ዘመናዊ መኖርያ ቤት ከ500 ሺ ብር ጀምሮ ! |50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya media
Vložit
- čas přidán 19. 04. 2024
- ዘመናዊ መኖርያ ቤት ከ500 ሺ ብር ጀምሮ ! |50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ - Zábava
አደኛ ነኝ ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ የርፍት እጀራ ይስጣችሁ
አሚንንንንን
አሁን ማንም አይገዛም 😂😂 መርከሱ አይቀርም 😅 በጣም ሲወርድ እንገዛለን ።
😂😂😂
ሂሳቡን በግልፅ ላለማሰቀመጥ የምታወሩበት መንገድ በጣም ያሳፍራል አለመታመናቹን ያሳያል
በመጀመሪያ ደረጃ በሶስት ዓመት ለሚያልቅ ልዪ ቅናሽ ብሎ ማስታወቂያ መንዛት አያስፈልግም በካሬ ሜትር ብታስቡት በጣም ውድ ነው
Its not clear information
You are afraid to tell
How much per care
Total prices
Location
Gebeya media is very disappointing. They will not ask key questions that we all are looking for:
Where is the location?
How much is the total cost?
If there is a discount, how much was the price before and now?
When do you deliver the home?
Etc.
How much Total price 2 bedroom or 3 bedroom why is Secret
Ye enem xiyaqe new axeqalay kifiyaw binegeren
የካሬ ዋጋ ስት ነው ለምን አትናገሩም
Bamilakiye anchi kehonshi betam tikiklgna sira new yemitakeribwu ❤ tebarki egna yereb hager yalen edezhi new aynet sira new yeminfelgewu ❤from saudi riyad❤
ምንም፡አልቀነሰም፡ፍትህ
በርች እሽ ❤
How much total price?
Waw yemigerm location
ሙሉክፍያ በባንክ የተመቻቸ ፈልጉልን
Where it is located. Where in Addis?
አሁን ላይ በየሚዲያዉ የቤት ማስታወቂያ ጋጋታ በዝቷል እሄ ማለት ገዢ የለም መጀመሪያ ሀገር ሰላም የለም ሰላም በለለዉ ሀገር ቤት ምን ይሰራል ሲቀጥል በጣም ተወዷል ማንም ያማከለ አይዴለም ዉድነቱ ጣራ ነክቷል መቸም ወደፊት ጥንቡን መጣሉ አይቀሬ ነዉ የዛለት እንገዛለን😅
ለምንድነው የያዛችሁትን ሳጨርሱ ሳታስረክቡ ሌላ የምጀምሩት
የካሬ ዋጋ አይጠቅም እንዴ ?
የት ናው ቆይ ዎላይታ ሶዶ ቢሆን 👌
Shamute😂😂
18,500,000 million for two bedroom ? 🤭🤪
አሁን ላይነው ወይስ የቆየነው
ስታስተዎውቁ እና ስተገብሩ ይለያያል ውል ከፋፅማችሁ በሗላ ስልክ እንኳን በቅጡ አያወሩም ካናገሩም ብር ጨምር ለማለት ብቻ ይሆናል ከዛውጭ ዎ
2. Bila new yalachuw 2. Min
2mato shi naw ways 2milon
ገበያ ሚድያ ስለቤት የምታቀርቡት በከፊል የተሳሳተ ነው
ባለፈው 200 ካሬ ቤት
አዲስ አበባ ውስጥ ነው ብላችሁ ስንደውል ኦሮሚያ ውስጥ ሆኖ ተገኘ ለምን ትደባብቃላችሁ
ችግሩ እኮ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ ሙሉ መረጃ ቪዲዮ ላይ አለ ፣አንድ መረጃ ስንሰራ የት ቦታ ሆነን እና መረጃውን የሰጠን መስርያ ቤት አድራሻ በመጥቀስ ነው ቭዲዮውን የምንጀምረው፣በተጨማሪ ደግሞ በስተመጨረሻ መረጃውን የሰጠን አካል የድርጅቱን አድራሻ እና ስልክ ቁጥር እንድናገር እናደርጋለን፣ታዲያ ከዚህ በላይ ምን እናድርግ።
በካሬ ስንት ነው?
Please % kan meqa nuf hin gale gati isaa meqa nut himi million meqa
ደምሩኝ ውዶቸ
Bekare sente new mecem atenageru
$$$$$??????
አጭበርባሪ ሁላ