ለአሜሪካ ኤምባሲ ንገሩልኝ እኛ BRICS ነን | ‘የትግራይ ታጣቂ ከአላማጣ እየወጣ ነው ጌታቸው ረዳ | ‘ፋኖ’ ከ ‘እየመጡ ነው’ ወደ ‘እየጠጡ ነው’ Live

Sdílet
Vložit

Komentáře • 141

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +34

    አላህ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን መሪያችንን ዶክተር አብይ አህመድ አሊን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 Před 22 dny +42

    ባርነትን የለመደ ነጻነት አይመቸውም ለማንም ሳንላላክ ሀገር መሆን እንደ ሀገር መቀጠል እንችላለን ኢትዮጵያ ጎራዋን መርጣለች ዝባንዚኬ ነገር ማውራት ጥቅም የለው

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Před 22 dny

      Abbe yigbah engi Ke allamata 50 shi wellowechin affenaklo 50 shi yedwa sewechin tekkto new yemmiwetaw ke2kebele.sra cherrsual eyyathedda eyyathedda tatakiwechin.eyyetewe yiwetal yih.hullu yemmiyasafrew.yemmigermew ye amara kill meri ewknna bemestet new yemminegageru ensesoch kebandam betach kend yelelachew kebtoch kend awta tesbbe beshitawech nachew

    • @samera626
      @samera626 Před 21 dnem

      ማናክ ነው ባሪያ መሀዬብ👎👎👎👎

    • @birhanumekebo6737
      @birhanumekebo6737 Před 21 dnem +1

      ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዉያን ነዉ ❤❤❤ የእዉናታኛ ልጆቿ ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +17

    የኢትዮጵያ ወታደሮቻችን ከሱማሌ ማስወጣት አለብን ዉለታቢሶች በተለይ የሱማሌዉ ተላላኪ መሪ

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 Před 22 dny +21

    ፈረንጅን ማምለክ የጀመረው የዲያስፖራው ስብስብ የባርነት ሥነልቦና የተጫጫነው ነው፤ "ፋኖ" እኮ በኤርትራም ሊያሥፈራራ ይሞክራል። ኢትዮጵያ ከሚያከብሯት ጋር መሆንን መርጣለች።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 21 dnem

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅

  • @zed2899
    @zed2899 Před 21 dnem +5

    አቤ ሰላም ነዉ አሜሪካ ለሌላ አይደለም ኢትዮጵያ ማጎብደድ ስለማትፈልግ አሜሪካ የምትፈልገዉ የምታሽከረክረዉን ነው እኛ ደግሞ የሚሻለንን መርጠናል እራሳችንን መምራት እንችላለን የሚያነፃፅረዉን ሌላ ያነፃፅር

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 Před 22 dny +12

    ሻዕቢያ ጦርነት ከቃጣው፣ አሰብን ለመያዝ ጥሩ አመችነትን ይፈጥርልናል።

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před 22 dny +6

    አቤ ጵጥሮስ እጅግ የማደንቀው አስተዋይ ተንታኝ ጋዜጠኛ ነው ።እንዲያውም ሲሳይ አጊናን ይተካል ብየ የምጠብቀው ታዳጊ ጋዜጠኛ ነበር ።ዳሩ ከአህያ ጋር የዋለች እንዲሉ ዛሬ ጵጥሮስን ከማዳምጥበት ይልቅ የማላዳምጥበት ጊዜ ይበዛል ።አቤ ይህን ልጅ እንደምንም ጎትታችሁ ወደእናንተ ብታመጡት እጅግ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +18

    ኢትዮጵያ የጦር ሀይሏን በሰፊዉ ስታደራጅ ሲያዩ ፈርተዉ ዝግጅቱ ለኛ ነዉ የሚሉ ቆረቆንዳዎች እኛ ከማንም ጋር ጦርነት አንፈልግም ነገር ግን ገፍተዉ ለሚመጡብን ዝግጁ ነን

  • @meseret5377
    @meseret5377 Před 22 dny +7

    ኬንያ በታሪኳ በእንግሊዝ በባርነት የተገዛች ዛሬ ደሞ በአሜሪካ
    ኢትዮጵያ ግን በታሪኳ በማንም ያልተገዛች አሁንም ባርነትን እምብኝ ያለች ናት

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Před 22 dny +13

    አቤ የነ ረ/ፕ ጌትነት ፕሮግራም በጣም ምርጥ ፕሮግራም ግልፅ ሚዘናዊና ተአማኒነት ያለወ ሚዲያ ስሆነ ሰብስክራይብ ላይክና ሸር እናድርግ

  • @serkalemfantaye4748
    @serkalemfantaye4748 Před 22 dny +8

    አቤ ያራዳ ልጅ የመርህ ሰው ኑርልን !!

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před 21 dnem +1

    ድል ለጅግናው የኢትዬጰያ ሰራዊት ፋኖ ጭንቅልሌላቶ ተመቶል ኢትዬጰያ ትቅደም

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Před 22 dny +30

    አሸባሪው ፋኖ ከንቱ ሞት እየሞተ ነው ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ክንዱን እያሳየ ይገኛል🇪🇹💪🏾

    • @hasenoumer
      @hasenoumer Před 22 dny +2

      Temelket be yekenu yemimarke ya yemote set defari meklkeya tebyeh new kft af

    • @hasenoumer
      @hasenoumer Před 21 dnem

      Yebesebsew ashkeru mekelkeya tebye eye hulgize mrkoga new with out gun amahar fighting 11 monthse our hero Fanooooo bellegama Abooo

    • @birhanumekebo6737
      @birhanumekebo6737 Před 21 dnem +1

      የትምክታኛ ሞት እኮ ሁሌም ከንቱ ነዉ አይ ፋኖ ሞትም ሆና ኑሮዉ ሰቆቃ ሆናባቻዉ

  • @user-et7lk6yi3u
    @user-et7lk6yi3u Před 17 dny +1

    አብይ ስጦታችን ነው መከላከያ ክብራችን ነው አቤ አለኝታችንነው

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 Před 22 dny +14

    ሰላም፣አቤ፣❤መነሻችንም❤መድረሻችንም❤ኢትዮጵያ❤እውነት፣ያሽንፋል።❤

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf Před 22 dny +12

    ሀይለስላሤ እዛ በመሄዳቸው ምን የተገኘ ጥቅም አገኘን ። አሜሪካ ሀገራትን ፍርፋሪ አየወረወረች ሞግዚቷ ማድረግ ነው። እሷ አጋር አድርጋው ኢኮኖሚው አድጎ ከተላላኪነት የተላቀቀ ሀገር አለ? የለም።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +11

    ድል ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን ምድረ ቆረቆንዳ የኢትዮጵያን ጠላቶች አላህ ያሽመድምድልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před 21 dnem +1

    ጀግና ነህ ወንድማችን የኢትዬጰያ ልጅ በርታ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 21 dnem +3

    ክብር.ለመላከያ

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 Před 21 dnem +2

    ኢትዮጵያ ተገላገለች በልልኝ።

  • @user-dm9we6sq4y
    @user-dm9we6sq4y Před 21 dnem +1

    BRICS Yes King

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Před 21 dnem +3

    Dear Brother, You are correct about the USA. !!! Long Live Abe,❤❤❤

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 Před 22 dny +11

    የኬንያ ከምዕራባውያን መወዳጀት ለእኛ ምናችን ነው!

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Před 21 dnem +3

    አቤ ቶኪቻው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
    አቤ ረታ ውድ ወንድሜ ኑርልን ❤❤❤❤
    ኬንያ የአሜርካ አሽከር ናቸው ሌላ ድግሞ ጋና በጣም የሚገርመው ስሟ እንጂ እ ኮኖምዋ የሞተ ነው እን ጋና ነው የኖረው ሀገሪቱ ኑሮ ዕድገት ስቃይ ውስጥ ነው ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +5

    ሰላም አቤቶ የመከላከያችን አባል

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 22 dny +3

    እንደ ዘለነስኪ መወቀጥ ይሆናል ያመለጠን!!! ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን!!!

  • @user-kd6ii6cu8q
    @user-kd6ii6cu8q Před 21 dnem +1

    አቤ አብይ ሔዶ እንጀራ ሰለአልበላ ነው አልቃሾች የሚላዝኑብን ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ጉዞአቸውን ይቀጥላሉ ፣❤❤❤❤

  • @kalu8560
    @kalu8560 Před 22 dny +6

    አሜርካ ማን ናት ? ሀበሻ ለቃቃም የነጫጭባ ጥግኛ ሁለ በነጭ እንደ ተመኩ ይኖራሉ ፣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት።።።።።።።።

  • @messeletegegn244
    @messeletegegn244 Před 22 dny +2

    እቤ ቶክቻው ደግሜ ደጋግሜ ላውድስል ኪንያ ኬኝያ ነች ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ነች ምንም እንደ እገራችን እንኖራለን

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 21 dnem +3

    ❤❤❤❤

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 Před 22 dny +3

    አቤ በሰላም ነው የጠፋከው? ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @shewaminota9085
    @shewaminota9085 Před 21 dnem +2

    Yes aba defiantly!!!

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 22 dny +4

    እየጠጡ ነው

  • @messeletegegn244
    @messeletegegn244 Před 22 dny +3

    አቤ ቶክቻው እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህን ይባርክልህ በተለይ ብተለይ ስውዬው ጥበበኛው ዐብይ ዕውቀቱ ተጨልፍ የማያልቀው መሪ እንዳለን አያውቁም ስለዚህ አሜርካንን ባንንቃት እያከበራት ግን አመራሩ በሚስጠ ችግላችንን እንቀጥላለን

  • @hussenseid9935
    @hussenseid9935 Před 21 dnem +3

    አቤ እኔ ባለኝ መረጃ እየወጡ ሳይሆን እየገቡ ነው ወደ ዋናው ከተማ እየገቡ ነው በዚያው አርቡ እለት 10 ሰአት ጀምረው እየገቡ ነው

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 Před 21 dnem +1

    እውነትም ሸዋቀና አነገት አርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 Před 16 dny +1

    #NOMOER Amarka sekan

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy Před 21 dnem +2

    Dele ena keber lejegenaw yehager mekelakeya serawitachin. 💪🇪🇹🌷🌷🌷 Sera fete bezu biyawera ethiopia menentka wedefit eygsesechi new. Egziabeher ethiopian kekefuwochi ayen yetbkelen. 🙏🙏🙏🇪🇹 abe tokichaw beretalen nurelen wondemachin 🙏🌷🌷🌷🌷

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před 22 dny +2

    ወዳጀ እኛ ገፍተን መናገር ድፍረት አጠን እንጅ እንደ አሜሪካ ያለ ብርቱ ጠላት የለብንም ።ብዙ ማስረጃዎችን ማንሳት ይቻላል ነገር ግን የዚህ ዘመን ትውልድ ወዳጅና ጠላቱን በጥልቅ አስተውሎት የመመርመርና የመገንዘብ አቅሙ ደካማ ነው ።

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Před 21 dnem +2

    ፋኖ ፋኖ አራ ፋኖ 😊😊😊😊የወያኔ ቡችላ ምናው በገዳም ወስጥ ቀራ 😊😊😊😊😅😅😅

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Před 21 dnem +2

    ልምኖ የኖረ አይምሮ ቢማርም ተፅይኖ አይለቀውም በተለይ ልመና ከዘር ካለ እንደ ስኳር በሽታ አይለቅይም ለዛ ነው ወረ የሚያበዙት የዶ/ር አብይ ሀሳብ ግን ከዚህ የነጣ ነው ከልመና መውጣት አለብን ከኃላ ክላሽ እየሰጠ ከፍትለፍት ስንደ ስያመጣልህ አልተረዳህም ኢ/ያ ስኳር እየላስች አትቀጥልም ራሷን ትችላለች ከአሜርካ ጋር ተገልበጥ በተረፈ ታርክ አንቢብ ...

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 22 dny +3

    ❤🇪🇹ክብር ለመከላከያችን🇪🇹❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 22 dny +2

    ውይኔ አቤ ለዛ ነው እንዴ እኔ እኮ እውነት ለመናገር እነሱን አልሰማም አንተን ብቻ ነው ምሰማው ካንግድ ሰማለው 😂😂😂😂አቤ 😍😍😍ሰላም ይብዛ

  • @AlebachewAbate-sr6jz
    @AlebachewAbate-sr6jz Před 22 dny +2

    ምርጡ የአሜሪካን አሸንጉሊት ኪንያ በርቺ ሀይቲ ውስጥ የምትልኪው የፖሊስ ሀይል በቅርብ ተዋርዶ ይመለሳል።

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 21 dnem

      ለዛ ነው እራት የጋበዝዋት😂😂😂

  • @jemalmuhammed4461
    @jemalmuhammed4461 Před 21 dnem +1

    ኢትዮጵያ ፍላጎቷን ስላልጠበቀችላት በማስቀናት ማባበል ተስፋ ሲቆረጥ

  • @selamawitberhanu8662
    @selamawitberhanu8662 Před 22 dny +2

    I love your program
    Ab❤

  • @jamboethio
    @jamboethio Před 22 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 Před 21 dnem +1

    አቤ ሰላም

  • @user-fe2et5yk2g
    @user-fe2et5yk2g Před 21 dnem +1

    እየመጠጡ ነው

  • @user-jv6nu9cs8z
    @user-jv6nu9cs8z Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Před 22 dny +1

    አቤ ልብ ለልብ ሬድዬ ፋና ቁጭ ብዬ ነበረ የምጠብቀው ❤❤

  • @user-op4vw6pd2n
    @user-op4vw6pd2n Před 21 dnem +1

    እውነት እኔም ኢዴ አንተምኖ ያሰብኩ አንዳድ ሰው ኬንያ አሜረከ መግባቶ ለኢትዮ ኤንዴ ውድቀት የያል

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 Před 22 dny +2

    አበበ ረታ ሃሳቦቹን አደንቃለሁ ከኢህአፓ ግዜ ጀምሮ በትግል በማለፉም አከብረዋለሁ። ብዙ ሃሳቡም አገር መውደዱም ድንቅ ነው። ከሰሞኑ ግን በተደጋጋሚ ከሚሰጠው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የማሲንጋ ጉዳይ ላይ የእኔ ብቻ የሚለው ሃሳብ የ60ዎቹን ግትርነት ያለቀቀው ያስመስላል። በውጭ ጉዳይ በሞያው የተካኑ በልምድ ያረጁን በእውቀትም በሥራም የቆዩትን ሀሁ ካላስቆጠርኩ እያለ ተቸግሯል ። ማሲንጋ በየቀኑ ኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን በX አካውንቱ ገብቶ ቢያነብ። ግን አቤ ማነኝ እኔ ብሎ ማሰብ እንዴት ተሳነው?

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před 22 dny +1

    Selamehi yebeza abe

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 Před 22 dny +4

    ሰዎቹ የገባችውን ብቻ ስለሆነ የሚናገሩት ፣ያ ብቻ ነው ስለኢትዮጵያ ትክክል ነው ማለት አይቻልም። እነርሱ በተረዱበት ነው ስለኢትዮጵያ የሚናገሩት። ኢትዮጵያ በአምላክ መድረክና በአፍሪካ አህጉር ተሰሚነቷና ተፅኖ ፈጣሪነቷ ተወዳዳሪ የላትም።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 22 dny +3

    It's ok አቤ ቶኪቻው ሩቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር አይደለም የኬኒያ ፕሬዝዳንት እንጂ ። እናም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ። ዝም ብለሕ እይ አቤ ቶኪቻው የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥት ሕዝብ የመረጠው እንኳን ለሊጥ ለገንፎም አይደነግጥም ወደገደለው ግባ። እምዪ ኢትዮጵያ በክብር በነፃነት ለዘልአለም ትኖራለች ኬኒያዎችም አንድቀን ከባርነት ነፃ ይወጣሉ ። No more slavery Est Africa.

  • @werkshablak9515
    @werkshablak9515 Před 22 dny +3

    ሜሪዬ የድምፅሽ ወዳጅ ነኝ

  • @astergashawbeza8850
    @astergashawbeza8850 Před 22 dny +1

    የከንተን ሰምተናል በናትህ ሰውየውን ስማ። እነኜም አንማር።

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Před 22 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 22 dny +1

    ሰላም አቤ ❤️

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Před 22 dny +1

    ሞጣ የግብጦ አረቄ እየጠጡ ትግል የለም ስላላቸው መቀየራቸው ነዉ

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 Před 16 dny +1

    Kakakkakakak Abew laki Adergalaw jelti mehun selamalflgy kakakakakkakakakak Abe yemachki my etihopia ❤❤❤

  • @mohammedkedir2184
    @mohammedkedir2184 Před 22 dny +4

    Wow Abe your are taking the top of my emotion

  • @tayedubale6180
    @tayedubale6180 Před 22 dny +4

    አሜሪካ ኢትዮጵያን የምትቀብር እንጂ የምታሣድጋት አይደለችም። ሱማሌ ኢትዮጵያን የወረረች ጊዜ ምን እንዳደረገች፥ አትርሱ በሀይለ ሥላሴ ዘመን ለሀምሣ አመት አጋር ነበረች። ለማኝ አደረገችን እንጂ አላሣደገችንም። ኤርትራን ያስገነጠለች ቀበኛ አገር ነች።እንደውም የአሜሪካን ኢምባሲ መዝጋት አለበት መንግሥት በጣም መቆጣጠር አለበት ።

  • @user-dm9we6sq4y
    @user-dm9we6sq4y Před 21 dnem

    Abe king of king

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px Před 22 dny +1

    አቤ ምንም አይታመኑም መሳሪያቸውን አስረክበው ነው መግባት ያለባቸው ። በጦርነት ያልተሳካላቸውን በሰላም ስም ገብተው አፈ ሙዙን ወደ መከላከያና ወደ ህዝብ ሊያዞሩት ይችላሉ ።

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Před 22 dny +1

    እኔም የሜገርመኝ ይሄነው የሜገሉት ያልተነገረላቸው ትንሽ ሀብት ያላቸው የጎደር ነዋሬወች ፋኖን አረዳህም የመግስት ተላላኬነህ እያሉ ገለዋል ይሄ ሴሆን ጎደር ነበርኮ አድማ በታኝ የሜባሉት ባይሳተፉም ስለሜውቆቸው እቤታቸ እየገቡ ገለዋል

  • @hasenoumer
    @hasenoumer Před 22 dny +3

    Kedada dollar yemtlemnew ke BRICS aydellem yhen satak afkn tkeftalleh

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Před 22 dny +1

      ጅሎ አሜሪካ ለማን ዶላር ለግሳ ሀገሩን የቀየ አሳየን መጀመሪያ የአለምን ፖለቲካ ተረዳ

    • @hasenoumer
      @hasenoumer Před 21 dnem

      @@zewdneshzegeye9259 yemotkew hulleta amtachuh dej ketenachuh gn tb yemil yellem kedadaw

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 Před 21 dnem +1

    ኬንያ ብሪክስን የተቀላቀለችግዜ አሜሪካንን አያድርገኝ😂😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 22 dny +4

    It's ok አቤ ቶኪቻው እፅፋለሑ ታነባለሕ ኢትዮጽያ ተነስታለች ስለውድቀቷ ያስቡት ናቸው የወደቁት እንዳይነሱ ተደርገው 😅 እናም አበበ ቶላ ያስየሕን ታንኮች ድሮም ወድቀው የነበሩት ከባድ መሳሪያዎች በኢትዮጽያን ምሑሮች እየተስሩ ነው እየተጠገኑ ነው ። እኔ የተማርኩት ራሽያ ውስጥ Wepen knowledgeነው።

  • @abeltesfaye3485
    @abeltesfaye3485 Před 22 dny

    Dems aysamem

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 22 dny +1

    ፋንዲያዉ እየጠጣ ነዉ

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 Před 21 dnem +1

    አይይይይ ሲያልቅ አያምር አሉ አበው ምነው አቤ ረታ እንዲህ መታበይይህ? እኛ በታላቅነትህ እንጂ በኢትዮጵያ ከሌላው የተሻለ እውቀት አለህ ብለን አይደለም እባክህ አትመጻደቅ ከይቅርታ ጋር

  • @AdugnaMuleta
    @AdugnaMuleta Před 22 dny

    Dimtsi

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 22 dny +2

    Don't worry about Brics አቤ ቶኪቻው አንተ መረጃ ያንስሐል ጥሩ ነው እስከዚች ደቂቃ ድረስ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ኖረሐል ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ አመለካከት ያለው ምትክ የሌለው ልክ ነኝ አቤ ቶኪቻው ?ሲሳይ አጌና ከኢሳት ከዛም በፊት ሐገሩን ኢትዮጽያን የተከላከለ ብቸኛ አክትቪስት ነው ። እናም ችግር የለም ስለ ኢትዮጵያ አብቹ ምን እንደሚያደርግ ያውቃል 😅።

  • @user-hu3dp3ry9f
    @user-hu3dp3ry9f Před 21 dnem

    ቁምቡራ እየጠጡ ነው።

  • @michel-ik5kj
    @michel-ik5kj Před 22 dny

    አቤ አንዳንዴ መዝናናት እና ሳቅ ሳይኖር ለማቅረብ ሞክር

  • @AhmedAli-uc9qy
    @AhmedAli-uc9qy Před 21 dnem +1

    Mergana

  • @samri1215
    @samri1215 Před 22 dny

    ያው ከዛ ንጉሡን ከጀርባቸው ወጉአቸው

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 Před 22 dny +2

    እነማናቸው ያሉት ተናገር ስማቸውን ግልጽ አትቦቅቦቅ እነማናቸው እነወቃቸው አነዚህ ሴት አዳሪዎች በቃህ ደሳለኝ ተነትኖ ነግሮናል የት ከርመህ መተህ ነው ቀባጣሪ እየለቃቀመ የጠላት ወሬ እያመጣህ ምርዬ ይሄ ቲያትረኛ

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 Před 22 dny

    የአሜሪካ ተላላኪ የሆነችው ግብፅም የብሪክስ አባል ናት እኮ። ሕንድም የአሜሪካ ወዳጅ ናት።

  • @melber7957
    @melber7957 Před 21 dnem

    Jelajel debub

  • @AhmedAli-uc9qy
    @AhmedAli-uc9qy Před 21 dnem

    He chowing garaba

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 Před 18 dny

    DEMO. TENSABACHEW ENZEHE SHELEFETAMOCH LEMEN ATZEGWACHEWEM ATELEMAMETWACHW

  • @stsehai6147
    @stsehai6147 Před 21 dnem

    ፕሬዘደንት ኢሳያስ አፈወርቂን "መለስን ይዘዝቦት" በሉልን እባካችሁ የምትችሉ።

  • @afeworkwodajo895
    @afeworkwodajo895 Před 22 dny

    በ ር ቱ ል ን!!!!!!!

  • @benb1356
    @benb1356 Před 22 dny

    Men aynet jel jelnfo neh anten yemiktateluh demo endante nachew

  • @SenayetAlemayehu-zz5cq

    አቤ እንኳን ደህና መጣህ ኒጌቲፍ አስተያየት የሚሰጡት ኤርትራዊያኖች ናቸው ጸረ ኢትዬጴያ አቋም ያላቸው።

  • @paulosnegashalemu7536
    @paulosnegashalemu7536 Před 21 dnem

    አለምን ያስፈራ እነ ዶላርን ሽንት ቤት ተፀዳጅበት ነዉ የተባለችው አሜሪካ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 22 dny

    ወይኔ እነዚህ ሰዎች እውተትም እየጠጡ ነው 😂😂😂😂😂

  • @HHRMT
    @HHRMT Před 22 dny

    Tultula!!!

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Před 22 dny

    አሜርካ ተበሳጭታለች።

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Před 21 dnem

    አንዳንዶች ኢትዮጵያን ባልተገባ መንገድ ዝቅ አርገው ሲገልጹ, ለዓቢይ ክሬዲት የመንሳት እካል መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ እስገብቶ ማየት ተገቢ ይመስለኛል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 22 dny +2

    አማራ ማነው 😅😅😅 ? እብዶች ይሔን የጎጃም አረቄ እየጠጣችሑ የገበሬውን በሬ አርዳችሑ በልታችሑ አረ ጎራው ብትሉ አራት ኪሎ አትደርሱም ። ትንሽ ተንጫጩ ወያኔዎች ፈትለወርቅ ሞጆሪኖ 😅 ሳሕለወርቅ ዘውዴ እራሷ በኢትዮጵያ ደሕንነት መነፅር ውስጥ ነች ፕሬዝዳንቷ😅 ኢትዮጽያ ትልቅ ሐገር ነች ደብረ ፅዮን 😅 በቃችሑ ። እውነት ነው የምፅፈው አንብ ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 21 dnem +2

    አቤ.እሮቶ.ሰካራም.ከሆነ.ውስኪ.ከጠ ጣ አቢቹ.ውስኪ.አይጠ ጣም

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 21 dnem

    ❤😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 22 dny +2

    አቤረታ አትለፍልፍ ዝም በል ሕዝብ የመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ምን እንደሚያደርግ ያውቃል ።😅 አቤ ረታ ሐይለሥላሤ ሞእ አንበሳ ሥዩመ እግዚአብሔር ብሎ ኢትዮጽያን የገደለ ጠንቋይ ንጉሥ ነበር ።😅አቤ ረታ 😅መሐይም ።

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Před 22 dny

    አባዬ የምን የውክልና ወሬ ነው ? ጋሼ ብሪክስ አንተው አትነግራትም ሩሲያም ያው ናት

  • @user-yx8vc6km3n
    @user-yx8vc6km3n Před 21 dnem

    Abe le.ethiopia yemimaxaw xorinet saayhon bilsigina new abiye nigarachew

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Před 22 dny

    አሜሪካ ሁልግዜም አሽከር የሚሆንና ሀገሩን ለነሱ የሚሸጥ ተላላኪ ነዉ የምትፈልገዉ እራሴን እችላለሁ ብሎ ምርጫዉን የሚወስድ መንግስት ምንግዜም አትፈልግም ብዙ ጊዜ ሞክራለች አብይን ለማስወገድበጠንካራነቱና ከህዝብያለዉን ድጋፍ ስላየችና አይበገሬነቱን ስላወቀች ነዉ የምትወላዉለዉ ከነሳዳምም ገር ነበረች መጨረሻዉን አይተናል ትቅርብን አነቅረን መትፋትም አለብን አትበጀንም ኢትዮጵያውያን መሪያችንን ከጎኑ በመቆም ለብልግናችን እንታገል እነበርተ ብሩህ ቀናችን ከበራችን ላይ ነዉ የሚያዋጤንን እንያዝ በማገባደድ የሚገኘው ጥቅም ከመከራ ጋር ነዉ የሚመጣዉ ያለንን እንስራበት ሀገራችን ሀብታም ናት ሁላችንንም ታኮራናለች።