NEW Ethiopian Music 2020 BY Mulugeta Shite ሙሉጌታ ሽቴ (ደኬትካማ ) Official DJ ESKESTA ENTERTAINMENT

Sdílet
Vložit

Komentáře • 519

  • @robel5921
    @robel5921 Před 2 měsíci +86

    ማርያምን 😁ስንት ፍለጋ 😁. አማራ አይደለሁም ግን i love Amhara people 🥰🥰🥰ምናለ ስወለድ ብሔር ተመርጨው ቢሆን. አማራ ነበር የምሆነው 🥰እኛ ጉራጌዎች ከጎናችሁ ነን 🥰እንወዳችዋለን ዘራችሁ ይብዛልኝ

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o Před 2 měsíci +308

    ክቲክቶክ ነው የመጣሁት ማነው እደኔ እየሮጠ የመጣው😂ጎጃም መላበይ😢😢

    • @HawaMohamed-jz4zj
      @HawaMohamed-jz4zj Před 2 měsíci +2

      እኔ ወላ🥺

    • @saramillion9585
      @saramillion9585 Před 2 měsíci +7

      አጥቼው በስንት መከራ እንዳገኘሁት አማራዬዬዬዬ የኔኔኔ ደም ነብስ ናቸው ❤❤❤❤

    • @HanaadiseAbebayehu
      @HanaadiseAbebayehu Před 2 měsíci +1

      አይዋ ሀታ እነ ቲክቶኩን የሞላዉ ይከ ነዉ

    • @fafe-bd1hv
      @fafe-bd1hv Před 2 měsíci +2

      እኔ ወላ

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před 2 měsíci

      እኔ❤❤

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 Před 2 měsíci +106

    ከቲክቶክ መደር እሩጦ የመጣ ማነዉ ለሰቡተሰቆ በዚህ ሙዚቃ😢😢😢❤❤❤❤

  • @AhmedMame-rl5uy
    @AhmedMame-rl5uy Před 2 měsíci +92

    Hulum Ke Tik Tok New Yemtaw

  • @Bezi712
    @Bezi712 Před 2 měsíci +39

    በዚህ ሙዚቃ ማበዴ ነዉ ወገን😢❤❤❤❤❤

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Před 2 měsíci +46

    የእኔ ወርቅ ወንድም ታናሸ ዓብይ አሰድዶኝ ዩጋንዳ የሰድተኛ ካምፕ ነዉ ያለሁ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ደፋ ልበልልህ እያለች ያሳደገችኝ የጎጃም እናት ንፍቅ ትለኛለች

    • @ChristianNegn-tl5px
      @ChristianNegn-tl5px Před 2 měsíci

      እኔን መከታዬ😔💔💔

    • @user-gx8lg3kg4e
      @user-gx8lg3kg4e Před 2 měsíci

      አይዞኝ ሁሉም ያልፋል

    • @longliveethiopia9882
      @longliveethiopia9882 Před 2 měsíci

      አይዞን ወንድሜ እኛም እዛዉ ነን

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před 2 měsíci

      አይዞን ወገን ይህ ጌዜ አልፎ አገራችን በሰላም የምንኖረበት ጌዜ ይመጣል

    • @alemayehuawoke9306
      @alemayehuawoke9306 Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ቀን አለው። ምንም እንዳይከፋሽ

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n Před 2 měsíci +36

    ከትክቶክ ሰፍር የመጣችሁ 😂ሰርች አርጊ መጣሁ ሙዝቃ አዳማጭ አይደለሁ ግን ይህ ሙዝቃ ግን በትክቶክ ተቆርጣ ስምና ወርቅሽ የሚልው መሰጥና መጣሁ😢😢😢

  • @user-xc5lb1dv4c
    @user-xc5lb1dv4c Před 2 měsíci +37

    ማነው እንደኒ ከቲክቶክ ሮጦ የመጣ

  • @EndashewGizachew
    @EndashewGizachew Před 2 měsíci +37

    እስኪ እደኔ ከቴክቶክ የመጣ አቤት ድምፅ❤❤❤❤

  • @wubitbaye1100
    @wubitbaye1100 Před 2 měsíci +23

    ይሄን የመሰለ ዘፈን ሳይሰማ 3yrs😢

    • @user-by6gn9tp6c
      @user-by6gn9tp6c Před 2 měsíci

      እንደኔ ሆነሻል እኔ ደግሞ አድስ የወጣ መስሎኝ ነበር

  • @leyla4577
    @leyla4577 Před 2 měsíci +45

    ከ ቲክቶክ የመጣ ማነው😎

  • @genetteru2487
    @genetteru2487 Před 2 měsíci +19

    የበላይ ሲባል እሚነዝረኝ ነገርስ❤❤ቲክቶክ ላይ ስሰማው 🏃🏃😢

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h Před 2 měsíci +18

    ነሽ በላይ አዎ ነኝ የበላይ የዘሜ እህት አማራዊቷ ጎጃሜ 🥰🥰🥰🥰🥰ትንሹ ይሁኔ

    • @Desu-rs8qg
      @Desu-rs8qg Před 2 měsíci

      እኔም የእናንተው ደም ነኝ እወዳችሀለው

    • @user-pf7qk5ui9h
      @user-pf7qk5ui9h Před 2 měsíci

      @@Desu-rs8qg እኛም ውድድድድድድ

  • @chagulaPro
    @chagulaPro Před 3 lety +11

    ቀለመ ወርቅዬ ዘበናይ፣ ሩህሩህ በፍቅር ሰው ገዳይ
    ፆም ፆሎት ቅዳሴው ኩራትሽ ይሰማል ይደርሳል ስለትሽ

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw Před 2 měsíci +8

    ዘፈኑ 3አመት ሆኖታል እኔ የምሰማዉ ዛሬ😂😂😂😂

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Před 2 měsíci +9

    ገራሚ ድምፅ ነዉ ሙሌ እስከዛሬ ባለመሥማቴ ቆጨኝ

  • @Eyu929
    @Eyu929 Před 2 měsíci +17

    ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ የመጣ😂 ከድምፁ ፍቅር ይዞኛል😢

    • @zinbzii417
      @zinbzii417 Před 2 měsíci +1

      እኔ😂😂😂😂ተደፍቼነበርሰሮጥ😂😊 💃😊

  • @user-hh6sb9pz6p
    @user-hh6sb9pz6p Před 2 měsíci +16

    ከቲክቶክ ነው ስሮጥ የመጣሁት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Před 2 měsíci +9

    ጎጃሜወች የታላችሁ❤❤

  • @AlemNega-cz4cq
    @AlemNega-cz4cq Před 2 měsíci +21

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁ ጎጃሜዋ ነኝ💃💃💃💃

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega Před 2 měsíci +32

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት 😂😢የበላይ ነኝ እኔም ❤🎉

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 2 měsíci +8

    ማርያምን እኔም ከቲክቶክ ነው ስሮጥ መጥቼ ሰርች ያደረኩት እዛው ቲክቶክ ላይ ስሙን አጣርቼ😂❤❤❤❤

  • @user-op4mj2ik8d
    @user-op4mj2ik8d Před 2 měsíci +8

    ከቲክቶኩ እሩጨ መምጣቴ😂😂በርታ ደሜዋ🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬😥

  • @hdjfufusuhfhfhfh9714
    @hdjfufusuhfhfhfh9714 Před 2 měsíci +8

    አቤት እሩጫ ከቲክቶክ ሰፈር አዎ ነኝ የበላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Před 19 dny +1

    Wow..
    እንደገና ቢሰራ እራሱ double ይሰቅላል
    💚💛❤
    አማሮች ይመቻችሁ አቦ

  • @user-zx8nr3bb4v
    @user-zx8nr3bb4v Před 2 měsíci +3

    ማነው እንደኔ በዚህ ሙዝቃ ምድብ ቁርስ የሆነበት ማበዴ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @LualSisay-rn1sy
    @LualSisay-rn1sy Před 2 měsíci +4

    ቲክቶክ ላይ ሰምቸው ያሳበደኝ ሙዚቃ ያው የጎጄም ልጅ እንደመሆኔ ደሞ ሙዚቃው በጣም ያምራል ጎበዝ❤❤❤

  • @Ethio_time
    @Ethio_time Před 2 měsíci +7

    ዋው ድምፅ ❤❤❤ ቲክቶክ ላይ ብዙ ሰው ቪዲዮ እየሰራበት ነው እናም አድስ መስሎኝ ነበር

  • @user-wn3rh9vw9u
    @user-wn3rh9vw9u Před 2 měsíci +7

    ቀለመ ወርቅየ ዘመናይ❤ ከቲክ ታክ መጥቸ በብዙ ፍለጋ ነው ያገኘሁት ሶስት አመት ሞልቶታል ግን በደብ አልተሰማም የሙዚቃው ርዕስ ከባድ በመሆኑ ነው ብየ አስባለሁ ሰርች ስታረግ እራሱ በቀላሉ አይመጣልክም ቆንጆ ስራነው❤

  • @Hset296
    @Hset296 Před 2 měsíci +15

    ከቲክታክ ነዉ የመጣሁት ❤🎉

    • @user-gx8lg3kg4e
      @user-gx8lg3kg4e Před 2 měsíci

      አንኩዋን በስላም ምጣሽ 😂😂🥰🥰እኔም 💃💃💃

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 4 dny

    ናባሪው ትንሽ ይቀረዋል እንጅ በጣም አሪፍ ሙዚቀኛ

  • @brookbistegne-oc6dv
    @brookbistegne-oc6dv Před 19 dny

    የሚገርም ዜማ እና ግጥም ❤🙏

  • @AwolAwolseidmuhie
    @AwolAwolseidmuhie Před 2 měsíci +5

    ሙለርየ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው አድናቂህ ነኝ

  • @ijhhjhi
    @ijhhjhi Před 13 dny

    እሄን ሙዚቃ ስሰማ ወድሜ ትዝ ይለኛል በጣም ነው የሚወደው አሁን ግን እሱ እስር ቤት ነው😢😢😢😢😢

  • @mesi5948
    @mesi5948 Před 2 měsíci +2

    ወይኔ እንዴኔ ከቲክቶክ የመጣ እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤

  • @user-ck8rh9cu3u
    @user-ck8rh9cu3u Před 22 dny

    ከቲክቶክ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 Před 3 lety +5

    አሪፍ ነው,ሞዚቃ ባይኖር ኖሮ የዚህ ከንቱ ዓለም ኖሮ አይገፋም ነበር።

  • @saravera4082
    @saravera4082 Před 2 měsíci +3

    🎉🎉🎉🎉የቀይ ዳማ ስላለ እኔን መስሎኝ ሳልሰበር💃💃💃😜😜

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 2 měsíci +5

    ከቲክቶክ ሰምቼ አድሰ መሰሎኚ ለካሰ ከ3 አመት በፊት ነው የተለቀቀው👌😯

  • @ayzaaabeaa-ij3vj
    @ayzaaabeaa-ij3vj Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤...ጎጃም💪💪

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Před měsícem +2

    ሙዚቃው አንደኛ ነው ከቲክቶክ ነው የመጣሁት❤❤❤

  • @tigistderseh6527
    @tigistderseh6527 Před 2 měsíci +6

    ke tiktok nw ymtawt😁
    ጎጃሜዋ ነኝ የቀይ ዳማ!

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před dnem

    ዋው ደሥ ሲል 💚💛❤💪💪😍

  • @AbebuAddis
    @AbebuAddis Před 2 měsíci +2

    እውነት ነው ጎጃም መግቢያ ቤት ሀገሬ ናፈቅሽኝ ♥️♥️♥️👍👍👍🎉🎉

  • @biezi____tube5407
    @biezi____tube5407 Před 2 měsíci +3

    ዘፈኑ 3አመቱ ሳልሰማው የት ነበርኩ እስከዛሬ😢😅

  • @user-hh1ev4jd4j
    @user-hh1ev4jd4j Před 2 měsíci +6

    የኔው በጣም ቆንጆ አልበም ነው በርታ ከውበት ጋር ከድምፅ ጋር በጣም ያምራል

  • @user-my9oh8wg1m
    @user-my9oh8wg1m Před 2 měsíci +4

    አይዞህ ወድሜ ከዘፈኑ በላይ ያንተ ታሪክ ልቤን አስፈራው እኔም ስደተኛዋ እህት ነኝ ከሳውዲ 13 አመቴ ካገር ከወጣሁ ለመግባት ብፈልግ ፈራሁ ቤተሰቤ ያሳስበኛል በተለይ ወድሞቼ አላህ ሰላም ይፍጠርልን በክላችን

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma Před 2 měsíci +4

    😮😮😮😮ከቲክቶክ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️እየሮጥኩ መጣሁ😅😅

  • @user-wb5iu3ik5k
    @user-wb5iu3ik5k Před 20 hodinami

    ኢትዩጰያውነቴ ናፈቀኝ .....😭😭

  • @AssefuAmbo
    @AssefuAmbo Před 4 hodinami

    ድምጥህያምርል❤በርታ🎉🎂

  • @sssmmm758
    @sssmmm758 Před 18 dny

    ይመችህ ድምፂ 😢😢❤❤❤

  • @enumekonen1714
    @enumekonen1714 Před 2 měsíci +5

    Manewu endene ke TikTok yemeta 🥰✌🏽

  • @user-bt9tl9ux4e
    @user-bt9tl9ux4e Před 29 dny

    አረ ምን ላድርግ መቼ ልምጣ😂😂❤❤

  • @user-gk4ek5wl9j
    @user-gk4ek5wl9j Před 28 dny +1

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ውይ ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleSeble-hm6pe
    @SebleSeble-hm6pe Před 2 měsíci +2

    ገራሚ ድምፅ ❤❤❤ጎጃሞች ሔት ናችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @Desu-rs8qg
    @Desu-rs8qg Před 2 měsíci +1

    እኔም የመጣውት ከዚያው ነው በጣም ደስ ይላል

  • @alemayhufikir4713
    @alemayhufikir4713 Před 2 lety +3

    ውዳጅ በውነት እንኳንም ያገሬ ልጅ ነህ

  • @user-yl3bj1es3q
    @user-yl3bj1es3q Před 2 měsíci +2

    ጎጃሜዋ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤ ሙዚቃውም ለጎጃም ሲሆን ያዳላል

  • @woinshetgedfawe7092
    @woinshetgedfawe7092 Před 2 měsíci +3

    እኔስ ብሆን ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ያዝ እንግዲህ

  • @MessiDesye
    @MessiDesye Před 2 měsíci +10

    ሁሉም ከቲክቶክ ነው የመጣው😂😂😂😂

  • @AhferomAmare-ui6xf
    @AhferomAmare-ui6xf Před 2 měsíci +1

    Wow wow wow....👏👏👏👏👏

  • @yichalemendeshaw2514
    @yichalemendeshaw2514 Před 3 lety +3

    ጎበዝ በርታ

  • @user-bp1nf7ij6e
    @user-bp1nf7ij6e Před 2 měsíci +1

    በአሁን ሰአት አስተማሪዬ ስለሆንክ 🙏🙏🙏

  • @user-yn1jg2bj6v
    @user-yn1jg2bj6v Před 29 dny

    አማራዬ😍❤❤❤

  • @MaritaYideg-ff1el
    @MaritaYideg-ff1el Před 2 měsíci

    እዴ ይሔን የመሠለ ሙዚቃ እስከዛሬ ተደብቆነበር❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi3mv6hu9d
    @user-vi3mv6hu9d Před 2 měsíci +3

    🥰tiktok lay አይቼ ሳልጨርስ መጣዉ 🥰🥰ያሳዝናል እንሄን የመሰለ ዘፈን 3 ዓመት ታፍኖ ሳይሰማ እስከዛሬ 😥

  • @user-yi6pw9rm6s
    @user-yi6pw9rm6s Před 2 měsíci +2

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤

  • @ggjef9401
    @ggjef9401 Před 19 dny

    ስወዳው❤❤😢

  • @selamawitgonderiwa8929

    Weye abet demsu😘 amaraweche zerachehu yibeza🙏🙏🙏🙏🙏✍✍💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤💘💘💘💘

  • @user-nl7lc6wx9h
    @user-nl7lc6wx9h Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ነሽ የበላይ😢❤❤❤❤❤እንኳንም አማራሁንኝ❤❤❤❤ጎጂም ወለላው

  • @user-sj4qs8qm2u
    @user-sj4qs8qm2u Před 2 měsíci +3

    ዋው ገራሜ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 Před 2 měsíci +3

    እኔስ ምን ሊቀርብኝ መጣሁ ከቲክቶክ መንደር ነኝ የበላይ ልጅ በጣም የሚገርመው 3 አመት ሳይታይ በሶሻል ሚዲያ አሁን ገና ደሞ ድምፁ ሲያምር

  • @BiniamHagos-og7jz
    @BiniamHagos-og7jz Před měsícem

    ከቴክቱክ ነውየሰማሁት ምርጥ ሙዚቃ

  • @chilotGashaw-ft9sg
    @chilotGashaw-ft9sg Před měsícem +2

    💚💛❤️🥀🥀🥀fano king

  • @user-bt9tl9ux4e
    @user-bt9tl9ux4e Před 29 dny

    አማራ መሆን መታደል

  • @GeniAmharawit
    @GeniAmharawit Před 2 měsíci +1

    ሰሞኑን tiktok ን የተቆጣጠረ ሙዚቃ ሲያምር 👍👍

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2i Před 3 lety +1

    የጎጃም ሙዚቃ ውስጤ ነው በርታ ድምጽህ በጣም አሪፍ ነው

  • @ZernbAthuby-fg6sh
    @ZernbAthuby-fg6sh Před měsícem +1

    ሁሉም ከቲክቶክ እሮጦ የመጣ ነው😮😮😮😮😂😂❤❤❤

  • @ZinetYimer-mo3lj
    @ZinetYimer-mo3lj Před 24 dny +1

    ወይኔ ማነው እንደ እንደኔ በፍለጋ የደከመ በስት ጉድ አገኘሁት

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 Před 2 měsíci +2

    ሁሉም ከቲክቶክ ነው የመጣው ጉድ 🥰🥰

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o Před 2 měsíci +2

    ገራሚ ድምፅ❤❤❤❤❤

  • @gdgshgbdbbd4911
    @gdgshgbdbbd4911 Před 3 lety +3

    Waw desii yilali

  • @ብዙነሽብዙነሽ

    ❤❤❤🌹🌹💔💔አረሙዚቃአፍቃሪነኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 měsíci

    ክሊብ ቢኖሮው ይበለጥ ያምረ ነበር ዋውውውውው ድምፀ nice 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @senayitgetaw1671
    @senayitgetaw1671 Před 15 dny

    ንዝረት እኮ ነው ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ ሲጠሩ 💪💪💪💪❤️

  • @user-bu5ge8kk9l
    @user-bu5ge8kk9l Před měsícem

    wow gojjame balhone yikochegn neber

  • @menberebiresaw102
    @menberebiresaw102 Před 2 měsíci +1

    ከቲክቶክ ነዉ የመጣሁት ❤❤❤❤❤

  • @geremewmerga376
    @geremewmerga376 Před 2 měsíci +1

    ከ ቲክቶክ መደር ነዉ የመጣሁት

  • @Hayimnotgiram
    @Hayimnotgiram Před měsícem

    የኔ ውብ አማራ ❤❤❤❤❤❤ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @amenbelachew
    @amenbelachew Před 2 měsíci +3

    ከ tiktok እየበረርኩ ስመጣ you tube በሩ ላይ ተደፍቸ ነበር ። ወንድማለሞ እንዴት ነው የቀለፅከው ምድረ ፍቅር ወጣ ፍቅር ገባ ሁላ ኑ ሙዚቃን እኛ ጋ ተማሩ የእንጭቅ ልጅ ሁላ😅😅

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 Před měsícem

    ሁሉም የመዳም ቅመሞች ከትክቶክ ተያይዘን መተን እዝህ ነን ስወዳችው እኮ የሙዝቃ አድናቅ አደለው ግን ጉራጌዎች ውስጤ ናቹሁ❤❤❤

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 Před měsícem +2

    የ ዛሬ 3 አመት የተለቀቀ ሙዚቃ እኮ ነው ግን የት ተደብቆ ቆይቶ ነው🙄 😂😂

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb Před 2 měsíci +1

    ይህ ሙዚቃ እዚህ ላይ ለምን ብዙ አልታየም ቲክቶክ እሡው❤

  • @Almatilahun
    @Almatilahun Před 28 dny

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @addismelakie1331
    @addismelakie1331 Před 2 měsíci +2

    ቆንጆ ድምፅ

  • @dirshayegebre9918
    @dirshayegebre9918 Před 2 měsíci +1

    ነሽ የበላይ❤❤❤❤❤

  • @UllaUae
    @UllaUae Před 2 měsíci +1

    ከቲክቶክ እየሮጥኩ ስመጣ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂

  • @MessiLeonal-si1jt
    @MessiLeonal-si1jt Před měsícem

    wow ❤❤❤❤

  • @yilikalmitiku
    @yilikalmitiku Před 2 měsíci +1

    ማነው እንደኔ ከ ቲክቶክ የመጣ❤

  • @user-eq1fs6em1y
    @user-eq1fs6em1y Před 21 dnem +1

    😍😍