የጥላሁን ገሠሠ የትም ያልተሰሙ ዘፈኖች / Tilahun Gessesse old exclusive music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2022
  • የጥላሁን ገሠሠ የትም ያልተሰሙ ዘፈኖች / Tilahun Gessesse old exclusive music
    old school and best oldies l1cj3rhmusic, oldies but goodies 80's and 90's playlist, oldies but goodies 60's and 70's, oldies but goodies vol 02 oldies greatest hits, #oldsong, #ebs, #oldslow, #bestoldsong, #best, #first, #60’smusic, #70’smusic, #80’smusic, #oldies, #ethiopianoldies, #bestslowmusic, #bestoldiesmusic, #tilahungessesse
  • Hudba

Komentáře • 52

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 Před rokem +12

    የዱሮዋ እትዮጵያ ናፈቀችኝ

  • @mulutefera8961
    @mulutefera8961 Před rokem +7

    ጭንቀት ጥላቻ የለለብትን የፍቅር የመተሳስብ ዘመን ትዝታ ይናፍቃል ክየት እናግኘው!!!!!

  • @asfawdegefu6175
    @asfawdegefu6175 Před 9 měsíci +3

    The king of Ethiopia music. We will never forget you. You are a legend

  • @user-ko5xq9ct1c
    @user-ko5xq9ct1c Před rokem +6

    ዘመን የማይሽረዉ ሞቶሙ የነገሰ

  • @user-nk5xo2gn7h
    @user-nk5xo2gn7h Před 6 měsíci +2

    ዋውውው ጥልዬ ጀግና

  • @egeztadese
    @egeztadese Před rokem +8

    በጣም ድንቅ ኮሌክሽን በጣም ነው የረካሁት ስራህ ይባረክ

  • @user-xu6vx6ik1g
    @user-xu6vx6ik1g Před 8 měsíci +2

    እንዳንተ አይነቱ ውድ እንቁ የሆነ ሰው በምድርላይ ዘላለም በኖሩ ጥሩ ነበር❤❤❤

  • @samuelgetaneh8954
    @samuelgetaneh8954 Před rokem +7

    ጎበዝ ለአንተ ይሆናል እንጂ የትም ያልተሰሙ ያልካቸው የጥልሽ ዘፈኖች ብዙሀኑ የሚያውቁት የሰሙት ስለሆነ አርእስት ስትሰጥ አገናዝበህ ይሁን

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 Před rokem

      Enem eko germognal eyesmahut yadegutem ye tilahun zefen😂 yetem yaltesemu selen😅😅😅😅😅

  • @amsalumengistu7945
    @amsalumengistu7945 Před rokem +4

    ድንቅ ነዉ። የሀብታሙ ሺፈራዉን አፈላልገህ ብታቀርብልን! ተባረክ።

    • @markb4703
      @markb4703  Před rokem

      czcams.com/video/9-qCgib4uBY/video.html

  • @esterdinku1228
    @esterdinku1228 Před rokem +16

    የእውነትን እና የፍቅር መንገድ አሰተማሪ የዚህ ዓለም ሚሥጥርን ገለጭ እንዳተ የለም ገነት ላተ ይሁን

  • @mulugetataffaj3523
    @mulugetataffaj3523 Před 6 měsíci +1

    ጥላሁን ገሠሠ ምድር አንዴ የሰጠችን ነፍስህ። በአፀደ ገነት ያኑርህ ።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před rokem +4

    በሀገር ቤት ሚድያዎች ላይ እምብዛም የማይደመጡ ታላቁ ጋሽ ጥላሁን ከክብር ዘበኛ ከፖሊስ እና ከሌሎች ኦርኬስትራዎች ጋር የሰራቸው ኦሪጅናል ስራዎች....Entoto Old እናመሰግናለን!!!

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 Před rokem +2

    የምንጊዜም ምርጥ ጋሸ ጥሌ ❤

  • @kurechafelijam2462
    @kurechafelijam2462 Před rokem +3

    Tilahun I lessen the music since my childhood I believe he is the best of best .

  • @samuelworku6927
    @samuelworku6927 Před 8 měsíci

    The best ever in Ethiopian music history. There is no agenda this noble Ethiopian hero doesn't raise as a musician!!

  • @user-qp8bo5nq7y
    @user-qp8bo5nq7y Před 2 měsíci

    መልካሙ

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Před 9 měsíci +1

    Thanks a million!!!

  • @tesfayetenkir942
    @tesfayetenkir942 Před 2 měsíci +1

  • @widaadkamaal
    @widaadkamaal Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @simretkedir4695
    @simretkedir4695 Před 4 měsíci

    So many memories ❤❤❤❤

  • @user-us7fn2rm3y
    @user-us7fn2rm3y Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤M .A. AT G. I

  • @etagegnsetegn3532
    @etagegnsetegn3532 Před 6 měsíci

    የሙዚቃው ንጉስ ጋሽ ጥላሁን ነፍስ በእፀደ ገነት ትቀመጥ::

  • @hayyutube5767
    @hayyutube5767 Před rokem +1

    Keep good work

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 Před rokem +1

    ዘላለማዊነትን የትጎናጸፈ ድምፃዊ ጥልዬ ክበርለኝ

  • @adanegedamu8659
    @adanegedamu8659 Před rokem

    Thanks 🙏

  • @getahunzewde790
    @getahunzewde790 Před rokem

    ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ሰለፍቅር ስለሐገር አረ ስንቱን ልግለፀው

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 Před 11 měsíci

    ብሰሙ የማይሠለቹ በምል ይስተካከል

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 Před rokem

    Endezhe ye tilahun zefenoche be shikla yesemu neber eko ,bezu sew yawkachwal

  • @yohannesgetachew3540
    @yohannesgetachew3540 Před rokem +1

    ሙዚቃ ያኔ ቀረ

  • @naciimaidiris9800
    @naciimaidiris9800 Před 8 měsíci

    Merthu YeEtiyopi zefanhe

  • @hassenayele
    @hassenayele Před rokem +1

    የሚመለስ ቤሆን እንደምተ ባይቀር ምን እለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረው ልክ ነው ጥሌ

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @ghh65
    @ghh65 Před rokem

    እውነትህን ነው አንዳንዶቹን ሰው አያውቃቸውም በብዛት የሚታወቁት በካሴት የታተመው ትን እና የተደገሙትን ነው እኔ ባልል ደስ ይለኝ ነበር አብዛኛውን በሸክላ የታተተሙት አውቃቸዋለው እና ፈልጌ ያጣሁትን ግን ሰምቼ የማውቀውን በማግኘቴ በጣም አመሰግናለው እና ትክክለኛውን አርስት ነው የሰጠሀው እንባዬን አመጣሀው ደግሜ አመሰግናለው

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 Před 6 měsíci

    I guess your age is less than 12. If that is the case, these songs are unheard.

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 Před 2 měsíci

    "የትም ያልተሰሙ" ማለት ምን ማለት ነው? የለጠፈው(የፖሰተው) ላይሰማው ይችላል። እነዚህ ሙዚቃዎች እያንዳንዳቸው በሰፊው ህዝብ የሚወደዱና የታወቁ ናቸው። ርዕስ ስንሰጥ እያስተዋልን ይሁን!

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 Před rokem +1

    ምን፡ለማለት፡ነው፡የትም፡ያልተሰሙ፡ማለት፡እኔ፡ያኔ፡አልተወለድኩም፡ብትል፡ይሻላል።

  • @SurprisedArcticBirds-ui7zw
    @SurprisedArcticBirds-ui7zw Před 6 měsíci

    ምንዋጋአለዉ

  • @SemereBariawethiopia
    @SemereBariawethiopia Před rokem

    ርዕስ አሰጣጣችሁ ተራ ቻናል አደረጋችሁ እንጂ ሙዚቃውስ ሸጋ ነበር። ውሸት title ሲሆን ያስጠላል

  • @user-Ty1987
    @user-Ty1987 Před 8 měsíci

    The best Ethiopian Vocalist of the century

  • @tadessedinkessa4622
    @tadessedinkessa4622 Před rokem

    የትም ያተሰሙ ሰትል ምናልባት ጥሌ ከ2001 ፋሲካን በኋላ የተዘፈነው ይሆን?

    • @markb4703
      @markb4703  Před rokem

      czcams.com/video/B4VXLGjZQZ8/video.html

  • @torfe-op6ow
    @torfe-op6ow Před 7 měsíci +1

    ቀደም ብሎ በሬዲዮ የደመጥ ነበር

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Před rokem +1

    ወሬ አንተ ያልሠምሀቸዉ

  • @torfe-op6ow
    @torfe-op6ow Před 7 měsíci

    ቀደም ባሉት ጊዜያት በራዲዮ ይደመጥ ነበር 11:42

  • @melkamutsegaye-kumsa3024
    @melkamutsegaye-kumsa3024 Před 5 měsíci

    Rubbish! it is not what you are saying, this first song was came out, during wello famine 1967 with the sonG" Waye waye selu, yerehaben gunfan seselu! none of them new to us we know all theese song 19666- 1969 EC. do not mislead us.

  • @getachewnigussie9938
    @getachewnigussie9938 Před 3 měsíci

    ጥሌ!! ,...የሐገር ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሖነ ለዚሕ ትውልድ የሚያሥተምሩ ሙዚቃዎችሕን እያዳመጥን እንገኛለን።ነፍስሕን ይማረው።ሐገሪቷ ጠላዋን ጨርሣ በቅራሪዋ ቀርታለች።