ቤታችሁን ለማስገረፍ እና ሊሾ ለማድረግ፤በጣም በትንሽ ብር፤በትንሽ ሲሚንቶ፤ጠቃሚ መረጃ ለሁላችሁም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 01. 2023
  • #ሰብስክራይብ

Komentáře • 178

  • @-ahadutube
    @-ahadutube Před rokem +12

    ጥሩ መረጃ ነው በርታ ላይክ ሼር

    • @jamila3850
      @jamila3850 Před 9 měsíci +1

      ቤሰብእንሁ ወድም

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 Před rokem

    ጎበዝ ደሥ የሚል አገላለጽ አታታ የለለበት

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem

    እናመስግናለን ወንድም አለም ለመረጃህ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Před rokem +1

    መሸአለህ አለህ ይጨምርልህ ዎድሜ በርተልን

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Před rokem +1

    ማሻአላህወንድሜጥሩመረጃነው

  • @stube3784
    @stube3784 Před rokem +2

    አሰላሙ አለይኩም በርታ ወድሜ👍

  • @-ahadutube
    @-ahadutube Před rokem

    Welcome bro

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +11

    የኔ ቤት መጣች ደደገፎ ቶሎ ቶሎ አስጨርሱልኝ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +2

      በርች የአንች ቤት ነው ጎበዝ

    • @m20kwt11
      @m20kwt11 Před rokem +2

      ጎበዝበርቺ

    • @adenategene101
      @adenategene101 Před rokem +1

      Gobize berchi ❤

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ውዶቼ ደምሩኝ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ሰት ጨረሰ ሁሎንም እነሱናቹው የሰሩልሺ ውይሰ ግረፍብቻነው

  • @Sueaduh1838r9
    @Sueaduh1838r9 Před 20 dny

    በርታ ወድም❤

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Před rokem +1

    በርታ ወንድም

  • @bebab4819
    @bebab4819 Před rokem

    wowwww

  • @user-gd2xw1bg7o
    @user-gd2xw1bg7o Před rokem +2

    እኔም አስገርፍለሁ ኢንሻአላህ

  • @kenenibedada8293
    @kenenibedada8293 Před rokem

    Wow 👌👌👌👌🤙🤙🤙🤙

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 Před rokem

    ጎበዝበርታ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 Před rokem +6

    እናመሰግናለን ወንድም ለ110 ቆርቆሮ ግርፍና ሊሾ ስንት ይፈጅብኝ ይሆን ?አብሽሩ ቅመሞች አላህ ያግዘን 😘

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 Před rokem

    ማሻአላህ🥰🥰🥰

  • @ffaa7384
    @ffaa7384 Před 8 měsíci

    Mashaa alaa❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pm3er5bl8e
    @user-pm3er5bl8e Před rokem

    ሰላም ወድሜ

  • @user-fp8jq9be2j
    @user-fp8jq9be2j Před rokem

    ሰብ አደረኩህ

  • @zaynab940
    @zaynab940 Před rokem +1

    👍👍👍

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7o Před rokem

    በርታ

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r Před rokem +1

    ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥ አሪፍ ነበር።

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před rokem +2

    80ቆርቆሮ ለማስገረፍ ስንት ይፈጃል

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Před 5 měsíci

    እኔም ላስገርፍነው😊

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-lo9zp3cd8f
    @user-lo9zp3cd8f Před rokem

    እናመሠግናለን ለ58ቆርቆሮ የግድግጃ ቀለም ስት እደሚፈጂ ንገረኝ

  • @aliami3143
    @aliami3143 Před 4 měsíci

    🌹🌷🌹🌹🌹🌹

  • @user-cd9fs6fr3t
    @user-cd9fs6fr3t Před rokem +1

    የህ ቤት መሰተዋት ሴግጠም ሰንት እንድፍጅ እንድታሳየን የኔ በረ አይነት ነው

  • @user-sl3bn4zh6v
    @user-sl3bn4zh6v Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @habeebaalmenhali8200
    @habeebaalmenhali8200 Před rokem

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +1

    እኔስ ግና ጀመረኩ በሳብ አለኩ

  • @bzhzhvzvz1839
    @bzhzhvzvz1839 Před rokem

    ሰላም 100 ቆርቆሮ ወይም ስምት በስምንት ቤት ለማሰራት ስንት ይፈጃል

  • @metonnnn9877
    @metonnnn9877 Před 9 měsíci

    ❤❤❤👍👍👍👍

  • @Rahma-qf4ld
    @Rahma-qf4ld Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @amenajmal714
    @amenajmal714 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @filmonlegese99
    @filmonlegese99 Před rokem +1

    ስልክ እፈልጋለሁ

  • @rahimabeshir-cf9uj
    @rahimabeshir-cf9uj Před 11 měsíci +1

    ግን ስሚቶ እያባከኑ ነው

  • @amiytube5328
    @amiytube5328 Před rokem

    የዚህ ቤት አይነት መስተዋት እስክስንት ይፈጃል

  • @user-qq5zq4um7c
    @user-qq5zq4um7c Před rokem

    አሠላሙአሊኩምሠብአኳቺሁ የትሠፈርናቺሁ

  • @hdydhdhdhehshs1676
    @hdydhdhdhehshs1676 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p Před rokem

    ሽቦሳይታሰር በሆላ አወድቅም ግን?

  • @hdydhdhdhehshs1676
    @hdydhdhdhehshs1676 Před rokem

    🎉❤👌👌👌👌👌

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Před rokem

    ኧር በእግዚአብሔር መልስልኝ ስንት ለ 62ቆርቆሮ ቤት ስንት በስንት እና
    በምን ዓይነት ዲዛይን ያምራል እባክሕን ተባበረኝ አንድ ሳምንት ነው የቀረኝ ላሰራ

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před rokem

    ሽቦው ምንድን ነው አስረዳኝ

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube Před 10 měsíci

    ናሽናል ሲሚንቶ ለሊሾ ይሆናል ወይ እባክህ ኮመት መልስልኝ

  • @drr8432
    @drr8432 Před rokem

    ሰላም ሰንት ባጆ መኪና ባሃርዛፍ ያስፈልጋል ለ 60 ቆርቆሮ

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 Před rokem

    የኔ 70 ቆርቆሮ አንዱ ክላስ በጣም ትልቅ ነው መኝታ ክላስ አለው ሁለቱ በጣም ትንሽ ነው

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad Před 8 měsíci

    ቁጥርአስቀምጥልን

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 9 měsíci

    እኔም ይፈልጋለዉ ወንድሜ ወለህ

  • @user-ck2rd8ib5r
    @user-ck2rd8ib5r Před rokem +2

    80 ቆርቆሮ ስራልን በናትህ

  • @f.8096
    @f.8096 Před rokem +2

    አረሲሚቶ የት ነው ያለው በአላህ የኔቤት ተጀምሮቀረ

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 Před rokem +1

    አሸዋው በመኪና ሥት መኪና ይበቃል በአህያ የለም በኛአገር

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Před rokem +4

    ወድም እኔ ማዎቅ የምፈልገው ስድስት በሰባት ቤት ልስን ነው ጅምሳንና ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ያስፈልገኛል? ? በተርፈ ለምታደርሰን መርጃ ጀዛክ አሏህ ኸይር

    • @toybamekonen2114
      @toybamekonen2114 Před rokem

      አንድ መቶ ስልሳ ሽ ይፈጃል ።

    • @mulumulu6088
      @mulumulu6088 Před rokem

      @@toybamekonen2114 ጅብሰን ከተሰራ በስኅላ ይሰነጠቃል የእኔ ቤት በሁለት አመቱ የተወሰነ ቦታ ስንጥቅ አለው አሁን ሌላ ማሰራት አስቤ ፈራሁ እንደዛ ኛው ቤት ይሰነጠቅ ይሆን ብየ ከባለሞያው ነው ወይስ እየቆየ ይሰነጠቃል በፈጣሪ መልሱልኝ ከወር በኅላ እጀምራለሁ ጅብሰን

    • @Zaynab-xk1gm
      @Zaynab-xk1gm Před rokem

      አስለሲኑ በጪቃ የለዛ ይሰነጣጠቃል

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 Před rokem

    በድምሩ ስንት ፈጅ ??

  • @user-fd4vo7ne6w
    @user-fd4vo7ne6w Před rokem

    መልስ ካየኸዉ

  • @user-de1rw2he5g
    @user-de1rw2he5g Před 9 měsíci

    ግንግበኛቹ የት ነው ሚገኙት አሪፍ ናቸው ካልክ

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz Před 9 měsíci

    የመቼነው የአሁን ነው የዴሮ የአሁን ከሆነ አሪፍ ነው

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd Před 6 měsíci

    ስማ ወንድሜ ለምርግት ብቻ ስራልኝ ለድዚህ አይነት ቤት

  • @user-dt5hu6om3y
    @user-dt5hu6om3y Před 8 měsíci

    ወንድም ቤቴ ግድግደዉ አልተበሳም ቀዳዳ አልወጣለትም ማስገረፍ ይቻላል?????

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 Před rokem

    የትነሕወድሜ

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 Před rokem +1

    እኔአድዙርአስገርፉለሑገንአድዙርይቀራል

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 Před rokem

    የት ነህ

  • @user-gp5rc8ec2q
    @user-gp5rc8ec2q Před 7 měsíci

    በሩ ግደታመገጠም አለበትማለትነው ማለቴ ሲገረፋ

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před rokem

    የግርፍ ሽቦ ነው ያልከው አልገባኝም

  • @user-gt3ug2wv4l
    @user-gt3ug2wv4l Před rokem

    ወድም እስኪ 40ቆር ቆሮ ሊሾና ጂብሰም ግድግዳ ውን ለማስ ቀባት 2ክላስ ብቻነው ግን ሰፊነው ስት ይፈጃ መልስልኝ አማና

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 Před rokem

      ስትብር ፈጀብሽእህት እኔም እሳን የምታክል ልሰራነው

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Před rokem +2

    እኔም85ቆርቆሮነውልጀምርነውአላህያሣካልሽበሉኝያረብወድያገሬልጅወች።ቤትመሥራትከባድነውአላህይስትርብቻ😍🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 Před rokem +2

    75ቆርቆሮ ለማስገረፍ ስትብር ይፈጃል እሲመልስልኝ??

  • @hdhkck821
    @hdhkck821 Před 6 měsíci

    እኛ አገር የሚሰራው 6 ሺ ነው እኮ አረ ለባሌ ፈለጉልኝ በማርያም ስደት እንዳይመጣ

  • @zainat5067
    @zainat5067 Před rokem

    ሽቦ አልተወጠረምሳ

  • @filmonlegese99
    @filmonlegese99 Před rokem

    አረ ስልክ

  • @user-dn3xi1vm1z
    @user-dn3xi1vm1z Před rokem

    አጠቃላይ ድምሩ ሰት ነው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 9 měsíci

    ወድሜላአምሳአምስት ቆርቆሮ ሊሾለማስደረግስትብርይፈጃል

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 Před rokem +2

    አትደጋግም

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Před rokem

    የኔ ጥያቄ 100 ቆርቆሮ ለመስራት ከመሠረቱ ጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ስት ብር ይፈጃል በኮሜት መልስልኝ ወድም

    • @user-dc6jq1ey8q
      @user-dc6jq1ey8q Před rokem

      ወደ 600,000 ስድስት መቶ ሺ እሱም ለይበቃሽ ይችለል ቤት መስራት ቀለል አይደለም አስቢባት

  • @user-cd9fs6fr3t
    @user-cd9fs6fr3t Před rokem

    የኔ ቤት ሰ7በ8ነው

    • @user-cd9fs6fr3t
      @user-cd9fs6fr3t Před rokem

      መቶ ሺብር ያሰግርፍልኛል ወንድሜ 7በ8ቶን

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 10 měsíci

    ሳይለሰን ነው እሚገረፍ እንደተመረገ ወይስ ከተለሰነ በሆላ ነውእሚገረፍ

  • @shadamedan5593
    @shadamedan5593 Před rokem

    👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @seyatube3483
    @seyatube3483 Před rokem

    እ ለ57 ቆርቆሮ 3 ጥቅል ሺቦ ለዛውም ውጩ ብቻ ዳብል ነው እንደ ሚጠቀሙት

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 Před rokem

    ግርፉደስሲል

  • @user-yv8yk6tp2z
    @user-yv8yk6tp2z Před 8 měsíci

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥ እኔም እፍልጋለሁ መልካጨፌ ትገርፍልኛለህ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před rokem

    እኔ ቤቴ ዘጠና ቅጠል ነው ግን ሀያ እና ከዚያ በላይ ሚስማር ይጠይቃል አሉኝ ይሄ አራት ባኮ ከበቃው እንደው በእጥፍ እንኳን ቢያዝ ስምንት በቂው ይሆናል ማለት ነው

    • @user-tr6gb4vl1z
      @user-tr6gb4vl1z Před rokem

      እረ ሀያ ባኮ አይወስድም 12ባኮ ነው

  • @user-qf1md4om4h
    @user-qf1md4om4h Před rokem

    እስኪ ያጀመአ መልሱልኝ ቤቴ ውስጡ በሲሚንቶ ነው የተገረፈው ምን ጥቅም አለው ብዙ ሲሚንቶ ጨርሶብኛል

    • @seidyimamabuabdurehman3528
      @seidyimamabuabdurehman3528 Před rokem

      የኔም እደዛው በጣም ያምራል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@seidyimamabuabdurehman3528 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj Před rokem

      ሲደገፉት እንዳይፈረፈር እና አባጣ ጎርባጣ አይሆንም ቀለም ሲቀባ

    • @tigist9366
      @tigist9366 Před 9 měsíci

      ዉስጡን ለማስገረፍ ስት ፈጀብሽ ቀናትሽ ንገሪኝ እኔም አስቢያለሁ

  • @zehrasaeed960
    @zehrasaeed960 Před rokem +1

    እባክህ ንገረኝ ሰማኔ አምሰት ቆረቆሮ ነዉ አደኝ ተገረፎል ሁለተኝ ሱሰተኝ ሰት ይፈጀብኝል

  • @user-ff9xr1sz4l
    @user-ff9xr1sz4l Před rokem

    ጀዛከላህ ኸይር አሁን ባለው 80 ቅጠል ቆርቆሮ የፍሬንች ዶር በርስንት ይፈጃል አማና እዳታልፈኝ የማዳም ቅመሞችም ካወቃችሁ መልሱልኝ

    • @user-iq5xo8li3z
      @user-iq5xo8li3z Před rokem

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @susuwellochanal9725
      @susuwellochanal9725 Před rokem

      ብቻውን ነው ወይስ ሁሉም ብቻውን 30ሺ አጠቃላይ ከሆነ 90ሺህ

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před rokem

      @@susuwellochanal9725 🌹🌹

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l Před rokem

      ​@@susuwellochanal9725 ሱሱዬ እስኪ ካወቅሽ መልሽልኝ እድሁም ኮሜታተሮችም ካወቃችሁ አማና ውስጡን መሬቱን ሊሾ ለማድረግ ስንት ይፈጃል 80 ቅጠል ነው ሌላ በጎን ሽንት ቤትና ኩሽና ለማሰራም ስት እደሚፈጅ መልሱልኝ????????????????????¿????????????????

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před rokem +1

    ሢሚቶ እኔ ማሥገኞለታ በ1850 ነዉ ያሥመጣሁት የትነዉ 1600ዉ

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Před rokem

    የአሸዋው አልገባኝም በአህያ 20 ብር የምትለን ለአህየዋ የሚከፈለው ነው የአሸዋ ዋጋ ነው

  • @sonokt9u577
    @sonokt9u577 Před rokem

    63ቆርቆሮ ስት ይፈጃላ

  • @user-dx5ye5qr9l
    @user-dx5ye5qr9l Před 3 měsíci

    ሰላም ውንዴሚ እኔ ሸቦ አለልግም በይ በ ግርፍ በቻ ነው ግን ሦስት ዙራ አለኝ ለምን ? ሁለት በአንድ ማለት ስንት ዙር ነው ውዳጂ እባክህን. ነግራኝ ወሃ ድግሞ ከቤት አለኝ ? ግራፍ ተበሉ በስንት ይከፍላል ሸበራ ግራፍ ? ኮሉን ግራፊት. ስለ መልካምነታችሁ እናመስገናልን በርታ

  • @user-ug9xs6sy5i
    @user-ug9xs6sy5i Před rokem +1

    እናመሠግናለን ወንድም 400ሽ በአሁኑ ወቅት እስከ አጠቃላይ ወጭ ምን አይነት ቤት ያሠራል እንደምትመልስልኝ ተስፋአለን ❗

    • @user-xo2pp2mh1d
      @user-xo2pp2mh1d Před rokem

      የኔም ጥያቄ ነው መልስልን 4000ሺ ምን አይነት ቤት ያሰራል በጭቃ 80ቆርቆሮ ነው የማሰራው 4000ሺ እስከ ስንት ያደርሰዋል ለምሳሌ እስከማስረጥረጥ እስከማስመረግ ይበቃኛል ተግርፍ ሌላ ለግርፍ በሌላ ግዜ ብልክ አስበህ ንገረኝ

    • @amuti3541
      @amuti3541 Před rokem

      @@user-xo2pp2mh1d ወላሂ ይሄ የኔም ጥያቄ ነው አራት መቶ ሺ ብር. ምን እደሚሰራ ንገረን እባክህ

    • @sarahabeshawittube8524
      @sarahabeshawittube8524 Před rokem

      እኔ 80ቆረቆሮ የጭቃ ቤት አንድ ብቻ ነዉ የተገረፈው የፈጀው ብር 400ሽ ነዉ ገና መስታወት አልተገጠመም

    • @amuti3541
      @amuti3541 Před rokem

      እኔ መስራት የምፈልገው 95 ቆርቆሮ ነው

    • @amuti3541
      @amuti3541 Před rokem

      @@sarahabeshawittube8524 አሪፍ ነው

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před 5 měsíci

    የመቸነዉ ወንድሜ ለወደፊት አስቤኘበር

    • @merkztube
      @merkztube  Před 5 měsíci

      ከአራት ወር በፊት አሁን ግን ሲሚንቶ እረክሷል

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Před rokem

    ግነሰ ሢምቶ የትኛው ነው 1,600 የሆነው ዳጎቴ 1,800 አላሉኝም እዴ ዛሬ

  • @muhammadrashid4885
    @muhammadrashid4885 Před rokem

    የኔ ደሞ 75 ቆሮቆሮ አሠርቸ 4 ክፍል ነዉ የሆነዉ ሻዉርም የለዉ እደሠርቢስ ነገር ነዉ

    • @susuwellochanal9725
      @susuwellochanal9725 Před rokem +1

      ኤል ከሆነኮ ማውጣት ይቻላል የሻወር ቤቱን

    • @user-dc6jq1ey8q
      @user-dc6jq1ey8q Před rokem

      እኔም 60 ቆርቆሮ 4 ክፍል ብቻ ሆነ በኤል ሼፕ ሸወር ቤት ና ኩሽና ገነ ለሰራነዉ ዘመናዊ ሽንት ቤት ስንት ይጨርሳል?መልሱልኝ

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 Před rokem

    ሽወው ምንም አይስራም አሉኝ

  • @user-pr4ri1pn6c
    @user-pr4ri1pn6c Před rokem

    አጠር ጠቀለል አድርገህ ተናገር

  • @user-fd4vo7ne6w
    @user-fd4vo7ne6w Před rokem +1

    ተመርጉ ምን ያህል ይቆየል ለመገረፍ መርከዝ

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd Před 6 měsíci

    ቁጥር የት አላቹሁ

  • @mulumulu6088
    @mulumulu6088 Před rokem +1

    እኔ 80 ቆርቆሮ ነው በግምት ስንት ይበቃኛል

    • @user-uc4eg7yh4i
      @user-uc4eg7yh4i Před rokem

      ስት ክላስ ነው እኔም 80 ልስራ ነበር

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před rokem +1

      @@user-uc4eg7yh4i 85 ቆርቆሮ 5 ክላስ ይሆናል ከነሸዋሩ

    • @mulumulu6088
      @mulumulu6088 Před rokem +1

      የእኔ አምስት ክላስ ነው በጣም ቆንጆ መስከረም ላይ ነው የሰራሁት በር አስገጥሜያለው ተለጥፎል ጭቃውም ሊሾ ነው የቀረኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-uc4eg7yh4i ውዶቼ ደምሩኝ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před rokem +1

    ሀያ ሁለት መቶ የሚባል ቁጥር አለዴ😳

    • @LobabaMohammed
      @LobabaMohammed Před rokem

      ወላሂ በሳቅ በቃ አናሳልፍም

    • @user-ih4ih3hl1i
      @user-ih4ih3hl1i Před rokem

      ሁለት መቶ ሀያ ለማለት ይሆናል

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před rokem

      ሁለት መቶ አህያ ነውኮ ያለው 😆😆😆😆😆

    • @LobabaMohammed
      @LobabaMohammed Před rokem

      @@user-tt7cw5me8i ያች ደሞ የባሰ ሁለት መቶ አህያ አላልሽም

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h Před rokem

      ሁለት መቶ አህያ በሀያ ብር ሂሣብ ነውኮ አነጋገሩ ቢያደናግርም ለማለት የፈለገው ይሄን ነው