🇸🇦✈ምስጋና ለሳውዲ ኢባሲ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 11. 2023

Komentáře • 876

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Před 7 měsíci +99

    አይዞሸ በያት እዛው ትሁን ጉዳዩ በደንብ እንዲከታተሉ እናም በደንብ አሰረጅ አትፍሪ በያት እውነት ነፃ ታወጣታለች እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እውነት የልጆቹን ሀቅ ሰጣት 🙏

    • @azizamehamed5307
      @azizamehamed5307 Před 7 měsíci +1

      Tegrga yemaywera sew btage gn yesealall bedmeb hasbwen beglxch.

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 7 měsíci +1

      ጎባዝናሽ፡ላሙዬ፡እግዝቤሓራ፡ይጣብቅሽ፡እህተችን፡ዋድሸላዉ❤❤

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 Před 7 měsíci +48

    ማሻ አላህ አላህ ሁሉን ነገር ያሳካላት እህት ሁርያን ከልጆቿ ጋር ያገናኛት❤❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      ምን ታካብዳላቹህ አሜሪካ ሐገር ከአበሻ ሚሰታቸዉ የተጣሉ አበሾች ወደ ሐገር ቤት ያለ ልጀቻቸዉ ይመለሳሉ አሜሪካ ደግሞ የሴቶች ሀገር ናት ልጆች ከእናቶች 95% ይቀራሉ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 7 měsíci

      ​@@Hkim185😮😮😮😮😮

    • @user-mh8zf8sr5i
      @user-mh8zf8sr5i Před 7 měsíci

      ​@@Hkim185ባንቺ ይድረስ

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 Před 7 měsíci

      ​@@Hkim185 ይህች እህታችን ከአሜሪካ አይደለም ከሳኡድ ነው የልጆቿ አባት ልጆቿን ቀምቶ ሀገር ያባረራት ያማለት ደግሞ ልጆቿን መልሳ ለማገኘት ገና ብዙ ፈተና ይጠብቃታል አሏህ ያቅልላት እንጂ

  • @FygGuv
    @FygGuv Před 7 měsíci +62

    ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሸ ክፎ አይንካሸ ተባረኪልኝ ❤❤❤ ተማሩ የአገሪ ልጆች እራሳችንን ማሰመበጥ አለብን በአረብ አገር የምትኑሮት

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 7 měsíci +136

    የተቢ እንዳቸ ሁሉም ቢሆን ተባረኪ እህታችን ከልጆችሺ ጋራ ያገናኝሺ❤❤❤❤

  • @user-ib2pe8bv4g
    @user-ib2pe8bv4g Před 7 měsíci +43

    ለሙዬ የኔ ውድ ስራሽን ትተሽ መሰዋት እየከፈልሽ የኔ የዋህ ❤ ፈጣሪ ይክፈልሽ

  • @GvChinna-ho4sb
    @GvChinna-ho4sb Před 7 měsíci +36

    ፈገግ ብላ ስላየናት ደስ ብሎናል ባለፈው በጣም ነው ያሳዘነችኝ

  • @damadmutube401
    @damadmutube401 Před 7 měsíci +29

    ሰላም የትንቢ እግዚአብሔር ወጣትነት ዘመንሽን ይባርክልሽ በርቺ ከዚ በላይ ለእህቶቻችን ድምፅ መሆን የምትችይ ልጅ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤ሁሪያ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሽ

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 7 měsíci +23

    ለሚ ዘርማንዝርሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ደርባባ አላህ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ🎉🎉

  • @rabiyabaheru
    @rabiyabaheru Před 7 měsíci +8

    ወለሂ ለቺ ቀለት ዬለኝም ምን ልበልሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረሽ ያረብ

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 Před 7 měsíci +5

    እድሜ ዘመንሺ የተባረከ አላህ ያረግልሺ ነገ ከልጂወችዋ ጋረ ተገናኝታ በደስታ እምታነባ ያድረጋት አንችም ልፍትሺ ፋሬ አፍረቶ ያሳይሺ መቸም እማትረሳው ከሞት ጭምረነው ያወጣሺት ቃል የለኝም❤❤❤

  • @user-kb2oj6gr1d
    @user-kb2oj6gr1d Před 7 měsíci +7

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል መጨረሻውም አላህ ያሳምረው ሁርያም ከልጆቿ ተገናኝታ ምናያት ያድርገን ያረብ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 7 měsíci +19

    ከልቤ ነው ያሳዘነችኝ የምር አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው ከልጆችሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽን የደስታ ያድርግልን ወገናችን ለምለም የምር ቀና ሰው ነሽ አላህ ቀናውን ህይወት ሁሉ ይስጥሽ የመዳም ቅመሞች እባካችሁ የሀገራችን ሰው እያስለቀሰን እንደት የሰው ሀገር ያገብረናል ብላችሁ ታገባላችሁ እባካችሁ ይቅርባችሁ የሰው ሀገር ዜጋ ማግባት አላህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምረው ።አሚን!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      ለምን ደም እንባ አታለቅሰም ሴቶቻችን የመምረጥ መብት አላቸዉ

    • @user-yj6xm3ej5m
      @user-yj6xm3ej5m Před 7 měsíci

      @@Hkim185
      ምርጫ አልተቃወምኩም እኮ ግን መጀመሪያ አስተውሉ በሁዋላ ለችግር ከምትዳረጉ ነው ያልኩት ጉድ ነው እኮ

    • @taybat536
      @taybat536 Před 7 měsíci

      ​@@Hkim185አይባልም እህልዉሀ ነዉ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 7 měsíci +36

    ለምለምዬ የእኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሸ ሁሩያዬ አላህ ከልጆችሸ ያገናኝሸ ❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 7 měsíci +31

    ቃላት አጠረኝ ላች ለሙ ❤❤

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Před 7 měsíci +10

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እባ ያዘኝ አላህ ሁሉንም አቅሎ ከልጆቿ ጋር ያገናኛቶ ብቸዋን ፈርታ ነው ለሙ አይዞሽ በያት እናመሰግናለን ለሙበርችልን❤😍😍😍

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 7 měsíci +15

    ያረቢ አላህየ ከልጆቿ አገናኛት የልጂነገር የወለደ ያቀዎል

  • @user-sn9st1sb9e
    @user-sn9st1sb9e Před 7 měsíci +9

    ስወድሽ ለሙዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ መልካምነትን አብዝቶ ይስጥልን የእኛ መልካም ሁርያ እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልን

  • @fafe8072
    @fafe8072 Před 7 měsíci +33

    የተንቢዬ ምንም ሳትሠላች ከፈጣሪ በታች እንኳንም ለዝህ ቀን አበቃሻት ደሥ ብሎናል ❤❤❤❤ እንኳንም ተሳካላችሁ ውደ

  • @hiwigirma9903
    @hiwigirma9903 Před 7 měsíci +12

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ❤❤❤❤❤❤ለምለም አንበሲት

  • @lakechmekonen2624
    @lakechmekonen2624 Před 7 měsíci +4

    i am so happy for u and yetenbe you are really did good job god bless u and youre family

  • @smms6004
    @smms6004 Před 7 měsíci +16

    ለሚየ ትተሻት እንደዳትሄጂ. ጨርሽላት የኔ ውድ እግዚአብሔር በመልካም ስራሽ ይከፍልሻል ዮቱብ ስሪ ላይክ እንዳርጋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ መልካም እህት ልጆጋ እስክትገናኝ እህቴ እኔ በጣም እምታሳዝነኝ

  • @user-br7hw1jz2h
    @user-br7hw1jz2h Před 7 měsíci +5

    ያረብ አላህ. ሁሉንምያስተካክልልሽ. ልጆች ጋር ያገናኝሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 7 měsíci +40

    ጅማሬው ተስፋ እንዳለው ሁሉ መጨረሻውንም ቅዱስ አማኑኤል ቸር ያሰማት ያሰማን ሀዘኗን ወደ ደስታ ይቀይርላት አረብ ሁሉ ጨካኝ ናቸው ማለት አይቻልምና እንዲራሩላት አምላክ ይርዳት ለሙዬ አንቺንም በጥባቆቱ አይለይሽ❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      ለመርዳት መሰለኝ የተሰበሰብነዉ አንደኛ አረቦች ክፉ ናቸዉ ሰትይ የማያሰተረግሙት መሰሎሸ ነዉ ደግሞ አረቦች ክፉ ናቸዉ የሚሉት አማሮች ኦርተዶክሶች እንጂ እሰላሞች አይደሉም ሰለዚህ እራሰሸን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 7 měsíci +1

      @@Hkim185 ሂጂ ወደዛ ቆሻሻ አስተሳሰብሽን ይዘሽ።ገመድ አፍ ምን ለማለት እንደፈለኩ እንኳን የተፃፈው ሳይገባሽ ጥንብ ዘረኝነትሽን እና ፖለቲካሽን ትነዣለሽ ከንቱ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      @@yeshumethiolove275
      እህቴ ግጥም አርገሸ አረቦች ክፉ ናቸዉ እንላለን ግን እኔ ሁሉም አይደሉም ብለሻል፤ እኔ ደግሞ እንደዚህ የሚሉት ኦርቶዶክሰ ኦሮሞዎች ትግሬዎች አሉ ግን አማራ ኦርቶዶክሶች ብቻ ናቸዉ አረቦቹን የሚጠሏቸዉ እራሰሸን ችለሸ አዉሪ እኛ ሙሰሉሞች ተከባብረን ተፈቃቅረን ከአረቦች ጋራ አኖራለንም ኖራለን ። አለቀ ተወን ይህንን መርዛም ምላሳቹሁን ሰብሰቡ ሰትባሉ ዘረኝነት ሮጣቹህ ቁጢጥ ትላላቹህ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 7 měsíci +1

      @@Hkim185 የበታችኝነት ስሜትሽን ኮሜንት ነው ያስቀመጥሽው እዚጋ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ኦርቶዶክስ የሚያስብል ነገር አልፃኩም ቪዲዮውም የዛ አደለም ሰው መሆን ሰብአዊነትን ብቻ ነው የሚጠይቀው።ባሏ ክፉ ስለሆነ መሰለኝ እንዲህ ያደረጋት አረቦች ሁሉ ክፉ አደሉም አልኩኝ አዎ የኔም በጣም ጥሩ ስለሆኑ ሌላው እኛ ኢትዮጵያዊያኖችም ብንሆን ሁላችንም ጥሩ ነን ልትይ ነው? እኛም ከአረቦች በሰላም ነው የምንኖረው ካልነኩን ሰው ጋ የማንደርስ ነን።
      መርዝ ምላስ ያለውስ አንቺው ጋ ነው ያልተፃፈ የምታነቢ።

    • @user-dh9gu8lh7p
      @user-dh9gu8lh7p Před 7 měsíci +3

      ​@@Hkim185እራሥሺን ወክይ ሙሥሊም ክርስቲያን አይልም ክፉየገጠመዉ ይወቅሳል አማራወችንለቀቅ እኔሙሥሊምነኝግን ሁሉም ክፉተገጠመዉ ያምርራል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 7 měsíci +1

    ለሙዬ የኔ ጀግና እውነት በጣም ነው የምወድሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ ለመልካምነትሽ መድሀኒያለም ከልጆቿ ያገናኛት ግን መልፋትሽ ካልቀረ ለሙ ሁሉም እስከሚስተካከል ባትተያት ብቻዋን ምንም የምትናገር አይመስለኝም ትፈራለች አንቺ ካለሽ አጠገቧ ለመናገርም ትደፋራለች መጨረሻውን አሳኪላት በርግጥ ላንቺ ከባድ ነው ስራ ትቶ ተቀመጭ ማለት ግን ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ቧሏን በቢዲዮ ቢያንስ እስከምታወራ አብረሻት ሁኚ ይሄን ስናገር ልፋትሽ መና እንዳይቀር ነው ልጅቷ እውነቱን ተናግራ የምታሳምን አይደለችም በጣም ትፈራለች አትተያት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 7 měsíci +14

    ለምዬ የሰው ማኛ ነሽ እግዚአብሔር በየድሽበት ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @Neima-nb7et
      @Neima-nb7et Před 7 měsíci

      በደንብ አስረጃት በናትሽ አረጋጊያት

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Před 7 měsíci +16

    መልካምነት ያስደስታል ለሰጩም ለተቀባዩም ፈጣሪ ጡሩ ነገር እድናረግ ይምራን ዘመንሽ ይባረክ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yyss333
    @yyss333 Před 7 měsíci +8

    ለምለም አንደው ላንቺ ቃላት አጣሁኝ እግዝአብሔር ከፊትሽ በምትሄጂበት ይቅደም ልጅቷም እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የልጆችሽን አይን ለማየት ያብቃሽ

  • @Maki38916
    @Maki38916 Před 7 měsíci +18

    መዓረይ እግዚአብሔር ምስ ደቅኺ ሰላም የራኽብኪ ጎይተይተዋይ❤❤❤🙏
    ለሙዬ እግዚአብሔር የሰራሽው የደከምሽበት ሁሉ እርሱ ይካስሽ የኔ ቆንጆ🙏❤❤❤

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz Před 7 měsíci +1

      ኣሚን ምስክነይት ኣደንጊፃትኒ ኔራ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-rg1kn5wh9o
    @user-rg1kn5wh9o Před 7 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ለሙ ማርያምን ደስ አለኝ መጨረሻውን ደግሞ እሱ ያሳምረው ❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 7 měsíci +2

    ለሙዬ የልፋትሽ ውጤት አላህ ያሳየን በመልካም ነገር ሁረያም አላህ በሰላም ያገናኛት ከልጆቿጋ ኸይርይ ስራሽ አላህ ይቀበልሽ ጀግኒት ለሙዬ❤❤

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Před 7 měsíci +10

    ሎሞየ ዋጋሽ እግዚአብሔር ይክፈልሽ ኩፍ አይንካሽ እውነት መልካም ሰው ነሽ😔

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 Před 7 měsíci +2

    የኔ እድላም ቆንጆ ዘመንሽ ሁሉ የሳቅ ይሁንልሽ በጣም እወድሻለሁ ልጄ ብርክ በይልኝ

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 Před 7 měsíci +7

    ለሙዬ ጎበዝ በርቺ
    አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ የኔ እህት

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Před 7 měsíci +12

    አላሀምዱሊላሀ ከችግር በሁላ በርግጥም ምቾት አለ ነዉ ለሙ እናመሠግናለን ከአንች ብዙ እንማራለን የኔ ሚስኪን እኔም እንደሷ ነኝ ጭንቀት አልችልም በአላህ እንደጀመርሽ ጨርሽላት

  • @emushewatube
    @emushewatube Před 7 měsíci +1

    ለሙ የምንግዜም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችንም ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @MunaMohammad-vf3dk
    @MunaMohammad-vf3dk Před 7 měsíci +3

    አልሃምዱሊላሂ ረቢል አለሚን❤ ለሙየ አላህ በረካ ያድርግሽ❤❤❤❤

  • @user-qs9sy3ql7o
    @user-qs9sy3ql7o Před 7 měsíci +9

    ለምየ አቺንም መልካሙን ትዳር ይወፍቅሺ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 7 měsíci +2

    ደም አፋሺዋ እህታቺን ሀገራቺንን አስተዋወቅሻት ዛሬ በጀግንነት ፈጣሪ ዘመንሺን ይባርከው እኔ ቃል የለኚም ከፍ ብላ ታየች ዛሬ ሀገራቺን እፍፍፍፍፍ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @lailaali9362
    @lailaali9362 Před 7 měsíci

    ለምለም ተባረኪ ተባረኪ መደሀኔይለም ከጭንቅ ከሀሳብ ፈጣሪ ይገላግልሽ

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Před 7 měsíci

    አብሽሩ፣አይዟችሁ፣ጥሎብይ፣መልካምና፣ቅንልብ፣ያለዉሰዉ፣ወላሂ፣በጣም፣እወዳለሁ፣ዘመናችሁ።ይባረክ❤

  • @madinegash649
    @madinegash649 Před 7 měsíci +2

    Alhamdulillah I'm so happy for her. Her case was making me crying. Yetenbi may Allah guide you

  • @user-ty1ym5pz7u
    @user-ty1ym5pz7u Před 7 měsíci +3

    ማሻአላሕ🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-im5ji5xo9y
    @user-im5ji5xo9y Před 7 měsíci +8

    የእውነት በጣም አደንቅሽና ወድሽ ነበር ዛሬ ደግሞ የበለጠ አከበርኩሽ ወደድኩሽ ❤❤❤❤👌👌👌👌👌 እግዚአብሔር ለሰው ደራሽ ያድርግሽ ረጅም እድሜ ያድልሽ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Před 7 měsíci +2

    ምን ብዬ ልኮምት ሊሚዬ መልካም ሰው ነሽ አላህ ያሳካላት እሷንም

  • @user-xx8vz9qf6w
    @user-xx8vz9qf6w Před 7 měsíci +1

    ኑሮሽን ያሳምርልሽ እህት ፈጣሪ ያግዛችሁ

  • @kebramsalman953
    @kebramsalman953 Před 7 měsíci +6

    ቃላት አጠረኝ ላች ሌሞየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ የዋህ ❤❤❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      ሳዉዲዎቹንም ለማክበር፤ የእታችንም ጉዳይ እንዳይበላሸ ጌታችን ብትይ አይቀልም ወይ መብቱ አለሸ የፈለግሸዉን ለማለት ግን ለመርዳት ከሆነ የምትፈልጊዉ እረዳለሁ ብለሸ እንዳትጎጃት ብዬ እንጂ እኔ የምጠቀመዉ ነገር የለም

  • @user-yp5cz6vx1e
    @user-yp5cz6vx1e Před 7 měsíci +4

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሳው ድረስ ይመርላት❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 7 měsíci +1

    መልካም ስራ ለራስ ነው ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤

  • @sefaneth3410
    @sefaneth3410 Před 7 měsíci

    Lemii❤❤❤❤Getsyesus zemenshin yebarek walla enti ekti rijal alla yaxik Elfed afiyaa jazak alla ker

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 Před 7 měsíci +3

    እንዳፈራ ያለውን ነገር አስረጃት አላህ ከልጆቿጋ ያገናኛት

  • @user-kb8jt8ne8x
    @user-kb8jt8ne8x Před 7 měsíci +1

    ኢላሂ ኸይር አሰማኝ መጨረሻዋንም አሳምርላት ለሙ ጉዳይዋ እስከሚያልቅ ባትተያት ጥሩ ነው አላህ ይስጥሽ

  • @KamuMedia
    @KamuMedia Před 7 měsíci +1

    Woww masha allah🎉❤

  • @Qubefamily464
    @Qubefamily464 Před 7 měsíci +2

    Mashallaa ❤

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr Před 7 měsíci +1

    ጀግናዬ ኮሜንት አልፅፍም ግን ዛሬ በጣም ልፅፍ ተገደድኩኝ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏

  • @lilimulu5020
    @lilimulu5020 Před 7 měsíci +6

    ተባረኪ ለሙየ የኔ ጠንካራ በዉነት በጣም ነዉ ምወድሸ እንዱሁም ማድንቅሸ ❤🙏ሁሩያም ፈጣሪ ከልጆችሸ የጋናኒሸ መዓረይ በርትዒ ጠንካሪ ኩኒ❤🙏

  • @s-gu8vb
    @s-gu8vb Před 7 měsíci +9

    ሰለም ጤና ፊቅር አዲነት ለኢትዮጵያ ይሁን የተቢ እንዴት ነሽ የኔ ጀግና አለህ የክቢሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 7 měsíci +16

    💞💞💞💞💞👌👌👌ለሚ ከዲጃ እህታችን ፈጣሪ በሰላም ከልጆችሽጋር ያገናኝሽ❤

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 Před 7 měsíci +4

    ማዓረይ እንዃን ደስ አለሽ❤

  • @wewee5720
    @wewee5720 Před 7 měsíci +2

    MashaAllah ❤❤❤❤❤

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před 7 měsíci

    ያአላህ መጨረሻው መልካም ነገር ያሰማን

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 7 měsíci +1

    አግዛበር ይርዳሽ ኣንቺ ጎበዝ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 7 měsíci +1

    ቃላት ማስተርጎሚያ አፕሊኬሺን አለ ለሚየ ለነገሮች ጠንቀቅ ብለሽ ነዉ ማዉራት ይሄ ሰይጣን ደንቆሮ ሀበሻ እንዲህ አይነት ጀግና መሆኑን እንኩዋንም አሳየሺው በጣም ነዉ የኮራሁት በተረፈ አላህ ይጠብቃቺሁ ሁለታቺሁምንም

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k Před 7 měsíci +1

    ወኔ እህቴ ደስ ሲል አላህ ጨርሶ ደስታ ይሙላበት አላህ ይጠብቃችሁ ለሚ ትለያለሽ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 7 měsíci +1

    ለሚዬ አንቺ ትለያለሽ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 7 měsíci +1

    በነገርዋ ሁሉ ኢየሱስ ጣልቃ ይግባ ሰታሳዝን ❤❤
    ❤❤ለሚ ዘመንሽ በደሰታ ይለቅ ተባረኪ

  • @user-jn6jl4fl3r
    @user-jn6jl4fl3r Před 7 měsíci

    ተባረኪ ለምለምየ የኔ ጅግና ሳብሰክራይብ ኣሬግሻለው በጣም ደግ ሰው ነሸ ከ ዘረኝነት የፀዳሸ ነሸ እና በጣም ደሰ ብሎኛል🥺😥 እኔ ውሰጤ ብሃዘን ሞልተዋል ቤተሰቦቼ ኣጥቻለው በጦርኖት ሰደት ውሰጥ ሁነህ ሃዘን ከባድ ነው ኣሁን ያንቺ ትብብር ሰለ ኣየሁት ደሰ ብሎኛል እና እድሜ ይሰጥሸ ከነ ሙሉ ቤተሰቡሸ የመዳም ቀሞሞች ብሰላም ለኣገራችን ያብቃን🤲🤲🤲👍❤️

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይርዳት መጨረሻውን ያሳምረው

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ የክፉ ቀን ነሽ❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 7 měsíci +1

    እንኳንደስአላችሁ
    እግዚሐብሔርይመስገን

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 7 měsíci +1

    የተባረክሽ ሴት ለሙ ፈጣሪ ውለታሽን ይመልስልሽ

  • @seidtubee
    @seidtubee Před 7 měsíci

    ማሻአላህ ሀሪፍነው ላኪን መቃት አለባት በደብ መናገር አለባት ለሚግን ፈጣሪ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @muluhilu
    @muluhilu Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo9dh5oz6o
    @user-jo9dh5oz6o Před 7 měsíci

    አሰለሙ አለኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ ሁረየ አቢሽሪ ለከሪነዉ❤❤👍👍

  • @user-pl4lb1qn3e
    @user-pl4lb1qn3e Před 7 měsíci +1

    ወላሂለሚዬ አላህ ቀሪሂወትሽን አብዝቶ ይባርክልሽ ሀያቲ መልካምነትለራስነው😢😢❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁለሚ😍እህትነቴ አላህ ከልጆችሽጋ በሰላም ያገናኝሽ እነትነት❤❤❤

  • @user-qp2qo9dc9r
    @user-qp2qo9dc9r Před 7 měsíci +5

    ለምለም በጣም ምርጥ ሰዉ ነሸ የሴት ጀግና ነሸ ተባረኪ🙏❤️❤️❤️

  • @zeharaz6657
    @zeharaz6657 Před 7 měsíci +2

    ለምለም ምን አይነት ልጂ ነሽ ደግነትሽ ከንግግርሽ ጎልቶ ይታያል ያሰላም

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Před 7 měsíci

    አላህ ያግዛት ያረብ አንችንም ፈጣሪ በሰራሽው የምትጠቀሚ ያድርግሽ

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 Před 7 měsíci +1

    አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ በያሄድሽበት አለህ ይጠብቅሽ

  • @montaha1976
    @montaha1976 Před 7 měsíci +1

    ማሻላ አላህ ያግዛቹ

  • @Awollotube
    @Awollotube Před 7 měsíci +1

    እረጂም እዲሜ ጤና አላህ አብዝቱ ይስጥሺ ያረብ ለሙየ❤❤❤

  • @KalaKala-tm7mi
    @KalaKala-tm7mi Před 7 měsíci +5

    ትለያለሽ የምር ባሁኑ ሰአት እዲህ አይነትሰዉ ማገኝት ከባዲነዉ ኢቴቢ ❤ ቀጥይበት❤

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube Před 7 měsíci +1

    Lmlm or ytnby Allah ysadk mashalla wedy merte eht nesh thank you my sister ❤

    • @Fthyhtube
      @Fthyhtube Před 7 měsíci

      جزاكم الله خيرا

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 7 měsíci +1

    የተቢ❤❤ወነትም የተቢ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ይባርክ አልቅሼ ነበረ በጣም አዝኜ ነበረ ተመስገን ❤❤❤

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Před 7 měsíci +19

    ለሚዬ የኔ ጀግና አላህ ሀይር ጀዝሽ ይክፍልሽ ከክፉ ሁሉም ይጠበቅሽ የኔ እቁ♥️

  • @user-li8ej8ng6y
    @user-li8ej8ng6y Před 7 měsíci

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድመ ይስጥሽ የሚሊሽ ቃል የለኝም ጺፈመ አላዉቅም ብዙ የሚዳያ ተከታታይ አደለሁም ለህታችን ያረግሺዉ ግን ምን ብየ ልገልጽሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ❤❤❤

  • @aminakader5745
    @aminakader5745 Před 7 měsíci

    Mashaallaha Allaha yagizeshe lamuye allha kakifu hulu etebkeshe

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 7 měsíci +6

    የኔ እህት እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ የኔ እህት ለሙ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      ሳዉዲዎቹንም ለማክበር፤ የእታችንም ጉዳይ እንዳይበላሸ ጌታችን ብትይ አይቀልም ወይ መብቱ አለሸ የፈለግሸዉን ለማለት ግን ለመርዳት ከሆነ የምትፈልጊዉ እረዳለሁ ብለሸ እንዳትጎጃት ብዬ እንጂ እኔ የምጠቀመዉ ነገር የለም

    • @sebletube6489
      @sebletube6489 Před 7 měsíci

      @@Hkim185 ለኔ ነው የተጻፈው ምን ለማለት እንደፈለግሽ አልገባኝም ለኔ ከሆነ ክብር የሚባለውን ጠንቅቄ የማቅ ሰው ነኝ የማንንም መብት አልነካሁም ከሰው በላይ የማከብረው ግን እግዚአብሔር ነው አታሸርግዱ ሰርተን እ ልባችንን ጠብ አድርገን ለእውነት ባለንበት የስራ መስኩ ካገለገልን ያነው ክብር ብዬ የማም ነው ከዛ ውጭ ማሸርገድ አልወድም

  • @rehimahala3278
    @rehimahala3278 Před 7 měsíci

    መሸአለህ ለሙዬ አለህ ይስጥልኝ በጠም እናመሰግናሌን የኛ ጀግና ልጅ ሁርየም እንኩዋን ደስ አለሺ❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያሳካ አለት የተንቢ ቅን ሰው ነሽ መልካም ስራሽን ፈጣሪ ይክፍልሽ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 7 měsíci

    ለሙ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ ለእናታችን እግዚአብሔር ያሳካላት

  • @zerfiuworku1017
    @zerfiuworku1017 Před 7 měsíci +1

    ለሙዬ የኔ ጀግና እድሜ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የጉራጌ ውርድወት ማለት አንቺ ነሽ

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c Před 7 měsíci

    አልሀምዱሊላህ መጨረሻው ይምርላት የኛእህት አይዞን ተቢምእናመሰግናለን

  • @manala778
    @manala778 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ዜና ነው

  • @RahmaaKudalee
    @RahmaaKudalee Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤mashaa allaah

  • @user-bn7if9qq2y
    @user-bn7if9qq2y Před 7 měsíci

    አሏህ የስራውን ይስጠው ልጆችዋ እናት እያላቸው ለእጀራ እና አሳዲጊ አላት

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 Před 7 měsíci

    ጀዛሺን አላህ ይከፍልሺል እህቴ እስከመጨርሻው ተከታተይላት

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Před 7 měsíci

    ጎበዝ ናት ማስረጃዎቿን መያዝዋ የተቀበሏትም ለዛ ነው ፍፃሜውን ያሳምርላት

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 7 měsíci +1

    አላህ መጨረሻዉን ያሳምርላት😢😢😢😢😢

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 7 měsíci +1

    ልጆቿ እራሱ ትልቅናቸውማሻአላህ ይናፍቃሉ እኮ አላህ ይድረስላቸው

  • @JiraaJiraa-ln2ws
    @JiraaJiraa-ln2ws Před 7 měsíci

    የተንብዩ ተባረኪ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን እነሱም ካርጎ አድርገው ነው