Andromeda አንድሮሜዳ: ከሊቃውንት እስከ ጀምስ ብሩስ ለዘመናት በአባይ ዙሪያ ሲፈልጓት የኖሩት |ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 3| S02E19

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 03. 2022
  • ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    czcams.com/users/BalageruTV?...
    ///////////////////
    Andromeda አንድሮሜዳ: ከሊቃውንት እስከ ጀምስ ብሩስ ለዘመናት በአባይ ዙሪያ ሲፈልጓት የኖሩት |ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 3| S02E19
    ///////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • Zábava

Komentáře • 249

  • @tigisteyayu6173
    @tigisteyayu6173 Před 2 lety +53

    እባካችሁ የአገር በቀል እውቀት የምናገኝበት ኮሌጅ ክፈቱና እኛም ልጆቻችንን እናስተምር። ብትፈጥኑ ብዙ ህይወት እናድናለን

    • @firstname9871
      @firstname9871 Před 2 lety +1

      ለምን ይምስልሻል እህቴ ....ይሄን የማያደረጉት የነሱ ድብቅ ጥበብ የትም እንደማያድርስ ያቁታል ምክን ያቱም ጥብቡ እያሉ የሚያዎሩት ክ እግዚሃብሄ ስላልሆነ ነው.።

    • @tigisteyayu6173
      @tigisteyayu6173 Před 2 lety +10

      @@firstname9871 ፈረንጅ ያለው ትክክል ኢትዮጵያዊ ሲያወራው ስህተት ነው የምትሉት ? የሀበሻን መድኃኒት ፈረንጅ በኪኒን አርጎ ሲሰጥህ ትውጣለህ😭 እኛስ የአባቶቻችን ልጆች ስለሆንን ቀደምት ስልጣኔአችንን ለማምጣት እንሰራለን።። እናንተ በቡካችሁ መቶ ሚሊየን ብር በየሱስ ስም ይገባልሀል ስትባል አሜን በል!!!😭 የብልጽግና ልጆች

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 Před 2 lety +7

      @@tigisteyayu6173 ለእንደዚ አይነት ሰው ምን መልስ አሰጠሸ እናቴ? ጭለማ የለመደ ሰው ብርሀንን አይፈልግም እኛ ጥበብን ከሚፈልጉት ጋር እናውራ ለእንደዚ አይነቶቹ ቦታ አትስጪ እሺ

    • @Humanity_21ct
      @Humanity_21ct Před rokem +3

      ❤ እነሱ ያገኙት ቤ/ት ጥሬ ቆርጥመዉ ነዉ ኮሌጅ አይደለም በተደላደለ ህይወት ከተማ ተቀምጠሽ እዉቀት የለም እሽ

  • @anuzam
    @anuzam Před 2 lety +50

    "የኛ ሲሆን ጠንቋይ ለሌላው ሳይንስ "
    እንዴት አይነት ድንዛዜ ውስጥ ነው ያለነው ?
    እንንቃ እንንቃ

    • @mirtuhabtemariam8899
      @mirtuhabtemariam8899 Před 2 lety

      ⁰by

    • @thebabel-mandebproject2170
      @thebabel-mandebproject2170 Před 2 lety +1

      Kkk ethiopeans love conspiracy theories kkkk

    • @zelealemakele3686
      @zelealemakele3686 Před rokem

      እውነት ነው መግሼ መንቃት አለብን ልጆችን ማስተማር ነው

    • @user-dz9id1tu2w
      @user-dz9id1tu2w Před rokem +1

      ለእኛ ለእነሱ የሚባል ነገር የለም ጥንቆላ ጥንቆላ ነው

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Před 11 měsíci

      ​@@user-dz9id1tu2wእውቀት ጥል ጥንቆላ።ነው ይላል እንግዲህ አይማርና

  • @hannamolla4437
    @hannamolla4437 Před 2 lety +7

    ሀሽማልን አንብቤው በጣም ደስተኛ ነኝ ፡፡ ክርሰቶስ ይችን ሀገር ከወደቀችበት ሊያነሳ ሲፈልግ እንደ እናንተ ያሉትን ሊቃውንት አስነሳ የተመሰገነ ይሁን አሁንም ልብ ሰጥቶን የሰውን ከምናንጋጥጥ የራሳችን ጥበብ በአግባቡና ለባዕዳን ተላልፎ እንዳይሰጥ በመጠንቀቅ የራሳችን ሀብት ላይ ብቻ እንስራ እንመራመር ውድ ኢትዮያዊያን መዳኒዓለም የነ ተዋናይን ጊዜ መልሶ ከጥበብና ከማስተዋል ጋር ያምጣልን ይስጠን አሜን!!! ሮዳስ ወንድማችን የቤተክርስትያናችንና የኢትዮጵያ ጌጥ ወይም ብርሃን በጣም እናከብርሃለን እንወድሃለን ረጅም ዕደሜና ጥበብ ይስጥልን በዚህ ቀጥል በርታ! የቅኔው ሰው ውድ ወንድማችን ማዕበል ፈጠነ እድሜና ጥበብን ከዚህም በላይ ይጨምርልህ አደራ ቤተክርስትያንና ሀገርህን በጥበብ አበልፅግ ፡፡ ልቤ ተስፋና ሀሴትን አደረገች! እማማ ኢትዮጵያ እውነትም ትንሳኤሽ ቅርብ ነው! ተስፋችን በእግዚአብሔር ነው!!!

  • @tafachtube5798
    @tafachtube5798 Před 2 lety +9

    ዶ/ር የእውነት ልጆቻችንን ከፈረንጅ እጅ እያወጣህልን ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ የራሳችንን ነገር ወስደው በፊልም የሚሰጡንን ነጮች እና የነሱን ተከታዮች ግዜያችሁ የሚያበቃበት ግዜ እየመጣ ነው።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +24

    መምህር እጅግ በጣም የሚያኮራ ታሪክ ነው ያለን 👍 ይህን የመሰለ ዕውቀታችሁን ስለምታካፍሉን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 እርግጠኛ ነኝ እነ ታዳጊ ዕንቁባህሪ ይህንን ያጣነውን ያስቀጥሉልናል የሚል ተስፋ አለን 🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety +3

    ወደፊት ነገሮች ተመቻችተው ከስር ጀምሮ ትውልዱ እየተማረ የሚያድግበት ትምህርት ቤት እንደሚከፈት ተስፋ አደርጋለሁ እናንተን እግኢአብሄር ጥበቡን ይጨምርላችሁ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +10

    የኛ ሮዳስ ባንተ ብዙ ተጠቅመናል ብዙ ተለውጠናል
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏❤❤❤

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 Před 2 lety +11

    "አቤት ትህትና በጣም ደስ እሚልቆይታ::

  • @abelata1651
    @abelata1651 Před 2 lety +31

    በእውነት ኦርቶዶክስ ሀገር ነች እምንለው በምክንያት ነው።መምህራችን ከዚ በላይ የሚፅፍበትን አይምሮ ይከፈትሎት

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 2 lety +1

      1000% እዉነት ነዉ

    • @GezahegnMammo
      @GezahegnMammo Před 2 lety +1

      እንደዚህ አይነት othodox የለም

    • @Gembaw
      @Gembaw Před 2 lety

      ך לשחד כלי

    • @Gembaw
      @Gembaw Před 2 lety

      ידלג שדיעעעעעעעדכדיורםואפוםוםוםרםווםוםוםאואוםםםוןוםוםםרופאםורן

  • @RoutaA
    @RoutaA Před 3 měsíci +1

    I can’t stop watching it. It’s so interesting and educational TV program

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 Před rokem

    ድንቅ አባባል ነዉ ዶ/ር ሮዳስ !
    ዘመናችን በጥበብ ሳይሆን በጠብ የሚመራ ሆኗል።

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 2 lety +10

    እግዜአብሔር ይመስገን እንደናንተ ሊቅ አባቶች ለስጥን አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ገና ብዙ እንጠብቀለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ምሽት ይሁንልን

  • @kifleboku8601
    @kifleboku8601 Před rokem +2

    Am I an Ethiopian? Before I never heard such wonderful and beautiful ideas of the Ethiopian Likawnts.I feel shame. So
    far nobody told us. The Ethiopian must
    expand this knowledge seriously in future. You Andromeda owner Likelikawnt Rodas please expand it.

  • @abcde2102
    @abcde2102 Před 2 lety +8

    ሐሽማል እጅግ አስደናቂ መጽሐፍ ነው በጣም ወድጀዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ የኢትዮጵያ ሊቃውንት 💚💛❤

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před 2 lety +4

    ይደንቃል። ብዙ ሰው ሞትን መግታት የሚችለው ክርስቶስ ብቻ ነው። ተረት አታውሩ ይላል። ይህን ጥበብ ሁሉ ለሰው ልጆች የሰጠን እራሱ ባለቤቱ እንደሆነ ግን አያውቁም። እና አእምሮ ሲሰፋ ገና ብዙ የሚደንቅ ነገር ይገለፅልናል። መምህሮቻችንን ዕድሜ ይስጥልን። ቀጥሉበት ይህን ሁሉ ትምህርት ሳይነገረን ጊዜያችን በማለፉ እናዝናለን። አሁንም ግን አልመሸም።

  • @gwuduoh
    @gwuduoh Před 2 lety +5

    Thank you for sharing brothers. God bless you!

  • @tekelyilma3101
    @tekelyilma3101 Před 2 lety +6

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ያቀረባቹልን እግዚአብሔር ጥበቡንና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን!!!መምህር ራፋቶኤል ወርቁ (ምእላድን) ቢያቀርቡልን እና ፖሮግራሞችን አብረው ቢሰሩ ብዬ እጠይቆታለሁ ከአክብሮት ጋር ።

  • @dessiegelaw5935
    @dessiegelaw5935 Před 2 lety +7

    መምህር ዶዳስ (ዶ/ር) በነካ እጅዎ "የሳጥናዔል ጎል" መጽሐፍት ደራሲ ፍስሐ ያዜን ይዘውልን እንዲቀርቡና በእርስዎ ዘዬ እንዲያናግሩልን እጠይቃለሁ

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    ይህ እውቀት እግዚአብሔር ደብቆ ያስቀመጠው ለበጎ ነው ብዬ አምናለው ሁሉም በግዜው ይሆናል እሱ በፈቀደ ጊዜ እንጂ በግህዝ ባይደበቅ ኖሮ እንደመፃፍቶቻችን ይሸጡ ነበር አሁን በልጆቻችን ወቶ እንጠቀማለን እንደ አባያችን ይህም ቀን ይወጣለታል እድሜ ይስጣችው እነሮዳስ ወንድማችን

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Před rokem +2

    🙏❤ God bless you all more and more 🙏❤️🙏❤️!! Blessings.

  • @selamdesta8514
    @selamdesta8514 Před 2 lety +3

    God bless you D/r

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 Před rokem

    በጣም ድንቅ ነው በርግጥ ዛሬም እግዚአብሔር ነበር እኛ ግን እያለን የለንምና ይሄን ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታ በሀጢያታችንንና በትቢታችን አጠነዋል እናመሰግናችሁአለን

  • @bayougebrehana4764
    @bayougebrehana4764 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ

  • @tarekegneaya8615
    @tarekegneaya8615 Před 2 lety +5

    ክብር ለአባቶቻችን ለጥበብ ን

  • @enatmaed9408
    @enatmaed9408 Před 2 lety

    አባቶቻችንን እውቀታቸውን የሚያወጉበት መድረክ በሊቅ መጀመሩ የምታወጉት ፣ የምትጠያየቁት እራሱ የሚመጣጠን ብቻ ምን ብየ ልግለፀው መፅሀፎችን በማንበቤ በጣም ደስ ብሎኛል ። ዶር እድሜ ከጤና ይስጥልን ነው ምለው ይሄን መድረክ ባይጀምሩልን ሊቃውንትን አንሰማቸውም ነበር ያላቸውን እውቀት አባይን በጭልፋ ቢሆንም ደስ ይላል።

  • @b.k.1768
    @b.k.1768 Před 2 lety +4

    ብዙ ተቆረጠ እንጂ - ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-tw4qp2ri2l
    @user-tw4qp2ri2l Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ይጠብቃቹ ያበርታቹ የናንተን ስራ እና እውቀት አለማድነቅ አይቻልም የእውነት ሰው ነኛ

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria5679 Před 2 lety +2

    በእዉነት ልዩ ነው በርቱልን ክብራን መምህሮቻችን።🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏💐💐💐💒💒💒

  • @linabvhfgc.f.ouchrtfhelpvv1827

    አጂብ ድንቅ ጥበብ ነው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @martaweldegabriel4314
    @martaweldegabriel4314 Před 2 lety +3

    ወይ ተአምር የሚደንቅ ነው!!!
    አምላካችን እግዚአብሔር ለባቶቻችን ለሊቃውንት ምን ያህል ጥበብ እንደሰጣቸው እናም የተሰጣቸውንም ጸጋ እንዴት እደተጠቀሙት እስካሁንም እየተጠቀሙት መሆናቸው ማወቅ ለኔ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል። ባንድ በኩል ደሞ በኔ ትውልድ ዘመን ያለን ሰዎች ምንያህል ከጥበብ እደራቅን ሳይ እጅግ በጣም አዝናለው። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አእምሮቻችንንም ያብራልን። ባላገሩ እና አድሮሜዳ እንዲህ አይነት ፕሮግራማቹን ቀጥሉበት በርቱ።

  • @AbeKostre
    @AbeKostre Před 6 měsíci +1

    ዷ,/ር ሮዳሰ አኔ የምኖረው ጀርመን ኑረንበርግ
    ሲሆን ,, የመምህር ማዕበል ፈጠነን መፃሕፍ
    ቶችን ይለኩልኝ አባክዎትን ,,,,ገንዠብ የየምል
    ክበትንም ዘዴ ይንገሩኝ አመሰግናለሁ !!!

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před 9 měsíci

    በርቱልን ው ድ የኢትዮጵያ 🧒ልጆች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @manualmahder1975
    @manualmahder1975 Před 2 lety +4

    በጣም እየጣፈጠኝ አየው ግን የምመኘው ማላገኘው ነገር ስለሆነ ያናደኛል 🥰 ለናተ ክብሩን ጥበብን አብዝቶ ይሰጥልኝ 🙏 የናተን ክፉ ለኔ ያርገው ወዳቹሀለው

  • @shegawmequanint7805
    @shegawmequanint7805 Před 2 lety +3

    ፈጣሪ እውቀተወን ለመላው ኢትዮጲያ ያሰፋፉሉን

  • @user-ve8fg9rj9y
    @user-ve8fg9rj9y Před 4 měsíci

    ❤❤❤ተባረኩልን

  • @addisabela6471
    @addisabela6471 Před 2 lety

    Finally thank God it’s out there.

  • @bethlehemlebneh
    @bethlehemlebneh Před 2 lety

    Thank you!

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Před rokem

    እግዚአብሔር ጥበቡን፣ጤናውን እና እና እድሜውን ይጨምርላችሁ

  • @etsegenetberhanweledemeske3701

    በጣም ደሰሰ የሚል የአባቶቻችን ዕውቀት ነው መምሕር አድሜና ጤና ይስጥልን ምነው ድሮ በተፈጠርን የመሚያሰኝ ነው

  • @zewdutechanew5209
    @zewdutechanew5209 Před 2 lety

    ዳ/ር ሮዳስ አንድ የሰማሁትን ልንገርህ አንድ ሰከላ ያለ መ/ር ጌታ ሰለዚህ ሚስጥር የሚውቅ አለ

  • @thomasyoutube89
    @thomasyoutube89 Před 2 lety

    እድሜና ጤናችሁን ያብዛልን

  • @TESFAYEMELESSE-dq1cn
    @TESFAYEMELESSE-dq1cn Před rokem

    it is so amaizing

  • @yenenshdagne4453
    @yenenshdagne4453 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደናንተ አይነት ሰው ያብዛልን።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 2 lety

    እጀግ ግሩም ነው እናመሰግናለን መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳሰ👍👌

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 Před 2 lety +3

    God bless you guys

  • @koigatu615
    @koigatu615 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው በርቱልን

  • @hahahanabehani7820
    @hahahanabehani7820 Před 2 lety

    Thanks Dr

  • @wanatip5174
    @wanatip5174 Před 2 lety +5

    ቃለ ሂወት ያሰማለን እግዚአብሔርን ያክበረለን እንላለን , ቅኔዋ በዘርፍ(በንባብ)በሚመጣ ሳምንት ልደግሙልን ይቻል''ጠበብተ አእምሮ ንጠይቅ''ያልዋት እባክዋ ዶግተር እንዳይረስዋ አስታውስዋቸው በንባብ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው እዲሉለን በሚመጣ ሳምንት ለኔ ለራሴ ስለ ምትረዳኝ ነው
    በሚመጣ ሳምንት በጉጉት እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @taferedebalkie7420
    @taferedebalkie7420 Před 2 lety

    God bless you!! long life !!!

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @abiyterefe4507
      @abiyterefe4507 Před 2 lety

      Is it clear for those who has no geeze
      Language knowledge????

  • @emewaemewaemewa771
    @emewaemewaemewa771 Před 2 lety

    በእውነት ማነው የረገመን ምን አዚም ነው የተጫነን ይህንን የመሰለ ሐገርና ሊቃውቶች እያሉን የውሃ ላይ ኩበት ሆነን የቀረነው

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety

    እግዚአብሔር: ይስጥልን: በጣም: እናመሰግናለን::

  • @EtaguWondimu-ph2qd
    @EtaguWondimu-ph2qd Před 7 měsíci

    ወይ ሀገሬ ይህን ሁሉ የሚቀጥል ይሆን ሁሌ እንዳይጠፋ አፈራለው

  • @meselechzedingilds9618

    ግሩም ነው በእውነቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @bementethiopia8825
    @bementethiopia8825 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እደናንተ ያሉትን ሊቃውት ያብዛልን !!

  • @user-hs6bj5qq2h
    @user-hs6bj5qq2h Před 2 lety

    ኑሩልን አባቶቻችን

  • @pawulien532
    @pawulien532 Před 2 lety +1

    ሰላምለኢትዮጵያ፡፡

  • @abrahamabawa6215
    @abrahamabawa6215 Před 2 lety +2

    hashmalin endanebebhu behiwotei mn yahl skeld endenorhu new yegebagn. yihen yemesele tibeb eyale bemayreba sirate timihrt sijajal menorei angebgibognal. enanten mesay memhran yabzaln Egziabher yitebkachihu!!!

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 Před rokem

    እኔማ መፅሃፉን ስለላገሁ ደጋግሜ አየሁት ግን አልጠገበው አልኩ በጣም ድንቅ ነው ያለኝ

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Před 5 dny

    ይሄንን የመሰለ እዉቀት እንዲሁ በተወሰኑ ተማሪዎች ተቀብሮ ከሚያልፍ ት/ቤት ተከፍቶ ወጣቱ ቢማር የበለጠ እዉቀት ይኖራቸዋል

  • @asfawteketay1895
    @asfawteketay1895 Před 2 lety +2

    በመጀመርያ ደረጃ ሁለታችሁንም ማመስገንና ክብር መስጠት እሻለሁ:ቀጥሎም ማለት ወደምለው ሐተታ እገባለሁ ሁለቱንም የመምህሩን መጽሀፍት አንብቢለሁ አሁን እናንተ ሰለድንጋይ ሰትወያዩ ከዚህ በፊት ያነበብኩት ሰለድንጋይ ብቻ የሚያወራ በመሪራስ አማን በላይ የተጻፈች ትንሺዬ መጽሀፍ አለች ስሟ የግዝ ስለሆ በደንብ እንደማልጽፈው አውቃለሁ እብነ .......ምናምን የምትል መጽሀፍ ነች እሷንም ብታያት ደስ ይለኛል ።ሊላው እኒ እንደዚህ አይነተ ጥበብ እንደለ አመናለሁ ለማያምነውና የፈረጅ አምላኪ ለሆነው ትውለድ ደግሞ መዳኒቱ በምርምር ገፍቶ ውጢቱን ማሳየትና ወደዚህኛው እንዲመጣ ማድረግ ጥሩ ይመስለኛል ጥበብ የሚሰጥ እግዚአቢሒር ነው የተሰጠን ነገር ህበረተሰቡን አለመጥቀም አንደሀጢያት የሚቆጠር ይመስለኛል?ይህ የእኒ አስተሳሰብ ነው ለማንኛውም ምርምሩ እነድትቀጥለበት እለምናችዃለሁ ፈጣሪ ያለውን ጥበብ ሁሉ ይጨምርላችሁ በርቱ።

  • @yetesfan
    @yetesfan Před 2 lety

    girum new....a lot of ideas for film makers.

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    በሌላ ምክንያት ሊሞት ይችላል እጅ በሽፍታ ተቀጥቅጦ አይሞትም ምክንያቱም ጥበበኛ ነበር እና ቢያንስ እንኳ የእልት ማእቀብ ፀሎት ያደርጋል ወዳጀ

  • @selamdesta8514
    @selamdesta8514 Před 2 lety +10

    በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቅልችሁ
    በጨለምተኝነት ለሚቃረኑ ሰወችም ልብ ይስጣቸው በርቱልን እናተ ብዙ ህፃናትን እያፈራችሁ ነው :: በርቱ በርቱ

  • @kidankidan3075
    @kidankidan3075 Před rokem

    ሚገርም ነዉ ከእዚህው አካባቢ ተወልጀ ያደኩ ተመስገን

  • @beminetmulugeta7580
    @beminetmulugeta7580 Před 2 lety +1

    ሊቃችን ሮዳስ እኔ የሚያሳስበኝ እንደናንተ ያሉ ሰዎች ተተኪ ሳያፈሩ እንዳያልፉ ነው እና ተተኪ ላይ ስራ ባክህ የኢትዮጵያ ተስፋ በእናንተ ላይ ነች

  • @mastewalsileshi6779
    @mastewalsileshi6779 Před 2 lety +2

    proud to be orthodox for real thanks GOD

  • @debebekitaw1398
    @debebekitaw1398 Před 2 lety

    ለሁሉም ጊዜ አለው አሰደማሚዋ የኢ/ኦርቶዶክስ

  • @gebriew6303
    @gebriew6303 Před 2 lety +1

    yalemn mistr yakoyech tewahdo kibr ygbash

  • @yibbbaynnn9810
    @yibbbaynnn9810 Před 2 lety

    ምርጦች ቀጥሉ

  • @-tiesabaymedia
    @-tiesabaymedia Před 2 lety +2

    የሚገርም እውቀት ነው

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 Před 2 lety +7

    የሚገርም መፅሐፍ ነዉ እዉነተኛ የአባቶቻችን ሚስጥር ያየንበት ነዉ፡፡

  • @mule1321
    @mule1321 Před 2 lety

    Dr ebakachihu wedfilm qeyrut

  • @fortunatilaye6599
    @fortunatilaye6599 Před 2 lety

    ኢትዮጵያዊዉ ማዕበል ፈጠነ ጅማሬክ መልካም ነዉ ሐሽማል ከርታታ ኮከቦች ድንቅ ነዉ እባክህ ቀጥለህም አስተምረን,,,👑

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před 2 lety

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኀዶ ቤተ ክርስቲያን የወላድ መካን አለመሆኗን በእድሜየ እናንተን አይቻለሁ ባለመማሬም አልቆጭም የተዘራው ሁሉ አይበቅልምና
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před rokem

    የምገርም ካምሮዬበላይ የሆነብኝ ጥበብ ቢሆንም ጭምጭምታ ግንዛቤ ነበረኝ አሁንግን ትንሽምቢሆን ተገልጣልኛልግን መምህራን አምላክን በዚዘመንም ጥበበኛን አስቀርቶልናልና ተመስገን🙏አረለመጭውትውልድ የናተንያህል እካን እዲያውቁ የሆነመገድ ፈልጉ

  • @lanamaya1073
    @lanamaya1073 Před 2 lety

    መምህራችን ከዚ በላይ የሚፅፍበትን አይምሮ ይከፈትሎት

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Před 2 lety +1

    መንጌ እዚያ የሄደው ንጉሰ ነገስቱን መሆን የሚፈልግ, እሳቸው ያረጉትን ማረግ ስለሚወድና እዚያ ለምን እንደሄዱ ለመሰለል ይመስለኛል. ቆራጥና ሀገሩን የሚወድ ቢሆንም when it comes to ንጉሰ ነገስቱ ቀናተኛ ሰው ነው. በተለይ አባቱ ሺአለቃ (ወይም መቶ አለቃ I don’t remember which) ሃ/ማ የንጉሰ ነገስቱ ፎቶ ሁሌ እቤታቸው መሰቀሉ ነገሮችን አልረዳም! (የንጉሰ ነገስቱ ፎቶ እንደተሰቀለ መሆኑን የመንጌ እህትና ወንድም ለደረጄ ሃይሌ ተናግረዋል)

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 Před rokem

    Hayalewan Ethiopia lemayet yehenen memar yasefelegenale asetemerun

  • @mottatube9548
    @mottatube9548 Před 2 lety

    እምታቀርቡት መርሀ ግብር በጣም በጣም ግሩም እና እሚደንቅ ነው: ነገር ግን አለባበሳችሁ እምታቀርቡትን ነገር አይወክልም እናንተ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ናችሁ: ቤተክርስቲያን ደግሞ የራሷ አለባበስ ስርዓት አላት

  • @habybelay5407
    @habybelay5407 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ
    ብዙ ትምህርት እየተማርኩ ነውና ቀጥሉበት። መተትን በምን ማስወገድ ይቻላል?

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 Před 2 lety +2

      መተትን አታስብ ስሙንም አትጥራው ሁሌ እግዚአብሔር ሀይሌ ነው የተጣለ መንፈስ በኔ ላይ ሀይል የለውም እያልክ ፀልይ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 2 lety

    መምህር ብዙዎች ተነጋግረውበታል ብለዋል በጥሩም በመጥፎም ተነጋግረንበታል በእውነት ግን ዶክተር ጥሩውን ብቻ ሳይሆን በመጥፎ የተረዳውንም ህብረተሰብ መልስ ይፈልጋልና አብራሩልን እንደ ፖለቲከኞቻችን ሁሉ ነገርን ተቀበሉ አበሉን አልገባንም አብራሩልን {{ከባእድ አምልኮ ጋር ተቀላቅሎብናል }}ለዮልን

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d Před 2 lety +2

    በሰቆጣ ለተፈናቀሉ ህዝባችን የቻልነውን እናድርግ

  • @user-hw2gx7sl7z
    @user-hw2gx7sl7z Před 8 měsíci

    ኢትዮጵያ

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x Před 2 lety

    💚👏

  • @user-dr3ch1ez2t
    @user-dr3ch1ez2t Před rokem

    ስነነቶቻቼሁን ላይክ አድርጌ ልጨርስ በአንድ ላይ ግን ❤

  • @Abcd1we
    @Abcd1we Před 3 měsíci

    ትምህርት ቤቶችን ዘግቶ እንደድሮ የቆሎ ትምህርት ቤቶችን አሻሽለን መቀጠል ነበር የሚያሥፈልገው ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ልቅ ይፈራ ነበር እዚህ ግራ ከገው ነገር እንላቀቅ ነበር።።።

  • @azimerawdenekew1701
    @azimerawdenekew1701 Před 2 lety

    ይሔ ዓይነቱ ሀገር በቀል ትምህርት ከተቻለ እንዲዳረሥ ቢደረግና ቢሠጥ?
    በርግጥ ህዝቡ ጀዝቧል እኔን ጨምሮ፡፡ቢሆንም ግን ከስንት አንድ ንፁህ ኢትዮጵያን የሚወድና የሚጠቅም አይጠፋምና የኔ ሊቅ፡፡

  • @teferaworkmelese8875
    @teferaworkmelese8875 Před 2 lety

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። በዚህ በደመና ላይ የመጓዝ ጥበብ አስማተኛው የቢዖር ልጅ በለዓምም ጥበቡ እንደነበረውና በኋላም በእስራኤል አምላክ ትዕዛዝ ሙሴ በለዓምን እንዲበቀለው ባዘዘው ግዜ በለዓም ልጆቹን ይዞ በደመና ላይ በመንሳፈፍ ለማምለጥ ሲሞክር አንድ ከዳን ነገድ የሆነ ስሙ ሑሺም የተባለ ልጅ ጥበቡን ያውቅ ስለነበረ በለዓምን ከደመናው ላይ እንዳወረደውና በኋላም ሙሴም በለዓምን እንደገደለው የአይሁዶቹ መዛግብት ያስረዳል።

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Před 11 měsíci

      ገብረመንፈስ ቅዱስ በደመና ወደኢትዮጵያ የመጡበትን መንገድስ ምን ትለዋለህ ሌላም ልጨምር አቡነ አሮን

  • @workugezahagn4837
    @workugezahagn4837 Před 2 lety +1

    Member lala keneme gabezawe ebaken

  • @tenbitmesfin5636
    @tenbitmesfin5636 Před 2 lety +2

    የሚገርም ነው ዶክተር እኛን ኃላቀር ለሚያደርጉን ትምህርት ነው

  • @realestateaddisababa7292

    👍👍

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety +1

    🙏👍🙏

  • @romandemisse8248
    @romandemisse8248 Před 2 lety +1

    ይቀጥል የነፍስ ምግብ

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 Před 2 lety +3

    በሚቀጥለው ዶክተር ሮዳስ ፕሊስ ሰለመተት እና መፍቻው የሖነ ነገር በለን

  • @teddygebiretewodrose3979
    @teddygebiretewodrose3979 Před 2 lety +2

    ወዳጆች፤እህትና ወንድሞች አስተያየት ከመሥጠታቹ በፊት መፅሐፉን አንብቡ ከዛ የፈለጋቹትን ለማለት ግንዛቤ ትወስዳላቹ!!

  • @zereyakobqalab3781
    @zereyakobqalab3781 Před 2 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን ።እንደዚህ ዓይነት ውይይት በየቀኑ ነው መሆን ያለበት ። ሳምንቱ ገና ከአሁኑ እረዘመብኝ የምር

  • @eastergreek1437
    @eastergreek1437 Před 2 lety +1

    I won't know this plz deki so what about wonder woman move's

  • @fasikameconin3554
    @fasikameconin3554 Před 2 lety

    Ejeg asgerame new Egzbeher edme yestachehu

  • @brehanemeskelifa366
    @brehanemeskelifa366 Před 2 lety

    እኛ እንዴት ነው መማር ምንችለው? ሁልጊዜ ለማስተማር ዝግጁ ነን ይባላል ግን የት መማር እንደምንችል አይነገርም። ለምንድን ነው? ይቅርታ ከተቆጣሁ።