"ከልጅነቷ ጀምሮ ያሳደኳት"አስደናቂ ነጻ መውጣት"በመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 123

  • @WudituTube
    @WudituTube Před 20 dny +16

    ዝም ብላችሁ እስት እግዚአብሔር አመስግኑት ተመስገን ባሉት ያንስብታል እንጅ አይበዛበትም ዛሬን ያየነው በእሱ ነውና❤❤❤

  • @user-ju9me6kh7x
    @user-ju9me6kh7x Před 20 dny +19

    ስለሁሉም ነገር ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዮኒነት ስላንተ ቃል የለኝም የበለጠ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @yesakedagu
    @yesakedagu Před 20 dny +16

    ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏❤❤❤
    የኔ ድንቅ ስም ኢየሱስ 🙏

  • @MeskeleMeskerem
    @MeskeleMeskerem Před 20 dny +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የትውልድ አባት ጌታ ይባረክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es Před 20 dny +9

    ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይህን ❤❤❤❤❤

  • @WebalemBerhanu
    @WebalemBerhanu Před 20 dny +8

    ክብር ለከበረው ለጌታ ኢየሱስ ይሁን

  • @etagenamina
    @etagenamina Před 20 dny +5

    ኢየሱስ ያድማል ይታደግማል ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን አሜን አሜን

  • @user-st3yz3ej2s
    @user-st3yz3ej2s Před 20 dny +61

    ግን እየሱስ በስሙ አጋንንት ባይወጣ አስባቹታል ለሴጣን ባርያ ሆኖ መኖር እየሱስ ይባርክ በስሜ እባቡንና ጊንጡን ትርጋግጡ ዘንድ አላቹ ያለን ጌታ ስሙ ይባርክ 😢😢😢❤❤

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l Před 20 dny +7

    ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ለአምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽች ያደረገልን ጌታ ይባረክ አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይሰራል ይለወጣል ይቀየራል ወንጌል ያሸነፋል እየሱስ ያድናል ወንጌል ይለወጣል እየሱስ ይታደጋል እንኳን ደስ አላችሁ ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ ይዞች አባት ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ልጆችን አገልግሎትን ባለቤትን ቤተክርስቲያንን እሱ ይጠብቃችሁ እሱ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ይረዳችሁ ያቆማቸው እንደገና ምድርን ያወርሳቸው ወንጌል ለአለም ሁሉ ብርሃን ያደርጋቸዋል እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር ኤርትራ ለዘላለም ትኖር አስመሳ ለመለየት ዘረኝነት ጎሳኝነት አንድነትን የሚጠላ መንፈስ ለዘላለም ከምድራችን ይጥፋ የወንዶች አይምሮን የያዛ የሴቶች አይምሮን ያዛ ያባቶችን አይምሮን ያዛ ግራ ያስገባ ጨለማ ያደረገ ለዘላለም ከምደራችን ከሰሜን ከምራብው ከምስራቅ ከደቡብ ለዘላለም ይነቀል መዋደድ አንድነት ፍቅር ደስታ በጎነት መልካምነት የጌታ አንድ የሆነ ፍቅር ለዘላለም ምድራችን ይውረስ ዮኒዬ እንወዳለን ኑሩልን ለዘላለም በፍቅር እንዳቀፍቴ ክርስቶስ በፍቅሩ እስከ ሞት ፍጻሜ ከሞት በኋላም ለዘላለም በፍቅሩ ያቀፈ❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 20 dny +5

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ያድጋል ነው ❤❤❤❤ ተባረክልኝ ዮንንንንንዬዬዬዬዬ😊😊❤❤❤

  • @BrtkanePwlose
    @BrtkanePwlose Před 20 dny +5

    ጌታ ስም ይብርክ ሌላ ቃል የልኝም 😢😢📖📖✅✅📖🔥🔥🔥🔥🔥

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Před 20 dny +4

    ጌታ ተባረክ

  • @sarafekirfiker5359
    @sarafekirfiker5359 Před 20 dny +3

    ድንቅ የኛ ጌታ ዮንዬ ተባረክ በኢየሱስ ስም ትውልድን ከድዬብሎስ መንጋጋ እያስመለጠ ነው እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዩኒዬ እወድሀለው በዘንድሮ 5 ዙር ሊማርልኝ ተመዝግቧል ባለቤቴ ጌታ እየሱስ እንዲደርስለት ወገኖች በፀሎት አግዙኝ 17 አመት እየተሰቃየው ትዳሬን አላፈርስም ብዬ ቆይቻለው😢

    • @betitube1234
      @betitube1234 Před 20 dny

      ጌታ ይርዳው ፈውስ ይሁንለት🙏

    • @user-nq4pg6fg5j
      @user-nq4pg6fg5j Před 16 dny

      Geta yidreslsh Ehte tidar lay waga mekfelu lib yakoslal chigrun ke betsh lay Geta Eyesus yinkelew

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 20 dny +4

    በርቱ፡ የኢየሱስ፡ ወታደሮች! ሕዝባችንን፡ ሊውጥ፡ አፍጥጦ፡ የመጣነውን፡ አባሩት!

  • @Chrstian555
    @Chrstian555 Před 20 dny +10

    ኢየሱስዬ ወድሀለው አንተ እኮ 😭😭 እኔ ቃል የለኝም ጌታዬ አባቴ🙏🙏

    • @user-ri3ol9uj4h
      @user-ri3ol9uj4h Před 20 dny

      እግዚአብሔር ይመስጌንንንንን ውውውውው🎉❤❤❤😊

    • @user-ri3ol9uj4h
      @user-ri3ol9uj4h Před 20 dny

      ዘንድሮ ይለየልልልል ዬንንዬ ተበርክክክክ

  • @MeazashTegu
    @MeazashTegu Před 20 dny +3

    ዮን ጌታ አብዝቶ ከነቤተሰቦችህ ይባርካችሁ

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 Před 20 dny +3

    ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 20 dny +4

    ጌታ ኢየሱስ ስም ይባር ዮኒዬ ባቴ አልፎ የምሰር የጌታ መንፈስ ቅዱስ ስም ይባር መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 20 dny +3

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Před 20 dny

    አቤት የኔ ጌታ ሰምህ ከስም ሁሉ ይለያል የበልጣል ትውልድ ነጻ ከወጣ እኳ አገር ሁሉ ይፈታል ዩኔይዬ ሐወይ ብሩክ ነህ ጸጋዎን ይጨምርልህ።

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 Před 20 dny +1

    ዮኒ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @user-qd3ls2lw4y
    @user-qd3ls2lw4y Před 20 dny +9

    እየሱስ ወስዴ ጨለማዬን ያለምንም ማቆረጥ የተከትስተላቹ በላይክ አሳዩኝ ክብሩን ለእግዚአብሔር ፍቅራቹን ለዮናታን❤❤❤

    • @Lidya-zz1ql
      @Lidya-zz1ql Před 20 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M Před 15 dny

    በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን ።♥
    ዮኒዬ ተባረክ ።አሁንም ጸጋና ኃይል፣ ሞገስም ይጨመርልህ 👋

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před 20 dny +2

    እልልልልልልልልልል እየሱስ ያድናል ይታደግማልልልልል

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Před 20 dny +3

    ኢየሱስ ሥሙ ይባረክ

  • @Konjit808
    @Konjit808 Před 16 dny

    የኢየሱስ ስም ከአሞች ሁሉ በላይ ነው ❤❤ዮኒዬ ተባረክ ❤

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Před 20 dny

    ድንቁ ጌታ ይባረክ ።
    የትውልድ አባት ዮኒ ተባረክ።

  • @girmahailu9711
    @girmahailu9711 Před 20 dny

    የትውልድ አስመላጭ ጌታ ያስነሳው ሰው ዮና ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r Před 20 dny +3

    የኔ ጌታ ስምህ ይበረክ ከእስረት የምትፈታ

  • @yusafyusaf8752
    @yusafyusaf8752 Před 19 dny

    Ene sewu hager hager negna Bslbeti Eze meto endezi nesa endweta teslyulgn geta yibarki ❤❤❤❤

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 20 dny +3

    ጌታ ይመስገን

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 Před 19 dny

    ፈታው እግዚአብሔር በቃ ጠቃሚ የእግዚአብሔር ሰው ይሆናል !!!

  • @ኢየሱስጌታነው

    ኢየሱስ ነፃ ያወጣል የሚገርም አምላክ ነው ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
    በመስቀሉ ስር መሆን ይሁንላችሁ🙏

  • @user-zk6ji1xv8t
    @user-zk6ji1xv8t Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ደረሰልክ እኮ አሁን ያፅናህ ፍፃሜክ ይመርልህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 20 dny

    በእየሱስ ጌታ ስም የአጋንት እራስ እየተመታ ስራው እየፈርስ ስለ ሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው❤

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Před 20 dny +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 20 dny +1

    eyesus geta new keber le eyesus yehun yoniya egzabher yebarkhe zemneh yebark

  • @hewotkonjo1801
    @hewotkonjo1801 Před 20 dny

    Eyasus gata naw joro yalaw yesem yoni❤❤❤❤❤❤

  • @betheladimasu-uc2wm
    @betheladimasu-uc2wm Před 20 dny +1

    silehulu geta kibirun yiwised❤

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy

    ደስ ይለል

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar Před 20 dny

    ጌተ ሆይ ተበረኪ ነፀ ስለወጠሄን ልጂናሽ ስለልኬን ዬኔ አበት አማስግናለው ጌተዬ❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 20 dny

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ነፃ ወጡ ኢየሱስ ያድናል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 20 dny +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Ba Geta Ba Eyesus simi Yetamaha Yehuni Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻

  • @WubaBele
    @WubaBele Před 20 dny +1

    Anedigane yoniye❤❤❤ kezi belayi cemiro yibarek

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv Před 20 dny +2

    Thank you Jesus ❤

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Před 20 dny +2

    ኢየሱስ ያድነል ይተዳገል

  • @beautiful1280
    @beautiful1280 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ቸር ነው
    ሃሌሉያ❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před 20 dny +2

    እየሱሰ ጌታ ነው

  • @BeyonceBetty
    @BeyonceBetty Před 20 dny

    ስለሁሉም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tesfazekariyas
    @Tesfazekariyas Před 14 dny

    ክብር ላለና ለሚኖር ለንጉሱ ይሁን ሀሌሉያ

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin Před 20 dny

    Yesuse yemilaw sem leyu tergume alew🥺 yoni zemanehi yibarek

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 19 dny

    ነፃ የሚያወጣ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ🙏

  • @JohnJohn-n1g
    @JohnJohn-n1g Před 20 dny +1

    Tamsgne Amlke ❤❤❤

  • @saraak5904
    @saraak5904 Před 20 dny

    ኢየሱስ ተባረክ ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢

  • @sihinealemu
    @sihinealemu Před 20 dny

    አይ ጌታ ኢየሱስ ምርጥ አባት ነክ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Před 20 dny +2

    ዬኒ ከነአገልጋዬቹ ዘመናችሁ ይለምልም እየሱስ ያሳርፋል ሴይጣን ስራው ይፍረስ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 10 dny

    ጌታ ሰም ይባረከ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Před 20 dny +1

    ❤❤😢😢😢geta semu yebirek

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 20 dny

    ዮኒዬ መጀመሪያ እግዚአብሔር ዘመንህንይባርክ ስለሁሉም በመቀጠል ግን አጋንትን እባክህ ውጣ ብቻ አትበል ለተመልካችም እምነት ነው የማያምኑም በትክክል ያውቁ ዘንድ በጌታ በኢየሱስ ስም ውጣ ብትል የኢየሱስን ስም ስትጠራ ብዙ ግዜ አይሰማም እቺምን ብታስተካክል

  • @Justnothing390
    @Justnothing390 Před 20 dny +1

    የፈታቸው ጌታ ይመስገን

  • @user-eu2gi5gm8z
    @user-eu2gi5gm8z Před 20 dny

    ይፈውሳል የኔ አምላክ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @KhvhSfhknk
    @KhvhSfhknk Před 20 dny

    Jesse is lorde paorye amne amne amne amne yone tabrki ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnthonyEndeshaw
    @AnthonyEndeshaw Před 20 dny +1

    God bless you all, let's go #100M subscribers in this Summer! ❤🙏

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 20 dny +2

    Jesus is Lord ❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 17 dny +1

    God is too good ❤️ ❤️ ❤️

  • @meseret5776
    @meseret5776 Před 20 dny

    ተመስገን ተመሰገን🙏🙏🙏🙏

  • @user-ce8lw8rq7k
    @user-ce8lw8rq7k Před 20 dny +1

    Jesus is lord ❤️🙏🏾❤️❤️

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy

    ዘንድሮ ሸሸማኔ ተጎበኘች

  • @destayedemise1940
    @destayedemise1940 Před 20 dny

    የዘንድሮስ ጉድ ነው ሲኦል ባዶ ቃራች
    እየሱስ ጌታ ነው

  • @kena22
    @kena22 Před 20 dny

    Esayeye elelelelelel eleleleee elelelelelel eleleleee elelelelelel eleleleee elelelelelel eleleleee elelelelelel eleleleee

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Před 20 dny +1

    Geeta yebarkr🙏

  • @hayat1-2734
    @hayat1-2734 Před 20 dny

    iyesus geta new iyesus geta new ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj6ft8bl4t
    @user-yj6ft8bl4t Před 20 dny

    Temesgen kibir le eyesus yuhun❤❤❤❤❤

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Před 20 dny

    ልጆቻችን ነፃ ወጡ። እልልልልል

  • @wtmt4038
    @wtmt4038 Před 20 dny

    Temesgen getaye❤❤❤

  • @user-lr9wv2tl2q
    @user-lr9wv2tl2q Před 19 dny

    Amen.amen,💯❤️

  • @abyaby7111
    @abyaby7111 Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @HannaAyoub-j3w
    @HannaAyoub-j3w Před 20 dny

    Kibir lagetachin lamedenitachin yihunilattttttttttttttt❤❤

  • @user-gp3ub5yh9u
    @user-gp3ub5yh9u Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergudeta3029
    @astergudeta3029 Před 15 dny

    Jesus is loves you

  • @astergudeta3029
    @astergudeta3029 Před 15 dny

    Yesus ye zalelam geta new

  • @samirasamira5366
    @samirasamira5366 Před 20 dny

    AmneAmen❤

  • @MarkosAbebe-zf2dx
    @MarkosAbebe-zf2dx Před 20 dny

    Iyesus yadinal🙏🙏🙏

  • @hanibuchena6454
    @hanibuchena6454 Před 20 dny +1

    ደጉ እየሱስ

  • @miskmisk1340
    @miskmisk1340 Před 20 dny +1

    Eyesus yadinal

  • @nanniaa7946
    @nanniaa7946 Před 20 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️💯💯

  • @user-hc8tp1wy9t
    @user-hc8tp1wy9t Před 18 dny

    Amennnnnnnnnn

  • @eleni9688
    @eleni9688 Před 13 dny

    በጌታ በየሱስ ስም ክፉ ስራህ ይፍረስ

  • @lakchok8458
    @lakchok8458 Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤🎉🎉😮😮😮

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @aelich5595
    @aelich5595 Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 20 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @TecnoSpark9Pro-c1o
    @TecnoSpark9Pro-c1o Před 20 dny

    Please Please mizigeba kalalek yena wendim ahun lemahad felgo neber bakachi bota felgulet betam metifo hunata lay new yalew begata

  • @user-pf4nq6ed4y
    @user-pf4nq6ed4y Před 17 dny

    Kiber le EYESUS!!!

  • @helenabreham2619
    @helenabreham2619 Před 20 dny

    ሃገር የተፈወሰች ኖው

  • @AsmaAsma-vr1xr
    @AsmaAsma-vr1xr Před 18 dny

    Legenenew iyesusi kibir yuni

  • @almazhonja
    @almazhonja Před 20 dny

    ክበር ማዳን ይገለጥ ኢየሱሴ

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r Před 20 dny

    እረ አባካችሁ ከጌታ ቤት አትወጡ