Komentáře •

  • @NardosFrezewd
    @NardosFrezewd Před 8 měsíci +19

    You guys I'm too young but you are building my personality more than any thing ❤❤❤❤❤❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 8 měsíci +54

    ማሂ የቤተሰብ የሃይማኖት ልዩነት በአፍቃሪዋች መካከል ችግር ሊሆን አይገባም ያልሽው አልስማማበትም ምክንያት እኛ ስናገባ ቤተሰብ አብረን እንደምናገባ ግልፅ ነው በተለይ ደግሞ ከቤተሰብሽ ጋር ፍቅር ከሆንሽ ለምሳሌ ልጅ ቢወልዱ ክርስትና ሲያስንሱ የሷ ቤተሰብ አይገኝም ፍቅር ይቀንሳል ውይም ያልቃል ከግዜ ብዛት በልዩንት የተጀመር ፍቅር it's only get worst ለኔ የቤተስብ ሃይማኖት background አንድ አይነት መሆን አስፈላጊ ነው

    • @Wiliya22
      @Wiliya22 Před 8 měsíci +3

      Exactly 👏

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 8 měsíci +1

      እንዴ ሁለቱም አንድ አይነት ሀይማኖት ነውኮ የሚከተሉት😂

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 Před 8 měsíci +1

      ገና ደሞ ቤተሰብ ተብሎ ሰው ሳይጋባ ይቅር የሁለቱ ከተሳሰለ😂

    • @NaNa-wc9zo
      @NaNa-wc9zo Před 8 měsíci

      What if akst muslim bthon saygabu ykru 😂

    • @ephratanahom
      @ephratanahom Před 5 měsíci

      I like the way that you express your idea i agree with you thank you 💗

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 8 měsíci +15

    ማሂ ሉዩ ❤ በጣም ነው ምወዳቹ እንኳ ደና መጣቹ ትንሽ ደብሮኝ ዘና አረጋቹኝ ❤
    በእምነት የተለያዩ ሁለት ሰዎች ጋብቻ በጣም ከባድ ነው በዛላዬ ወደ በኻላ ብዙ ጣጣ ነው ይዞ ሚመጣው ከማይመስላቹ ጋር የማያመች አካሄድ አትዱ ይላል ቃሉ እኔ ከሁለት ሀይማኖት ነው የተወለድኩት በጭራሽ ልክ አደለም ኦርቶዶክስ የሆነ ኦርቶዶክስ ነው ማግባት ያለበት እባካችሁን አንቺ ባይማኖትሽ እኔም ባይማኖቴ የምል ዘፈን እንጂ ሂወት አደለም ስለዚ እንደ እኔ እመነት ከሁሉ ይበልጣል እግዚአብሔር መሳይሽን ይሰጥሻል ❤ አመሰግናለሁ 🎉

    • @sosinakassaye754
      @sosinakassaye754 Před 8 měsíci +1

      መጀመሪያ በድንብ ስሚ የተለያየው የቤተሰቦቻቸው እንጂ የልጆቹ አይደለም

  • @mekdi1921
    @mekdi1921 Před 8 měsíci +4

    Liyu&mahi በጣም ነው ደስ የምትሉኝ፣ መሀላችሁ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የማዳምጣቹ። የስደት ነገር ጭንቀት፣ድብርት፣ብቸኝነት የተደራረበ ነው ሳያችሁ ሁሉን እርስት ነው የማደርገው። ካሁን ካሁን ሊያልቅ ነው እያልኩ ደቂቃውን አያለሁ አብሬያቹ ለመቆየት ካለኝ ጉጉት የተነሳ😍🥺 በርቱ።

  • @Dani-vv1vk
    @Dani-vv1vk Před 8 měsíci +5

    ማሂ የሳዉናዉ ግነገር ፣🤣🤣🤣ምርጦች

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Před 8 měsíci +5

    የልደት ቀን መርሳቱ part ልዩ 😂😂😂😂😂 ምክራቹም አቀራረባችሁም ፈታ ያረጋል 😊

  • @sishu12
    @sishu12 Před 8 měsíci +2

    Liyuye and mahi betam new mewedachu❤❤❤

  • @meserettilahun8825
    @meserettilahun8825 Před 8 měsíci +1

    Lov u guys betam new kenen yemitasamirut

  • @bethelhemafework6319
    @bethelhemafework6319 Před 8 měsíci +2

    I love u guys. Yemer u made my night like I laughed a lot today ❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 8 měsíci +7

    አንደኛዋ መልእክት መጀመርያ እንዳይጥ ከጕደኛሽ ጋር ሞከርሽው ከዛ when you see them happy together አሁን ላንቺ ፈለግሽው በይ ንኪዉ

  • @michaelte8973
    @michaelte8973 Před 8 měsíci +1

    አርግዛለች ልዮ 😮😮

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 8 měsíci +2

    አፍሪካዊ እናት የተፈጥሮዋ ነው ውፍረትም በይው ምንም ምእራባውያን የሰው በኩርነትን ማግኘት ስለማይችሉ እኛ አፍሪካውያንን የያዝነውን በማናናቅ እንድንጥለው ያደርጉናል ልክ የሰው ልጅ የክብሩንና የፈጣሪ አምሳልነቱን ባለማወቅ እንደሚያጣው ጤኔኛ ትሁንጂ አፍሪካዊ እናትና ሴት ስትወፍርና ከርቨ ሲኖራት ነው የምታምረው

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 Před 8 měsíci

    Betam new miwedachu ❤❤❤❤

  • @Messi.afomiya21
    @Messi.afomiya21 Před 8 měsíci +3

    ስቃቹ ታስቃላቹ በጣም ነው የምትመቹኝ❤❤

  • @sabellamahi-oe6jm
    @sabellamahi-oe6jm Před 8 měsíci +6

    Omg i can't stop laughing u guys are so sweet 😂😂 i like today's story and ur advice about religion background keep it up big respect 4u❤

  • @balemoyaejoch8748
    @balemoyaejoch8748 Před 8 měsíci +2

    Sad truth, Family yetelaw tdar zelko ayawkm

  • @reemreem9971
    @reemreem9971 Před 8 měsíci +1

    Sauna bath part I understand u guys 😂😂😂❤❤❤

  • @user-misselham
    @user-misselham Před 8 měsíci +2

    mahi tasre neber part 😄

  • @meaziag4743
    @meaziag4743 Před 8 měsíci

    First comment 🥰

  • @eman4540
    @eman4540 Před 8 měsíci

    The ሳውና ባዝ part 😂😂😂 for first time ስገባ እንደዚህ ነው የሆንኩት yemr😂😂

  • @eden1174
    @eden1174 Před 8 měsíci +1

    J.Cole:- Don't save her, she don't wanna be saved!

  • @etentertainment7374
    @etentertainment7374 Před 8 měsíci +1

    I love u guys

  • @RuthEjigu
    @RuthEjigu Před 8 měsíci

    Hi guys I just wanted to say that have ever thought to start a podcast in Spotify .

  • @rozroshikorina7436
    @rozroshikorina7436 Před 8 měsíci +3

    Yena history gn mecha new minebebew 😊

  • @user-nc2on9vr7w
    @user-nc2on9vr7w Před 8 měsíci +2

    26:25 Mahi what kinda video are u watching gurl 😂😂 we need ur fyp😂

  • @BezawitGirma-tr8ej
    @BezawitGirma-tr8ej Před 8 měsíci

    mahi gn ጭቅቅት ለማውጣት 🤣🤣🤣🤣🥰

  • @endalkdessalegn7635
    @endalkdessalegn7635 Před 8 měsíci

    like ,sir ,ss

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 Před 8 měsíci

    እራሴን ጠላውት በውፍረቴ ላለችው ሰው የመለሳቹት መልስ ትክክል አይመስለኝም ሰው በጣም ነው እራሱን የሚጠላው ብዙ ሰው እራሱን አይቀበልም እና እንዴት እራስሽን ትጠያለሽ አይባልም

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 Před 8 měsíci

    ❤❤❤😊

  • @yousufmudeer9107
    @yousufmudeer9107 Před 8 měsíci +5

    ልዩ መስቀል አርገሽ ነይ ቀጣይ ስመጡ ካላደረግሽ ማሪያምን ገብቼ አላይሽም እያዘኩም ቢሆንም😢😢

    • @wobi9631
      @wobi9631 Před 8 měsíci +4

      Mnagebah sleraseh techenek

  • @rutapawlos9878
    @rutapawlos9878 Před 8 měsíci

    Dass setlu😂😂😂😂😂

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 8 měsíci

    🙋

  • @user-mh3zw4qg9z
    @user-mh3zw4qg9z Před 8 měsíci

  • @maramia-un2me
    @maramia-un2me Před 8 měsíci

    We miss the laugh though 🥺🥺

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 Před 8 měsíci

    ሰወዳችሁ

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 Před 8 měsíci

    😂😂❤❤

  • @SaronAmbe
    @SaronAmbe Před 8 měsíci

    Nov 7 is ma birthday too

  • @Leltua-dd3gp
    @Leltua-dd3gp Před 8 měsíci

    on the wall yalew photo yemanew tamralech

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Před 8 měsíci +1

    ደግነቱ እንግሊዝኛ ተማርንባቹ ቀጥሉበት አማርኛው ጭራሹም አትጠቀሙ😏

  • @zeni369
    @zeni369 Před 4 měsíci

    watching. it at speed of 1.75 is so funny😅

  • @educate-t1
    @educate-t1 Před 8 měsíci

    Liyu btw you are a sagittarius ♐️ according to ethiopian astrology.

    • @educate-t1
      @educate-t1 Před 8 měsíci

      Hidar is sag. Tikimt is scorpio. And mahi is aqua if she is born in Tir and pieces if she is born in yekatit.

  • @Enaena973
    @Enaena973 Před 8 měsíci

    Please gys dm anbebu ya melanawn

  • @hanihani4329
    @hanihani4329 Před 8 měsíci

    we love u ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanasharew8221
    @hanasharew8221 Před 8 měsíci +2

    ኧረ leyuandemahi ሚለው እምቢ ብሎኝ የማሂ ላይ ልኬዋለው Please አንብቡት በናታቹ እኔ ተቸግሬአለሁ

  • @Idelawitbekele
    @Idelawitbekele Před 8 měsíci

    I want to texted you but how?

  • @eutimjv
    @eutimjv Před 8 měsíci +3

    ✝️ማዕተብ ልበሱ ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e Před 8 měsíci

    no comments

  • @user-es7ow6nt3p
    @user-es7ow6nt3p Před 8 měsíci

    ዝም ብዬ ልስማችሁ እንጂ …..

  • @keres5182
    @keres5182 Před 8 měsíci

    zem belachu atagetu yerebeshale

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 Před 8 měsíci

    ማ ቢውቲፉል ሚልፍስ!

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 8 měsíci +1

    ወደዳቹም የግድ በሐይማኖት አንድ የመሆን ግድ ነው በፀሎት የተለያየ ምግብ ሲቀርብ እንኳን እንዴት እንደምፀልይው ኧረ በዛ ላይ የሚለደው ልጅ እንኳን በክርስትና ክርክር መፈጠሩ አይቀርም

  • @saronmichael3835
    @saronmichael3835 Před 8 měsíci +10

    ሳልናገር ማለትፍ ኣልቻልኩም ቡዙ ኣትሳቁ ለናንተ ሚነጉርዋቹ አኮ ትረድዋቸው አለዉ ብለው ነው 😡😡😡😡😢😢

    • @user-misselham
      @user-misselham Před 8 měsíci +6

      ከድሮም እንዲ ናቸው እያወቁ ነው ሚልኩት so አይደብራቸውም ማለት ነው

    • @saronmichael3835
      @saronmichael3835 Před 8 měsíci

      @@user-misselham sometimes they have to be serious 🙄 l don't say don't laugh ever but be Fair they save feeling dear 😏

    • @nadi8082
      @nadi8082 Před 8 měsíci +3

      ​@@saronmichael3835yeah what makes them different is their laugh and deep down the people sending their stories know they're going to laugh about it so it's not offensive towards the owner of the story😊

    • @RuthYemaryamlij
      @RuthYemaryamlij Před 8 měsíci +1

      Yesaku ende mindnew atesaku malet sakachew new endawem feta miyadergew sakulgn enant li and mahi

    • @saronmichael3835
      @saronmichael3835 Před 8 měsíci

      @@nadi8082 oh my god god you take it easy to laughing at serious also l like their laughing but put yourself in the shoes 😏🙄

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 Před 8 měsíci +1

    የአላህ አላህስበሀነ ተአላ ይህን ያህል ውብ አድርጎሽ ምን ፈልገሽ ይህን ጥፍር ይዘሽ ትውያለሽ ግን መፀዶጃቤት ሂደሽ እራስሽን ማፅዳት ትችያለሽ ሰበሀን አላህ????😢

  • @abrehamcherinet5918
    @abrehamcherinet5918 Před 8 měsíci

    medere balege kumo kere. heg yelem enezehen balegewoch yemeyasir?