ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስና ከተለያዩ አካባቢዎች ከተውጣጡ የሐይማኖት አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 2,4K

  • @aynabelete
    @aynabelete Před 5 měsíci +102

    የእኔ አባት ብፁእ አቡነ አብርሃም ኦርቶዶክስን እግዚአብሔር እንዳልተዋት ያየሁበት አባቴ በእድሜ በጤና ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልኝ።

  • @maryamawittad
    @maryamawittad Před 5 měsíci +61

    እውነት በዝቋላ ገዳም የተሰዉት/ሰማእት አባቶች ደም ይፋረዳችኋል 😢😢😢😢😢😢😢ይህ ነው ወይ ክርስቶሳውያንነት?አለምን ክዳችሁ ስለ እውነት ካልቆማችሁ ይህ ነው ክርስትና?እንደው ለመንጋው አታስቡም?ስንት ዘመን ልትኖሩ ይሆን?በየቀኑ የሚቃጠለው ቤተክርስትያን😢😢😢በየቀኑ ሰማእት ለሚሆኑ አባቶች ምእመን ይህ ነው ድምፃችሁ😢😢😢 ብፁእ አቡነ አብርሀም እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ታድርግልን።ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቡራኬዎ ይድረሰን። ሌሎቻችሁ ግን ራሳችሁን ህሊናችሁ ይውቀሳችሁ😢😢😢😢እንኳን ይሄ መንግስት ይህቺ አለምም ታልፋለች......ጭራሽ እንቅልፍ ይተኛሉ ወይ አላሉም😅😅😅 ወይ መቃጠል እግዚአብሔር ይፈርዳል እምዬ ተዋህዶ ቅድስቲቷ የጥንቷ የቁርጥ ቀን ልጆች ዛሬም ስለ ቅድስቲቷ ቤተክርስትያን ሲሉ እለት እለት ሰማእት የሚሆኑሽ ልጆች አሉሽ ይብላኝ ለአንዳንዶች😢😢😢😢

  • @tamyemrie21
    @tamyemrie21 Před 5 měsíci +118

    አባታችን አቡነ አብርሐም በረከትዎ ይደርብን ሙሉ መልስም ባናገኝ የልባችን ቁስል ህመም መረጃ ላይ ተቀምጦልናል:: ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለችመከራዋም ያልፋል ❤

  • @tamirualemayehu5250
    @tamirualemayehu5250 Před 5 měsíci +46

    አቡነ አብራሀም❤❤❤በረከቶ ይደርብን እዉነት የኢትዮጵያ አምላክ ትጠብቅዎች እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጦት አባታችን ቁሥሌን አግታችሁልኛል አመሠግናለሁ

  • @mulugetafikru
    @mulugetafikru Před 5 měsíci +57

    ቡፁእ አቡነ አብርሀም ሺ አመት ኑሩልኝ በረከቶ ይደርብኝ

  • @auuooauoo7028
    @auuooauoo7028 Před 5 měsíci +73

    አባታችን አቡነ አብርሃም በረከቶ ይደረብን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ጀግና አባት

  • @user-fd6gy6or2u
    @user-fd6gy6or2u Před 5 měsíci +157

    አቡነ አብርሀም የሚገባወትን አድርገዋል
    አንዳንድ አድር ባይ አባቶች ግን ያሳፍራሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci +1

      FANO ABRAHAM!

    • @teodorosmekurray
      @teodorosmekurray Před 5 měsíci +1

      ትክክል

    • @abay3517
      @abay3517 Před 5 měsíci +4

      ​@@teka1528አይባልም ነውር ንግግር ተናጋሪውን ከማዋረድ በዘለለ ብልግና ነው ሰው ሁን

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 Před 5 měsíci +1

      ​@@teka1528ወሬኛ ምን ይጠበስ ባለጌ

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 5 měsíci +2

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @belay5969
    @belay5969 Před 5 měsíci +9

    እኔ በተከረስታን አሳዘናቺኝ ቡዙ ተኩላ አባቶች አየን ከአግዚአብሔር ቃል በላይ ብሔራቸው ሰፈራቸው በሌተባቸው አውንትን ጣሉት አግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳ አቡን አበረሃም አግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ አባታቺን 😢❤❤❤❤❤❤✝️✝️

  • @tewahedodocumentary
    @tewahedodocumentary Před 5 měsíci +21

    ብጹዕ አቡነ አብርሐም በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Před 5 měsíci +1

      አሜንንንንንንንን3❤❤❤

  • @user-wf9pd6uh2z
    @user-wf9pd6uh2z Před 5 měsíci +215

    አይ ግዜ ብዙ የእምነት ካባ የደረቡ ብዙ ካድሬዎችን አሳየን

    • @mengistuhabtamu4469
      @mengistuhabtamu4469 Před 5 měsíci +1

      ፋንድያ ራስ Google ቅጥ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 5 měsíci +9

      በጣም ለታሪክ እንፋርዳቸዋለን😢

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho Před 5 měsíci +12

      ገና ብዙ እናያለን ሀኖይ ት እና ፖለቲካ የተምታታባቸው በለይማኖት ካባ ውስጥ ተደብቀው ምእመናኑን አስጨረሱት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።

    • @user-ve7tn1hh3k
      @user-ve7tn1hh3k Před 5 měsíci +2

      ትክክል በዚህ ዘመን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 5 měsíci +3

      ይሄ አድርባይ የዉሸት ቄስ ቀይ ቦኔቱን አድርጎ ሄዶ ቢዋጋ ይሻለዋል።

  • @user-hs9vs3vj4s
    @user-hs9vs3vj4s Před 5 měsíci +215

    ብፁእ አቡነ አብርሀም ነፍ አመት ኑሩልን

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 5 měsíci +7

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 měsíci

      አሚን እድሜና ጤና ይሰጥልን❤

  • @birhanmesele8429
    @birhanmesele8429 Před 5 měsíci +79

    ብፅዕ አቡነ አብርሃም አባታችን ቡራኬዎ ይደርሰን ቆራጥ አባት ነዎት !!!

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Před 5 měsíci

      አሜንንንንንን ይድርሰን❤❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Před 5 měsíci +9

    እግዚአብሔር አንተ የሁሉም የበላይ ነህና አንተ ብኩል (አይነ -ልቦና ) ለሁላችንም ስጠን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ጌታችን መዳሃኒት -ዓለም የንጉሶች ንጉሥ 🙏🏾🙏🏾የጌቶች ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በፈሰሰው ደምህ 🙏🏾🙏🏾ብተውጋው ጎንህ በተችንክሩት እግሮችህ 🙏🏾🙏🏾እጆች በተቆረሰው ስጋህ እንለምንህ 😭😭😭 ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞው ሰላሙዋ መልስልን 😭😭 ማሰተዋሉን አድለን 😭😭🙏🏾አሜን አሜንንን አሜንንን

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před 5 měsíci +90

    ከእግዚአብሔር በታች በዚህ ሰአት እንደአቡነ አብርሃም ባይኖሩ ቤተክርስቲያን እነ ክርስቲያኖች ምን ይወጠን ነበር 🤔🤔 አብነ አብርሃም የተሸከሙት መከር ከወሰጣቸው ወቶ ብታይ አለም አትሸከመወም ። አብነ አብርሃም አምላከ ክርስቶስ ይደግፋችሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 5 měsíci +104

    አቡነ አብርሐምን አምላከ ይጠብቅልን !!
    አምላክ ከቤተክርስቲያናች ጋር ይሁን !!

    • @bestmery1
      @bestmery1 Před 5 měsíci +4

      ሁሉንም አባቶች ፈጣሪ ይጠብቅልን። የምናግዘው ይመስል ለምን መከፋፈል አስፈለገ።

    • @user-cu2bh8gj1n
      @user-cu2bh8gj1n Před 5 měsíci +1

      Unsubscribers በማረግ ይህንን የአራጁ የአብይ አህመድ ቲቪን ድባቅ ምቱት ክርስቲያን የሆናችሁ ሁላ

    • @user-yx5ex6vj5p
      @user-yx5ex6vj5p Před 5 měsíci

      ​@@bestmery1Kadren fetari yferdbetal enji aytebqm. Daniel 2:44

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi Před 5 měsíci

      ድባቅ መምታት አንተን ነው የማትረባ​@@user-cu2bh8gj1n

  • @tewodrosgetachew5422
    @tewodrosgetachew5422 Před 5 měsíci +106

    አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይደርብን

  • @aboledisyimam2808
    @aboledisyimam2808 Před 5 měsíci +11

    ብፁዕ አባታችን አብን አብርሃም በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን!!!

  • @user-hz4lm8mw1u
    @user-hz4lm8mw1u Před 5 měsíci +2

    እኔ እንደ ፋኑኤል አይነት የእምነት አባት የለኝም
    ብፁኡ አቡነ አብርሀም ቡራኬዎ ይድረሰኝ ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቆት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ሌሎች አባቶችም እግዚአበሄር ልቦና ይስጣቹ እስከመቼ ነወ ለሆዳቹና ለወንበራቹ አየተስገበገባቹ እውነትን ደብቃቹ የምትኖሩት ህሊናቹ ይውቀሳቹ

  • @user-zz1ek1yn6m
    @user-zz1ek1yn6m Před 5 měsíci +174

    አበነ አብርሐም በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 5 měsíci +4

      ፍኖ ሚድያ ላይ ነኝ እንዴ 😂 😂 የ አማራ ዘረኞች ተረጋጉ ።። እግዚአብሔር አማራ አይደለም

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 Před 5 měsíci

      ቆሻሻ ዘረኛ

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 5 měsíci +1

      Wondegedel

    • @abay3517
      @abay3517 Před 5 měsíci +1

      ​@@eagle4452አይጥ

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 5 měsíci

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @desalegnnegirew
    @desalegnnegirew Před 5 měsíci +95

    አባታችን አቡነ አብርሃም በርከትዎ ትደርብን:: ጥያቄው ጥያቄያችን ነው።

    • @user-wb1hj9te3w
      @user-wb1hj9te3w Před 5 měsíci

      ሽፍታ..ይደርብን ..ይባላል ...አይ...አማራ ...ክልልሽ ..ቀድሺ😂😂😂

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Před 5 měsíci +3

    አባታችን አቡነ አብርሀም
    የዚህ ዘመን እውነተኛ አባት ስለሆኑ በረከትዎ ይድረሰን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-up4cz3ms4f
    @user-up4cz3ms4f Před 5 měsíci +8

    ብፁእ አባታችን አቡነ አብረሀም በረከቶ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv Před 5 měsíci +88

    ክቡር አባታችን አቡነ አብረሐም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci

      FANO NEW!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 měsíci +4

      እውነትኛ አባት አቡ አብርሀም አባታችን እግዛብሄር ይጠብቅልን

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Před 5 měsíci

      ባለጌ ​@@teka1528

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Před 5 měsíci +1

      እውነተኛ ፣ አባት ❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 5 měsíci

      ፋኖ ለሃገሩ የሞተ ሃገር ጠባቂ ነው። ፋኖ ባይኖር አብይ ፀጉሩን ተላጭቶ ቂሊንጦ ነበር።

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před 5 měsíci +62

    ብፁዕ አቡነ አብርሀማ በውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፊት ለፊት በዚህ መልኩ እውነቱን ሰለተናገሩ በጣም እናመሰግናለን እንኮራለንም ሌሎቹም እዴዚህ ጠከር ያለ ቁምነገር ተናገሩ እደ አባትነታችሁ

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci

      5min tenagre weshkstam! Fano, aydelemn? He'll yegebal KEJEWUSA gar!!

  • @Rosina4758
    @Rosina4758 Před 5 měsíci +64

    ብዑ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
    ዬኛ ጅግና አባት ብዑ አቡነ አብርሃም❤🙏
    ሌላው ኮልኮሌ ነው 😢😢

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf Před 5 měsíci +4

    ክቡር አባታችን አቡነ አብረሀም እመቤታችን ትጠብቅልን ማርያምን አባት ብሎ ዝም ወገኖቼ የመጣውን መከራ በቃ ትበለን❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 5 měsíci +6

    ከዘና 4 ተኩላ ።አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን አብነ አብረሀም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @addistsegaye1439
    @addistsegaye1439 Před 5 měsíci +125

    አባታችን አቡነ አብርሃም ያስተላለፉት መልዕክት ብቻ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ምልክት እናመስግለን አባታችን።

    • @asterbrhanu8512
      @asterbrhanu8512 Před 5 měsíci +5

      በትክከል ።

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 5 měsíci

      Woeshaw 🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 Před 5 měsíci +4

      @@LawofGod አንተ ወይም አንቺ ከምን አንደ መጣቹ የማትታወቁት ቆሻሻ አላቹ አይደል የጭንቅላት ደሃ

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 5 měsíci +1

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Před 5 měsíci +3

      አግድሞ-አደግ አሳዳጊ-የበደለህ ባለጌ፣ ዱርዮ
      ዉሻዉ አንተነህ፣ ለዚሀነዉ ምስልህን የላክዉ።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 5 měsíci +14

    አቡነ አብርሐም የእድሜ ዘመንዎ ይባረክ !

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Před 5 měsíci +82

    ብፁዕ አባታችን አብን አብርሃም በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 5 měsíci +2

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

    • @atsedetezera7971
      @atsedetezera7971 Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🕯️✝️

  • @Nega-21
    @Nega-21 Před 5 měsíci +8

    ከ36min ጀምራችሁ ስሙ አትድከሙ !
    ብፁዕ አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይደርብን❤

    • @Fano203
      @Fano203 Před 5 měsíci

      እንዳልደክም ስላረከኝ ጊዜና አይኔን መቀለጃ ከመሆን ስላዳንከኝ አመሰግናለሁ

  • @user-hc5cr7rc7m
    @user-hc5cr7rc7m Před 5 měsíci +15

    አቡነ አብርሀም አንደበተ ርቱዕ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት የእርስዎ እድሜ ለእርስዎ ብቻ ሳይሆን ለቅድስት ሀገር ኢትዬጵያ ጠቃሚ ዘረኛ ያልሆኑ የሁሉም አባት ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቀዎት።

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Před 5 měsíci +81

    አቡነ አብርሀም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ምን ግዜም እውነት ያሸንፋል የተናገሩት ሁሉ እውነት ነው

  • @user-zl5qf6zr8j
    @user-zl5qf6zr8j Před 5 měsíci +28

    ከአቡነ አብርሃም ጎን ያሉት ሦስት ጳጳስ ት/የቤት ቆይታዬን ነዉ ያስታወሰኝ እንደዚህ እየተንጠራሩ እዬተንቆራጠጡ መኮረጅ ወደ መድረክ ጥያቄዉ ከመወርወሩ በፊት በአይን ትሬስ ዱርዬነት በጳጳስ ደረጃ እንደ ፖለቲከኛ አዘንኩ

    • @asterabebe14
      @asterabebe14 Před 5 měsíci +2

      ከልብ አስተውለሀል/ለሻል እግዚኦ

    • @Fano203
      @Fano203 Před 5 měsíci +2

      የእውነት እንዴት እንደሚያሳፍር እኮ ትልቅ ሰው ጠፋ😢😢😢

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 5 měsíci +1

      😢😢😢እግዚያብሔር ይማረን የትንቢት መፈፀሚያ ልንሆን ነዉ መሰል በቤቱ ሆዳሞች ይሆዳወች በዝተዋል አባታችን አቡነ አብረሀም እግዚያብሔር ይጠብቅዎ

  • @BrukHailu-ro2st
    @BrukHailu-ro2st Před 5 měsíci +34

    አቡነ አብርሃም እውነተኛ ሰው❤❤❤❤❤

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před 5 měsíci +14

    አባታችን አቡነ አብርሀም አምላከ ቅዱሳን ይጠብቆት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @user-ys9ym8gc5t
    @user-ys9ym8gc5t Před 5 měsíci +3

    ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይጦት🎉🎉🎉🎉❤የሰው ሁሉ ጥያቄ ነው

  • @derejekitaw8766
    @derejekitaw8766 Před 5 měsíci +78

    የአቡነ አብርሃም ያቀረቡት ጥያቄ ትክክለኛ እና እንደ እምነት አባት እስከመጨረሻው በትግስት መጠየቅ ፣ ማሳወቅ እናም ምናልባት መፍትሄ ከተገኘ በሚል ያቀረቡት ጥያቄዎች አደንቃለሁ ።
    በተረፈ የሰማሁት የልማት እና የፖለቲካ ውይይት ነው በጣም አዝኛለሁ!!!
    ኧረ ሰብዓዊነት ይቅደም ...!!!

    • @tesfaymengustu3073
      @tesfaymengustu3073 Před 5 měsíci +4

      በቀረበላቸው ቁርስ፥ ምሳና፥ እራት እንዲሁም በምድራዊው ውበትና መስተእንግዶ ሲታለሉ ማየት የሚያሳዝን ነው።

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 Před 5 měsíci +67

    አቡነአብርሃም ይባርኩኝ።የሚችሉትን አድርገዋል አመሰግናለሁ።ለምን በፆም መጀመርያ??????ውጊያው ከባድ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይዋጋልን።ጥያቂያችን በትንሳኤ ይመለሳል።

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 Před 5 měsíci +1

      ፋኖ አብርሃም

    • @Kenenisa-kb7st
      @Kenenisa-kb7st Před 5 měsíci +1

      😂😂😂😂​@@wondwossenmulugeta1828

    • @mega8101
      @mega8101 Před 5 měsíci

      ሀይማኖተኝነትን ቀንሱና መንፈሳዊነትን ጨምሩ... ሀይማኖተኝነት ነው ኢትዮጵያን ያቆረቆዛት...ሀይማኖተኝነት ይውደም!!!

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 5 měsíci

      አሜን፫

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 5 měsíci +56

    አሏህ ይወዶታል ለታረዱት ለተገፉት ጠበቃ ሆነዋል ። ለኛ ምሳሌ ናችሁ።ሌሎችንም ገለባ እንደሚበዛ አይተናል ፍሬዉ ትንሽ ነዉ።

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale Před 5 měsíci +1

      አሽቃበጭ አላሃን የካዳ ሰው አላህ ይወዶታል ስመሰይ ሁላ

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před 5 měsíci

      @@SophiaAwale አሸባሪ ዉሀቢ ኺታምሽ ይበላሽ በኩፍ ያርገዉ የሳቸውን በሸሀዳ !

    • @ErahmetAli-cb4bu
      @ErahmetAli-cb4bu Před 5 měsíci

      እኮ​@@SophiaAwale

  • @estifanoszeleke7852
    @estifanoszeleke7852 Před 5 měsíci +17

    እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ባላይስ ባልሰማስ አረ ፈጣሪ ሆይ ማረን አባቶች ያልናቸው ቤተክርስቲያን ላይ እደዚ መካድ አባታችን አቡነ አብርሀም ግን እግዚአብሄር ይባርክወ ይጠብቅወ

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 Před 5 měsíci +5

    አባታችን ብፀእ አብነ አብርሀም ረጀም እድሜነ ጤነ ይስጥልን አንደእርሷ ያሉ አባቶች ያብዛልን!

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +48

    ብፁዕ አቡነ አብርሃም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብን ሌሎቹ ቤተመንግስት ሲገቡ የፖለቲካ ጥያቄ ነዉ ያቀረቡት ያሳዝናል 😢

  • @berhanubeyene.g6824
    @berhanubeyene.g6824 Před 5 měsíci +53

    አቡነ አብራሀም ቃለሂዎት ያሳምዎት : በጣም የሚያሳዝነው ግን የሀይማኖት አባት ሆነው አስመሳይ ሆድ አደር መሆን ያሳፍራል :

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 5 měsíci +3

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

    • @mega8101
      @mega8101 Před 5 měsíci +2

      ፋኖ አብራሀም ማለትህ ነው? ቀልደኞች!

  • @elsabetbekele7642
    @elsabetbekele7642 Před 5 měsíci +43

    አቡነ አብረሃም ሁል ጊዜ ለእዉነት የቆሙ ::ፀሎተዎ ቡራኪዎ ትደረሰን ::ይህ የአቡነ አብረሃም ጥያቄ ነዉ ::የእኛ አኦርቶዶክስ ጥያቄ ሊላዉ የጠቅላዪ ሸንጋዮች ናቸዉ::ጠቅላያችን አይመኑአቸዉ::

  • @user-xc4xh4fy2m
    @user-xc4xh4fy2m Před 5 měsíci +1

    አባታችን አቡነ አብርሀም በውነት እግዚአብሔር ሀይልና ሞገስ ይስጥወት ለቤተ ክርስቲያን እንደቆሙ እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን 😢

  • @JeoAb21..
    @JeoAb21.. Před 5 měsíci +3

    አባታችን አቡነ አብርሃም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Před 5 měsíci +10

    አቡነ አብርሀም አባታችን በረከቶ ይደርብን እንቅጭ እንቅጫን ነው የተናገሩት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @solomontamire3775
    @solomontamire3775 Před 5 měsíci +27

    ለብፆህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የትክክለኛው የኢትዮጵያን ኣርቶዷክስ ተዋህዷ መዲኛና ለሀገራችን በዝህ ስአት ከእግዚአብሔር የተላኩ ብቸኛው አባት ናቸውና በዝህ ትህትናቸውና እውቀታቸው የሀገር መራነቱንም ጨምረው ቢስሩዛሬ ሀገራችን ካለችበት ችግርና መከራ ሁሉ መፍቴህ ያመጡልናል ብዬ አምናለሁኝ ለአበታችን ያለኝን ክብር ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር ይስጥዋት

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před 5 měsíci +50

    አቡነ፡አብረሀም፡፡በቀጣዪ፡ትውልድ፡ዝትዘከሩ፡ትኖረለሁ፡❤❤❤❤አሰናመሥግናለን

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 Před 5 měsíci +1

      ፋኖ አብርሃም

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci

      Tsefegna ABRAHAM!

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian Před 5 měsíci

      እውነት ነው አባታችን አቡነ አብረሃም እድሜና ጤና ይስጥልን
      የእነዚህን አባቶች ማንነት ለቀይ ትውልድ ማስቀመጥና ማስረከብ
      የእኔና የአንተ የአችን ነው😢😢😢

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 Před 5 měsíci

      Enesu yetekelut esat new lbona ystachew

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 Před 5 měsíci

      Ende Abraham politics ale endye

  • @user-tr4xf4ju7s
    @user-tr4xf4ju7s Před 5 měsíci +5

    ድሮም ጥያቄውን ያቀረቡት አባታችን አቡነ አብርሃም እኮ መልስ አገኛለሁ ብለው አይደለም ሀፍረቱን ለ በሻሻው ንጉስ ለመግለፅ እንጅ ።አንዳንድ አባቶች ግን ጉዳያቸው ልማት ነው ወይስ ሰላም? እግዚአብሔር ሆይ ይህን ጊዜ አሳልፈኸን አይተነው

  • @almaztube6020
    @almaztube6020 Před 5 měsíci +6

    አቡነ አብራሀም❤❤❤በረከቶ ይደርብን እዉነት የኢትዮጵያ አምላክ ትጠብቅዎች እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጦት አባታችን ቁሥሌን አግታችሁልኛል አመሠግናለሁ
    58
    Reply

  • @user-xc8jk9go9n
    @user-xc8jk9go9n Před 5 měsíci +38

    አቡነ አብርሀም ፈጣሪ የጠብቅልን

  • @danawitgemechu3084
    @danawitgemechu3084 Před 5 měsíci +6

    አባታችን አቡነ አብረሃም እርሶ ብቻ ትክክለኛ አባት.... እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @mamush3456
    @mamush3456 Před 5 měsíci +74

    ትክክል በረከቶህ ይደርብን አባ አብረሀም

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před 5 měsíci +3

    #የአባቶች_ሥራ_መራገም_አይደለም
    #ትክክል_ናችሁ_አባቴ....❤❤❤
    #ኦርቶዶክስ_ለሁሉም_የሰው_ዘር_እኩል
    #አመለካከት_ይዛ_ከፖለቲካ_ወታ
    #ወንጌልን_አንስታ_ካልተራመደች_ያለው
    #ሁኔታ_ዋጋ_ያስከፍላታል
    #እኔ_ፕሮቴስታንት_ነኝ_
    #እፀልይላችኋለሁ_እግዚአብሔር_
    #አንድ_ያርጋችሁ ።

  • @user-mexx
    @user-mexx Před 5 měsíci +8

    እግዚአብሔር ለሁሉም ዋጋቸውን ይክፈልልን🙏🙏🙏 መልካሞችን ይባርክ ያበርክትልን🙏🙏🙏

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 5 měsíci +33

    እኔ ወንጌል አማኝ ነኝ ነገር ግን በኦርቶዶክስ ላይ የምፈፀም ግፍ እስከ መቼ ነው አው በትክክል አባታችን እንደ ተናገሩ መንግሥት አንድም ቀን መግለጫ ባለማውታቱ በጣም አዝነናል እባክህ ክቡር ዶር አብይ አህመድ እስከ መቼ ነው የንፁዋን ሞት?

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 5 měsíci +7

    ብፁኡ አባታችን አቡነ አብረሃም ብራኬወ ይድረሰን

  • @destawadugna8991
    @destawadugna8991 Před 5 měsíci +11

    ብጹ አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይድረሰኝ። በሌሎች ከብቶች አፈርሁ

  • @user-wo4xv8fd4c
    @user-wo4xv8fd4c Před 5 měsíci +1

    አቤት መታደል የተዋህዶ እንቁዎች አቤት መርጋጋት አቤት ውበትና ድምቀት መንፈስ ቅድስ ያደርባችሁ አባቶች እድሜ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን አሜን፫❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l Před 5 měsíci +3

    አቡነ አብርሀም አባታችን ይባርኩን እውነትን እውነት ብሎ ከመሸበት ማደር ይበልጣል እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥺 ❤ሌሎች አባቶች ምን ነክቷቸው የምን ል ነው ታሳፍራላችሁ😢😢😢

  • @gashawzeye1384
    @gashawzeye1384 Před 5 měsíci +154

    ጊዜ ወንዝ ነዉ አልፎ ስናየው ምን እንል ይሆን ???

    • @user-mc2ml1vi5n
      @user-mc2ml1vi5n Před 5 měsíci +5

      ይህ ቀን አልፎ አይቸው! ወይ ነዶ ህኖብኛል!

    • @cricket3806
      @cricket3806 Před 5 měsíci +6

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

    • @berhanudechasa7153
      @berhanudechasa7153 Před 5 měsíci +2

      ​@@cricket3806ከእውነት ጋር የቆመ ብቻ ያሸንፋል አንተ በግልህ አሁን ያለውን መንግስት መቀበል አለመቻልህ ከፈጣሪ ጋር ያላትምሀል የቱም አይነት እምነት ይኑርህ ከመንግስት ጋር መቆም ግዴታህ ነው ካልሆነ የምትዋጋው ከፈጣሪ ጋር ነው

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 Před 5 měsíci

      ​@@user-mc2ml1vi5nለምን?!

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 Před 5 měsíci +2

      በዚህ አይነት አልፎ እናያዋልን?...ሊያልፍብን ነዉ እንጂ

  • @happy9177
    @happy9177 Před 5 měsíci +51

    አባታችን ብእፁ አብርሀም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    • @fisehajohn2076
      @fisehajohn2076 Před 5 měsíci

      ፀሓፍት ፈሪሳውያን

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 Před 5 měsíci

      ፋኖ አብርሃም ብለህ አስተካክል ።

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc Před 5 měsíci

      ምን አገባህ አተዘረኛ​@@wondwossenmulugeta1828

    • @etaferahubarane6381
      @etaferahubarane6381 Před 5 měsíci

      Obo fano aberahm

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian Před 5 měsíci

      ​@@wondwossenmulugeta1828እግዚአብሔር ይገፅፃችሁ እንደ እናተ አሳፋሪና ክብረ ቢስ ናችሁ ሰላም ያሳጣችሁ
      አባቶቻችን እያዋረዳችሁ
      እራሳችሁን ከፍ እያደረጋችሁ
      ይሁዳዎች ናችሁ
      አባታችን ብፁዕ አቡነ አብረሃም የባትነታቸውን ጥግ አይተንባቸዋል
      እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን💗💗💗💗💗💗

  • @Eyobtaye-vg1zw
    @Eyobtaye-vg1zw Před 5 měsíci +80

    በስመአብ የሀይማኖት አባት በዚ መልኩ ሲያሽቃብጥ ማየት ያሳፍራል😢😢😢

    • @tube-os2ej
      @tube-os2ej Před 5 měsíci +2

      እኮ😢😢😢😢😢

    • @BrukHailu-ro2st
      @BrukHailu-ro2st Před 5 měsíci +2

      Betam...

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 Před 5 měsíci +4

      እውነት ስላወሩ ነው ? ፋክቱን ሰማን እኮ ለኦረቶዶክስ ያልተሰጣት ነገር የለም አቡነ አብርሀምም ብዙ አመስግነዋል።ችግሩ ቤተክርስቲያን ፖለቲካ ውስጥ ገብታ መፈትፈቷ ነው ። አብይ ያለው ጥርት ያለ ነገር ነው ከፖለቲካ ውጡ።

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 Před 5 měsíci +1

      አብይ ፊት ቢቀርቡ እግዚአብሔር ፊት የቀረቡ ይመስል እያመሰግኑ ብዙ ችግር እየፈጠረ ምንም እንዳልተፈጠረ ያልታደጋት እኮ አብይ ሕዝቡን እየሰበሰበ እየተጨቀጨበለት እየተመሰገነ አለበለዚያ የክርስቲያን ታደለ እድል .........

    • @Fano203
      @Fano203 Před 5 měsíci

      @@danielfite5380ዝም በል በናትህ ወጥ ቤተክርስቲያን የከተማ ሰው የሚባል ነገር የለም የሀገር ጉዳይ ሁሉም ይመለከተዋል መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ እነ ፈርኦን ናቡከደነፆር በእግዚአብሔር ሰዎች ይገሰፁ ነበር

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 Před 5 měsíci +3

    አቦነ አብረሃም አባታችን በረከቶት ይደርብን ቁስሌን አጊተው ጠይቀዋል

  • @BirhanuAbera-pf7yd
    @BirhanuAbera-pf7yd Před 5 měsíci +30

    አምላክ ሆይ የምሕረት ፊትሕን መልስልን!!!

  • @haymanotalemu7601
    @haymanotalemu7601 Před 5 měsíci +17

    ብፁህ አባታችን አቡነ አብርሃም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በቃ የእርስዎ ብቻ ጥያቄ ነው የእኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ጥያቄ ሌሎቻችሁ ጳጳሳት እግዚአብሔር ብትፈሩ ይሻላችሃል

  • @natynishan
    @natynishan Před 5 měsíci +124

    3 ቱ
    ጳጳስ አቡነ አብርሃምን እንዲህ የሚያዩት ምን የያዘ መስሏቸው ነው? አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይደርብን

    • @SisayTekle-km3hw
      @SisayTekle-km3hw Před 5 měsíci +3

      😅😅😮😅😅

    • @BrukHailu-ro2st
      @BrukHailu-ro2st Před 5 měsíci +3

      enem germognal

    • @zewdua155
      @zewdua155 Před 5 měsíci +4

      @natynishan
      ያንተ አቡነ አብርሃም አንገት ለአንገት ተያይዘን እንዋደቃለን ያሉ ከወንጌል የወጣ አባባል: ምን ተብለው አባት ይባላሉ::

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by Před 5 měsíci +4

      አይተህልኛል እኔ ስለጠላኋቸው መስሎኝ ነበረ ዓይናቼው ይፍሰስ

    • @gashawmolla9949
      @gashawmolla9949 Před 5 měsíci +3

      እኔም ገርሞኛል አገላምጦ ነው የሚያያቸው ትክክል ነው ያሉት አባታችን

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 5 měsíci +22

    አቡነ አብርሃም እርሶ ሚጠበቅቦትን አድርገዋል ሌሎቻችሁን ግን አባት ማለት ይከብዳል😢

    • @Sis878
      @Sis878 Před 5 měsíci

      ሆድ አደር አባቶች እነዚህ ናቸው ይሁዳዎች።ቤተክርስቲያንን አሳልፈው የሚሰጡ።

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂

    • @antonioshimelis7435
      @antonioshimelis7435 Před 5 měsíci

      oh Realy?

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 Před 5 měsíci +1

      ፋኖ አብርሃም ብለህ አስተካክል ።

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian Před 5 měsíci

      ​@@wondwossenmulugeta1828አንተ ይሁዳ ከአባታችን ላይ ወረድ በል ሰይጣን ስራው ሲታወቅበት ይጫጫል
      አንተ ወይም አንች የአባቶችን አምላክ መድፈር አይሆንም
      ፋኖ ፋኖ የምትለው
      የፋኖን ጦስ ውሰድ ገገማ ጅል😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 5 měsíci +2

    አባታችን አብነ አብርሀን ሽአመት ያኑርልን❤

  • @thomming11
    @thomming11 Před 5 měsíci

    ትክክለኛ አባታችን አቡነ አብርሐም በረከትዎ ይደርብን ሙሉ መልስም ባናገኝ የልባችን ቁስል ህመም መረጃ ላይ ተቀምጦልናል:: ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለችመከራዋም ያልፋል

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 5 měsíci +20

    ቤተክርስቲያናቺን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቤተክርስቲያኒቱ ምን ያህል ካድሪ ከላይ እስከታች እንደተሰገሰገ ነው ያየነው እግዚኦ ጌታ ሆይ ተሎ ና😢😢😢 ቅዱስ አባታችን ይፍቱን
    ብፁዕ አቡነ አምብርሀም ቡራኪዎ ትድርሰን

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před 5 měsíci +10

    ብፁህ አባታችን አቡነ አብርሃም በረከትሆ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @noadyitayih
    @noadyitayih Před 5 měsíci +80

    ከአቡነ አብርሃም በስተቀር.................

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 Před 5 měsíci +1

      ፋኖ አብርሃም

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 Před 5 měsíci +1

      ሌላው ካድሬ ነው😂

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 Před 5 měsíci

      ​@wondwossenአቡነ አብርሃም አርደው እንዳንተ ሸኔ ፓፓስ ስው አይበሉም ዋጠውmulugeta1828

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci

      Tsefegna, neftegna, kadre!!

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 Před 5 měsíci

      @@teka1528 አራጅ የአራጅ ዘር የፅንስ በሊታ የኩላሊት በሊታ ልጅ የበታችነት ስሜት የገደለህ አማራ ገና የበላይነቱን ያሳይሃል አሁንም አጎትህን ቀበቶውን እያስወለቀው ነው ዋጠው

  • @nahomefiseha2416
    @nahomefiseha2416 Před 5 měsíci +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ አባቶቻችንም ይጠብቅ ለኛ ለሃጣን ሲል

  • @user-by7iq3sp1j
    @user-by7iq3sp1j Před 5 měsíci +1

    ብፁዕ አቡነ አብርሃም ሺ አመት ኑሩልን!!! በረከትዎ ይደርብን!!!

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Před 5 měsíci +12

    Abune Abraham is one in a million! Thank you so much for your leadership.

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 Před 5 měsíci +6

    አቡነ አብርሃም አባታችን መልሷን እንዳላገኙ አምናለው ሀይል የእግዚአብሔር ነው እርሱ መልስ ይሁነን አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!

  • @bezaawuraris5602
    @bezaawuraris5602 Před 5 měsíci +6

    አቡነ አብርሐም አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን😢!!!

  • @elsamelese
    @elsamelese Před 5 měsíci +1

    ከአቡነ አብርሃም ውጭ ያላችሁ አባቶች ሁሉም ያልፋል!ሁሉም ኃላፊ ጠፊ ነው! ሲልፍ ልናይ ኋላ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 5 měsíci +1

    ብፁእ አቡነ አብርሃም በርከተዎ ይደርብ አባቶቸ ተሰቃዩ😢😢😢

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa Před 5 měsíci +12

    ብጹዕ አቡነ አብርሃም ያስተላለፉት መልዕክት ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ ነው

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie Před 5 měsíci +22

    ፖለቲካና እምነት የተለያዩ ናቸው ስለዚህ ሁለቱንም ካልቀደስኩና ካልባረኩ የሚሉ አባትነን ባዮችን ከውስጣችሁ አጽዱ!

  • @jossy4776
    @jossy4776 Před 5 měsíci +11

    የሀይማኖት አባቶች ወይስ የካቢኔ አባላት ናቸው ምንም የሀይማኖት አባት ለዛም የላቸውም አብዛኞች ቅዳሴና አዛን አደንቁሮኛል የሚል ቀሽም ሲመርቁ መስማት ህመም ነው።ሲቀጥል አዲስ አበባ መብለጭለጭ የኢትዮጵያ እድገት አይወስንም ቢያንስ 32,000,000ህዝብ በረሀብ አደጋ የሚሰቃይበት ሀገር ናት ቆይ እናንተ ስለ ኔትወር ስለ መብራት ከጠየቃችሁ አሽቃባጭ ዳይፐሮች ካቢኔው ምን ሊጠይቅ ነው።ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባ ማለት አይደለም ኢትዮጵያ ማለት ትንሽየ ቦታከተማ እንጅ አንድ ክልል እንኳን አትወክልም።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቅዱስ ሲኖዶስ ይሄ መንግስት ለራሱ የሚመቸውን ለፖለቲካ ጥቅም ቆራርጦ ነው ያቀረበው ሙሉውን እንዲለቀቅ እንፈልጋለን የፖለቲካ መጠቀሚያ ከመሆን መቆጠብ አለባችሁ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 měsíci

      በትክክል የሀይማኖት ወዝ የላቸውም ምድር ካድሪ ጥርቅም አቡኑ አብርሀም እድሜና ጤና ይሰጡት ታሪክ አይርሳዋትም ምድር ሆድ አምላካቸው ናቸው

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g Před 5 měsíci +2

    ሰላምና ብልፅግና በጋራ ትጋት እውን እንደሚሆን ያመላከተ ውይይት ነው

  • @saramekbib2876
    @saramekbib2876 Před 5 měsíci +6

    ሁላችንም ለሰላም እጃችንን እንዘርጋ!ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን በመገንዘብ ሁላችንም ለሰላም እጃችንን መዘርጋት ይገባናል፡፡

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Před 5 měsíci +11

    እንዴ ፖለቲከኛ ወሯታል ወይንስ ፖለቲከኛውን መርጠው ነው የጠሯቸው? ወይ ጉድ! አረ ኦርቶዶክስ ተወራለች ጎበዝ። ስለ ሀይማኖትና ሰላምኮ አያወሩም በጭራሽ

    • @tsigeterefe7813
      @tsigeterefe7813 Před 5 měsíci

      እውነት ብለሀል ተመርጠው ነው ከሀዲ ብቻ

  • @danialtadese3216
    @danialtadese3216 Před 5 měsíci +9

    ይባርኩን ለእውነት የቆሙ ትክክለኛ የሀይማኖት አባት ብፅዕ አቡነ አብሃም

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před 5 měsíci +2

    ስለ አቡነ አብርሀም ጥያቄ በቅ መልስ አልተሰጠም በወጭ የተቃሩ አባቶች ምን ተሰባ አቡነ አብርሃም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @chagu4144
    @chagu4144 Před 5 měsíci +1

    አባታችን አቡነ አብረሀም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
    65
    Reply

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 Před 5 měsíci +19

    መፍትሄ የሌለዉ ዉይይት ጥቅሙ ምንድነዉ።አንድ ሠዉ ገደል ዉስጥ ወድቆ ይጮሀል እርዳታ የሚሠጠዉ ሠዉ መሠላሉን ደብቆ መቶ ለሠዉዬው እጁን ይዘረጋል እጁ ግን አይደርስም ።ሰዉዬዉ ሲጮህ አረዳም እንዳይባል መሠላሉን ደብቆ እጅ ይዘረጋል የእርሶም ስራ ከዚህ አይለም ።ምን እየተደረገ እንዳለ ሠዉ በደንብ ያቃል ።

  • @bety2338
    @bety2338 Před 5 měsíci +8

    ❤አባቶቻችን እናመሰግናለን። መሪያችንን ስላከበርከን ክበር።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 5 měsíci +51

    የዛሬው ውይይታችሁ ብዙሐን አባቶች መሬት ብትውጣቹ ይሻላቹ ነበር ::ምክንያቱም የብዙሐንን የኦርቶዶክስ አባቶችና የልጆቻቻሁን ሞትና መታረድ መሣደድን መታፈንን መወያየት ሢገባችህ የካድሬ ሥራ ነዉ የሠራችሁት :: ገዳዩ ከውይይቱ በፊት ሥልጠና የወሰዳችህ መሆኑን ያረጋገጠ ውይይት ነው ከአጀንዳ የወጣ ውይይት ነው::

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Před 5 měsíci +1

    አባታችን አቡነ አብርሀም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችነን ሀይማኖታችነን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን በረአተወ ይድረሰን አባታችን ❤

  • @user-xe7gq5fc5u
    @user-xe7gq5fc5u Před 5 měsíci +1

    የእውነት አባቶቻችን ግን በረከታቹ ይደርብን።።እውነተኛው ንጉሥ ከናንተ ጋር ነው ።።ስሙን ብቻ ተሸክማቹ የመጣቹ ከንቱዎች ግን ፈጣሪ ይፋረዳቹ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 5 měsíci +6

    አይ ኢትዮጵያዬ ፈጣረ ይሁንሸ ብቻ ማራናታ🙏

  • @eyuel-mn3kh
    @eyuel-mn3kh Před 5 měsíci +17

    Respect to abune Abreham(stands for the truth).

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 5 měsíci +22

    አሪፍ ነው ! አንድ ነገር ግን ? በአራቱ ክልልል ? ህዝብ በስላም ወቶ በስላም ስርቶ ? ስሜኑ , ከደቡብ , ምስራቁ ? ከምዕራቡ ያፈራውን በስላም ተለዋውጡ እስከሆነ ? እጂግ በፍጥነት ማደግ የምንችለው ያኔ ይመስለኛል ? ባጭሩ ብዙ ማለት ባይቻልም ? ይህ ቃል .. በቂ ሀስቤን ይገልጣል:: እግዚአብሔር ለሁላችንም ቅን ልቦና , ይስጠን ?🙏🏿💚💛❤️

  • @alemituyemichaellij1007
    @alemituyemichaellij1007 Před 5 měsíci

    ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብን ሥሥቴ እውነተኛ እና ትክክለኛ አባት ነዎት♥♥♥