ኳራንቲን መጀመሪያ የገባሁት እኔ ነበርኩ | ስትቆርቡ ተጠንቀቁ ተብለን ነበር | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 10. 2021
  • #subscribe #like #share #megabehaddiseshetu
    ቪድዮውን ለወዳጅዎ በማጋራት የቤተ-ክርስቲያችንን ሥርዓት ተደራሽነቱን ያስፋፉ። እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of unauthorized reproducing, reposting & reusing of this video is legally prohibited.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2014|2021
  • Zábava

Komentáře • 19

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před rokem

    የብፁ አባቶቻችን በረከታቸው የደረብን ይፍቱን ይባርኩን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dagmawityared7293
    @dagmawityared7293 Před 2 lety +10

    በናታቹ ሙሉውን ኘሮግራም ልቀቁት ደስ ሚል የመጽሐፍ ምረቃ ነበር🙏🙏🙏እባካችሁ

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +2

    ብፁዐን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን የኔታ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    ለመምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @masialamu868
    @masialamu868 Před 2 lety +2

    የብፁሃን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድርስኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን መጋቤ ሐዲስ እሽቶ አለማየሁ ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Před 2 lety +1

    Memer kale hiwot yasemalen 👏🏿👏🏿memer kesss dr.Andualem edeme yestelen 🙏

  • @semineshtube4400
    @semineshtube4400 Před 2 lety +1

    መጋቢ ሀዲስ ታላቅ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 2 lety +2

    መአምሕራአችን ቃለሕወት ያሰማአልን

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ እሼቱ

  • @ameleyilma2154
    @ameleyilma2154 Před 2 lety

    Kalehiwot yasemalen memehir

  • @beteeltube8888
    @beteeltube8888 Před 2 lety +6

    ወንድማችን አቤል እናመሰግናለን በመጽሐፍ ደሰሳ ያሉትን ሀሳቦች ስለምታጋራን ነገር ሁሉንም ማቅረብ ቢቻል ጥሩ ነበር ። ባለፈው የመምህር ግርማ ባቱ መጽሐፍ ምርቃት የመምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ እና የመምህር ያረጋል አብጋዝ ሀሳቦችን ብታጋራን መልካም ነው ከተቻለ ስለምታደሩጉት ነገር ሁሉ እናመሰግናለን

  • @tube2602
    @tube2602 Před 2 lety +3

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
    የተዋህዶ ልጆች እንደማመር

  • @sasolution3931
    @sasolution3931 Před 2 lety +1

    $&ያኑርልን@$$

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Před 2 lety

    Magabe adise ewent naw Emenet yalenem 👏🏿

  • @user-ji9rz9he2u
    @user-ji9rz9he2u Před 2 lety +1

    ♥️♥️♥️

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን