ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወዳጅነት አደባባይ ለአፍሪካ መሪዎች ያደረጉት ንግግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 69

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 Před 2 lety +33

    ጀግናው መሪያችን በርታ ከጉንህነን

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Před 2 lety +19

    አብቹዬዬዬ የኢትዮጵያ የአፍሪካ ኩራት። እግዚአብሔር በገነር ሁሉ ቀዳሚ ይሁንልህ።

  • @user-jq9rq8ci5w
    @user-jq9rq8ci5w Před 2 lety +37

    🙆🏻እግዚኦ ለምትጠሉት ምን አይነት ጨለማ አይምሮ ያላችሁ ብትሆኑ ነው መሪያችን እንክዋን ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት እሚተጋ ነው ከመንደር ከቀበሌ ክፉ ጨለማ አስተሳሰብ ውጡ እስኪ ችግር አለ አዎ በደንብ አለ ግን እናግዘው እና ይሄን ችግር አብረን እንቅረፈው 🥺

    • @hanahana2395
      @hanahana2395 Před 2 lety +3

      ጎበዝ 💖💖💖😘😘😘😘

    • @tsehayabebe1131
      @tsehayabebe1131 Před 2 lety +2

      ትክክል 👏👏👏👏

    • @toybamuhammed7385
      @toybamuhammed7385 Před 2 lety +2

      ሰላማናቅ ነዉጅ ዛሪም ነግም አብቹ ጀግናነዉ

    • @del6834
      @del6834 Před 2 lety +1

      You are right. PM is one person trying to untangle the 50 years of Ethiopian issue.

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 Před 2 lety +5

    ዉድ መሪዬ የእናቶች ፀሎት ይጠብቀሀል አብቹ የኔ ጀግና በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 2 lety +3

    አብያችን ንጉሳችን ጨዋው ትሁቱ ጀግናው ብስሉ መሪያችን :: እንደሰው ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር አለህልን እንተን ለማየት መሽቶ እስክርሚነጋ እንቸኩላለን ( ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን የሚወዱ ህሉ) በርታልን: ተከብረህ እንዳስከበርከን አሁንም ክብርን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ :: ጠላቶችህን እሳት ውስጥ እንደገባ ላስቲክ ያኮማትርልህ :: እንደጤዛ ያርግፍልህ : : የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ : እመብርሁን ከእቅፏ አታውርድህ :: በጣምእንወድሀለን : : ከጎንህ ነን:: የክርስቲያን የሙስሊሙ ፀሎት ይደግፍህ: :
    🤲💪💚💛♥️🤲💪

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 Před 2 lety +7

    ያገሬ ስም በጥሩ ሲነሳ ልቤ በደስታ ይመታል ተመስገን አምላኬ
    አፍሪካን በከፍታዋ የመራ ጅግና.. አቢቹዬ አንተ ከኢትዮጵያ ምድር በመፈተርህ እግዚአብሔር አመሰገንኩት. ንገስ የኔ ንጉስ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤..
    Well-done!!!

  • @alemeticha5164
    @alemeticha5164 Před 2 lety +8

    Our hero God bless you 💚💛❤

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 Před 2 lety +7

    Dr. Abiye Ahmed our Ethiopia hero jegenna

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh Před 2 lety +6

    አብቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @hiwtegbero4009
    @hiwtegbero4009 Před 2 lety +5

    አብቿ የዓለም ጀግና ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰብ ጋር ይሰጥህ ለሁሉም የአንተልብይስጥ ጀገናዉ ኢትዮጵያዊ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety +2

    Abbch Anbsaw we Ethiopians proud of you. We love you and appreciate you our humble and kind leader. God bless u.

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Před 2 lety +13

    ኮመንቶች ጥሩ ሲሰራ ተራርጣችሁ መካብ ሲሳሳት እሮጣችሁ መዘርጠጥ አረረረ ተረጋጉ አስባችሁ ፃፉ

    • @user-jq9rq8ci5w
      @user-jq9rq8ci5w Před 2 lety +3

      ይህ መልክት እኔን አይመለከትም እኔ በግሌ እንደ አንዲት ኢትዮጵያዊት ትክክለኛው መሪ ለኢትዮጵያ መቶላታል ብዬ ስለማምን 🇪🇹👈🏻ይቺን ባንዲራ ከቀድሞ መሪያችን እጅ ዝቅ ብሎ በስስት በፍቅር እያያት ሲቀበል ያኔ አብቹ ላይወጣ ❤️👈🏻እዝች ውስጥ ገብትዋል ኮሽታዎች ሁሉ ለእሱ ያለኝን አመለካከት አይቀይሩትም ጠንቅቄ ስለተረዳሁት::

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 Před 2 lety +2

      ጥላቻ ያለባቸውን እናውቃለን በአማራ ስም በኦሮሞ ስም የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ጥላቻ አዘል ቃል የሚመረውሩትን
      ጠቅላይ ሚንስትራችን ሁሌም እንኮራበታለን እንወደዎለን

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 Před 2 lety +3

    አብቹ አብቹ አላህ ካንተጋር ነው በርታ

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 Před 2 lety +4

    Our hero!! may almighty cover over you, keep going majority Ethiopian behind you 👍

  • @ethioplazalelamitanure3757

    Wooow

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 lety +2

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @jemilamehamed510
    @jemilamehamed510 Před 2 lety +6

    አብቹ መሪያችን ኮርተንብሐል

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 2 lety +7

    ክፍት ቦታ ላይ ሰብሰብ፥አዲስ፥ትኩስ አየር እየሳቡ፥ለወጥ ያለ የአፍሪካን ሕብረትን በዚህ መልክ ፥እየተዝናኑ እየተጨዋወቱ ሐገራችንን አዲስ መልካም ገፅታን አላብሷታል!!!

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 2 lety +4

    Here he is my leader

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 2 lety +5

    አዲስ ታሪክ ነው !!!
    #በዘመነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘመን!!!

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 Před 2 lety +2

    Our beloved p/m Dr Abiy we Ethiopian People's proud of you!! Thanks to God for having you 🙏

  • @tigistteklehaimanot6309
    @tigistteklehaimanot6309 Před 2 lety +2

    Abate yene geginawu abeyyyyyyyyyyy Kant befit yargng 👑❤️🇪🇹

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 Před 2 lety +1

    We are Proud of u 👍

  • @gracem3690
    @gracem3690 Před 2 lety +1

    Dr . Abyi you are best leader gift from God . You are the leader of Africa too

  • @fhfkmhmhj1408
    @fhfkmhmhj1408 Před 2 lety +7

    አሰላሙአለይኩም ሰላም ጤናይስጥልኝ ዶክተር አብይ ሽአመት ኑርልን የኛ ጀግና ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @tiaraj1416
    @tiaraj1416 Před 2 lety +1

    Thnx god 🙏 to see wonderful leader 💚💛❤️ god bless him god bless Ethiopian 🇪🇹🕊️🌹 abicho our best leader ever salute 👍🇪🇹

  • @tekebadiffe8612
    @tekebadiffe8612 Před 2 lety +7

    ችግራችን እኔ አውቃለሁ ከነሱ በላይ ነዉ። ለምን ተደረገ ጥቅሙን ጉዳቱን ሰናመዛዝን comment! ችግራችን በዘር መታጠራችን ነው

  • @hondbhondc2632
    @hondbhondc2632 Před 2 lety +9

    Abyachen ( Abichuu) our hero & beloved PM , millions millions Ethiopian with you 🦁🦁✌🏿

  • @Birabiro65
    @Birabiro65 Před 2 lety

    በጣም ፡ አስደናቂ ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይላል

  • @user-cs6hh8xx3t
    @user-cs6hh8xx3t Před 2 lety +1

    ፍትህህህህህህህህህ ፍትህህህህህህህህህ ፍትህህህህህህህህህ በሰኡድ እስርቤት ለምሰቀዬ እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @yeshigemaneh1644
    @yeshigemaneh1644 Před 2 lety

    "Gabi" is one of cultural and heritage identity. To welcome the guests with presentation of "Gabi" is a sign of love and warm greetings.

  • @zewdieayele4270
    @zewdieayele4270 Před 2 lety

    Abichuyee our hero yegna Atsee betam Enwedihalen

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 lety +1

    አብቹ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @haleemahalee3019
    @haleemahalee3019 Před 2 lety

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡ ለሱኡዲ እስሮኞች😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asegidzenebebekele5709

    Good!

  • @user-sy3ke2rz3f
    @user-sy3ke2rz3f Před 2 lety

    ዋዉዉዉ

  • @user-rx3yg8qe5u
    @user-rx3yg8qe5u Před 2 lety

    💚💛♥💚💛♥

  • @meskerembedaso30
    @meskerembedaso30 Před 2 lety

    Beka mira our hero

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b Před 2 lety +2

    አይይይይ ሰሞኑን Engilsh ንግግር በዛ አቢቾ ጣፋጭ ንግግርህን እንዳንሰማ

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 Před 2 lety +1

      እና በምን ይግባቡ

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 Před 2 lety +1

      እደው ቅሬታ ማቅረብ እንደ አመል ይሆን?

  • @kingsolomonll3521
    @kingsolomonll3521 Před 2 lety

    Abchu King of Africa

  • @getachewbiyazin202
    @getachewbiyazin202 Před 2 lety

    kibur tekilay ministr mejemeriya siltan siyizu yeneberewetn sibhina yizew yiketilu ...

  • @aynealemebaraya1619
    @aynealemebaraya1619 Před 2 lety +1

    Be mahlachew nuclear new yemitasgebilachew nealumekum kelib

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety

    እኔ ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኛል ቤተክርስቲያን ብዙ ግዜ ጉዳት ይደርስባታል ግን መግስት አንድ ቀን ይኤ ጉዳይ ይመለከተኛል ብሎ አይቼ አላቅም ሰው በጠራራ ፀሐይ በወይብላ ማርያም ሲገደል ለቤተክርስቲያን ክብር ብሎ ሳይሆን ለዝናው ፈርቶ ወቶ ጉዳት ያደረሱትን ሰዎች እናሳውቃለን ብሎ ዝም ሁሌ እኮነ ልብ ብላቹ እዩት እኔደውም የቤተክርስቲያን ቂም ያለበት ይመስለኛል ይኤ መግስት

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 Před 2 lety +1

    czcams.com/video/rlN17XipjSE/video.html ቆዌ ኣብይ

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 Před 2 lety +1

    አብቹ ዘንድሮ ሿሿ አበዛሽ እጂ... ሁሉ አማን ነው!!!!

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 Před 2 lety +1

      ባንተ ቤት ንቀት መሆኑ ነው??????

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 Před 2 lety

      የፈለከውን በል, እግዚአብሔር ያከበረውን ማንም ሊንቀው አይችልም.. Look በሻሻ በድህነት ያደገ, ዛሬ የት እንዳለ.. ማን እንደ እግዛብሄር . ሰው አይንቅም እግዚአብሔር.. እንደ ሰው አይደለም እግዛብሄር!!

  • @abdudabale5271
    @abdudabale5271 Před 2 lety

    ከአፈር ህዝብ የአፍረካ መሪወች ማስመሰል እየቀደመ ነበረ ግን አላህ ከአሰማሰየ መሪ አላህ እየጠበቀች አፈር በፊቱም ከአንድ አላህ እነዛ ከሰው ሚናም አንጠብቅም ግን ጠቅላይ የአፈረ ህዝብ ለአፍሪካ መሪወች ስበሰባ በሉ የአፈር ለቁምር ማስያዝ በጣም ያሳዘነና ተግባር ነዉ ግን ዶርም የኢትዮ መሪወች ለፖለቲካ ስለው ህዝቡ ለቁምር የሲዘሉ ። ግን አፈረ በሶስት ነገሮች አቀለደሚ በሀገር ,በሀይማኖት ,በሚስቱ ድል ለአፋር ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ

  • @sologuys
    @sologuys Před 2 lety

    Our people starving and displaced and this medemer foo can care less.. He's just too Hollywood Resign dude

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety

    ይኤመግስት ሰው ያላወቀው ችግር አለበት ቤተክርስቲያን ላይ

  • @halimaumer8205
    @halimaumer8205 Před 2 lety

    መልሥልኝ አሚመገቡት በማን ሂሳብ ነው

    • @gf5289
      @gf5289 Před 2 lety

      በራሳቸው ይሆናል እጅ በኛማ አደለም እኛ ለራሳችን በጦርነት የተጎዳን ነን

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 Před 2 lety +1

      አይ አንቺነሽ አሉ የሸፈንሽው

  • @zm5638
    @zm5638 Před 2 lety

    እርሜህ ይጠር

  • @zm5638
    @zm5638 Před 2 lety

    አፈር ብላ አባክ

  • @kidusdawit7324
    @kidusdawit7324 Před 2 lety

    Bull Sheet talks, it doesn't make Africa great. ✌️