የአባያ : ሂጃብ እና ሌሎች ልብሶች ዋጋ በጠየቃችሁን መሰረት አቅርበናል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ለያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

Komentáře • 1,1K

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  Před 7 lety +126

    የወርቅም ዋጋ እያዘጋጀን ነው: ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ለያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

    • @aliyiimaa1233
      @aliyiimaa1233 Před 7 lety +2

      አረ ውድ ነው እኔ ደሃ ልጅ ነኝ 15 ብር ቀሚሥ ሠብሥቤ አገባለው በዛላይ አሩቅ ነው

    • @ኢልሀምከማል
      @ኢልሀምከማል Před 7 lety

      Aliyi Imaa ኧረ እውነትሽ ነው እናቴ

    • @zenatzenat3192
      @zenatzenat3192 Před 7 lety

      YaTube Love Peace
      በጣም እናመሠግናለን ሀበሻ ቀሚስ ለማየት ጎጉቻለሁ ከቻላችሁ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Před 7 lety +4

      በተቻለን አቅም እናቀርባለን Zenat

    • @user-ec9zl3ls5u
      @user-ec9zl3ls5u Před 7 lety

      Aliyi Imaa
      ክክክክክክ

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    የአበሻ ልብሶችን የሁሉም ብሔር ልብሶች ብታሳዩን ቆንጆ ነው ደስ ይለናል።

  • @user-in7ep7zz6z
    @user-in7ep7zz6z Před 6 lety +5

    ሳዑድ አረቢያ ትኑርልን እባካችሁ ያበደ እንደሁ እንጅ አንድ ልብስ ሁለት ሽብር አውጥቶ አይገዛም እንድሁም ሚስኪን ሰወች መኖራቸውን በችግር የተጠቁ ሰወች ብዙ እንዳሉ እማያውቁ ናቸው እሄን እሚገዙት እንጅ ፈጣሪውን የሚፈራ እኔ ከምለብስ ሚስኪንን ላልብስ የሚል ሰው አይገዛውም አላህ ብቻ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እላለሁ ውጭ ሀገር ያለነው መቸም ኢቶ ሄዴን እንድህ አይነት ዋጋ ያለው እገዛለን ብዬ አልገምትም አላህን እምፈራ ሰወች እራሳችንን ዝቅ አድርገን ሌላወች ሚስኪን ሰወችን ከፍ ማድረግ እንዳለብን አንዘጋ ስራ ስንሰራ ለአላህ ሱበሀነ ወ.ዓ ብለን መሆን አለበት አብዛሀኞቻችን ግን ስራን ስንሰራ ለአላህ ብለን አሰራም ምክኒያቱም ዱኒያ አታላናለችና ዱኒያን እሚያስብ ሰው እሚሰራውን ስራ ለአላህ ብሎ አይሰራም። ሞትንሳ እሚያስታውስ ሞት አለብኝ ብሎ አኼራን እሚያስብ ሰው ጥሩ ስራ ፈጣሪውን የሚያስደስት ስራ ምንም ሳያገራግር መልካም ስራ ሰርቶ ለአኼራ ስቅ ይሰንቃል በመልካም ስራው አላህ መልካም ስራ ያሰራን ያረብ ለሁላችንም ጥሩ ልቦና ይስጠን

  • @rukyamohammed6268
    @rukyamohammed6268 Před 7 lety +8

    እውነት ለመናገር አንድ ሸይ ብር ለአንድ ቀሚስ አውጠች ልገዛ እውነት በአይናችን በብረቶ የምናየው ከኛ በታች ያሉት አያሳዝኑንም 5 ብር አውጥተው መግዛት የማይችሉ ሚስኪኖች አሉ እኛ ግን ሁለት ሽይ ስሶት ሸይ ለመግዛት እንመኛለን ወይም እንገዛ ለን ላንለብሰው እንሰበስባለን ግን ትተነው እንሂዳለን ግን ከእኛ መታች ያሉትን አንፈቅድም ከእኔ ጀምሮ አላህ ሂዳ ይስጠን ያረብ እኛ ቤት ቁጫ ብለን ወይም ተኝተን ሁለት ወይም ሶስት ብድልብስ ደርበን በረድን እንላለን ግን ግን ስንት ሚስኪኖች አሉ ውጫ ላይ እሚያድሩ ያረብ አላህ ልቦና ይስጠን

    • @user-ji6ih6ur5j
      @user-ji6ih6ur5j Před 7 lety

      rukya mohammed አሚንንን ያረቡ

    • @sawidanasro2766
      @sawidanasro2766 Před 6 lety

      አለሁመ አሚን

    • @hayayassin8914
      @hayayassin8914 Před 6 lety

      ትክክልነሽማር አላህ ሂድያይስጠንያረብ ወላሂይቺብልጭልጭአለም ምንም መኖርእራሱ ይስጠላል

    • @Love-dw1ci
      @Love-dw1ci Před 6 lety

      ትክክል ማማየ ማስብሽ ብቻ አላህ ይወደዋል

  • @lubababasher2420
    @lubababasher2420 Před 7 lety +1

    አላህ እርስቃችሁን ይክፈትላችሁ እህታችን አባያ በሱሬ የሚለውን ንግግርሽን አስተካክይው ለዛውም በክፍት አባያ ሱሬ ሱብሀን አላህ በንግግርሽ አንድ ቀን ያየሁትን አስታወስኩ አዲሳባ በታክሲ እየሄድኩ እያለ አንድች እህትን ታዘብኩ አባያ በኒቃብ ለብሳለች ግን አባያው ክፍት ሆኖ ከውስጥ ያደረገችውን ሱሬ እስከ ጉልበቷ ያሳያል ሱብሀን አላህ ታክሲው እየሄደ ስለነበር ልነግራትም አልቻልኩም እናም ክፍት አባያ በቀሚስ ካልሆነ አልመክራችሁም ያአህዋቲ

  • @user-po9ev6zx4o
    @user-po9ev6zx4o Před 7 lety +14

    ውድ ነው ብላቹ የምትቀበጣጥሩት ሳያተርፉ ሊሸጡ ነው እንዴ? አረብ ሀገር ሺ ጊዜ እርካሽ ቢሆን እስከ ኢትዮጵያ በእግሩ የሚሄድ መሰላቹ? የጉምሩክ ቀረጥ እንደገና የሚነግዱበት ቀረጥ የህንጻው ክራይ የካርጎ ኧረ ስንቱን ወጪ አለባቸው?

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 Před 6 lety

      እሥላም ነው ሂወቴ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

    • @ExEx-ei4gs
      @ExEx-ei4gs Před 6 lety

      እናመሥግናለን ግን ውደ ነው
      እሽ የጅልባብ ዋጋ ንገሩን

  • @egzeryesth346
    @egzeryesth346 Před 7 lety +1

    አባያ ያስተዋወቀችው በጣም ጎበዝ ናት...ሌሎቹም እንዲህ ግልፅልፅ አድርገው ቢያስተዋውቁ.........

  • @hamdiamusema7266
    @hamdiamusema7266 Před 7 lety +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ይርጋ ሀይሌ ውድ ነው ምርጥ አባያ ሳውዲ መቶ ረያል አለ ምንም አያምሩም አዘጋጁ ግን ትልቅ ክብር አለኝ በድጋሚ tnx bro

  • @semukamil3512
    @semukamil3512 Před 7 lety +4

    እር ኡ ኡ ኡ በጣም ውድ ነው ጉድ ፈላ ድሃ ምን ሊለብስ ነው ወድማችን አመሰግናለሁ እስኪ የቤት ክራይ ጠይቅ ክክክክክ

  • @kedijaaayisha9371
    @kedijaaayisha9371 Před 7 lety +1

    የፕሮግራሙ አዘጋጆች በጣም እናመሰግናን ልብሶቹ ግን ዉድ ናቸዉ በጣም እኔ ሳዉዲ ነኝ በጣም ቆጆ ልብስ ርካሽ ነዉ ሂጃቦቹ በተለይ ዉድ ናቸዉ የቤት እቃዉ ግን ማሻአላህ ነዉ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-oo2de9sx9y
    @user-oo2de9sx9y Před 7 lety +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ግን በጣም ውድ ነው ጃኬት ሌዘር ያበሻ ቀሚስ ብታቀርቡልን ደስይለናል

  • @madeenamadeena5929
    @madeenamadeena5929 Před 7 lety +3

    ማሻአላህ አገራችን እንገዛል ያገሬ ልጆች ውድ ነው ምናምን እምትሉ ምንዛሬውን ነው ማየት ያለባችሁ ቆጆ አባያ 200 መቶ ወይም 300 መቶ እሪያል ነው ከዛ ላይ መላኪያው ብዙ ጉዳጉድ አለው ስለዚህ አገራችን ያስመርጣል ጀዛኪላህ ኸይር ወድማችን

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x Před 6 lety +4

    እሺ አድ ነገር ልገራቹህ እኛስ አልሀምዱሊላህ ወጣት ነን ስደትም ተሰደን እናግኘዋለን እሺ የሀገር ወገኖቻችን ምን ሰርተው ነው 1800 or 2000 ገዝተው እሚለብሱ እረ
    ስላሳያቹን ጅዛኩምል ኽይር ግን
    በጣም ውድ ነው ስደት እድሜሽን ያርዝምልን
    ወያኔ ያሳልን ሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን ያረብ

  • @user-bd7se4bi4w
    @user-bd7se4bi4w Před 7 lety +2

    በጣም ውድነው ሲቀጥል ነጋዴዎች ትክክለኛ መረጃ አይሰጡም ምክንያቱም ይፈራሉ ከገቢዎች እና ጉምሩክ የመጡ ይመስላቸዋል እኔም ስላአለፍኩበትነው ሁለተኛ ይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዋጋው በጣም ውድ ናቸው ውጪ ሀምሳ ብር ሚሸጥ እቃ እነሱ በአሻንጉሊት ምናምን አሳምረው ሁለት መቶ ይላሉ እና ይሄዋጋ አሁን ብትሄዱ አይሸጡላቹም በጣም ውድ ነው ይሄን ምለው ስለ አለፍኩበት ነው ለብሮግራም አዘጋጆች በርቱ አሪፍ ነው

  • @user-fl9nw7he7f
    @user-fl9nw7he7f Před 7 lety +5

    እይ ቅጥፈት ይህ ቁርጭራጭ ልብሥ ሰብሥበሽ የሙሥሊም ነው ትያለሽ ለሙሥሊም አይሆኑም ሰውን በተለያየ ነገር አትፈትኑት አላህን ፍሩ አባያ ነው ብለሽ ላሣየሽን ሌላ እላዩላይ መደርብ ያሥፈልገዋል ላባያው አባያ ያሥፈልገዋል አፍሽ ሞልተሽ በሱሪ ይለበሣል አልሽ ያሣዝናል ተጣም ሱሪ ሚፈቀደው ለወድ ነው ዴናችን አዲሥ ፈጠራ እያመጣቹ አትበክሉብን አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይሥጠን ከተኮለኞች ያውጣን ያረብ

    • @uswatunhasnah1236
      @uswatunhasnah1236 Před 7 lety +1

      My G አይ እነሡ በቁንጣ ሥለሚሄዱ ለኛ ፍሥትንን ሂጃብ አደረጉት

  • @ለሁሉምነገርጊዜአለውመታገ

    ድምፅ ይስተካከል በተረፈ በጣም ውድ ነው እድሜ አባያና ጅልባብ

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 Před 7 lety +3

    ጀዛኩም አላህ ግን በናታችሁ
    የሚለበስ እዚህ አረብሀገር ሞልታል
    በአብዛኛዎቻችን በስደት ያለነው የቤትችግር አለብን እስኪ ስለቤት ዋጋ ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩን እንደወጣን ቀረንእኮ ውይይይይይ ቤት

  • @user-du4zj4ej8l
    @user-du4zj4ej8l Před 7 lety +2

    አመሰግናለሁ ተወዳጆች ያ ትዩብዎች የሀበሻ ቀሚሶች እና ሱፍ የወንዶች ሌዘር ጃኬቶች ጠይቁልን እንወዳችዋለን ! በርቱ!

  • @user-du4po3cx2n
    @user-du4po3cx2n Před 7 lety +3

    ግን ልብሶች በጣም ውድ ናቸው የቤት እቃ ይልቅ በጣም እርካሽ ናቸው ልብስስ ከሳውዲ ይዢ ነው ምመጣው እቃ ብቻ ሀገር መግዛት የቤት እቃ ልብስ በጣም ውድ ለማኒኛውም እናመሰግናለን

  • @michualem5112
    @michualem5112 Před 7 lety +1

    ሙስሊም እህቶቻችን ውድ ነው ልብሱም አበያውም ገዝታቹ ሂዱ በተለይ አበያ 150 ብታወጡ ቆንጆ አበያ ትገዛላቹ። ያ ቱብ ግን ምርጥ ልጅ ጎበዝ ሀበሻ ቀሚስና ወርቅ እጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @hewo3700
    @hewo3700 Před 7 lety +3

    ላኢላሀኢላህ
    ምንአይነትዘመን ደረስን
    ስምብቻነውስትይየሰማሁት አባያአደለም!!!ለመሆኑቁርአንውስጥአብበሻል
    አላህሠበነወተአለ ለነብያቺንሰለላሁአሊሂወሠለም የነገራቸው
    እናሊላሂ ወላሂበጣምያሳዝናል አገራችን !!!!!
    ሱሪትያለሽደሞ አየትአመጣሽው
    መሰልጠንነው ወይስመሠይጠን!
    አላህንእንፍራ
    አላህንእንፍራ
    አላህን እንፍራ
    ይህ አባያአይባልም ምምምምም!!

  • @user-rh3gw2cr7r
    @user-rh3gw2cr7r Před 7 lety +2

    ምን ጉድ ነው ሀገሬ
    የውር ደመውዝ እኮ አይበቃም ለአንድ ልብስ
    እባካችሁ መላ ፍጠሩ ሁሉ ነገር አስተያየት ይሰጥልን በሰው ሀገር አልቃጠለም በቃኝ

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    ውይ በጣም ውድ ነው የምትፈልጉ ከአረብ ሀገር ገዝታቹ ብትገቡ ይሻላል።ችግሩ ደግሞ የካርጎ ቀረጥ መከራ ነው እንጂ ወይ ኑሮ

    • @user-ec9zl3ls5u
      @user-ec9zl3ls5u Před 7 lety

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu
      ትክክክል
      በጣም ይገርማል ወይ ኖሮ ነው

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 Před 7 lety

      ዚነት ወሎየዋ ለዛውም ወልደያ ሠለምቴነኝ አልሀምዱሊላህ @አረ ኑሮ መረረን መሄጃ ኣጣን ሀገር መግባት የማይታሰብ ህልም እየሆነብን ነው

  • @teand5856
    @teand5856 Před 7 lety +1

    እናመስርግናለን ወድማችን በርታልን እግዛብሄር ጥሩን ሰው ይጠብቅልን። በርታ

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  Před 7 lety +5

    አድራሻው መርካቶ ይርጋ ኃይሌ ህንጻ አንደኛ ፎቅ

    • @yeseidendresseadilove9173
      @yeseidendresseadilove9173 Před 7 lety

      YaTube Love Peace masalha arfe new wude wendmchin thank you lemtdergulin hell

    • @tamaraadem5599
      @tamaraadem5599 Před 7 lety

      YaTube Love Peace እናመሰግናለን

    • @user-ec9zl3ls5u
      @user-ec9zl3ls5u Před 7 lety

      YaTube Love Peace
      የወርቅ እና የብርን
      ወጋ ብታሳዮን ከይቅረታጋር
      እናመሰግን አለን በርቱ

  • @zenatzenat3192
    @zenatzenat3192 Před 7 lety +2

    በጣም በጣም እናመሠግናለን ሀበሻ ቀሚስ አደራችሁን

  • @zainebali2639
    @zainebali2639 Před 7 lety +6

    ጎመን በጤና ሳኡድ እድሜሽ ይርዘም

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t Před 7 lety

      Zaineb Ali kkkkkkkkkkkkk ameeen anche sudi ena demo kuwati edmashe yerzem

  • @zuleikaalil9478
    @zuleikaalil9478 Před 7 lety

    መሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው አናመሰግናለን ፈጣሪ ሰለምና ሙሉ ጤነ ይስጣቹ የሰሊጅ ጄዘ ሊከፍልም ለይከፍልም ይችለል ግን ፈጣረኝ አላህ ሁሌም ለበሪየዎች ሰጪና አዘኝ ነው ለነንቴም ኡሱ ምኞተቹ ሁሉ የሰገላቹ ከሰበቹተ ከተማቹትበለይ በጠምነው ምነመስግነው

  • @eisaaiu2586
    @eisaaiu2586 Před 7 lety +5

    አረ ጥርሴስ ልማድነው አይኔን አታስቀው አሉ።። እኔ የገረመኝ ሻርፐ ከ200 እስከ300 መቶ ትላለች እንዴ ።እዚህ 10 ብር ነው።።።

  • @uamnothing5363
    @uamnothing5363 Před 7 lety +3

    ያ ቲዩቦች እናመሰግናለን ግን ይርጋ ሀይሌ በጣም ውድ ናቸው ብር ሲጠሩ ሼም የላቸውም እናም አትፍሩ እኔ በቅርቡ አገር ነበርኩኝ አልሀምዱሊላህ የተካበደ አይደለም በተለይ ልብስ አሪፍ ነው

  • @user-ji6ih6ur5j
    @user-ji6ih6ur5j Před 7 lety +6

    አይ ይህ ኢስላምን አይወክልም ፋሽን እያላቹ አሏህ አታስ ቆጡ
    አላህ ይዘንልን ሰው በድርቅ እየሞ 3000 1 ሎቡስ ገዝተን ልንለቡስ እኗስባለን ቀልባችን ምን ያክል እንደደረቀ ያሳያል መተዛዛዘን ወፍቀን

    • @user-fx5cr3zx2s
      @user-fx5cr3zx2s Před 7 lety

      ኡሙ መግፊራ የኢቅራእ ተማሪ ዲኔ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር
      ከሳውዲየ ይዜው እገባለው

  • @ashabuljeneyoutube3559
    @ashabuljeneyoutube3559 Před 6 lety +5

    አይ እረ ተው ዱኒያን በጣምም አትውደዷት አሁን ይሄ ሂጃብ ነው ቅርፅን የሚያሳይ እባካችሁ አኬራችሁን አትስጪ ሀቂቃ እንደዚህ አይነትን ልብስ ሂጃብ ብለው ከመሸት በሀላል መዳም ጋር መስራት ይበልጣል

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 Před 7 lety +3

    ወይ ሀገሬ በቃ ደሀ የማይኖርበት ሀገር ሆንሽ ልብሥ ሸቀጣሸቀጥ አትክልትና ፍራፍሬ ሁሉም ከአቅም ከገቢያችን በላይ ለአንድ ልብሤ 2000 ለአንድ ሠው እንኳን ደሞዝ 500-1000 ሌላው ሆድ ይፍጀው አረ ነጋዴዎች አረጋጉት ሆሆ ሠልቡካዬ ምን አለኝ እጥብ ትኩሥ አርጌአለብሥም ለዝቅተኛውመሀበረሠብ አሥቡ እንጂ ሁሉም ለሀፍታም ሯሯሯሯሯሯሯ

  • @hudaomar4852
    @hudaomar4852 Před 6 lety +3

    ኡኡኡ ውድ ነው ሁሉም እር ናቴ ስደት እድሜህ ይርዘም ሆሆ ከዚሁ ስብስቤው እሄዳለሁ

  • @sadaabdulsalam9691
    @sadaabdulsalam9691 Před 7 lety

    ነነገራችን ላይ ልብሱን ዋጋው በጣም አሪፍ ነው ኢሻላህ እኔ ከዚህ በኀላ እዚህ አልገዛም ኢት በጣም ምርጥ ልብሶች ናቸው የአርብ አገር ልብሱ ዋጋው ትንሽም ቢሆን ብዙም ጥራት የላቸውም

  • @user-hc4du6wu4h
    @user-hc4du6wu4h Před 7 lety +6

    እረ ድፉረት 166 ሆሆ እድሜ ለስኡዲ እዚሁ ገዝቸ እሄዳለሁ

  • @samiraabdu6514
    @samiraabdu6514 Před 7 lety +2

    እናመሰግናለን.የተሰፋ.ሱፍእና ያልተሰፋ የሱፍ ዋጋይጠይቁልንል በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-gy8ky7hp1z
    @user-gy8ky7hp1z Před 6 lety +3

    ማሻአላህ በእዉነት ካረብ ሀገር ልብስ ኢትዩ ገብተን ብንገዛ በጣም ትርፋማነት አለዉ በጣም አሪፍ ነዉ ብሬን ብቻ ይዠ ቀጪ ቖ እያልኩ ነዉ እምመጣዉ የምን ያረብ ሳልባጂ መሰብሰብ ነዉ በዛዉም የሀገሬ ነጋደ ይጠቀማል

  • @user-jb3re3qy1h
    @user-jb3re3qy1h Před 7 lety +1

    በጣም በጣም ውድ ነው የተለየ ኳሊት የለውም እኔ ጅዳ ህጄ በሰባ ብር ሀሪፍ ሀሪፍ አባያነው የሸመትኩት ኢትዮጵያ ወደለውጥ የማትራመደውትቂት ሽጠው ብዙ ትርፍማ መሆን ይፈልጋሉ ግን ይህ ማለት ትርፋማነት አደለም በትንሽ ትርፍ ብዙ መሸጥ ነው የገባየ ሙድ

  • @ahmedmuhammed4772
    @ahmedmuhammed4772 Před 7 lety +3

    ስው እዴት ነው የሚኖረው ሂጃብ 300 ብር ቀሚስ 2400 ብር እየገዛ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ጅልባብን መልበስ የመስለ ነገረ የለም ከዚህ ከብዙ ፍተና አልፈን ከዚህ አላህ የሚወደውን ነገረ አድረገን ከዚህ እኛ ተጠቅመን

    • @kadreya..299
      @kadreya..299 Před 7 lety +1

      Ahmed Muhammed በጠም ትክክል እህት

  • @gkkunudui8022
    @gkkunudui8022 Před 7 lety +1

    እነመስግን አለ በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ከዝህ እና ከሱ አስተያይተን መግዛት እንችላለን

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 6 lety +4

    አሪፍነው ዋጋ ምንታካብዳላችሁ እዚህ እኮ ጥራት፣ያለውና የለለው አለ በምንዛሬ ሲታይ ለውጥ የለውም የጂዳን ልብስ ሳልባጂ እሰበሰብሽ እድሜ ለሳውድ ትያለሽ

    • @user-jz5fx2ww8f
      @user-jz5fx2ww8f Před 5 lety

      ንገሪልኝ እስቲ የመዳምን ዙባላ እያነሳ ህዝቤ ይቀባረራል

  • @user-xv2eg9mb6j
    @user-xv2eg9mb6j Před 7 lety +1

    እደ ሱሪ ለብሳ አባያዋን ትክፈት ሱባሀን አላህ እደት እደዚህ አይነት አለባበስ እድለብሱ ታመላክቻለሺ አላህ ሂዳያ ይስጠን አባያ የምትፈልጉ ልጆች ካረብ ሀገር ይዛችሁ ሂዱ አገራችን የሚሸጡት አባያ የሚባለው ፉስጣን ማለት ነው እሱ ደግሞ ለትክክለኛ አማኝ አይሆንም

    • @ritamarily9202
      @ritamarily9202 Před 6 lety

      Ewnt lemnager megzat ayhalem artisetoh kaleunu bestekr menw ekaw tewdo lebsu tewdo man linor new dubay edmash yerzem eziew lekakema metalew ewnt betam abezut

  • @user-me1pp9lc8u
    @user-me1pp9lc8u Před 6 lety +5

    የድሀ ልጅ ነኝ ፍሽን አያስፈልገኝም 99 ነጥብ

  • @ሱሱነኝየውዴ
    @ሱሱነኝየውዴ Před 7 lety +2

    ወንድማችን እናመሰግናል ግን ሻጯ በጣም ትገርማለች የሙስሊምነው በሱሪ ይለበሳል ስትል ብኑላይ ነው አባያነቱ ? እኔማ ሂጃብና አባያ መሰል ልብሶችን ከዚሁነው ጭኜ ምገባው

  • @zuzuhuna7993
    @zuzuhuna7993 Před 7 lety +5

    በርቱልን እናመሰግናለን ያበሻ ልብስ እና ወርቅ ጠይቁልን

    • @almazmollaabera6343
      @almazmollaabera6343 Před 7 lety

      Zuzu Huna ትክክል

    • @semiraomer4570
      @semiraomer4570 Před 7 lety

      እናመሰግናላን😙😙በጣም ሀሪፍ ነው ግን በናታችሁ ሀበሻ ቀሚስ አቅርቡውልን

  • @fife4892
    @fife4892 Před 7 lety +1

    ኡኡኡ ማሻአላህ የሒጃብ ዋጋ በጣም ዉድ ነዉ።
    እናመሰግናለን የኛ ዩቲቦች

  • @zainabidhrees6192
    @zainabidhrees6192 Před 6 lety +4

    እደ በሀገራችን እኮ 1200 ማለት ትንሺ ብር ናት እኛ እውጪ ያለነው ነን ብር የሚቸግረን እጂ የሀገር ቤት ሰው ሀብታሞች ናቸው እኛን እየሞጠጡ

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ Před 7 lety +2

    እናመሠግናለን ሁሌ በትጋት ስለታዘዛችሁን ያቲዩቦች የአገር ልብሥ ወርቅ እና የክረምት ልብሶች ሌዘሮች ካፖርቶች ጫማም እሥኒከሮች እንዲሁም ቆጆ የሚባሉ ቀሚሶች ለምሣሌ ጥሪ ስጠሩ ወይም ለሠርግ የሚለበሡ አሣዩን thanks 😍😍😍

  • @user-rj2fv1iz8w
    @user-rj2fv1iz8w Před 7 lety +5

    በለው ቢጃማየን በ15 ብር ሠብስቤ እሄዳለሁ አደውኑ ያርብ አገር ሠወች ልብስና በሽታ ነው ይዘው ሚመጡት ብለውናል

  • @user-zv7ky2td8c
    @user-zv7ky2td8c Před 7 lety +1

    በጣም እናመስግናለን ቴንኪው የሌዘር ጃኬት ዋጋ ብታሳዬን መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ ዴሥ ይለናል

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    ዱባይ ከday to day ማርኬት በ አስር እና 35 ድርሀም ብር እየለቃቀማቹ እዚ 2400 ትላላቹ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 7 lety +1

    ከልብ እናመሰግንአለን ወንደም
    እድሜናጤና የምፈልገውንአቀረብክልን

  • @user-ez2yl9kb8k
    @user-ez2yl9kb8k Před 7 lety +4

    አረ ሳውዱዬ እድሜሽ ይርዘም ብይ እንደምምርቅሽ ከፈልግሽ የዘሽብን ሹርጣሆችሽን ያዥልኝ ብቻ ሆሆ አንድ ልብስ 3ሺህ 4... የባስ አታምጣሁ አንድ ኢጃብ 4መቶ..2መቶ ወይ ጉድ
    በሉ ስደት ላይ ያላቹው ለቀም ለቀም አረጋቹ ሻጣ ሙልታቹ ግቦ አገር
    ደሞ መምጣት ለምትፈልጉ ትላለክ ሆሆ እዛ ጎመን በጤና አረ በስፈሩም አላልፍ

    • @user-fv6rw1zs5n
      @user-fv6rw1zs5n Před 7 lety +4

      እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት 😂😂😂😂😂😂😂 ልክ ነሽ ሀያቲ እራሳችን ችለን መሄድ ነው 😉 ፓንት 100 ብር ነው ተባለ ጡት መያዣ 100 ብር አረረረረይ ጉድ ነው አሏህ ኸይሩን ይምረጥልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በፍትህ የሚመራ መሪ አሏህ ይስጣት አሏሁመ አሚን

    • @mulumesele9025
      @mulumesele9025 Před 7 lety

      እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት ትኪኪል

  • @solomonmussia1216
    @solomonmussia1216 Před 7 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድምዬ የወርቅ ዋጋ ንገረኝ እስቲ የኔ ጌታ

  • @sadibintlslamnawuhiweta775

    ክክክክክንክ በጣምለየት ያለ ነቀላ በለውምንለየት ያለ ግበያትላለህ ወንድምሌሽ
    ስንት ሚስኪን 50ብር ሂጃብገዝቶመልበስ ይቸግረዋል
    2ሺ 3ሺ 1ሺ 1ልብስ አሪፍነውስትሉ እራ

    • @user-ez2yl9kb8k
      @user-ez2yl9kb8k Před 7 lety

      ሰአዳ ቢንት ያአላህ ባሪያ sadi bint lslam nawu hiweta ወላሂ ልክ ብለሻል

  • @yesmenalimyname2937
    @yesmenalimyname2937 Před 7 lety

    በጣም ያምራሉ ቢወደድም ያ ቱዩብ እናመሠግናለን በርታልን የፕሮግራሙም ያምራል ቬሎም ጠይቁልን ደግሞ እናተ ኮሜንተሮች ነገረኞች አቱኑ የተመቸው ይልበሥ ይግዛ ዋጋውን ካወቃችሁ አመሥግናችሁ ዝም በሉ ደግሞ ከዚህ እኮ ነው የሚወሥዱት ሥለዚ ይወደዳል ከዚ ዋጋ ጋር አታመዛዝኑት

  • @seladli7729
    @seladli7729 Před 7 lety +4

    የወንዶች ልብስም ይቅረብ ምነው ችላ አላቹን ሚስቶች ለባል እህት ላባት ለወንድም ምናምን ወ ዘ ት ሚያስብ ስላለ የት እንግዛ ሀገር ወይስ ባለንበት ሀገር መልሱን ከናንተ ማስታወቅያ ቡሀላ

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 Před 7 lety

      Sela Dli አር ባለሽበት ይሻላል መውሰድስ ክቻልሽ እህት አር ክኢትዮጵያስ ይክብዳል እፍፍፍፍፍ ካርጎም ባያስወድዱት ጥሩ ነበር ብቻ ተመስገን

  • @susujemal4298
    @susujemal4298 Před 7 lety +2

    ከ ሀገር ከመውጣቴ በፊት በ 20 ብር ነበር ሂጃብ ምለብሰው ዛሬ 300 ብር ታዳ እዴት ሀገር እንግባ

  • @gdhhdhjdjdjieje8010
    @gdhhdhjdjdjieje8010 Před 6 lety +7

    ወላሂ እኔ ዬነፈቃኝ ነገር ብኖሪ ጂልባብና ንቃብ ነው ያራብ በሰላም ለሃገሬ አብቃኝ ልላብናው

  • @mesmes9941
    @mesmes9941 Před 7 lety +1

    በጣም እናመሰግነለን የላፕቶፕ ዋጋብታሰዩን ጥሩነው

  • @user-dv7zj9ho4h
    @user-dv7zj9ho4h Před 7 lety +3

    እናመሰግናለን ግን እንዴኔ ሁሉም አላማረኝም በሱሪ የምትይው አላህ ያህዲኪ በስ ብልጭልጭ የባዛበት ቦጌ ናቸው አስተየት መብቴ ነው

    • @user-tk1bi2th5b
      @user-tk1bi2th5b Před 7 lety

      ሀስቡነ አላህ ወኒእመል ወኪል ትክክል ያሳፍራል

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 Před 7 lety +2

    የኔ ቆንጆ በሱኡዲ 10 እርያል በኢትዮጵያ 1800 ብር ነውዴ ምንዛ እና የህ ልብስ የ10ብር ልብስ ነው ማሬ

  • @melatmelat3181
    @melatmelat3181 Před 7 lety +3

    ከሳውዲ ውጭ ሌላ ሀገር ምትኖሩ እንዳትሸወዱ በተለይ ዱባይ እዛው ግዙ ከዛ እያመጡ ነው ዋጋውን የሰቀሉት

    • @lubab88ali94
      @lubab88ali94 Před 7 lety

      melat melat ሀቢቢቲ ማንም እሚሸወደ የለም እድሜ ለመዳም ዉራጇን ጣጥላብኝ አለች 5 ..10 አመት አላስብም አላህ ብቻ ስደት በቃብሎ ላገራችን ያብቃን

    • @zaynabamohamad7237
      @zaynabamohamad7237 Před 7 lety

      melat melat
      ምነው ሳውዲም እኮ እርካሽ ነው ፋሽን ልብስ ሞልቶዋል እንደ ድሮ አደለም

    • @GG-lv7lp
      @GG-lv7lp Před 7 lety

      Lubab88 Ali አብሸሪ ከታጠበ ካድሡ ይበልጣል ለያቲ

  • @user-hp8ez4dg2m
    @user-hp8ez4dg2m Před 7 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን እስኪ መኪና ጠይቅልን

  • @halemahalem9675
    @halemahalem9675 Před 7 lety +3

    በቃ 1000 ብር እንደ መቶ ብር ሆነች ማለት ነው? አብዛሀኛው ልብስ ከ1000 ብር ይጀምራል ጉድድ

  • @user-jl5wx3rv9m
    @user-jl5wx3rv9m Před 7 lety

    በጣም እጅግ እናመሠግናለን ምችት ድልት ይበለችሁ ወይኔ አበያ ሯ ታበራኩ እዚህ ምን አሰበሰባኝ ሀሰቤን ቃያራችሁት በእውናት እኛ እዚህ ሰብስበን ስንልክ መለኪያው ቃራፀው እኛን ይሰበስበናል እናንተ ያምታናግሩን ሀጋር ግቡ ግቡ ያስብለል

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    የልብሶቹ ዋጋ ከነ ቤት ክራዩ ነው እንዴ😆😆 😆😆😆

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety +1

    Wow 👌 ደግሞ የሀበሻ ቀሚስ ጠይቅልን ማልየ😍😍😘😘😘😘

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Před 7 lety +3

      Kal Ye Habesha Lij - ሐበሻ ቀሚስ እናቀርባለን:: የወርቅም ዋጋ እያዘጋጀን ነው: እናመስግናለን !

  • @jfufifiv3078
    @jfufifiv3078 Před 6 lety +5

    ወላሂ ለምን ባህላዊ አበሻ ቀሚስ በሙሲሊም እስታይል አታስቡበትም ወደ ሳኡዲም የምንፈልግ አለን እባካችሁ የባህል ልብሶችን በእስላማዊ አደብ አለባበስ ስሩ አሰሩ እኛም እንሸምት ባህል የሚባል እየጠፋ ነው

    • @መልካምኢትዮጵያ
      @መልካምኢትዮጵያ Před 6 lety

      Jfuf Ifiv ተሰርቶም አያውቅም አይሰራልሽምም

    • @jfufifiv3078
      @jfufifiv3078 Před 6 lety

      Malkam Assfa አንች ቅራቅንቦ ዩቱብ አርጎባ ብለሽ ፃፊ እስኪ አለመኖሩን ትነግሪኛለሽ ሲጀመር እኔ ሳኡዲ ላለን ላኩልን እንጂ ያልኩት ሀገርቤትማ በምንፈልገው እያሰራን እየለበስን ነው አንች ሸታታ ክርፋት የግራችን እጣቢ አደርሽም እሺ የሙሲሊም ሀበሻ ቀሚስ ታጥበን ታጥነን ጥሩ ሸተን ነው የምንወጣው አባር ለብሰን የጅ የግር የአንገት ላንችም ያስለመድናችሁ ሙሲሊሙ መሆኑን እረሳሽው የፍየል አቡዳና የዳቆናት ቢጫ ቀሚስ አቡጀዴ አይደል የምለብሱት የናተ ባህል

    • @user-je8xr1fv1h
      @user-je8xr1fv1h Před 5 lety

      Jfuf Ifiv የአንች ጥብ ቅራቅቦ አህዛብ ሳልባጅሽን አሽች በጥቁር አባያ ተጠቅለይ እንጅ ደግሞ እናተ ናችሁ እኛን የንግስት ሳባን ዘሮች አለባበስ የምታስተምሩን ትል

  • @user-kt7df2xc4m
    @user-kt7df2xc4m Před 7 lety +2

    እናመሰግናለን በጣም ወዲ ነው ከዚህ በ 100 ሪያል እገዛዋለሁ ያውም ፆዲት ያለውን

  • @fadellahussen7292
    @fadellahussen7292 Před 6 lety +3

    2 ተኛዋ ጥሩ ሰው ናት እናመሰግናለን ጀዛከላ። ኸይር

  • @user-ep5tl3ke8l
    @user-ep5tl3ke8l Před 7 lety +1

    ኧረ ምን ጉድ ነው በጣም ውድ ነው ወንድማችን በጣም አድርገን እናመሰግናለን

  • @user-uc7wx4ne4g
    @user-uc7wx4ne4g Před 7 lety +6

    ዱባይ እድሜሺ ይርዘም በ10 ድረሀም እና 20 ሠብስቤ እመጣለሁ አባያ ኢተረኔት በደብ ይስባል ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @habibann8418
    @habibann8418 Před 7 lety

    መረጃ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም ያ ቱዮብ እናመሰግናለን

  • @user-jp4gg8by6h
    @user-jp4gg8by6h Před 7 lety +3

    እረ ሸምነው ወላሂ ለሙሲሞች ይህን ማን ይለብሳል ጉድ ኮነው ትሸይ እኔ ይህን አለብሰም ወላሂ በጣም ጠባብ ነው ይህ አበያ አደለም መዘነጭ ነው ሆሆሆ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 Před 5 lety

    ማሻ አላህ ስጠብቅ ነበር እንደውም ልጠይቅህ ነበር የኔ ወንድም አላህ ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @deinaethiopian8123
    @deinaethiopian8123 Před 7 lety +7

    እኔ ባል ነው የምፈልገው አፋልጉልኝ

    • @hayatms7130
      @hayatms7130 Před 7 lety

      Deina Ethiopian በውስጥ መስመር ብቅ በይ እኔ እድርሻለው ክክክክክክክክክ

  • @zelex8659
    @zelex8659 Před 7 lety +1

    እንደዛ ከሆነማ መዳም የሰጠችኝን አባያ አገር ልቸብችበው እኔ እንኳን አባያ ለባሽ አይደለሁም ደግሞ ምንም የሚያምር ልንስ አላየሁበትም እዚህ በ70ብር ምርጥ ፋስታን መግዛት ተለምዶ ሀገር ይቻላል እንጃ ብቻ አቅራቢዎቹ ግን እናመሰግናለን

    • @AP-em2bv
      @AP-em2bv Před 7 lety

      zel የመሰረት መብራቴ አድናቂ ነኝ vgiytb

  • @madinatilahun4632
    @madinatilahun4632 Před 7 lety +3

    እኔ ካሽመሪየን ያን የድሮውን ትቧለለል የሞያስመስለኝን ኮሪቴን ይዤ መቀነቴን ታጥቄ የምለብሰው ልብስ ሽግዜ ይኑርልኝ የዚህን የአንዱን ልብስ ዋጋ በምከዛበት ለሆዴ ባቄላ በግዛ አይሻለኝም ማለቴ ቀን አይሰጠምማ

  • @user-bw2um5mp1h
    @user-bw2um5mp1h Před 7 lety

    ያ ቴዮቦች በጣም እናመሠግናለን እና ደግሞ እስኬያ የአበሻ ቀሜስ ጠያቁልን

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    ሊዘር ጃኬት ና ሐበሻ ቀሚስ በመስቀል ...ጠይቁልኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Před 7 lety +7

      ሐበሻ ቀሚስ እናቀርባለን:: የወርቅም ዋጋ እያዘጋጀን ነው: እናመስግናለን !

  • @selamtariku6309
    @selamtariku6309 Před 7 lety +2

    thanks ya toyou be ቬሎ፡ጠይቅልኝ፡ልሞሸር አስባለሁ

  • @abebahailu5423
    @abebahailu5423 Před 7 lety +3

    የክርስትያኖች ጥልፍ መስቀል ያለው ጠይቁልን

    • @teneshsmerh3731
      @teneshsmerh3731 Před 7 lety

      Abeba hailu በትክክል የኔም ጠይቄ ነበር

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Před 7 lety +3

      ሐበሻ ቀሚስ እናቀርባለን:: የወርቅም ዋጋ እያዘጋጀን ነው: እናመስግናለን !

    • @saadhamina3157
      @saadhamina3157 Před 7 lety

      YaTube Love Peace። በጣም ጥሩ የሀበሻ ቀሚስ ጠይቅልን ወንድም

  • @asfghhg3158
    @asfghhg3158 Před 6 lety +1

    ክክክክክክ ኢንተር ኔት በሰቅ ሞትኩ ወይ የገሬ ሰው እድሜየቹ ዝርዛምልኝ አሏህ ይጠብቀቹ አሰቀቹኝ

  • @bamjanetgatchwe5530
    @bamjanetgatchwe5530 Před 7 lety +3

    ያ ቱዩብ እስኪ ቤት ስንትነው ወደ አዳማ አዲስ ባ ክልሎችን ጨምሮ ቦታ ወይም ካርታና ፕላን ያለው ቦታ ከነቤቱ ክልሎች ላይ እስከ ስንት ይሸጣል

    • @yabsramulugata666
      @yabsramulugata666 Před 7 lety +1

      Bamjanet Gatchwe
      የአንች ይሻላል

    • @bamjanetgatchwe5530
      @bamjanetgatchwe5530 Před 7 lety +1

      Yabsra Mulugata ውዴ መኖርያችን ይስተካከልና ቀሪውን ቀስ እየተባለ መጀመርያ ማረፊያን ብላል ያገሬ ሰው

    • @nabiyabahradin5047
      @nabiyabahradin5047 Před 7 lety

      einm mifalgawu biti or mareyt naw hooo

  • @seadaali6843
    @seadaali6843 Před 7 lety +1

    እናመሰግናለን ቀጥሉበት ያበሻ ቀሚስ ጠይቁልን

  • @user-gt9ux2un8b
    @user-gt9ux2un8b Před 7 lety +3

    ከዚሁ ሰብስቤ እ የጣፍኩ እለብሳለሁ እጂ 1000 አውጥቸ አልገዛም ከከከከከከከከከከ

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 Před 7 lety +2

    አታስዋሹኝ እና አይኔ እያዬ 2000ብር አውጥቼ ቀሚስ አልገዛም በሪያል ብገዛ ይሻላል በመቶ ሪያል ሸንቀጥ እላለው ከነጫማው

  • @user-rz1xn1fc6s
    @user-rz1xn1fc6s Před 7 lety +4

    ወይ ጉድ አረ ጓደኞቼ 100 ቁጥር የት ነው አፋልጉኝ ጠቅላላ መነሸው ሺሺሺሺ ይቺ ሺ ሆሄ ፋሽኗ ሆነ

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 Před 7 lety

      እግዚአብሄር እረኛዬ ነው ማሪያም እናቴ ናት
      ክክክክክ ሸይቱ መቶ ሁናለች

    • @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571
      @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571 Před 7 lety

      እግዚአብሄር እረኛዬ ነው ማሪያም እናቴ ናት kkkkkkkkkkk yemetobr drash teftoal

    • @omm2246
      @omm2246 Před 7 lety

      ክክክክ እኔም እየፈለኩ ነበር የለም።።።።።።።

    • @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571
      @sjjdeyesusyadnalfjdjfamena8571 Před 7 lety

      እግዚአብሄር እረኛዬ ነው ማሪያም እናቴ ናት kkkkkkkkkkkk koy adken enagegw yhonal

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o Před 7 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን እስኪ የትግራይ የሙስሊም የባሕል ልብስ ኣሳየን

  • @fatumaabdu4770
    @fatumaabdu4770 Před 7 lety +3

    አይኔ እያየ 2000 ብር አውጥቸ አልገዛም

  • @Asd-sw6ks
    @Asd-sw6ks Před 7 lety

    ማሻአላህ በጣም ጥሩነው። ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @haa6527
    @haa6527 Před 7 lety +3

    ጥበብ ቀሚስ የሀበሻ ቀሚስ ጠይቅልኝ

  • @samphone6669
    @samphone6669 Před 7 lety

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድም እድሜናጤናይስጥህ

  • @seadaseada8282
    @seadaseada8282 Před 6 lety +4

    ኧረአታሥቁኝ የሙሥሊም ልብሥ ሥትሉ ትንሽ አታፍሩም ይህለሙሥሊም አይሆንም እሽ

  • @temrgetachew3624
    @temrgetachew3624 Před 7 lety +2

    ሱሪአድርካ ከፍታ መልበስ ትችላለች ትላለችንደ ምኑን የሙስሊም ሆነው ታዳ ለጌጥ የሚለበስ ሁሉ ሙስሊምን አይወክልም ጥቁር አባያችን ምን አለን

    • @hayath5835
      @hayath5835 Před 7 lety

      Seada Getachew ዝም አትያቸውም

  • @user-cg5bi4yt2c
    @user-cg5bi4yt2c Před 5 lety +2

    አስተያየት አድትጉበት ምክንያቱም መቶ ብር ያጣ ይኖራልና 2000ሽ የበሬዋጋ ነው እደ ሸም ነው

    • @hayatali3064
      @hayatali3064 Před 5 lety

      ክክክክክክ

    • @rehafemran1702
      @rehafemran1702 Před 5 lety

      ከከከከከከ የበሬ ዋጋ 2000 አይደለም የበሬ ዋጋ በትንሹ 6000 በላይ ---16000 እና ከዛም በላይ ነው 2000 የበግ ዋጋ ነዌ

    • @youngster22
      @youngster22 Před 4 lety

      @@rehafemran1702 አንችም አበዛሽው የበሬ ዋጋውን

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 Před 7 lety

    ዋው እናመሠግናለን ይርጋ ሀይሌ ውድ ነው ይላሉ ግን ዋውውውውው ከሁን ቦጛላ የምን አባያ መግዛት ሀገሬ ኩራቴ ያዎች በጣም እናመሠግናለን

  • @user-je5mc3ve7j
    @user-je5mc3ve7j Před 7 lety +3

    አረያላለህ እምኑግዜ ደረስን የጀማአ በአድ ልብስ1000 ሽብር ወይኔ ህዝባችን ልብስ መልበስ አልቻለም ስት የተቸገረአለ እኔስ እድሜ ላረብ ሀገርጅ ሰባስቤ አለሁ አልሀምዱሊላሂ ግን ቤተሰቦቻችን በአድልብስ 1000 ሽተየትያመጣሉ