የዛሬው ቀን እጅግ በጣም ልዩ ቀን ነው ። ከደረሰብኝ ዘግናኝ የመኪና አደጋ ከሞት ተርፌ ይሄው ለዚህ በቅቻለሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል🙏እንኳን አደረሳችሁ 🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2020
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    👇FACEBOOK PAGE👇
    / brex-messi-show-657074...
    👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇 pB3iaCSkBx...
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    profile.php?...

Komentáře • 909

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 Před 4 lety +327

    ብሬክስን ማነው እንደኔ የሚወደው መልካም ሰው ነው እውነት

    • @leya8572
      @leya8572 Před 4 lety

      Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛

    • @jamog5389
      @jamog5389 Před 4 lety

      💚💛❤👍👍👍👍👍

    • @rammohan8953
      @rammohan8953 Před 4 lety

      እኳን አላህ አተረፈህ ወድሜ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 Před 4 lety

      @@rammohan8953 እንዳመር

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 Před 4 lety

      @@jamog5389 እንዛመድ

  • @mariytube8887
    @mariytube8887 Před 4 lety +265

    እንኳን አተርፍህ ዋናው መተርፍህ ነው ውድማችን

    • @user-rg6pw1ph6l
      @user-rg6pw1ph6l Před 4 lety +1

      አወ

    • @user-en8eo9xe5q
      @user-en8eo9xe5q Před 4 lety +5

      እንኳንም አተረፈህ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ቤተሰቤ ሁኑኝ ደስ ይበለኝ

    • @SaSa-zi8oo
      @SaSa-zi8oo Před 4 lety +1

      አረ አህመድ የጅዳ ቆሰላ ቁጥር ስጠኝ

    • @hadeyaahmed4641
      @hadeyaahmed4641 Před 4 lety +1

      እርአለህወይወንድምጠፍህምነው

    • @genetadane5080
      @genetadane5080 Před 4 lety +1

      እንኳን ተረፍክልን

  • @user-zu7kh6lp1p
    @user-zu7kh6lp1p Před 4 lety +110

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ የት ናችሁ ላይክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

    • @user-zu7kh6lp1p
      @user-zu7kh6lp1p Před 4 lety

      @መዓዛ ደምሴ እሽ በጣም

    • @hsnahsaaa8259
      @hsnahsaaa8259 Před 4 lety +1

      በሂርክበት እመቤቴ ትከተልህ ከክፉ ነገር እሷ ትጠብቅህ💚💚💚💚💛💜💜💜

    • @feventube288
      @feventube288 Před 4 lety

      ጎራ በይ እኔ ተደምሬለሁ ዉዴ

  • @hewi_q8814
    @hewi_q8814 Před 4 lety +161

    መልካም ወጣት ነህ አክባሪህ ነኝ እንኳን ለዚህ አበቃ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅ እንደ አንተና አንደ ዘኪ አይነት መልካም ወጣቶች በማየቴ ደስተኛ ነኝ በርቱልን

    • @user-un9ck9iz7u
      @user-un9ck9iz7u Před 4 lety +6

      ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድም

    • @user-rt6wo2ph2t
      @user-rt6wo2ph2t Před 4 lety +2

      ሙሌዋ ለዛሬዋ ቀን ላደርሠህ ለድንግል ማሪያም ልጅ የሠራዊት ጊታ ከፅሀይ መውጫ እስከ ፅሀይ መግቢያ ሥሙ ይገሥ አሜን አሜን አሜን። እዚህ ቦታ አንተን ሥላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሽህ አመት ኑርልን።እወድሀለሁ

    • @tizuyedegelemaryameleje4819
      @tizuyedegelemaryameleje4819 Před 4 lety +1

      ሙሌ ሰላአምህ ይብዛ እንወድሀለን

    • @lovyouetobiyamamaya6993
      @lovyouetobiyamamaya6993 Před 4 lety +1

      mula atanem enkowan lezih abekah wodima

    • @laylahabli4484
      @laylahabli4484 Před 4 lety +1

      እንኳን ለዚህ አደረሰከ ወንድሜ በጣም ጥሩ ዉጣት ነከ እግዚአብሔር አሁንም ይጥብቅከ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 4 lety +73

    የመስቀሉ ስር ስጦታ ኪዳነ ምህረት ከክፉ
    ትጠብቀን ጥሩ ህልማችንን ታሳካልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @maleda.
    @maleda. Před 4 lety +123

    እንኳን ፀሐይን ለተጎናጸፈችው፣ ጨረቃን ለተጫማችው፣ በራሷ ላይ 12 የከዋክብት አክሊል ለደፋችው ለንግሥተ ሰማይ ወምድር ለወላዲተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ጽዮን ማርያም የትንሣኤዋና የእርገቷ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!

    • @tadla8200
      @tadla8200 Před 4 lety

      እኳንአብሮአደረሰን

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @etanutube
      @etanutube Před 4 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-gm3bs8dv4c
      @user-gm3bs8dv4c Před 4 lety

      እኳን አብሮ አደርሰን

    • @mironatsbha1742
      @mironatsbha1742 Před 4 lety

      Emmaus Tube amennnnnnnnnnnn

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 Před 4 lety +45

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ማርያም የእረገት በአል በሠላም አደረሳችሁ ወገኖች ለታመሙ ጤናን ላገኙ ማጣትን ሠላም ላጡ ሠላምን ሰቶ ያመት ሰው ይበለን አሜን

  • @user-en8eo9xe5q
    @user-en8eo9xe5q Před 4 lety +27

    ዛሬ ኪዳነ ምህረት ነች ደስ ብሎኛል ቤተሰቤ ብትሆኑ ደሞ ድርብ ደስታ ይሆንልኛል

  • @ahmedapptube563
    @ahmedapptube563 Před 4 lety +57

    brex habeshawi ስለዴረሰብህ አዴጋ በጣም እዝኛለሁ።!!! እንኩዋንም ተረፍክ።!!!! ግን ብሬክስ እኔ ሀብታም ብሆን ላተ መኪና ሳይሆን ጀት ነበር የምገዛልህ።አንተኮ ጥሩ ልጅ ነህ

    • @user-uv5ys3bp4l
      @user-uv5ys3bp4l Před 4 lety +6

      ተባረክልን ዘርህ ይብዛልን እንዲህ ቅን የሆኑ ሙስሊሞችን ሳይ ዘራችሁ ይባረክ እላለሁ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 4 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @ahmedapptube563
      @ahmedapptube563 Před 4 lety +2

      @@kidanyoutube2469 እሽ እኔ ልዴምርሽ ነው በይ አንችም ዴምሪኝ

    • @user-ub1pf9jy4t
      @user-ub1pf9jy4t Před 4 lety +1

      እንዴት ነው ጀናት ይመገዛለት አስትፎራላህ ያርብ

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di Před 4 lety

      @@user-ub1pf9jy4t ጀት ነው ያለውአየር ማለት ነው እህት

  • @user-vb4bi4rn2b
    @user-vb4bi4rn2b Před 4 lety +20

    ቀጣይ አመት ደሞ ከሚስትህ እና ከልጅህ እምናይህ ያድርገን

    • @user-rf5qc2yj2z
      @user-rf5qc2yj2z Před 4 lety +1

      መልካም በአል ለክርስቲያን አማኞች በሙሉ

  • @misrakseleshi3362
    @misrakseleshi3362 Před 4 lety +6

    ብሬክስዬ እንኳን እመቤቴ ማርያም አተረፈችህ የደሀዎችን እንባ የምታብስ የእነሱ አምላክ ይጠብቅህ

  • @hadasabai9955
    @hadasabai9955 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ካንትጋር ይህን መለካም ስው ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qy7fv4lf1m
    @user-qy7fv4lf1m Před 4 lety +10

    ትክክክክል ስንቱ ተመኝቶ። የዛሬዋን ቀን ሣያዮት በጧት የመሸባቸውን ስናይ አላህን እያመሠገን። እንኖራለን እንኳን ተረፋክ

  • @pleasesubscribetome9354
    @pleasesubscribetome9354 Před 4 lety +52

    እንኳን ደስ አለህ አቡ እሮቤል ውድ ያገሬ ልጆች በዱአችሁ አትርሱኝ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ በስደት ላይ በጣም ከባድ ነው

  • @belayayele5253
    @belayayele5253 Před 4 lety +3

    እንክዋን አብሮ አደረሰን ውድ ያገሬ ልጆች እኔም ዛሬ የልጄ ልደት ነው.4ወሩ ልኬው. አሁን 4አመቱን ጨረሰ እስኪ መልካም ልደት በሉልኝ በናፍቆት ልሞት ነው ለወደፊት እንክዋን እኔ እንዳከብርለት. ያድርገኝ ፈጣሪ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 4 lety +3

    ስላምክ ይብዛልክ ብርክስ አደንቅሀለው ምክንያቱም መቸም ብሆን የእግዚአብሔር ስም ሳታስቀድም አታወራም አንተ የያዘከው አምላክ ለክፍ አሳልፍ አይስጥም በርታ የኔ ጀግና የኛ ጅግና ኑርልኝ ለዘላለም ።

  • @user-vb4bi4rn2b
    @user-vb4bi4rn2b Před 4 lety +8

    ብሬክሳችን ያአንተ ደስታ የኛ ደስታ ነው

  • @user-gg1uk1xz3h
    @user-gg1uk1xz3h Před 4 lety +5

    አላህምዱሊላ እንኳንም ተረፍክልን ብሬክስ ስንቱን ምስኪን እረተሀል ደግሜ እንኳንም ተረፍህ ደስብሎኛል ስለመዳንህ

  • @alemtubeehtiopian5676
    @alemtubeehtiopian5676 Před 4 lety

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ሁሌም የፈጠረህ አምላክ የማያንቀላፋ ከመከራው ያወጣህ ክብር ይድረሰው እንኳን አብሮ አደረሰን ደስታህ ደስታችንነው

  • @emawaesh7285
    @emawaesh7285 Před 4 lety

    ጠላቶችህ እግዲህ ቅጥል እርር ድብን ብሎ እሌትሪክ ይያዙ በጣም አመሮብሀል በዚህ ላይ መልካምነት ተጨምሮ እ/ግ ይጠብቅህ መልካም ኢትዮጵያ ዊ ሰው👌👌👌👌👌❤️❤️❤️👈👈

  • @user-wv9cg5dl3m
    @user-wv9cg5dl3m Před 4 lety +20

    መልካም ሰው ምንግዜም ደስታህ ይብዛልህ

  • @zed9732
    @zed9732 Před 4 lety +6

    ብሬክሥዬ!ከምንም'በላይ'ለማንኛውም!ሐይማኖት!ያለሕ!ክብር'ሣላደቅ'አላልፍም!!!ሠላምሕ'ብዝዝዝዝዝዝዝት!ይበልልኝ!ወድሜ!

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Před 4 lety

    እንኳን አላህ በሰላም ከአደጋው አወጣህ ጥሩሰው ስለሆንክነው ደግነት ለራስነው መልካምነት ይከፍላል እረጂም እድሜ ከጤና ከፍቅር ሰላምና ሲሳይ አላህ ይወፍቅህ የእነኛ ሴትዬ የሀምሳ ስምንት አመት ሴትነኝ በአስራ ስምንት አመቴ የወለድኩት ልጀ በሽተኛ ሆኖብኝነው እርዱኝ ያሉት እናት ገና አሁን አይቸ ነበር እና በደንብ አድራሻ እፈልጋለሁ

  • @zmzmzmzm2687
    @zmzmzmzm2687 Před 4 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን በብሬክስ ደስታ የማይደሰት ሰውመሆኑ ያሳስበኛል ሁሌም ከፈጣሪ በሚሰጠው ደስታ ደስስስ ይበልህ

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 Před 4 lety +3

    በአለም ዙሪያ የምትገኙ ተወዳጅ የኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ለእርገት በአል እንኳም በሰላም በጤና አደረሳቹህ በአሉን የሰላም የደስታ የሆንልን ዘንድ እመኝለሁ።
    እንኳን አደረሰክ ብሮ

  • @user-ym2cn7jz7g
    @user-ym2cn7jz7g Před 4 lety +22

    አንተ ልጅ ግን ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @TewMedia
    @TewMedia Před 4 lety +1

    እውነትህን ነው ብሬክስዬ እንዳንተ አይነቱ አንድ 10 ዩቱበር ተፈጥሮ ብሆን የት በደረስን...አምላክ ከዚህም ቡኊላ እረጅም እድሜ ይስጥህ...ከልጅህም ጋር በሰላም ያገናኝህ!!

  • @user-br7dd8xf8u
    @user-br7dd8xf8u Před 4 lety +3

    እንኮን አተረፈህ ወድም የሚስኪኖች አባት አይዞክ ብሬክስየ ሁሉም ለበጎ ነዉ የሚወደዉን ሰዉ ፈጣራ ስለሚፈትን ነዉ

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z Před 4 lety +4

    ብሬክሰ ሐወይ እንኳዕ አብፅሐካ ንሰካ ለዋህ ሰለዝኮንካ ምንም አይትኮንን እግዚአብሔር ምሳካ ይኩን

  • @user-tt7ke9op7s
    @user-tt7ke9op7s Před 4 lety +5

    እካን ተረፍክ ቢሬክስ ዋናዉ አተ ሰላም መሆክን በሰላም ሚስትህንና ልጅህን ለማየት ያብቃህ

  • @bxbdbd8882
    @bxbdbd8882 Před 4 lety +2

    በሬየ የኔውድ የሁሉ አይን አስተዋይ
    የልጅ ትልቅ አተንስ
    አይክፋህውዴበዚህዘመን እዳተ አይነት መልካም ወጣት ማየት ማየታችን በጣም ደስተኛነኝ እንወዳሀለን።(love)!!!!!!

  • @user-xj2xi5sw7r
    @user-xj2xi5sw7r Před 4 lety +2

    እንኮን አብሮ አደረሰን ብሬ መልካም ሰው አወ በእውነት ፈጣሪህን አመስግን ሞትስ አለየለ እንኮንም ተረፍክ ወድም አለሜ

  • @AlamAlam-um5sr
    @AlamAlam-um5sr Před 4 lety +3

    እንካን አብሮ አድርስን ውንድማችን ከዝች ስዕት ያድርስህ አመላክ ክብሩ ይስፋ ስላምህ ይብዛልን ውንድማችን ያመት ስው ይብልን

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 4 lety +5

    ብሬክስ ወንድሜ እንኳን አብሮ አደረሰን ባለህበት ሰላምክ ይብዛ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před 4 lety

      ሠላም ወድማችን አልሐምዱሊላህ እኮን ተረፍክልን የኛ መልካም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @_mekdestube9964
    @_mekdestube9964 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ ተመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል የምስኪኖች ጸሎት ይጠብቅህ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @muhammednasir3581
    @muhammednasir3581 Před 4 lety

    ብሬክስየ የኛ ጀግና የሮቤል አባት እንኳንም ተረፍክ ከመኪናዋ ባለፈ ያለህበትን እስቴድዬም እኔ ልገዛልህ ሙሉ ፍቃደኛ ነኝ ኢሜል አድርግልኝ ወይም ቁጥርህን አሳውቀኝ

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 Před 4 lety +5

    እረ እንኳንም አላህ አተረፈልን ብሬክስ የምር ሳስታውሰው አሁን ድረስ ይዘገንነኛል ሆኖም አልሀምዱሊላህ

  • @user-qf8sn1eq9h
    @user-qf8sn1eq9h Před 4 lety +15

    ሰላምህ ብዝት ይበል ብሬ

  • @qtt3837
    @qtt3837 Před 4 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድማችን እግዚአብሔር ምን ይከፍለዋል የሱ ቸርነት ብዙ ነው ድቅ አምላክ ነው የድግልጅ አሁንም በስፊው ይጠብቅህ ወድማችን መልካም አመትባል ለሁላችን

  • @lilitube4018
    @lilitube4018 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እንካን
    አብሮ አደረሰን አደረሰህ
    ብሬክሶ አረ በጣም አምሮብሃል በሁሉ ነው ምያምርብህ እንካን ሰላም ሆንክ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @hfjdhfhddu762
    @hfjdhfhddu762 Před 4 lety +6

    እኳን ደሥ አለህ ወድሜ ብሬክሥ እኳን አላህ አተረፈህ ወድሜ፡ ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን ፡ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ውድ ያሀገሬ ልጆች ፡

    • @madeenamadeena1348
      @madeenamadeena1348 Před 4 lety +1

      እንኳንደሰአለህ አላህ እንኳንአተርፈህ አትኮወ ጥሩወሰወነህ አላህይጠብቅህ

  • @hadyatube3397
    @hadyatube3397 Před 4 lety +3

    እስቲብሬክስንእደኔ የሚያደንቀው ላይክአበሻብሹኝ

  • @makdesmakonen9807
    @makdesmakonen9807 Před 3 lety

    የኔ ማር የኔ መልካም መልካምነት ከሳት ባህር ያወጣል መልካም ለሰው አሳቢ ስለሆንክ የሴይጣንን ሴራ እግዚአብሔር አከሸፈው እግዚአብሔር አሁንም ይክበር ይመስገን

  • @ddrt5885
    @ddrt5885 Před 4 lety

    ብሬክስየ በመጀመሪያ እንኳን ለ2012 የሰቶች ነፃነት ቀን ማለት ብዓል ኣሸንዳ እንኳን ኣደርሰህ እያልኩ ባለፈው ያጋጠህ መክና ኣደጋም በጣም ኣዝኛለው። ነገር ግን የፈጣሪ ሀይልና የኢ/ያን ፀሎት ኣተርፈህ። እና ኣይዞህ በርታ በፀሎትም በሃሳብም ሁሌም ከጎኒህ ነን ። እንዳንተ ያለ ኣዛኝ ና ሃገር ወዳድ ፡ታታሪ ሰው ያብዛልን ኣንተ በማጣት ብዙ ሺ ምስክኖች ይጠፋሉ ፈጣሪ ወደ ምሉ ጠናህ ና ስራህን በተሎ እንድያድነህ ፆሎቴ ነው።

  • @user-nv9fw4im9b
    @user-nv9fw4im9b Před 4 lety +6

    በአገር ላላቹም በውጭም ላላቹህ እንካን አደረሳቹህ ለአሽዳ በአል😘😘😘😘😘

  • @user-ny2xj5jj7b
    @user-ny2xj5jj7b Před 4 lety +12

    ሞት አይቃርም ግን እንካን በዝ አደጋ ታራፍከልን

  • @mulu6793
    @mulu6793 Před 3 lety

    እንኳንም አብሮ አደረሰን ብሬክስየ የኔ ጌታ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ😍😍

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f Před 4 lety +1

    እንኩአን እግዚአብሔር አተረፈህ ብርዬ በጣም ነው ምታሳዝነኝ የሰብአዊነት የሚሰማህ ሰው ነህ እድሜ ጤና እመኝልካለሁ ክፉ አይንካህ💙💙💙💙🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹💚💚💚

  • @sadea1244
    @sadea1244 Před 4 lety +4

    አላህ እንካን አተረፈክ

  • @aster3242
    @aster3242 Před 4 lety +3

    ዘሮ አንደነ ነጥ👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i Před 4 lety

    አወ ብርየ አይዞህ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው ዋናው ጤና ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ug1vm4nc2l
    @user-ug1vm4nc2l Před 4 lety

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እግዝሐቤሄር። ይመስገን ለዝች ቀን ስላበቃ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 4 lety +6

    እንኳን ተረፍህ ብሬክስ ቀኑብሽንም ነፍስ ይማር ብያለሁ😭

    • @teferagirma9078
      @teferagirma9078 Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-jh5he7xz6f
      @user-jh5he7xz6f Před 4 lety

      ክክክክ

    • @amytube1013
      @amytube1013 Před 4 lety +1

      የሰው አይን በላት የሃበሻ አይን አደገኛ ነው

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 4 lety

      ኪኪኪኪ ሙታ ቀረይ ማለት ነው አድንም እደ

    • @haneytube5326
      @haneytube5326 Před 4 lety

      ድሮም የሰው ብር ጦስ ይዞ ይመጣል

  • @user-tr3hr7zc9l
    @user-tr3hr7zc9l Před 4 lety +3

    እንኳን ከተረፈህ ከሞት ብሬክስ ወይ እኔስድንጋጤዉ አለቀኝአለ ለማንኛዉም ዋናዉ መተረፍህነዉ

  • @MonaMona-gp3gz
    @MonaMona-gp3gz Před 4 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ብረክስየ እንኳንም ተረፍክ በድጋሜ መልካም ሰው እማምላ ትጠብቅህ በእውነት ልጅህና ምስትህን ጋር በሰላም ያገናኝህ

  • @emufamely5167
    @emufamely5167 Před 4 lety

    እንካን አደረሰህ እንከንም ትራፍክ ብሬክስ ሌላው ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው

  • @dlfj5554
    @dlfj5554 Před 4 lety +3

    አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ የመዳም ቅመሞይ

  • @-tube7723
    @-tube7723 Před 4 lety +3

    Ekuan abro aderedsn melkam beal sup adergugni

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 4 lety +2

    ብሬክስ አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን አንተም ለመልካም ስራህ ቀጥል

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 Před 4 lety

    እንኳን አተረፈህ አንተና መሰሎችህማ ቆዩልን ለህዝቡ የሚቆረቆር ሰው ይኑርልን

  • @Sport_365
    @Sport_365 Před 4 lety +11

    🔥ሰላም ሰላም በዩቲዩብ ብቅ ብለናል
    🔥የስፖርት ዜናዎች,ትንተናዎችን ይከታተላሉ እናመሰግናለን

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 4 lety +1

    ጥሩስራ የከፋ ቀን ሽቅነው እሜባል ነገር አለ እውነት ነው ብርዬ በመካም ስራህ ነው እግዚ አብሔር ያተረፈህ ዎድማችን እን ዎድሀለን በርታልን

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Před 4 lety

    እንኳን ለአሸንዳ በአል በሰላም በጤና አደረሰህ ወንድሜ ብሬክስ ከዚያ ሁሉ ከባድ አደጋ ተርፈህ ለዚህ መብቃት ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-vu2th8oy5m
    @user-vu2th8oy5m Před 3 lety

    እግዚአብሔር የሚወደውን ነው እሚፈትን በሬክሥ እኮን እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety +1

    እግዝአብሔር ይመስገን ወንድማችን ብሬክስ እንኳን ደስስስ አለህ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💒

  • @shawuwalo2241
    @shawuwalo2241 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አተረፈህ ወንድሜ የተቸገሩትን በመርዳት የነርሱ ፀሎት እንኳን አተረፈህ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @shawuwalo2241
      @shawuwalo2241 Před 4 lety

      አሁንስ ተሽሎሀል እግዚአብሔር ይመስገንእናም በቂ እረፍት አድርግ እሽ በደንብ ተሽሎህ እንደምትመጣ ተስፉ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልክ ወንድሜ አሚን አሚን አብሮ ያመት ሰው ይበለን

  • @tsigealem52
    @tsigealem52 Před 4 lety

    እግዛብሄር ይጠብቅህ ብሬክስ በምትሰራው ሁሉ እኮራብህለሁኝ

  • @user-vy4lt2is4g
    @user-vy4lt2is4g Před 4 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን ብሬክስየ ሁሌም ደስስስስስ ይበልህ የኔ መልካም💠💠💠💠💠💠

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Před 4 lety +1

    የኔ ወንድም ለፈጣሪ ምስጋና ይገባው እኳንም ፈጣሪ የማረህ ውስጤ ነህ ብርየ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 4 lety

    እንደዚህ ተደስተህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ብሬክስየ እንኳንም አላህ አተርፈህ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ አብሽር ሁሉም ችግር የሚመጣው ለፈተና ነው ትግስት ያስፈልጋለ ለሁላችንም ጥሩ ቀን እንደሚመጣ ተስፍ አደርጋለሁ በርታ

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k Před 4 lety

    እንኳን ደስ አለክ ወድማችን ደስታህ ደስታችን ነው ከልጅህ ከሚስትህ በሰላም ያገኛኚችሁ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
    እንኳን አተረፈክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    💚💛❤️😍💚💛❤️😍💚💛❤️😍💚💛❤️😍

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety

    እንኳን እግዚአቢሔር አተረፈህ ወንድማችንብልክ ነህ ሁሉም ነገር ይገኛል ግን ጤና ካለተመስገን ነው

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 Před 4 lety

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ቀሪው ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @user-bl6bm4ry1i
    @user-bl6bm4ry1i Před 4 lety +1

    እስካሁን ኮሜት ሰጥቸህ አላቅም ግን መንፈሰ ጠካራ ጀግና ነህ በርታ ፈጣሪ ያለፈቀደውን ሞት ማነም አይ ገድለው አይዞህ

  • @user-lx5sf7sf4u
    @user-lx5sf7sf4u Před 4 lety

    እንኳንም ደህና መጣህ ወንድማችን እንኳንም ተረፍክ ልብህ ቅን አሳቢ ሰው ነው አላህ ከልጅህና ከውዷ ባለቤትህ ጋር በሰላም አላህ ያገናኝህ ያረብ

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 Před 4 lety

    እንኳን ከዛ ሁሉ አደጋ አትርፈህ የኛ ምርጥ መልካም Berxey

  • @ummissa1475
    @ummissa1475 Před 4 lety +1

    አላህ ይጠብቅ ። በጣም ነው የምናከብር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ይሂም አይቀርም ኢንሸአላህ ለዛ ነው ፈጣሪ ከሞት ያተረፈህ

  • @rahelgenene4585
    @rahelgenene4585 Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላል በህዮት ተርፈህ ለዚህ ስለበቃህ😘😍😍 እኖደሃለን ወንድማችን እኛም

  • @user-mo3tw1lc6j
    @user-mo3tw1lc6j Před 4 lety +1

    ወድማችን ብሬክስ አልሀምዱ ሊላህ እንኳንም ተርፈህልን ለዚህ አበቃህ

  • @user-gr1oy2zv3n
    @user-gr1oy2zv3n Před 4 lety

    እንኳን ደሥአለህ ብሬክሥዬ የኔመልከመልካም

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 4 lety

    እንኳን አብሮ አደሬሰን ብሬክስየ እንኳን እግዚአብሔር ለዝህ አበቃህ ወንድሜ ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ይሁን

  • @bintali7082
    @bintali7082 Před 4 lety

    እኳን አላህ አተረፈህ ወንድማችን በጣም መልካም ሠው ነህ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    እንኳን አደረሰህ በርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አስቸዋይ

  • @user-sf2eb4qu9o
    @user-sf2eb4qu9o Před 4 lety

    አሜን (፫) በርየ እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ብረክስየ መልካም በአል አምሮብሃል

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 Před 4 lety

    ብሬክስ የልጅ አዋቂ ነሕ ስታወራ አወራረሕ ደስ ይላል ሁሌም ወደ ፓለቲካ አለም እንዳትገባ በባሕልሕ ኩሩ ኢትዬጰያዊ ነሕ

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Před 4 lety

    በሠላም ከልጂህና ከሚሥትህ ያገናኝህ ብሬ መልካም ሠዉ

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 Před 4 lety +2

    ዋው እንኳን አደረስኩ የኔ ወንድም 🌻🇪🇹

  • @fentyfanty7283
    @fentyfanty7283 Před 4 lety

    እንኳን ተረፍክልን ብሬክ እግዚአብአሄር አምላክ ሁሌም ደስ ያስብልህ ከልጅህ ከሚስትህጋ በሠላም ያገናኝሕ ብሬክስ እማምላክ ትጠብቅህ

  • @user-vb4bi4rn2b
    @user-vb4bi4rn2b Před 4 lety +1

    ብሬክሳችን እንኴን ለዚ አደረሰህ ቅን ሰው እንኳን ለአሸንዳ በአል አደረሰህ ምርጣችን አላህ ከመሲ እና ሮቤል ያገናኝህ አሚን

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Před 4 lety

    እንኮን አደርሰህ እንኮንም አተርፈህ ብሪክሥ የሥደተኞች ወንድም

  • @werkneswerknes6247
    @werkneswerknes6247 Před 4 lety +2

    ሰለም ብሬክስ እንኳን አብሮአዳረሰን በትክክል እንኳንአታረፋህ አሚሮባሃል

  • @kikikiki2805
    @kikikiki2805 Před 4 lety

    እንኳን አደረሰህ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ብሬክስ መልካም ሰው 🙏🙏🙏

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 Před 4 lety

    እኳን አተረፈህ ብረሰክስየ አላህ እኮ ከበርቴ ነው።✔️

  • @Gimelcom-fh1hl
    @Gimelcom-fh1hl Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድምዬ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety

    እንኳን አተረፈህ እግዚአብሔር ወድማችን አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před 4 lety

    የኔ መልካም ሠወ ብሬክስየ እንክዋን እመቤቴ አተረፈችህ

  • @betybety6906
    @betybety6906 Před 4 lety

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማችን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 Před 4 lety

    ብሬክሥየ አተ ብዙ ሳሠራ ምንም እዳይዴርሥብህ ምኞቴነው አሥተማሪ ዘርኝነት የለለብህ ምርጥ ተምሳሌት ነህ

  • @user-qw8jo7bg7y
    @user-qw8jo7bg7y Před 4 lety

    የኔውድየብሮየ እንኳንእግዛብሄር አውጣህ ከአሸንዳብአልበሠላምአደርሠህ አደርሠን