ለህፃናት የመጀመሪያ ሳምንታት የምግብ ማለማመጃ የሚሆኑ ቆንጆ ምግቦች 4ወር፣5ወር፣6ወር- How we make homemade babies first food
Vložit
- čas přidán 12. 06. 2022
- ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️❤️❤️
በዛሬዉ ቪድዮ ለህፃናት የመጀመሪያ ሳምንታት የምግብ ማለማመጃ የሚሆኑ 9 ቆንጆ ምግቦች አብረን እንሰራለን መልካም ቆይታ
1 እሩዝ
2 አጃ (ኦትስ)
3 ቡላ
4 ካሮት
5 ድንች ስኳር
6 ብራኳሊን
7 ማንጎ
8 አቡካዶ
9 ሙዝ
Welcome back to my channel in this video we gonna make homemade babies first foods
#ethiopianfood
#kidsfood
#sunshinethio
#subscribe
------------------------------
One Thing by Roa / roa_music1031
Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
Free Download / Stream: bit.ly/3xuVehD
Music promoted by Audio Library • One Thing - Roa (No Co...
------------------------------
🎵 Track Info:
Title: One Thing by Roa
Genre and Mood: Dance & Electronic + Bright
---
🎧 Available on:
Spotify: spoti.fi/2VDTVjh
iTunes: apple.co/2VIrj8I
Deezer: deezer.com/us/track/1349064202
CZcams: • One Thing
SoundCloud: / . .
CZcams Music: music.youtube.com/watch?v=LZ7...
---
😊 Contact the Artist:
Roa:
contact.roamusic.yt@gmail.com
/ roa_music1031
czcams.com/channels/_Sf-iBC.html...
open.spotify.com/artist/1ETpo...
/ artist .
play.google.com/store/music/a...
deezer.com/us/artist/318184
/ roa__music
/ roa__music
/ roamusiccc
--- - Jak na to + styl
በርቺ በጣም ነው የጠቀመኝ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ በርቺ እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
እናመሰግናለን
Betam arif wedenwal
እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም ሰው
ተባረኪ🙏
Betam amesegenalewu arife aserare new
Thank you so much darling
Tnxsss
አመሰግናለሁ ❤ የኔ ቆንጆ
Thank you
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤
Thankyou
እናመሠግናለን
በጣም አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን በርቺ
thanks 🎉🎉
በርቺ ጎበዝ
አመሰግናለው ልጄ 5 ወር ሆነው ምንም ምግብ አላስጀመርኩትም ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ እሰራለታለሁ
Betam Amessgenalehu keep it up
Betam newu mamesegnewu min madreg indalebn iyasebku neber thanks ❤
Enameseginalen 🎉🎉🎉
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ
Betam arif new gobez berchi. Mefchashin wedjewalehu endet lagegnew echilalehu?
ጎበዝ በርቺ
Enamseginalen
በርቺ እናመሠግናለን
Betam enmsegenal lejy 6wer lehanwe
ጎበዝ ነሽ
Tnx for sharing.Mefchawen.... yet magegnet echlalew pls
Lije bewerua betam tilk neberech eske 5wer minm lewut alameta alech chenekegn min ladrglat pls melshilign
lije 4 wer ke 15 knwa new
teyakeye beyeknu and and gize new andun serche mesetat??
ጎበዝ በርቺ❤
በርቺ
Berchi
tebareki tekmognal thank you
ጎበዝ እህት በርቺ
lige 4 werrua new ahun mgeb lejmerlat echlalew?
Waw 10Q sis
🙏🙏🙏
Very good
Thank
Oliv oil antekemem?
አዲስ ገቢ ነኝ ውዴ በጣም ውድጄዋለው ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን
Dinch sikwar malet duba new?
Selam lije ahun sidst wer moltatal beken sinte migb listat sint mankiya
Le mango & avocado lomi metekem enchelalen?
Betam amesgnalhu
betam enamesegnalen ehte lje 4 weru new beka asjemrewalew
Kebelu behwala ke snt seat bhwala new yemnatebachew pls ngrign
እግዚአብሔር ይባርክሸ
አሜን
❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ።
ሰላም አዲስ ነኝ በጣም ደሰ የሚል አው እኔ መጠየቅ የምፈልገው 3ከ7ወር ነው ምግብ በጣም ያስቸግርኛል ምን ላርግ
Hiii echi mefcha yet engeyat ale ebachse
yesgone
Rise ግን ሆድ የማድረቅ ስሜት የለዉም? በተረፈ ግን አሪፍ ነዉ።
thank you
Selam yena lejocha menta nachu ulteghaw kebedeta anstegha nw men lemegebat
Wow
በጣም እናመስግናለን ግን በ4ወሩ ልጀምርለት
Lijen yekatit 6 nw yeteweledew 4 wer honew malet nw
ልጄ5 ወሩ ነዉ እና በቀን አንዴ ሴሪፋም አያበላሁት ነዉ በቀን አንዴ በቂ ነዉ ልላዉ ደግሞ የተለያየ ምግብ በሰጠዉሰ ?
ብሮኮሊ ቢያንስ ስምንት ወር አካባቢ ቢሰጥ ነው የሚል አንብቢያለው እንዴት ለአራት ወር አልሽ አምታታቹኝ
Mefchaw yet engeyaw ale places
እናመሰግናለን እህት ልጅ 4ወሯ ነው ልጀምር ነው
Enne 5 ligaba sille nawe yajamerkutr
ሩዝ ድርቀት አያመጣባቸውምን?
Ye 4wer lij megeb yibelal
Lije 3chrsha 4wer yzalech meblat ትችላለች ውዴ
Le 4 wer lj hulum chgr yelewm
ቡላየዱቄቱነዉ ወይስ እርጥቡን
mefichaw kelelenesaw
ኦትስ ና ሩዝ ላይ ትንሽ ቅባት (ኦሊቭ ወይም ለጋ ቅቤ) ቢጨመር መልካም ነው
4 wer yichalel
እናመሰግናለኝ እኔ በ5 ወር ነው ያስጀመርኳት ግን አሁን ከጀመረት ምግብ ሁለት ወር ሊሞላት ነው እናም በቀን ስንት ግዜ ላብላት መጠኑስ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Betam ameseginalew
በጣም ጥሩ ነዉ ግን የተጠየቁ ጥያቄዎችን ብትመልኝልን
ልጆቼ 4ወር ሊሞላቸው ነው በ4 ወር መጀመር ይቻላል ማለት ነው? ስለእርጋታሽ አመሰግናለው
እኔ የፈለኩት ለ5 ወር ልጅ ነው ይሆናል
የቡላ ዱቄት ከምን ነው
ቡላ ዱቄት ምንድነው
ለ 4ወር ልጅ ምን ልስራለት
ልጄ አምስተኛ ወሩን ጀምሯል ምን ምግብ ልስራለት ውዴ
በጣም በጣም ምርጥ ስራ ምንም እንከን የሌለው ነው ወድጄዋለው። ልጄ አራት ወር ሊሞላው አንድ ሳምንት ነው የቀረው ያቀረብሽውን የምግብ አይነት እስጠዋለሁ :: ግን የትኛውን ልጀምርለት ለመጀመሪያ ጋዜ?
ቸኮልክ
Bekn sent mankya new mestew lemalmad 5 were?
ሰላም ሊዱ በመጀመሪያ ሳምንት 1-3 የሻይ ማንኪያ ጣዕም እንዲለማመድ ብቻ በትንሹ ማለማመድ ነው
@@sunshineethio Eshi Tnk u betam berchi
ሰላም ውዴ ዛሬ ምግብ አስጀመርኩት በ አፕል ግን አልወስድልኝ አለ 5ወር ከ15ቀኑ ነው ምን ይሻለኛሎ
try sweet potato
ሰላም እህቴ በጣም እናመሰግናለን ልጄ አራት ወር ከአስራምቀኑ ነው ከዚህ ከአሳየሺን ውስጥ በየትኛው ልጀምርለት?
ሰላም ህሉዬ በቀላሉ በካሮት መጀመር ትችያለሽ ሳይበዛ 1-3 የሻይ ማንኪያ ጣፍጭ ስለሆነ ለመመገብ አያስቸግርሽም
thank U❤❤❤
እሩዙን ከስድስቶር በሆላ ካልሽ ለምን የ4ወር ጀምሮ ብለሽ ፃፍሽ መጠቀቅ አለብሽ ምለቂውን ይቅርታ ግን
እኔም እያሰብኩ ነበር
ከ 6 ወር በኋላ ያለችው ነጩን ሩዝ ነው እሷ የሰራችው ቡኒውን (brown) ሩዝ ነው
ሰላም እህቴ የኔ ልጅ 6 ወሩ ነው ትንሽ ትንሽ እያሰጀመርኩት ነው በቀን ሰንቴ ልስጠው እና ብርቱካን በዚህ ዕድሜ ይሰጣል ወይ አመሰግናለው ?
በቀን2
🥰🥰🥰 👍
Formula milk መጠቀም ይቻላል ?
አዎ ማሂ ከ 1 ዓመት በታች ለሆኑ የ እናት ጡት ወተት ወይም formula ነው መጠቀም ያለብን
ቆንዶ አሰራር ነው።
አቡካዶ ለ 4 ወር ይሆናል
እናመሰግናለን አቮካዶው ላይ ሎሚ አይገባም እህት
አቮካደውን እንዴት አድርጌ ልስጠው?
Yalbesele .mnylachew.yhon.muzuna.mago
ሩዙ ግን ድርቀት አያመጣም ውዴ
በቀን ውስጥ ምን ያህል ጊዜ መጠቅም ወይም መመገብ አለባችው እባክሽ
5
ጥያቄ ለምን አመልሺም
10q