ድምጻዊት ሀይማኖት ግርማ ስላለፈው ህይወቷ ተናገረች...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2023
  • ድምጻዊት ሀይማኖት ግርማ ስላለፈው ህይወቷ ተናገረች.....#ክፍል 1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    CZcams: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Komentáře • 254

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Před rokem +52

    አሪፍ ነው ሀይሚ ግን ይሄ ሜካፐ ማይክል ጃክሰንን አስመሰለሽ አንቺ እኮ ባትቀቢ እንኳን ቆንጅዬ ልጅ ነሽ በናትሽ እንደዚ አታብዥው እኔ በበኩሌ መልክሽን ነው ያጠፋብኝ በቅንነት አስተያየቴን ሰጥቼሻለሁ ቆንጅዬነትች ግነ ምንም ጥያቄ የለውም፡፡ መልካም በዓል ከነቤተሰብሽ ከልቤ እመኛለሁ፡፡

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem +1

      በትክክል

    • @anteneh41
      @anteneh41 Před rokem +1

      ምን ይደረግ የሆነ አዞ የላሰው መሰለች

    • @nasihajemal7275
      @nasihajemal7275 Před rokem +2

      Kkkkkk

    • @hdhdhrdhdhdh7485
      @hdhdhrdhdhdh7485 Před rokem +1

      ኩልና ሳሳ ያለ ልፕስቲክ በቂ ነበር እኮ ክክክክ

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Před rokem +1

      😀😀😀 Michael Jackson be'tekekel! Aletsasteshem!!!👍 aye make up ethiopia gebto setu hulu gud hone eko! It's like addiction eko!!!!!

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +4

    ታምራላችሁ እንኳን ለቃና ዘገሌላ በሰላም አደረሳችሁ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @westgojjamsportoffice1535

    ስለ ሀይማኖት ክፉነትናገንዘብ ወዳጅነት የፍቅር ሰው አለመሆኖን ለማወቅ‹‹ኦማሂሬ የሚባለውን መፅሀፍ›› ባለቤቶ አቶ ሚኒሊክ የፃፍውን ማንበብ በቂ ነው፡፡

  • @enush7338
    @enush7338 Před rokem +8

    በጣም ቆንጆ ነሽ'ኮ 🥰..ሜካፑ ግን ልክ አይደለም ማማዬ

  • @yonikifle5645
    @yonikifle5645 Před rokem +8

    ሀይሚ በ90ዎቹ አብረን ነበር የፈነዳንው እንወድሻለን

  • @DJMaaloo
    @DJMaaloo Před rokem +4

    Cool Memory of 90s!

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před rokem +15

    ቤተሰብ የሚያነበው comment ላይ ምነው መልካም ነገር ብቻ ብንጽፍ ተጣሞ ያደገ ሰዉ የተጣመመ ሐሳብ ነዉ የሚጽፈው እባካቸው መልካም እንሁን

    • @henokyohannes8192
      @henokyohannes8192 Před rokem

      Enthe tlbdate sermuta

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 Před rokem +1

      ግባና ኦማሂሬ ትረካ ተከታተል በደል የሚሰማህ የሰው ፍጡር ከሆንክ መፈጠርህን ትጠላለህ እውነተኛ ታሪክ ነው ውሸት እንደዚህ ቁልጭ ብሎ ሊጻፍ አይችልም ከትውስታ የተጻፈ ታሪክ ነው like a memoir

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 Před rokem

      @@henokyohannes8192 ዝቃጭ

    • @flower525af4
      @flower525af4 Před rokem +1

      Akafilashalech ende yichi leba

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před rokem +1

    የሀረሯ ቆንጆ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም ከነቤተሰቦችሽ አደረሰሽ ።

  • @afranjewadmissafran372
    @afranjewadmissafran372 Před rokem +4

    አንቺን ሳይሽ ሚኒሊክ ላይ የሰራሽው ግፍ ነው ትዝ ሚለኝ

  • @sharewtsgaye6162
    @sharewtsgaye6162 Před rokem +1

    ጥሩ ቤተስብ

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 Před rokem +13

    መልኳ ተቀየረ የሀይሚ አይ ሜካፕ ሀይሚዬ ያለ ሜካፕ ቆንጅዪ ነሽ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před rokem +3

    ልጆቹ ቆንጆ ናቸው በሱ አሎጡም ይመስገን

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 Před rokem +1

    ሀይማኖት እንኩዋን አደረሰሽ አደራሽን ሚሊን ኢትዮጵያን የገደለዉ ህፃን ሴቶችን ካስደፈረዉ ሆስፒታል ያፈረሰዉ ኢትጵያን ካላፈረስ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ካለዉ አዉሬ እንዳትመለሽ
    በጣም ምርጥ አርቲስ ነሽ በርቺ ልጆችሽን እዝጋብሄር በጤና ያሳድግልሽ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před rokem +1

    Betam Konjo

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 Před rokem +3

    Beautiful as always ❤️

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před rokem +4

    እኳን ለብርዓነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችው አደረሰን እደው ማርያምን ብያችው አለባበሳቸው መዓተባቸው ከሩቅ ጠቀሰኝና ወደዚህ ዉብ እና ድንቅ ወደሆነው ቤተሰብ እድጋበዝ ያደረገኝ አለባበሳቸው መዓተባቸው መስቀላቸው አድነታቸው ዉበታቸው ኢትዮጵያዊይነታቸው አቤት እኛኮ እቁ ፍፁሮች ነን ደሞ ይሄነን ስል የሌላው ሰውስ ፈጡር አይደል እዳትሉኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿን አሳምሮ ነው የፈጠራት አቦ እስኪ ተመልከቷቸው ድምቀታቸው ኧረ በሉ መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችው አሜን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem

    አቤት አይንሽሽሽሽሽሽ ገዳይ ነው እኮ የኔውብ ሀይምዬ 🥰🥰ውድድድ የ90ዎቹ ትዝታ ነሽ

  • @hananabdena4051
    @hananabdena4051 Před rokem +11

    ወንዱ ልጅሽ ልክ እዳባቱ ሚሊሊክ ቆንጆ ነዉ

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před rokem +2

    መልካም ቤተሰብ ነዉ

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 Před rokem

    የሀረሯ ቆንጆ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም ከነቤተሰቦችሽ አደረሰሽ🖐🖐🖐

  • @temesgenalemtsehay5354

    ሀይሜኖት ግርማ ኦማሂሬ ስወድሽ እንኳን አደረሳችሁ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před rokem +13

    ጁንታው ታደሰ ጥሩ ቤት ሠርቶልሻል ይመችሽ

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Před rokem +1

    Hayime you are still beautiful 🦋🥰🥰🥰

  • @tadessehailemariam6755
    @tadessehailemariam6755 Před rokem +6

    ወደ ታዋቂነት እንዲሁም ወደ ባለፀጋነት እንድትመጣ የአንበሣዉን ድርሻ ስለተወጣዉ ባለቤቷ የትዳር ህይወታቸዉን በተመለከተ ስለፃፈዉ ወቀሣ ቀንጨብ ቢደረግ ?
    ስሟ ሲጠራ መፅሀፉ ትዝ ስለሚለኝ ነዉ ?

    • @YamuAmu-gm6mm
      @YamuAmu-gm6mm Před rokem

      እውነት እኮ ይመራል ማንም አያነሳውም እስዋም ቢጠይቋት የለመደችው ውሸት እንደምትቀደድ

  • @tsehaylemmaendeshaw8551
    @tsehaylemmaendeshaw8551 Před rokem +1

    ታላቅ ወንድሜን ያጣሁበት ጊዜ ነበር እና ሁሌ ይሄነነ ዘፈን ስሰማው አለቅሳለሁ።

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před rokem +5

    ብንወቅሣቸዉም ብናደንቃቸዉም የሆኀ ለኢትዮጲያ አሻራ አስቀምጠዋል እድሜ ጤና ሠቶቸዉ እንዉቀሣቸዉ እንድንቃቸዉ

  • @Tenayemedia_tsegaw
    @Tenayemedia_tsegaw Před rokem

    ሀይማኖት ግርማ ልዩ ሙዚቀኛ ነሽ

  • @gebruasefu75
    @gebruasefu75 Před rokem +1

    በጣም የሚገርመኝ ውበቷ ነው

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před rokem +6

    እሷም ልጆቿም በጣም ደስ ይላሉ።💚💛❤

    • @metsinagnanigusie-xn5ny
      @metsinagnanigusie-xn5ny Před rokem

      Adnakish negn sileachi hulee ekraker neber balefaw sixabik amaletagn tarikishen salaye salakish taredchashlew k minilik gar bitetarki

  • @abebeferede7322
    @abebeferede7322 Před rokem +3

    ያሰተወሹን ለምን ሃቅ ሃቁን አታወሪም ህዝብ አይሸወድም!!

  • @sabads4636
    @sabads4636 Před rokem

    የእኔ ፍቅር ደስ ስትይ አንደኛ ሀይሚ ሆማይሬ

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 Před rokem +1

    ሐይሚ ማሬ

  • @dao-107
    @dao-107 Před rokem

    የሸንኮር ...አበባ ...ሀይሚ... እንካን አደረሳችሁ ... ፀሃይ ..ሀይማኖት... አብይ.. ሙሌ ... መልካም በአል !!!

  • @john7630
    @john7630 Před rokem +1

    Wach Memihir girma video

  • @john7630
    @john7630 Před rokem

    Eye sprit

  • @reamrr1859
    @reamrr1859 Před rokem +2

    በሚኒሊክ የሰራሽውን ግፍ ፈጣሪ ይመልስልሽ አንቺ ጨካኝ አረመኔ ዋልታ ቲቪ እሷን በማቅረባቹ ታሳፍራላቹ!!!

  • @honey24247
    @honey24247 Před rokem +4

    Dagmawe menilik kurt abatun anchi gen yeminelik gef alebesh legezaw tedesechi gezeshen tebeki

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 Před rokem

    He is super hero you know that he is hero

  • @yalmsthuyabebe106
    @yalmsthuyabebe106 Před rokem +3

    ይገርማል ልጅቷ ግን ኣባቷን ቁጭ ነው።
    ፈጣሪ ይባርካቹ ባለማእተቦች አክሱም ጽዮን እንገናኝ ።
    የሚያኮራ እንጂ የሚያሳፍር ታሪክ የላችሁም ።

  • @suzyaraya5843
    @suzyaraya5843 Před rokem

    She is so beautiful 😍

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem

    መልኳ ማይክል ጃክሰንን መስላ ቁጭ አለች።

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před rokem

    She beautiful I miss her long time singing

  • @honeymoon6621
    @honeymoon6621 Před rokem +3

    ይገርማል ዛሬ ኦማሂሬን አንብቤ ስጨርስ ልይሽ

  • @nasrmedia710
    @nasrmedia710 Před rokem

    Sa SA new

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem +1

    ሜካብ አያስፈልግሺም ነበር!

  • @judietariku612
    @judietariku612 Před rokem +4

    Social media lay yalew balege balegew new weyes ye Ethiopia hizbe abezagnawe tesadabee ena ye sew teru neger yemayemechew. Honual??

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 Před rokem +1

    ኦማህሬን መፀሀፊ ካነበብኩህ ቦሀላ
    በጣም መጥፎ ሴት እንደሆንሽ
    የቤፊት ባለቤትሽ ገልፃል መጥፎ
    ሰው ነሽ

  • @patricelumumba8683
    @patricelumumba8683 Před rokem +6

    የዘንድሮ ጋዜጠኞች ዘለው ሰውን አንቺ፣አንተ ማለት ይወዳሉ! የዘፋኟን እናት "አንቺ" ስትል ምንም አይከብዳትም።የሚያሳዝን ዘመን ነው!!

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n Před rokem +3

      እኔም ደንግጫለሁ ግን አወ አለማወቅም ሊሆን ይችላል አንዳንዴ ስህተት ይፈጠራል ማለፍ ነው

    • @user-je7qq5he2u
      @user-je7qq5he2u Před rokem +1

      ምን አልባት ጋዜጤኛዋ የሐረር ልጅ ትሆናለች የሃረር ልጆች አንቱአይሉም

    • @yohannestariku2662
      @yohannestariku2662 Před rokem

      sibezabat new lejunta eko yesetechat hodam

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n Před rokem

      @@yohannestariku2662
      አሁን አይማኖትን እናቷ ትቆጣጠራታለች ብለህ ታስባለህ ሃይማኖት ገንዘብ አይታ ሃይማኖት ወንድ ፈልጋ እናቷ ተይ ብላ ልታስቀራት የመስልሃል እንኳን ሃይማኖትን ባሁኑ ሰዓት የ 13 አመት ሴት ልጅህን መቆጣጠር ከባድ ነው አይሰሙህም አባቴ

  • @nasrmedia710
    @nasrmedia710 Před rokem

    On debere

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +2

    የወያኔ ሚስት።ሰርተሽ ያለፈልሽ ለመምሰል አትጋጋጪ። ምኒሊክ ባልሽን የከዳሺበት ታሪክ አይረሳም።

  • @honey24247
    @honey24247 Před rokem +1

    Tadese naw yaseresh atewashi

  • @andtesfa
    @andtesfa Před rokem +9

    ቀጥ ያለ ሲታጣ
    ይመለመላል ጎባጣ።
    'እንከፍ' አዘጋጅ። መቼም 'ጋዜጠኛ' መባሉን ሞልተው የሚፈሱበት ስላሉ!!
    ምን ታደርጊው! 'ቦታውን አሳይተሻቸው' ይሆናል 'ቦታሽ ላይ' ያስቀመጡሽ።

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před rokem

      ye areb gerde lij🦗💊💉

    • @andtesfa
      @andtesfa Před rokem

      @@alexmekonen5116 ግልጽ እናድርገው።

  • @nasrmedia710
    @nasrmedia710 Před rokem

    Nebiru aaaaaaa bayil arif never. Papaya buna

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před rokem +2

    Endet yeseratal 🤔🤔🤔

  • @john7630
    @john7630 Před rokem +1

    Maikal jacsen spirit

    • @Martem79
      @Martem79 Před rokem +1

      አይገርምም the bad makeup ever 😅 she looks like Michael Jackson

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 Před rokem

    ❤❤❤

  • @habtamuyitayew4303
    @habtamuyitayew4303 Před rokem

    ከማይክል ጃክሰን ጋር መመሳሰል ሳይሆን አንድ ናቸው ዘፋኞች መንግሰተ ሰማይን አይወርሱምና ጃክሰን ዕድል ሳያገኝ ተሸኝቷል አንችም ጀሮ ያለው ይስማ ይላልና ቃሉ። የመዳን ቀን ዛሬ ነውና።

  • @hirutdemeke3876
    @hirutdemeke3876 Před rokem +2

    Mikyael jakson meselech

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye Před rokem +1

    ሀይሚ አይነ ሌባዋ ! ስላየንሽ ደስ ብሎና።

  • @YamuAmu-gm6mm
    @YamuAmu-gm6mm Před rokem

    እቺ ሴጣን ሚቀናባት ምን ያህል ክፉ ብትሆን ነው ግን ብር ወዳድነት ያንን ፍቅር እንድትገፋ ያረጋት ሚኒሊክን ያረገችውን ሳስብ እኔን የበደለችኝ ያህል ጥላቻዬ ገደብ የለውም ጋዜጠኞች ግን ምነው ለስራቹ ክብር ቢኖራችሁ ምትጋብዙትን እንግዳ ብመርጡ

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před rokem +19

    ሀይማኖት አንቺ ለህዝብ አስተማሪ አይደለሽም ።የወያኔ ባለስልጣንን ነኝ ባይ እጅግ የሚወድሽን ምኒልክን አሳበድሽው። ኮልፌ ቀራንዮ ፖሊስ መምሪያ የእናንት ጉዳይ በተለይ ማታ 2ሰዓት ጀምሮ እስኪነጋ መከራ ታሳዩን ነበር በተለይ የእሱ ቤተሰብ ለአንቺም ለእሱም ጥሩ አስተሳሰብ ነበራቸው።አንቺ ክፉ በባልስልጣን የምትመኪ አሁን እንዲህ ወደ ዋሻ የሚገቡ አየሽ። ከባድ ከሀዲ ነሽ።ደግሞ ፈጣሪም እንድትማሪ ማይክል ጃክሰን በመጨረሻው ሰዓት መሰልሽ ገና የእጅሽን አላገኘሽም።አንቺ ጋዜጠኛ ምንም ለህዝብ የሚቀርብ ፈፅሞ አታውቂም።

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem

      @Selam Zewdu ማነው እስቲ ልወቀው?

  • @wassiemitiku4263
    @wassiemitiku4263 Před rokem +2

    የምታስጠላ ጋዜጠኛ በጣም ትደብራለች አላስወራ አለቻት

  • @leygeb7193
    @leygeb7193 Před rokem +1

    Where is that junta husband

    • @barcoteabenet1511
      @barcoteabenet1511 Před rokem

      ያ ጀግና ቆንጆ ጀግና ደህና ነው

    • @mattewe492
      @mattewe492 Před rokem

      ያው ምቀሌ ተደብቋል ከዛማ ንቅንቅ ማለት ኣይችልም

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Před rokem +1

    አረ ሀይሚ ሁሌም የምለው ነገር ነው ሜካፕ አትቀቢ ሳይሆን አቀባብሽ ልክ አይደለም እውነት ውበትሽን ደበቀው profitonal mekapistoch ይቅቡሽ ውዴ🙄😏

  • @azenedemilew4785
    @azenedemilew4785 Před rokem +13

    ሀይማኖት በጣም ባለጌ ናት ባለጌ መሆኗን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ኦማሒሬ የሚለውን የትዳር አጋሯ የፃፈውን መፀሐፍ አንቡብ በተለይ ዳኒ ቦይ ላይና ጌቱ ኦማሒሬ ላይ የሰራችሁ ግፍ በጣም ከባድ ነው። ገንዘብ አምላኪ ናት ።ወላጅ አባቷን እናቷ አንድ ሳምንት በምግብ ስትቀጣው ጠግቧል የምትል ሰው ናት ።ናይት ክለቡም በልጇ አባት መኪና ሸጦ ነው ዛሬ ካለችበት ዝና ማማ ያደረሳት።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před rokem +1

      ኤጭ ኤጭ ኤጭ ኤጭ ኤጭ ኤጭ!!!💚💛❤

    • @dkw9669
      @dkw9669 Před rokem +3

      ባለጌማ ዝም ብሎ ሰውን የሚሳደብ ነው

    • @user-ij8dl7kf9h
      @user-ij8dl7kf9h Před rokem

      Yet yegegnal ehete Google lay yelm??

    • @simretkebede3381
      @simretkebede3381 Před rokem

      @@dkw9669 Bakih zim bilah ba televition meskot yaqerabu hulu tsadiq nachew atibel tarikuwan silamiyu naw endiyalwat kalawek anbib wy saw xayiq kaza commenthin edit taregewalek.

    • @neju748
      @neju748 Před rokem

      @@dkw9669 ኦማይሬ ሚለውን ትረካ ሰርች እየው

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před rokem

    ፋቷ ምነው ሊፈረከሰ አለ ይቺ ሆዳም

  • @YamuAmu-gm6mm
    @YamuAmu-gm6mm Před rokem

    የዝች ክፋትን ለማወቅ ኦማሂሬ ሚለውን መፅሀፍ አንብቡ ወይም ትረካውን ስሙ ፌክ የሆነች ሰው ሳቋ ውስጥ ራሱ ሚታየኝ ሚኒሊክ የገለፀው ድብቁ አውሬ ባህሪዋ ነው እስስት

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před rokem +1

    የጁንታ ውሸማ የኢትዮጵያ ገንዘብ በላችው እድሜ ለወያኔ ምድረ ጠንቆይ ሰው ትመሰላላችው ለማያቅሸ ታጠኝ

  • @monaleyo
    @monaleyo Před rokem

    እንዳይ ቆጭሽ ልጆችሽ እንዳንች ለገሃነም ከምታጩ እነሱን በዝማሬ ጌታን እንድያገለግሉ እሪጂያቸዉ ።

  • @bezaadinew2704
    @bezaadinew2704 Před rokem +2

    Wy gazetegnawa atasweram

  • @ethiopiankitchen3405
    @ethiopiankitchen3405 Před rokem

    ሜካፕሽ ልክ አይደለም

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Před rokem +4

    አንድ ጀርመናዊ ተንታኝ የሞሮኮ ተጫዋቾች ከእያንዳንዱ ግጥሚያ በኋላ ወላጆቻቸውን ተቃቅፈው ሲሳሙ እና የቡድን ጸሎቶችን ስለሚያሳዩበት ሁኔታ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦ “እንግዲህ በምዕራብ ማህበረሰባችን ውስጥ ያለውን የቅርብ የቤተሰብ ትስስር ስናይ። እኛ ጋር ያለው የቤተሰብ ጽንሰ-ሀሳብ እየደበዘዘ ነው :: የኛ ተጫዋቾች
    ወላጆቻቸውን በአረጋውያን መንከባከቢያ ቤቶች ውስጥ አቆይተው::ከእያንዳዱ ጨዋታ በጛላ ሞዴሎቻቸውን እና የሴት ጓደኞቻቸውን ሲስሙ ነው ማየት የምንችለው ::
    በሞሮኮ አሸናፊዎች ውስጥ የቤተሰቡ የሞራል ድጋፍ ትልቅ ሚና ሲጫወት ስንመለከት :እኛ ግን ግብረ ሰዶማዊነትን ለመደገፍ እጆቻችንን በአፋችን ላይ ለመጫን መጥተናል::
    እኛ እግር ኳስን እንዴት እንደሚጫወቱ አስተምረናቸው ይኽው ከኛ በልጠዋልና ከእነሱም የስነምግባር እና የቤተሰብ እሴቶችን ልንማር ይገባናል ::
    አንድ ቀን ተጫዋቾቻችን የእናቶቻቸውን እና የአባቶቻቸውን ግንባር ሲስሙ እናያለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን"
    Umu Judy Temesgenልግገገዥትይ

    • @seyoumassefa3743
      @seyoumassefa3743 Před rokem +2

      @ayal wello
      ቆንጆ መልእክት ነው።
      የሩሲያው መሪ ፕሬዚዳንት ፑቲን ከUkraine + NATO አገራቸው እያደረገች ያለውን ጦርነት ሲያስረዱ የተናገሩት የሚከተለው ነው።
      " እየተዋጋን ያለነው ከሰይጣናዊ ኃይሎች ጋር ነው። እኛ ልጆቻችን አባባ እማማ ብለውን እንዲያድጉ ነው የምንፈልገው ከእኛ ጋር እየተዋጉ ያሉት ግን ልዑል እግዚአብሔር ከፈጠረው የወንድና ሴት ጾታን በማፍረስ ሌላ ብዙ ጾታ እየፈጠሩ ነው። እና we are fighting with satanic evil forces ብለው ተናግረው ነበር።

  • @henokyohannes8192
    @henokyohannes8192 Před rokem +1

    Juntawe eymta new taye zefan akume wayyyee bhula yemee denew anch sermtmte yemtueew arfash men chgershe new banku tankum yega wayyyee sermtmte blue kkkkiii aye tiger

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 Před rokem

    ሴቷ ልጇ አጠገቧ ሆና በእናቷ ትሳሳለች አታምናትም ደግሞ ቆንጅየ ነች።

  • @hananjemal5483
    @hananjemal5483 Před rokem +4

    እንደሰራ አይገድል 5 ጃክሰኖችን መስለሽ አረፍሽው😂

    • @dkw9669
      @dkw9669 Před rokem

      ካንቺ የባሰ አይጥ የለም፣ሂጃቡ ሸፍኖሽ ነው እንጂ

    • @tigistteklehaimanot6309
      @tigistteklehaimanot6309 Před rokem

      😀😀😀😀👍

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před rokem +2

    Jesus Christ he’s coming soon you need to repent repent repent😢🐑👑👑

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o Před rokem +3

    ምን አይነ ጋዜጠኛ ነች አታሶራም 😏

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před rokem +4

    ሃይማኖት ግርማ ያን የመኮሮኒ ቀዳዳ የመሰለ አፍንጫሽን እንደማይክል ጃክሰን ለማስወጠር ምን ያህል ፈጀብሽ የኔ ጥፍጥፍ ጎራዳ ?

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před rokem +1

    Yikereta teyike balesen, gefe sereteshal

  • @nanokassahun5073
    @nanokassahun5073 Před rokem +1

    ሀይሚ ያለ ሜካፕ እኮ ውብ ነሽ !!! ይቅር ይሄ ሜካፕ ሌላ ሰው አስመሰለሽ ውበትሽን ቀነሰው !!!

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS Před rokem

    የወይባ ጢስ ጥቅሞች
    ✔️የጀርባ ህመም ችግርን ይቀርፋል
    ✔️የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በላብ አማካኝነት በማፅዳት ጤናማ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል
    ✔️በብርድ ምክንያት የሚመጡ የጀርባ ችግሮች የመገጣጠሚያ ህመሞችን ይፈውሳል
    ✔️ማራኪ ወርቅማ የቆዳ ከለርን ያላብሳል
    ✔️ለማህፀን በር ጥበት ወሳኝ ነው
    ✔️በወርአበባ ጊዜ የሚከሰትን የሆድ ቁርጠት ይቀንሳል
    ✔️በስራ የደከመን ሰውነት ዘና ያደርጋል
    ተአምረኛው የወይባ ጢስ እንጨት ተዘርዝረው የማያልቁ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፣ አንድ ሁለቴ ሞክረን አንሰላች ፣በተደጋጋሚ በመሞከር ጥቅሙ እንዲገለጥልዎት ያድርጉ።
    አቅርቦታችን 👇👇
    ✔️በቤታቸው መጠቀም ለሚፈልጉ
    ✔️ለወይባ ቤቶች(አዲስ መክፈት ለሚፈልጉም)
    ✔️ሙሉ ግብዓቱን ወስደው መነገድ ለሚፈልጉ
    ✔️ውጭ ሀገር ሆነው ወይባ ቤት መክፈት ለሚፈልጉ ወይንም ላላቸው ፈልጠን፣ አድርቀን እናዘጋጃለን ::
    የተሟላ ግብዓቶች አሉን፣ወይባ(ተፈልጦ/ሳይፈለጥ፣የተለያዮ ስራስሮች እና እንጨቶች፣ሸክላ፣ወንበር ፣አንደኛ ደረጃ ካባ(ሌዘር)፣ከርቤ፣ሸብ፣እርድ፣ቀሲል፣ከእህሎች የተዘጋጀ ቦዲስክራፕ✔️ ግብዓቶቻችን ንፁህ እና የተፈጥሮ ብቻ ናቸው ።
    ✔️በጥራት አንደራደርም✔️
    #ፋፊ #weyba #weybatis #የወይባጢስ #Ethiopia #Habesha #wollo #Traditional

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 Před rokem +1

    አባትሽስ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před rokem +20

    ታደሰ ወረደ በግድ በስልጣኑ ተመክቶ አስፈራርቶኝ ነው እኔ ሣልፈልግ ያስወለደኝ ስትዪ ነበር በአንድ ወቅት እስቲ እሄን ሃሣብሽን እንደገና ድገሚልን እባክሽ ካላስቸገርንሽ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂

    • @save7997
      @save7997 Před rokem +5

      ምን ወሬ ጠሮብህ ነው ።እሶ የወለደችው የመጀመሪያ ባልዋ የሰፈር ልጅ ነው ቤተሰብ አሜሪካ ነው ያሉት እሱም አሁን እዛ ነው ኑሮው።ስም ለማጥፋት ስትሮሮጥ ገደል እንዳገባ

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv Před rokem +1

      ወረኛ👎 የጀግና ሚስት መሆን አግኝታ ነው ?

    • @thereality657
      @thereality657 Před rokem +1

      በትክክል

    • @asuyes6456
      @asuyes6456 Před rokem

      ሴትዋ ናት የታዴ ልጅ አይኑካዋን ዱቅ ነው ይረገላት

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 Před rokem +2

    ህይወትሽ ብተናገርሽ ቁትር ሚዲያ ላይ በወታሽ ቁትር እራስሽን እያጋለትሽ ነው ያለሽው ፍፅም ውሽታም አንቺና ያሁን ዘመኖች በውሽት የሚወዳደራችው የለም እኛስ ብዙ አንልም ለምታውቅሽ ምክንያት ዳኒ ቦይ ይፍረድ ሌላው ብቀር በቀረብሽ ቁትር ምናል ብታመሰግኝው እንዳቺ እይነት ብቻ እንድ ቀን ውሸትሽ ተልፎ ይትልሻል ንስሀ ጊቢ እውነት ስንቱን አትብሽው

  • @hadrahassen772
    @hadrahassen772 Před rokem +1

    ሜካፑ የፈረንጅ አሮጊት አስመሰለሽ

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 Před rokem +1

    Weyegude! Waleta, fana , EBS ..... hulume kale zefagne Lela Moya yelele yemesele beale bemeta kutere ye azemare interview shame.

  • @DrAberaOlaniOfficial4635

    Fitae diq-diqin yilal fikrih
    Ya’chewata kum negerih
    Ye’maresah wendimeneh
    Yelijinet lib yanureh
    Ende birtu, tsinu fikirn yeseneqe
    Wubet alew fikir alew yedeneqe
    Alresahut zema feleku simun endiqegn
    Bangoragur bediraru enkuan bilekegn
    Omahire, omahire omahire
    Omahire Ooolalalalaa, Ooolalalalaa, Ooolalalalaa
    Tibeshbel endostihae
    Meradir tiza’rihae
    Jebdihana ajinega
    Becoz maihar biyakerega
    Fitae diq-diqin yilal fikrih
    Ya’chewata kum negerih
    Ye’maresah wendimeneh
    Yelijinet lib yanureh
    Kayne alTefam embi alegn eskezare
    Belijinet yasalefkut bekurb’ekre
    Beka eskahun enen aylim yiresagna
    ....That beautiful ⌚ ⌚ . wish u long life dear haymi!

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey Před rokem

    ሜካፕሽ ሞቹን አሜርካዊ አስታወሰእ እሱን ቁርጥ እቱን ሆንሽ

  • @asfawgessese6645
    @asfawgessese6645 Před rokem +4

    የቀድሞ ባልሽን ዘብር አግኝቼው ነበር

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před rokem

    እንደዛሬ ሜካፕ ጠልቼ አላውቅም እንዴ ያችን የመሰለች ቆንጆ ይህ አመድ ድባቅ አስገባት አይምዬ አንቺ ምንም አያስፈልግሽም ልጅሽምንም ሊፒስቲኩን ተያት ምነው ምን ነካሽ ?

  • @flower525af4
    @flower525af4 Před rokem +1

    Setua lij tadese wereden kurit. Yejunta zer. Anchi kifu

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 Před rokem +6

    ጋዜጠኛዋ ጥያቄ ጠይቂ ከወያኔው ከሀዲ ጀነራልጋር ያለውን ግንኙነት

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před rokem

      እቺ ጋዜጠኛ አይደለችም የሆነች ዝፊጥ ናት

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv Před rokem +1

      ከጀግው ታደሰ ወረደ ጋር ማለትህ ነው ?

    • @barcoteabenet1511
      @barcoteabenet1511 Před rokem

      አንተ ዝፍጥ ከሀዲ ወያኔ ሳይሆን አንተና መሰሎችህ ናቹህ ለወራሪ ሻኢቢያ የኢትዮጵያ ሎአላዊነት ለውጣቹህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ለኢትዮጲያ ብዙ ዋጋ የከፈለውን የትግራይ ህዝብን ጨፈጨፋቹህ የቀን ጉዳይ ነው ክፍታፍ ፈጣሪ ይመልስላቹህ በቀል የእግዚአብሄር ነው

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před rokem

      @@JohnJohn-gt4zv keza bariya gare ketegna ema motaleche..min yemeselal eko tikure azemude🐃😁😁💉💊👈

    • @semanawitkibrom5430
      @semanawitkibrom5430 Před rokem

      Ante mujelyam komata tadese Eko ye jugnoch jugna naw ebateh yeshegnh tadesen lemansat digame muwuled alebeh ante mujelyam komata

  • @flower525af4
    @flower525af4 Před rokem +1

    Yeleba ayin Derek
    Meliso lib yaderk new.. fetata leba

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Před rokem

    ጥምቀትን ትይ ወሬሽን ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ስለ ዘፈንሽ አውሪስለ ጥምቀት ምንም አታውቂም የስም ክርስቲያን በዛሬ ቀንም ስለጭፈራ ታወሪያለሽ የንስሀ እድሜን ጊዜን ይስጥሽ በምትዘፍኚበት ድምጽሽ አመስግኚበት ቤተክርስቲያን ጨፍሩ እርቃን ሂዱ ያለቻችሁ ይመስል ሳታፍሩ ስታወሩ ታሳፍራላችሁ አንቺና መሰሎችሽ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před rokem

    አረ የሜካፑ ብዛት ጎስት አስመስሏታል

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 Před rokem

    Wend lijish gin beanchi weto hilina bis kalhone abatun bifelg yawatawal

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem

    ይቺ ልጅ ከልጅነት እስከ እውቀት ካለሜካፕ መኖር አያስጠላም አንዳንዴማ የማክል ጃክሰን እህት ነው የምትመስለኝ

  • @henokyohannes8192
    @henokyohannes8192 Před rokem +1

    Aye memsasel kurete tadasse werde juntawe ersu tektual

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před rokem +4

    የጎንደርን ጥምቀት ባለመመዝገባችሁ የኋላ ታሪካችሁን አስመሰከራችሁ

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 Před rokem

      ደነዝ

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Před rokem

      ከጎንደር ታሪክና ከእሷ የቡና ወሬ የቱ በልጦ ነው?ጎንደርን ከመጥራትሽ በፊት ስለጎንደር ታሪክ እወቂ ።ካልቻልሽ ደግሞ ዝምምምም በይ !!!!!!!

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před rokem

      ቅማላም ወና አፍ አሁን ጎንደርን ምን አመጣዉ እዚህ ጋር ? ጎንደር ሁሌም ትደምቃለች መቼም መቼም ተቃጠይ

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Před rokem

      @@hanagerma9528 እኔም እኮአናዳኝ ነው አገላለጿ እኮ ጎንደር ድሮም የደመቀች ናት ለወደፊትም ብዙ ትምቃለች

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před rokem

      kimalam Gonderen zim bilehe begime afehe atanesa..kichamam ye set lij🦗💉💉👈

  • @tigistalehegn7182
    @tigistalehegn7182 Před rokem

    የወንዱ ልጅሽ ስም ዳግማዊ አልነበር ለምን ቀየርሽው