገዱ ሁለት ነው

  • @charbelelkhoury3486
    @charbelelkhoury3486 Před 2 lety

    beyesusim geta lib yisxaw
    Mizamiraw leyun aydelem yunim lagetanew minoraw manim irasuni yadin begeta
    yemacharasha zemani new 😢😢😢

  • @amarechabaerabebeamaerch3812

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @tigisttadesse6228
    @tigisttadesse6228 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @nuriadis2672
    @nuriadis2672 Před 2 lety

    betam asgeramy new azininalew

  • @admathewos
    @admathewos Před 2 lety

    Who is he after all?

  • @jesusejesuse2223
    @jesusejesuse2223 Před 2 lety

    Badebe zifene yonine tegodaleke shiiiiii Amete betenore izichi medere Laye ka suse ateleyeme nebre yoniga batehede norio masebe yatasane hezebe

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 Před 2 lety

    የደገና አምላክ ያሰብህ

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 Před 2 lety

    Kebefitu ylk YEKEFA merara Hywet beendezih Bale MENGED endimata EYESUS tenagrual.wendme Tolo Beru sayzega TEMELES.

  • @senadereje7678
    @senadereje7678 Před 2 lety

    Geta kalreda kebad new geta erdagn

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 Před 2 lety

    Wondime zarem geta iyesus yiwodihal
    sayitan ayisanatilbh sayitanin maashanaf yemichalaw bakirisitos bamahon nw inji woda alam bamahed ayidalam yemitifaligawun hulu geta yisatihali min godalaw? bageta
    Irsu hulu bahulunw kalab wondime yegeta fikirun asib geta yiwodihal

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 2 lety

    ወድሜ 5ዞር አይደለም አስተካክል 2011'-2012-2013ኮቪድ ነበር 3ኛ ዞር በሚለዉ አስተካክል

  • @elroitube
    @elroitube Před 2 lety

    😣😣😣

  • @user-hr8id7jc9c
    @user-hr8id7jc9c Před 2 lety

    ጌታ ልቡን ይማልስ 🛐🛐🛐🛐

  • @nanniaa7946
    @nanniaa7946 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mikiastesfaye686
    @mikiastesfaye686 Před 2 lety

    zefen hatiyat hono ayawkem zefen hatiyat nw yemile bota yelem metsehaf kidusn ketredahew. hatiyat nw kemalet befite kerstosen be sergu bete asetawsew be mezemur metsehafem asetawsew keza terdawaleh ye zefenen ena ye mezemur anednet ena leyunet terdaleh

  • @negaalemnew6354
    @negaalemnew6354 Před 2 lety

    Crstiyan bthon yebelete badis tweledalh

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Před 2 lety

    ዮናታን አዝኖብኛል ? ለራስህ ብታዝን ይሻላል

  • @user-sm9tu3fb7d
    @user-sm9tu3fb7d Před 2 lety +1

    ይሄንን CZcams diss like እያደረጋችሁ ውጡ ምንም አይነት ጠቃሚ ነገር የማይገኝበት የመንደር አሉ ባልታ የሚያቀርብ ተራ ሚዲያ ነው ጊዜአቸንን አናጥፍ በዚህ ።የሚጠቅመንን ነገር ብቻ መርጠን እንሰማ ።

  • @gosplmmb2016Youth
    @gosplmmb2016Youth Před 2 lety

    ምንድነው ?ነገሩ

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před 2 lety

    Awo qalab yesga medanit agegne yebs gn teftewal Getahoy betesebochu aera geta ymelsow tesfa anqortm 😪

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 Před 2 lety

    አይ ያቺ እናት እንዴት ታዝን ጌታ ይድረስልክ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 2 lety

    አይ ቃላቭ

  • @pastermuhammed1208
    @pastermuhammed1208 Před 2 lety

    Wendm kaleab metshaf kidus sinager zefagn yeegziabhar mengst aywersm yilal, ena ante rashn hun

  • @kalkidantesfaye2988
    @kalkidantesfaye2988 Před 2 lety

    Ye ENE zeritu zer wetet yihew ..

  • @proudethiopian1984
    @proudethiopian1984 Před 2 lety

    Yihe lij mchawecha eyargew new sewun

  • @mikiastesfaye686
    @mikiastesfaye686 Před 2 lety

    betchemarim zefen mibalew mn ena mn tewahedo endemimeta ewek gene zefen merte. alamawes? melse yalew kale mangnawem sewe mawarat efelgalew. zefen leke ende miset nw Pawelos endetnagerew kehone melkam felagotehen atekelkelew leraseh e/r afe akwam sayehon kerse belay lebonan nw mimermrew

  • @mikiastesfaye686
    @mikiastesfaye686 Před 2 lety

    demo sewe endferdew bihone noro gena yane sedom ena gemora laye neber alem yemitfaw are kezam befit esu ye fkr amelak gena yanornal

  • @lidalex7044
    @lidalex7044 Před 2 lety +4

    zeritu u see what u did

    • @beharfuchuro4221
      @beharfuchuro4221 Před 2 lety

      What she did? that's up to him? she is following her living philosophy also he decided to follow her lifestyle. If it may be the good will of God both may come to his kingdom by ignoring the evil 🌍world🌍. May the Mercy of God be upon them.

  • @user-fn8fs5bi6y
    @user-fn8fs5bi6y Před 2 lety

    Geta libnhuni yimaliso

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Před 2 lety

    Yigermal🤔

  • @santysanty2722
    @santysanty2722 Před 2 lety

    አይገርምህም መንገዶን ጨርቅ ያርግልህ ቧጥቧጣ

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 2 lety

    Megemereya melekam wetat lay sezemer sayew sek beye neber yalekesekut betam Azegalew menalebat ehen commet kayeh kaleye ebakeh temeles eyesus yeshalehal!!!!...Ebakacew wegenoch bekerebu yalacew be feker ena betetena mekerut seleyoulet esu ye setan metekimeya lehon ayecelem enem eseleyeletalew

  • @jesusejesuse2223
    @jesusejesuse2223 Před 2 lety

    Yoniye gene yeqetilali
    Setane yeqatalali
    Lesadebe nebre Gine Yeme talachune wudedu Yeme gafachune qerebu Yeme sadidachune marequ Belo astemerogal yoniye Larasu hewotune gadala asgeba zafanene eneme ayechenewo yemetewuti adi qene mene Lehune eyale yemetale demo deferetu Eyesuse zafane yewodale maletu Uuuuuffffuuu Yeqere yebelilete bi zamere ye samayene ye mederene yeworese nebre

  • @edenbeletel3032
    @edenbeletel3032 Před 2 lety

    Ahun zeritu yemiktlut mm odel mehonua nw..😑😑yasaznal bcha..betnat eilet be hilme eysus limeta nw yemil tlk dimts tilik zena semay tekfto lk end zena sinebeb..eysus limeta bedej nw yemil dmts betdgagami semahu kzam bmktl yetlyayi gena ayitnachw yemanakachw yemizegninu ngroch be alem sikesetu lk ende TV screen semay tekfto alem hulu wed semay siyadamt ayehu,mekebel metags yemaychalu ngroch gna yimetalu,bmchrsham enzih hulu mlktochu nachw blo semay tezega enem nekahu,
    Engdih mn yibalal,eysus zefen yiwedal yemilw enkskasem kemlktochu andu nw bmil wesdnwal,egzer yihunlh wendme🙌😑egnam yebrhan melaakt mslew yemigltutn yechelema enkskaswch betselot enafrsaln,entslylhaln🙌😑

  • @eyu5245
    @eyu5245 Před 2 lety

    መብቱ ነው። ስለለዚህ አህያ ለመን ታወራላችሁ