ዶ.ር ፍስሀ እሸቱ ለዳግም ስደት ስለተዳረጉባቸዉ ምክንያቶች የሰጡት መግለጫ Mengizem media Jun 23,24

Sdílet
Vložit

Komentáře • 237

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Před měsícem +20

    አይናቸዉን እንደጣሉበት ከገባን ቆይቷል ። መቼ ነዉ የሚለዉ ነበር ፣ እናንተ የሰዉ ሀብት ስታዩ ደም የሚያሰክራችሁ በበታችነት የሞትሰቃዩ ባለጊዜ ተብዬዎች ቀናችሁን ጠባቁ !💪💪💪💪 በናንተ ስም ለሚያልቀዉ ዘራችሁ አዝናለሁ 😢 የፋኖ ድል አይቀሬ እንደሆነ ልቦናችሁ ያዉቃል💚💛❤

  • @fantshezewede8551
    @fantshezewede8551 Před 29 dny +5

    አይዞ ይህም ያልፈል እነዚ ሌቦች ሐይማኖት የሌላቸው ሴጣን አምላኬወች የሚሠራ ሰው አይወድም ጥሩ የሚሠራ አይወድም እግዛብሔር ያያል ጥሩቀን ይመጣል

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Před měsícem +21

    የእንቁራሪቶ እና የሚቃጠለው ቤት ታሪክ እኔ ጋር አይደርስም ስትል ከውሀ ጋር ቀዶት ነገ በኔ 🤔🤔🤔🤔ድል ለፋኖ💚💛❤️✊💪✊💪✊💪

    • @solman4482
      @solman4482 Před 26 dny

      ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ማለት አንተ ነህ መሀይሞ😂😂😂😂😂ድንቁርናህን ፀሀይ አሞከው

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn Před měsícem +13

    He was trying to be cozy with Abiy's government until things fall apart

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n Před měsícem +26

    የአማራ ህዝብ ሲገደል ሲፈናቀል ዝም ያላችሁ ሁሉ በየ ቤታችሁ ይግባ

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před měsícem +15

    ግን የታገደው ብር ለባለ አክስዬኑ ይመለሳል ወይስ ሌባው መንግስት ይቀረጥፈዎል??

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 29 dny +2

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @emagag8161
    @emagag8161 Před 29 dny +4

    የምታምነው የፍትህ አምላክ ድልንይስጥህ❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem +6

    አይዞህ ልጅህን ያሳድግልህ🙏

  • @Nahi.26-w9e
    @Nahi.26-w9e Před 4 dny

    We r with u. Don't ever give up Doctor. Ethiopia needs u.

  • @derejeworku2225
    @derejeworku2225 Před měsícem +6

    መቼም በአሁኑ ሰዓት በ ኢትዮጵያ እየሆነ ያለዉ ተበላ ያለዉ ገንዘብ ወደ ሪልኢስቴት ካምፓኒዎች ጋር ይሄዳል ነዉ ነገሩ ፣ ላም አለኝ በሰማይ አይነት ነግር ፣ በተለይ ይሄ ብላክ ፐርፐዝ የተባለዉ እና መሰሎቹ ለምሳሌ ጎጆ ብሪጅ ሀዉሲንግ እና ኪይ ሃዉሲኒግ ሶሉሽን የተባሉት በመንግስት ሚዲያዎች ድጋፍ በ ዲያስፖራ ኢኒቬስተር ስም የተደራጁ በአደባባይ ህዝብ እየዘርፉ የሉ አጭበርባሪ ድርጅቶች ናቸዉ

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 Před 28 dny +1

      የዚህ ካምፓኒ ገንዘብ እኮ በመንግስት ባንክ ውስጥ ቁጭ ብሏል ስለምን ዝርፊያ ነው ምታወራው? ይህም ግለሰብ ሌብነትን ቢፈልግ ወደ ሚዲያዎች ቀርቦ አይናገርም ነበር ከሀገር ወጥቶ መሰወር ይችል ነበር!

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 Před měsícem +5

    Omg I was 1st unity college student great opportunity

  • @fish618
    @fish618 Před měsícem +17

    What were you doing while people were killed by their identity as an Amhara?

    • @atd605
      @atd605 Před měsícem

      Or as Oromo or during the junta massacre of our Ethiopian Defence forces !

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Před měsícem +3

      He is not Amhara. He is from Gurage, but there are millions of Amhara investors in Addis alone, so you can not ask them. What are you expect?

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Před 29 dny +3

    እጅግ ያሳዝናል አገር እየመሩ ያሉት የዘራፊና የወንበዴ ስብስብ ስለመሆኑ ግልጽ ነው። ላበደ ውሻ መድሃኒት የለም ......... አገራችን የገባችበት መከራ ይህ ነው። ያለን አንድ አገር ነው ወዴት እንሂድ ......

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 Před měsícem +6

    ይህን የሜያደርጉት ጥቂት በኦሮሞ ስም በዚህም በዛም ሀብት ለመሰብሰብ የሚሰሩ ደህንነት እና ባንከሮች ናቸው ፖለቲካ አይደለም .....የሚያሳዝነው ግን ቆጥቦ የሰበሰበውን ቤት ፊላጊ ደሀው ነው ....

    • @emagag8161
      @emagag8161 Před 29 dny +1

      በአብይ ዋናነት ነው!!

  • @helenhairsalon2013
    @helenhairsalon2013 Před 24 dny

    እግዚአብሄር ይፈርዳል አይዞህ ወንድሜ እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው አላማህ አስደስቶኝ ለወገንህ ለመድረስ ነበር የኔም ምኞት ስለነበር እክሲዎን የገዛሁት ግን እይሱስ ክርስቶስ ያን ሁሉ መከራ ያደረሰበትን አስብ

  • @zelalemtesfaye1369
    @zelalemtesfaye1369 Před 29 dny +2

    I sense there are some scam going on. The public must be clarified by the concerned body.

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před měsícem +6

    No one is a witness from himself. Let others talk about him. 90% of those Ethiopians who claimed themselves as a millionaire are corrupted!

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 Před měsícem +1

    በጣም ይገርማል

  • @tizitabizuneh4406
    @tizitabizuneh4406 Před 29 dny +1

    May God be with you. Pray!

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul Před měsícem +1

    Bad time will replace with a good ones,be coregeos God is with you

  • @berhaneshiferaw580
    @berhaneshiferaw580 Před měsícem +1

    Doc your my hero. I encourage other people to fight and expose these type of widespread corruption in our country. We need more honest Ethiopians like you. I would love to invest in your Co. You’re establishing that has a great value and noble Co. Good luck and God bless you.

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 Před měsícem +4

    ወይ እትዮጰያ እንዴት ያልታደልሽ አገር ነሽ

  • @HanaB_23
    @HanaB_23 Před měsícem +13

    ሀይማኖት ፖለቲካ እግዚአብሔር ገለመሊ የሚለውን ወዲያ በለው!!
    የተፈፀመው የኢትዮጵያንን ሀብት ገንዘብ በ አዋሽ ባንክ በኩል በ ኮሬኔጊኛ ተቀምቶል አለቀ
    ከአብይ እውቅና ውጪ የሆነ ነገር የለም !!

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před 25 dny +1

    That is why I can never trust any investment or አክሲዮን in a country with no independent institutions & rule of law. It's a gangister's Paradise

  • @historicethiopia6925
    @historicethiopia6925 Před 25 dny +3

    I think he brings a lot of money through the black market.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před měsícem +17

    በ ኮሬኔጊኛ የሀብት ወደ አንድ ቆት የመሰብሰብ ፕሮጀክት እየተፈፀመ ነው። የዚህ ሀሳብ አመንጪ ከሆኑት ውስጥ አባ ዱላ በአንድ ወቅት ኢኮኖሚውን ካልተቆጣጠርን ፖለቲካ መቆጣጠር ብቻውን የትም አይደርስም ያለውን ማስታወስ ነው😊 30:44
    አሁን ከሰሞኑ ይወጣል የተባለው አዋጅ አንዱ ይህንን ፕሮጀክት የማስፈፀም ነው ከሊሎሎች ኢትዮጵያዊያን ሀብት ነጥቆ የመሰብሰብ እና ወደ ኦሮሙማማ ፕሮጀክት የማሰባሰብ 😊
    የዚህ ፕሮጀክት ዋና አሰፈፆሚ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው ይህንን እውነት ተቀብለህ ለመፍትሄ ተነሳ

  • @MesfinFenet
    @MesfinFenet Před měsícem +9

    ለጠሚው ያለህ ነገር ይገርማል , በሳቸው ዘመን ከተደረጉት ነገሮች እኮ ይሄ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ።ስንቱ በጅምላ ተገደለ, ስንቱ ተፈናቀለ ....ምን ያልተደረገ ነገር አለ, ስንቱ ሲያነባ አገር ውስጥ አልነበርክም እንዴ ,በጠሚው እውቅና ።እኔ አልተነካህም, ምንም አላደረጉህም እያልኩ አይደለም , ያልከው በሙሉ ተደርጓል , ካልከውም በላይ ተደርጎ ሊሆን ይችላል ግን ጠሚው አያውቅም አትበል, የአሳው ግማቱ... ይባላል እኮ ::እሱ ሳያውቀው የሚፈፀም ነገር የለም ስለዚህ ማድረግ ያለብህን ነገር አድርግ እንጂ በሱ መተማመንህን አቁም ።

    • @emagag8161
      @emagag8161 Před 29 dny

      እውነት ነው
      ጠሚሩ የአውሬውና የአራዊቱ ስራ አስፈጻሚ ነው!!
      ጠሚሩ የመጨረሻ አረመኔ እና ቀጣፊ ነዝ😮

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Před měsícem +6

    እስከቻለው ድረስ ከአቢይ መንግሥት ጋር መሥራት ሞከረ። አልሆን ሲል ለቀቀ። ምንድን ነው ችግሩ? አቢይ አህመድን ገና ሚስቱ ለቃው ትሄዳለች።

    • @abbaysolomon3726
      @abbaysolomon3726 Před 29 dny +1

      አይ ሰው፣ቤት እሰራለሁ ብሎ የህዝብ ብር ሰብሶቦ እንደ ኤርምያስ አመልጋ ላሽ መባሉ ነው።

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 Před 29 dny

      Set bihed set yimetal tilaleha demo labesha set. 😂 enkuwan bado bet , beset lay tederbew yigebalu😅

    • @ghh65
      @ghh65 Před 25 dny

      በዛም በዚም ይህ ሰው ትልቁ ባሕር ውስጥ ገብቶዋል ይብላኝ እዛ ላለው ለተበበላው አይምሰላቹ አለ ነገር .... ሰማችሁት አይደል ቤት የለኝ መኪና የለኝ ማለት ምን ማለት ነው .....እኔ አላማረኝም ....

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 21 dnem +1

      አይ ሌቦ ድሮም ዪኒቲን ሸጦ ተዘረፍኩ ሲል ነበር ማን ያምነዋል

  • @tigstualemu7972
    @tigstualemu7972 Před měsícem +1

    ምንድነው ማነው ያለው ነገር ተናገር መንስኤና ውጤት

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 Před 29 dny +1

    Mengist bifeligew noro be Airport atwetam neber!!!!Ebakih birachin block account wist new yalkew heden check adirgen betam tinish birr new (1,200,000)birr bicha new!!!Lelaw be black market temenziro wetual!!!!
    Leba new!!!

  • @AddissiddA
    @AddissiddA Před měsícem +8

    We are in a dark place. Worst time in the history of Ethiopia. There is no future for this generation.

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 Před 27 dny

    እስኪ እናየዋለን አለች አሉ ጦጢት። ውስጡን ወደፊት እናየዋለን

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před měsícem +5

    እብይ እህምድ እራሱ የማፍያዎቹ እልቃነው እታውቅም እዴ ??? እታስቅኝ ይሄ ዝረኛ ስው ፍትህ መጠብቅህ ትእጄክል 😂 የሌቦች እልቃ እራሱ እብይ አህመድ ነው ።

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Před měsícem +6

    We are with you!!

  • @surafaldemissie6924
    @surafaldemissie6924 Před měsícem +2

    What about the people who paid and wait for their home

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 29 dny

    ያሳዝናል ፈጣሪ ያስበን ምን አይነት ጊዜ ላይእንደደረስን 😭😭😭😭😭😭 ወይ አገሬ ሰው አጣሽ እውነት ነው የሞተልሽ ቀቶ የገደለሽ በላሽ 😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ይጠብቅህ ቤተስቦችህንም

  • @peg_tube
    @peg_tube Před 29 dny +1

    አይዞህ ወንድሜ!

  • @user-eg9qi2dk6m
    @user-eg9qi2dk6m Před měsícem +5

    አክሲዬን የገዛነው ምልስልን

    • @surafaldemissie6924
      @surafaldemissie6924 Před měsícem +3

      Enkuan ber limeles hetsan lejun telo new yetefaw yehe achberbari

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před měsícem +3

      እርሱማ😢ቀልጦዓል😢እኔየምትገርሙኝ በማሥታወቃ ተማላቹ አክሲዮን የምትገዙሰዋች😢ሰውንእንደዚ ከምታምኑፈጣሪንአምናቹቢሆን ሥንትባተረፋቹ😢😢

    • @surafaldemissie6924
      @surafaldemissie6924 Před měsícem +1

      @@seifutilahun1204 yet neberk yane ahun meth moralschenen metnekaw lol

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Před 25 dny

      ማን አባክ ግዛ አለህ " ቅዋሚ ሕግ " የሌለበት የማጀራት መቺ ዎች ያሉበት ::

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Před 25 dny

      😂😂 አክሶዮን without law.... Enkwan ተበላህ

  • @genetbekele357
    @genetbekele357 Před 29 dny +1

    Who asked you $200M. Give us the whole information the name and the proof if you are really are a truthful person.

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 Před měsícem +2

    If you have the proof for the 200milion bribe . I will support you 100% otherwise you and your company took a lot of public money and we will fight our money..

    • @hiraomer6393
      @hiraomer6393 Před měsícem +1

      That is lie. This guy collected our money and were using our money for the last two years by paying himself a huge money and it was unaccounted for and now he is fabricating story.

  • @so2bk
    @so2bk Před měsícem +2

    Ante leba demo zoreh mexah?

  • @adabtd
    @adabtd Před měsícem +3

    አብይ ይፈቱታል ከማለት የቴሌዋን ፍርዬ ይዘህ ሄደህ እዛዉ አዲስ አበባ አትፈታዉም

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 28 dny

    I’m sorry 😢our wonderful brother 💔🇬🇧🇲🇱💪😢

  • @yosephhiruy5151
    @yosephhiruy5151 Před 29 dny

    Strategic mistakes shall have a potential of harming millions. The government has an obligations to prevent further distraction. Let be transparent, and hope for the innocents.

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh Před měsícem +3

    I always ask why we are always pay the price the poor then the wealthy leave us when things get tough 😔😭😢😢 we lost most of our friends in Addis for this change only to face such devil even worse than ever ....for you it's okay you left but how about us??? Or once we make sure we sacrifice then you will be back 😢💔💔😢😢

    • @user-yk1xu4zt5r
      @user-yk1xu4zt5r Před měsícem

      Tell me what he can do ? Died for nothing ? Or at least leave the country which run by Mafia's like Abyi and shemeles and exposing their dirty job to the world? The other thing you mentioned always the poor pay's the ultimatum , i will tell you one thing that happened all over the world. Including USA. To the point accusing people is not the solution. The solution is to keep fighting so called government like we have in our country until we got a government works for all citizens not for a few. One person or ten people can't do nothing unless the mass helping them. Kenyan can be a good example . the government put up tax hike just like any government ,but Kenyans rejected it and protest the hike . the result is what we all witnessed. Get up and demand Justice . economic justice ,political justic , media etc...... .

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 Před 29 dny +1

    If you're not a member of PP, don't start anything. Especially business.

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn Před měsícem +2

    The business model from outset was treacherous.

  • @hiraomer6393
    @hiraomer6393 Před měsícem +6

    Egziabehuer Egeziabehair yelal weshetun neew bee Egieziaber ayamieniem

  • @user-or1de6yb6v
    @user-or1de6yb6v Před 28 dny +1

    Deg aderegu achiberbari neh

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 Před měsícem +5

    አምስት ደቂቃ አለፈ።ወደገደለው ግባ።

  • @BManUnited
    @BManUnited Před 28 dny

    የሌባ አይነ ደረቅ ማለት ዶ/ር ፍስሃ

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Před 29 dny

    ጌታዋን የተማመነች ........ ነው ነገሩ።

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 Před měsícem

    Not hear

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před měsícem

    የንግድ ሥራ ነው የምትሠራው ወይስ በረቀቀ መንገድ ፖለቲካ?

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před měsícem +4

    የማይመስል ወሬ፣

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před 29 dny

    Means tekebateralhe ,come to the Pointe,

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 Před 27 dny

    ቅን እና አገርህን ለመጥቀም እምትለፋ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ ግን እናንተ ተማርን እምትሉ ሰዎች ፓለቲካ አያገባንም አገሪቱአ ላይ የተፈጸመ ያለው ነገር የተቃዋሚ ድምጽ ነው እያላቹ እምታስቡት ይህው እንዴት እንደሚጎዳቹ አገሪቱአ ያለችበትን ነገር መረዳት ነበረብህ ዶክተር በፈረሰ አገር ላይ ይህንን እሚያክል ሀብት አፍስሶ ስራ መጀመር ስህተት ነው የውጭ ኢንቨስተሮች ጥለው እየወጡ እንዴት እናንተ ከነዚህ አረመኔዎች ጋር ለመስራት ማሰባቹ ስህተት ነው

  • @hiraomer6393
    @hiraomer6393 Před měsícem +3

    Quiech Belu Techawetebien Eko Yehe Achieberbari

  • @geeprimo
    @geeprimo Před 28 dny

    I smile fish long time a go lol

  • @KesAbay-pc5tp
    @KesAbay-pc5tp Před 27 dny

    አይዞህ ተድባበ ማርያም ልጅህን እግዚአብሔር አምላክ በዉቀት በጥበብ ያሳድግልህ ሌባ ዘራፊ አሳዳጅ እነሱ ናቸው ።

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 Před 29 dny

    Ebakachihu eyewashe new!!!Le 3 kifl apartment 1.5 milion birr asrekibach ihualew yalkewn birachin yetale belut!!!!
    Sewiyew behaymanotina be biher asmesilo birrachinin libela new!!!
    Yediha birr belteh tidarihina lijochih yemibareku yimeslihal????
    Tikit Sewochin be masmesel meshewed tichilaleh fetarin gin atichilim!!!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem +2

    መንግስት አለ ብለህ ከሆነ ተሳስተሀል

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Před 21 dnem

    አይ ሌቦ ድሮም ዪኒቲን ሸጦ ተዘረፍኩ ሲል ነበር ማን ያምነዋል

  • @user-ve8di6zv7g
    @user-ve8di6zv7g Před 29 dny

    Justice for purpose black

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem

    የእውነት በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል💔 እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው!! ስው በሀገሩ ሰርቶ እንዳይኖር እንዲሰደድ ማድረግ ምድረ ሌባ ሙሰኛ የህዝብ ደም የሚመጡ

  • @museoda6717
    @museoda6717 Před měsícem +2

    Lebanese Manama yekahal duriye

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 Před měsícem +2

    ያልከው እውነት ነው
    ። አንተ እኮ እውቀትህን ገንዘብህነ ለኢትዮጵያ ያዋልክ ነህ። ማንሞ ምንም ቢል እናውቅሀለን። እናስ ስትበልጣቸው ምን ይበሉ። አሁን የእኔ ሀሳብ ፓርቲ መሥርተህ ና። ትመረጣለህ።

  • @user-et4in7bu4l
    @user-et4in7bu4l Před 29 dny

    እንዴት እንድትወጣ ተደረገ ያስፈራራክ ተራ ወንበዴ ነው እንጂ እንድትከፍላቸው እንዳይወጣ ማድረግ ይችሉ ነበር በዚህ መረዳት ነበርብህ

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 Před měsícem +2

    ገና አገር ገብተህ መጣው ብለህ ስትዘግብ እስኪ ይቅናህ ብዬ ነበር ግን መኪና ሳይኔርህ ቤት ሳይኖርህ በስልሳ አመትህ ገና ክርስትና የሚነሳ ልጂ እንዲኖርህ እንዴት አስብክ ሂሳቡን በትክክል የስራከው ይመስልአህ ? ወይስ ይህን ምክንይት አርገህ የስው ብር ከመንግስት ጋር ተካፍለህ መጣህ ?

  • @aledwake
    @aledwake Před měsícem +2

    Making Amhara and Guragae bussines men displaced and corrupted oromo take Amhara's and Guragae's Bussines

  • @zenebechbogale9147
    @zenebechbogale9147 Před 24 dny

    አይ ትምህርት! እንዲህ ሲያጃጅል ማየት ያሳዝናል:: አርቆ አለማሰብና ቅድመ ሁኔታዎች አለመገንዘብ ለዛሬው ውድቀትህና መሸሽህ ምክንያት ሆኗል ቻለው:: የሚያሳዝነው ላም አለኝ በሰማይን አምኖ ገንዘቡ የተበላው ነው😢😢 እሱም እንዲሁ ተታላይ ነውና መከራው እያንዘፈዘፈ ያስነሳዋል::

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 28 dny

    First learn from others investors who have a successful end story.

  • @Happy-xm3qb
    @Happy-xm3qb Před měsícem +3

    በ1.5 million birrr ሜክሲኮ ላይ አፓርትመንት ሰርተን እናስረክባለን ብለው ህዝብን በማታለል/በማማለል 1.5 ቢሊየን ብር ሰብስበው ብሩን 19.3% interest rate በባንክ በወር 24ሚሊየን ብር እያገኙበት ነው:: 1.5 ሚሊየን ያዋጣው እያንዳንዱ ገዢ 19.3% ወለዱ ሊሰጠው ይገባል!

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c Před 29 dny

    እኔ የገረመኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ይወቁልኝ ያልከው ድለላህ ነው ሁለት ሚሊየን ብር ያስጠየቀህ እሱ እንደሆነ ሳታውቅ ቀርተህ ነው ወይስ ነገሩን ለማለሳለስ ፈልገህ ???

  • @zoff4461
    @zoff4461 Před měsícem

    purpose black has already sent our money through black market*

  • @micho4463
    @micho4463 Před měsícem +1

    hulum berasu sideres nw yemiyalekesew "GIZE LEKULU" gena bezu enayalen yesew gudat yemiseman kehonen yihen Araj mengist tebiye gud bacheru mekichet yechal neber

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před měsícem

      የጎግል አማርኛ ፍቺአራንባና ቆቦነው😢😢

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před 29 dny

    Leba, ya. Heze bune, beer. Malesese, ya balhue yemeles ena,

  • @EldSam
    @EldSam Před měsícem +1

    Good job

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 Před 29 dny +1

    መንግስት ሲቀየር ለ 4ኛ ጊዜ ይመጣል !!😅 መንግስት አላሰራ አለኝ መንግስ ሊያስረኝ ሲፈልገኝ አምልጬ ከሀገር ወጣው የተለመደ የአጭበርባሪዎች መደበቂያ ናት :: የዚህ ሰውዬ ደግሞ ደጋግሞ አዲስ መንግስት ሲመጣ አብሮ ይመጣል ሲነቃበት አጭበርብሮ ወደ መጣበት ይመለሳል:: የሰበሰበውን የድሃ ገንዘብ ይመልስ !

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem +1

    ችግሩ እኮ ቁጥር ያለማወቃቸው ነው 😂 ሁለት መቶ ሚሊየን?? ምን አይነት ዳም ናቸው😡 እንግዲህ መንግስት የተባለው ይሄንን ጉድ ሰምቶ አንተን ና ወደሀገርህ ገብተህ በነፃነት ስራ ካላለህ የመንግስት እጅ አለበት ማለት ነው!!

  • @yazewtesfayewolle1735
    @yazewtesfayewolle1735 Před měsícem

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፐርፐዝ ብላክ

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u Před 28 dny +1

    በእግዚአብሔር ስም አታጭበርብር ተቋሙን የሚመራው ጠ/ሚንስትር ነው ለመለያየት አትሞክር ንስሀግባ ወይ Uber ንዳ

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 Před měsícem +21

    ይሄ ስውይ ሴጉድልበት ብቻ ነው የአገር ችግር ትዝ የሜለው

    • @amen8172
      @amen8172 Před měsícem

      አዋ እና ሆሌ ፖለቲካ ያዉራልሽ ስራ ብቻ ነው እሱ የሚፈልገው ወረኛ

    • @surafaldemissie6924
      @surafaldemissie6924 Před měsícem +2

      This guy is scammer

  • @user-et4in7bu4l
    @user-et4in7bu4l Před 29 dny

    ኢንተርቢክ እራሱ ፉኖ እና ቤተክርስቲያን መጠጊያ ማድረግ ነው የሚገርመው ሌላ የተደበቀ ካለ ብትነግረን ይሻላል

  • @atd605
    @atd605 Před měsícem

    Please pay your employees at least! You left because they would not let you embezxle miney 😂😂😂

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583 Před 28 dny

    በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před 28 dny

      fake story and fake news are synonymous with Trump

  • @ashebergedlu2420
    @ashebergedlu2420 Před 29 dny

    adegenga filmenga nek yedeha bere astakefekat yadek balebata telalek yetem ategebam anten bata ....

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 28 dny

    Don't start a fantasy project if you can' t finish it ,

  • @abdimuzemil1773
    @abdimuzemil1773 Před měsícem +4

    ወይኔ ብሬ በሰዉ አገር ደም ሰጥቼ እያማረኝ አምሮቴን ሳልወጣ ሆዴን አሰሬ ቅርሰና ማረፊያ ይሆነኛል ብዬ ያጠራቀምኩትን ብር ዶክተር ተብዬዉ አጭቤ ጉድ ሰራኝ አሁን ምንድነዉ ማድረግ ያለብኝ ጨርቄን ልጣል እድሜም ገፍቱዋል ሿዋሿዋ ተሰራሁ ያለሁት ሰደት በዚሁ እሰዉ አገር መቅረት ፍርዱን ለእናንተ ተዋለሁ

    • @abdimuzemil1773
      @abdimuzemil1773 Před měsícem +1

      ኡኡኡኡኡ የመንግሰት ያለህ በጠራራ ፀሀይ ተዘረፍን

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před měsícem

      መጀመርያሕግእወቅ😢ለማንም ብርህንከመሥጠትህበፊት😂😂😂

  • @mussiekebede2575
    @mussiekebede2575 Před měsícem +1

    This guy is either clueless or intentionally prasing Abiy Ahmed. Abiy knows everything that is going on in the country. What the heck are you talking?

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 26 dny

    አያሰሩም እነዚ የተረገሙ ወራሪዎች::ለዚ ነዉ ያሳደዱት::ለሀገር የሚሰራ ሰው እንጂ ዘራፊ አይደለም::

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash Před 29 dny

    Djavu 😅😅😅😅 Ermias Amelga!!!!

  • @thereality657
    @thereality657 Před 26 dny

    Leba leba leba

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před 29 dny

    እውነት ነጻ ሰው ሆነህ ተሰደድክ?😂😂😂 ምድሪቱ ምድረ አጭበርባሪን አላስቀምጥ አለች፣ እንግዲህ ምን ይደረግ😂😂😂😂

  • @omj326
    @omj326 Před měsícem

    አዝሎ የሚዞረው በትከሻው ጥላቻ ነው።

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 Před 26 dny

    Ant leba yetabak erdtek ymitawkwen new b fano ymitdbkew

  • @zt1799
    @zt1799 Před 28 dny

    I am very surprised that you still want justice from the murderer Abiy Ahmed

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 26 dny

    Ay fisha ante zenawi leba 😮 lemayawkih tenager lebaaaaaa

  • @user-eg9qi2dk6m
    @user-eg9qi2dk6m Před 27 dny

    አንተ ደሞ ከእምነት ጋር ምን አገናኝው

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 Před měsícem +1

    The system may not be favorable for work but When you start purpose black ,I told to some he will collect shares and exit out of country!