.ተለቀቀ. ሰላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናዬ ውበቴነሽ ድንግል ዋስትናዬ የጭንቀቴ ደራሽ የእመሜ ተፈታልኝ ባአንቺ ፅኑ እልሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2020
  • ይሄንን ዝማሬ ከባለቤቱ ፈቃድ ውጪ የተለያዩ ሚዲያላይም መጫንም ሆነ ማስተላለፍ በህግ የሚያስጠይቅ ወንጀል ነው

Komentáře • 176

  • @user-xf4pj8is4j
    @user-xf4pj8is4j Před 2 lety +28

    ሙሥሊም ነኚ ግን ሁሌ በከፍኚቁጥር አዳምጣታለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭ቃላቶቿ ያፀናናሉ 😭😭😭😭😭

    • @Azalechi
      @Azalechi Před 3 měsíci +2

      አይዞሽ እማ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou Před 23 dny +1

      አይዞሺሺ ነይ ወደ ክርስትና ተቀላቀይ❤❤

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 Před 3 lety +39

    *_ሰላሜ ነሽ ድንግል_*
    ሰላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናዬ
    ውበቴ ነሽ ማርያም አለኝታዬ
    የጭንቀቴ ደራሽ የህመሜ
    ተፈታልኝ ባንቺ ፅኑ ህልሜ
    *አዝ*
    ወገን ዘመድ ያልኩት ሁሉ ራቀኝ
    ሐዘን ፅልመት ችግር ገዝፎ ታየኝ
    ብራብ ምግቤ ሆነሽልኝ አይቻለሁ
    ሰላም ባጣ ባንቺ እፅናናለሁ
    ፍቅርን ወልደሽ ሰላሜን አገኘው
    ድንግል በምልጃሽ ተፈውሻለሁ
    *አዝ*
    የሰላም ምንጭ የነፃነት አርማ
    ክብር የምትሰጭ ሞገስ ታላቅ ግርማ
    አንቺን ተስፋ አድርጌ ወጥቻለሁ
    ቀንና ሌት ነይ እልሻለሁ
    ላንቺ ልንበርከክ አይዛል ጉልበቴ
    ውዳሴሽ ይብዛ ካንደበቴ
    *አዝ*
    ሱላማጢስ ስልሽ እረካለሁ
    በህይወቴ ሰላም አግኝቻለሁ
    እንደሰው ልጅ ቀን እያየሽ የማትርቂኝ
    የአማኑኤል እናት ዛሬም ባርኪኝ
    ተባርኬአለሁ ድንግል በፍቅርሽ
    ይሄው ቆሜአለሁ ልዘምርልሽ

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 Před 3 lety +31

    ስላም ላንቺ ይሆን እንዴት ነሽ እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እንዴት መታደል ነው ድንግል ማርያምን ማመስግን

  • @abelmoges9148
    @abelmoges9148 Před 3 lety +19

    ሰላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናዬ
    ውበቴ ነሽ ማርያም አለኝታዬ
    የጭንቀቴ ደራሽ የህመሜ
    ተፈታልኝ ባአንቺ ፅኑ ህልሜ

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Před 2 lety

      🙏🙏🙏
      መዝሙራን ደግሜ ብዘምረው ደሥ ባለኝ ግን ይቻላልን🙋??

    • @abelmoges9148
      @abelmoges9148 Před 2 lety +1

      @@askidesta4271 የእግዚአብሄር ጸጋው አያልቅ እና ለምን አይቻልም?

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Před 2 lety +1

      @@abelmoges9148
      እሽ ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ ምን አልባት መጠየቅ ካለብኝ ብዬ ነው🙏🙏🙏

  • @fishbogale3519
    @fishbogale3519 Před rokem +7

    ሰላሜ እኮ ነሽ እመቤቴ 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Tube-qc7or
    @Tube-qc7or Před 4 lety +24

    አሜን የኔ ውድ እህት ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውድ እህታችን

  • @user-xm2qo2ns5y
    @user-xm2qo2ns5y Před 3 lety +10

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 3 lety +10

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TGST645
    @TGST645 Před 4 lety +8

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን የኔ ውድ ፀጋውን ይብዛልሽ

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 3 lety +3

    Zimare melaektin yasemalin zemenish yibarek bebetu yatsnash medhanialem

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 Před 4 lety +6

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል እህታችን በAudio ብቻ ነበር የማቀው ይሄን መዝሙር video ሰላየውት ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን

  • @tijiyemariyamlji4954
    @tijiyemariyamlji4954 Před 3 lety +2

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ ፈጣሪ ፀጋውን አብስቶ ይስጥሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታለምዬ በእውነት መጨረሻሺን ያሣምርልሽ ውዴ በርችልን

  • @omarfhafd4282
    @omarfhafd4282 Před 4 lety +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫👏👏👏👏👏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እሜን እሜን ።ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 3 lety +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መልአክትን
    ያስማልን በርችልን በጣም ጊበዝነሺ በቤቱ ያፅናሺ

    • @aklilushiferaw7183
      @aklilushiferaw7183 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን።

  • @tsionalemu2180
    @tsionalemu2180 Před rokem +1

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን!!

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 3 lety +5

    ዝማሪ መላእትን ያስማልን እህታችን
    እውነት ነው ስላማችን ያምላክ እነት ሶልያና ነት እመአምላክ በቤቱ ታኑርሺ የኔ ቅመም

  • @user-ds3or5mz1n
    @user-ds3or5mz1n Před 4 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @user-cx1tm6sq2q
    @user-cx1tm6sq2q Před rokem +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-iw2di8kj5c
    @user-iw2di8kj5c Před 4 lety +7

    አሜን ዝማሬመልአክት ያሰማልን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያሠማልን እማምላ ያገልግሎት ዘመሽ ትባርክልን

  • @ejigaayharago2571
    @ejigaayharago2571 Před 3 lety +6

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @Edom392
    @Edom392 Před 4 lety +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህቴ

  • @filmonaraya1854
    @filmonaraya1854 Před 4 lety +8

    I’m so in love with this mezmure...God bless you abundantly🙏😇☺️

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን ።
    ምንም ብያጥር አንድቤቴ ስለስሟ እልልልልልልልል።
    የምለይየሉይኝም።።።።።።።።!!!!!

  • @alemneshalemnesh5237
    @alemneshalemnesh5237 Před 4 lety +6

    Zemare melaeket yasemalen

  • @user-dv8wt9wu2l
    @user-dv8wt9wu2l Před 10 měsíci +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤

  • @hamerenoah950
    @hamerenoah950 Před 4 lety +7

    ኣሜን (3) ዝማሪ መላእኽቲ የስመዓልና።

  • @Senasamuel2600
    @Senasamuel2600 Před 3 lety +3

    የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን።

  • @merondenkutelahun511
    @merondenkutelahun511 Před 4 lety +6

    አሜን ዝማሬ ምላእክትን ያስማ ልን ልልልልልልልልል

  • @dawitmesfin3711
    @dawitmesfin3711 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እልልልልልልልልልል

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መለአከት ያሰማልን

  • @tarikumekonin7306
    @tarikumekonin7306 Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን

  • @sosinanegewo1381
    @sosinanegewo1381 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sleshaklilu9265
      @sleshaklilu9265 Před 2 lety

      አሜን (3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🧡🧡💛💛💚💚

    • @bigcell1009
      @bigcell1009 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qi6fh9qe3u
    @user-qi6fh9qe3u Před 3 lety +3

    ዝማሪ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @sopiya4453
    @sopiya4453 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @user-dd9hu9kc3u
    @user-dd9hu9kc3u Před 4 lety +3

    ዝማሬ መልአክትን ያሠማልን

  • @hayimileykun43
    @hayimileykun43 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን ፀጊ ያደግንባት እዚህ የመድረስሽ ሚስጢር አምላክ ተክልዬ ይመስገን የተክልዬ ፍሬ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 3 lety +2

    አንቺን ተስፋ አድርጌ ወጥቻለሁ
    ቀንና ሌት ነይ እልሻለሁ.....🙏🙏🙏
    አሜን (፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማማዬ
    የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ልእልት ዝማሬዎችሽ አጥንት ነው የሚያለመልሙ ከዚህ በላይም ለመስራት እግዚአብሔር ያበርታሽ እማ💜

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 3 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤ ልብ የሚነካ ነው መዝሙሩ አልቻልኩም አሰለቀሰኝ እናቴ እመቤቴ

  • @SSh-fv6hx
    @SSh-fv6hx Před 4 měsíci

    እናቴ አማላጄ ሰላም በረከቴ ነሽ የአንድዬ የመዳኒቴ የፈጣሪያ እናት ሰላሜ ነሽ የስደት ስንቄ ተባረኪ እህትዓለም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 Před 3 lety +1

    Amen amen amen zemari melaketen yasemaln ehetachin

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Gfguu-xd4ns
    @Gfguu-xd4ns Před 6 dny

    ዝማሬ መላክትን ያሰማሺ አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-iy1jx6st1v
    @user-iy1jx6st1v Před 3 lety +3

    አሜንአሜንአሜን እሕታችን በርችልን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @habtemariamkefale4840
    @habtemariamkefale4840 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 24 dny

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ለመለካት ያሰማልሽ እልልልልልልል❤️❤️🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3y Před měsícem

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keyadereje6514
    @keyadereje6514 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🇪🇹👏💚💛❤

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 Před 3 měsíci

    ዝማሬመለአክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የኔ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን መታደል ነዎ በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏

  • @selamethiopia9860
    @selamethiopia9860 Před 4 lety +3

    Amen Amen

  • @belayneshmollabelayneshmol2799

    እልልልልልልልልል ዝማሬ ምላክት ያሰማልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 Před 4 lety +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን
    እልልልልልልልልል

  • @sisruhama6101
    @sisruhama6101 Před 4 lety +4

    Elllllll Selame nshi dingil zimre melhktin yasemalin amen

  • @user-se6fp3eh8l
    @user-se6fp3eh8l Před 4 lety +5

    እልልልልልልልል🙏⛪💚💛❤እልልልልልል 🙏🙏❤❤❤😭

  • @user-wt6zj8od6d
    @user-wt6zj8od6d Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤ ሰላሜ ነሽ ደንግል ዋሰትናዬ ውበቴ ነሽ ማርያም አናቴ አናቴ ማርያም ማር ማር

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላክይት ያሰማልን እህታችን በርቻ ማሬ

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Před 8 dny

    ዝማሬ መልአክት ያሰማሎን

  • @kaltsegaye
    @kaltsegaye Před 8 dny

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን

  • @werkytemesgen1270
    @werkytemesgen1270 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላዐክት ያሰማልን እህታችን

  • @balager21
    @balager21 Před 9 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ። 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዱ እህቴ

  • @mekdestedla5579
    @mekdestedla5579 Před 2 lety +1

    እናቴ እድሜሽን በእጥፍ ይጨምርልሽ

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meselechzedingil5760
    @meselechzedingil5760 Před 4 lety +3

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-hn8nk2sx1d
    @user-hn8nk2sx1d Před 3 lety +1

    አሜንንንንንንን
    እልልልልልልልል
    ዝማሪ መላክት ያሠማልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህትየ

  • @user-df5lr9io3x
    @user-df5lr9io3x Před 2 lety +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን♥️♥️🕯🕯🕯👏

  • @user-mt1pp4fl3r
    @user-mt1pp4fl3r Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ እህቴ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před 23 dny

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @genetyenealem1781
    @genetyenealem1781 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @estubestub5898
    @estubestub5898 Před 2 lety +1

    የኔ እህት እመቤቴ ትባርክሽ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety +1

    AMEN AMEN AMEN zemare melaketen yasemalen Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 💚💚🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን እህቴ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-gk7hs2pp8h
    @user-gk7hs2pp8h Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety +3

    Zemari melakiten yasemalen Ehetachin

  • @marrylouis2698
    @marrylouis2698 Před 16 dny

    ቃለህይወት ያሰመልኝ እህቴ በርቺ

  • @user-yd7vj5yb2p
    @user-yd7vj5yb2p Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-nn1rl8lk2z
    @user-nn1rl8lk2z Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤እመቤቴ ትባርክሽ❤❤❤

  • @barhanseada5875
    @barhanseada5875 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን

  • @Sam-ct9kv
    @Sam-ct9kv Před 3 lety

    Yehe mezmur Lene new yetezemerewww😭😭😭 Emebete Mariam Enate Gadaye Emye Banchi bzu bzu mekera alfeyalew ena kebr ena Msgana yderesish♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 3 lety +1

    ነብስ ይዘራል ልዩነው መዝሙሩ።

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před rokem

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @mariyamariya1648
    @mariyamariya1648 Před 3 lety +1

    በቤቱያፅናሽእግዛአብሔር

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye5735 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Zemare Melaket yasmllgn 😍😍😍😍

  • @mebrahtomkidane19
    @mebrahtomkidane19 Před 2 lety

    Zmare melakt yesmalna xegueu yebzahalki ezgabhir amlak tebareki

  • @liy4136
    @liy4136 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን

  • @marya4461
    @marya4461 Před 3 lety +1

    አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽 አሜን

  • @NigistTsedeke
    @NigistTsedeke Před 5 dny

    Zimare meakitn yasemaln bebetu yatsinash

  • @samueltesfaye5747
    @samueltesfaye5747 Před 3 lety

    kale hiwot yasemalin....edme tesegawn abzto yistsh

  • @HermelaMelaku-su8ic
    @HermelaMelaku-su8ic Před 10 měsíci

    amen zimare melakit yasemaln

  • @mesiefrdawek6091
    @mesiefrdawek6091 Před 3 lety

    Amen amen amen zmari melakt yasemaln