Video není dostupné.
Omlouváme se.

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አመለጡ | አዲስ አበባ ሰበካ | ወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ | Evangelist Solomon Kebede

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2022
  • ከግንቦት 12-14/2014 በአዲስ አበባ ሰበካ በጎፋ አጥቢያ በተደረገው ታላቅ ጉባዔ በወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ በቀረበ ድንቅ መልዕክት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደመዳን መጡ።

Komentáře • 94

  • @user-ew1my2iq4z
    @user-ew1my2iq4z Před 2 lety +8

    በዚህ እዉነተኛ መሰረት ላይ ያነጽከኝ አምላክ ሆይ ስምህ ለዘላለም ብሩክ ይሁን

  • @user-vf9lp5zo2p
    @user-vf9lp5zo2p Před 2 lety +2

    አሜን ዘበንህ ይለምልም የኔ ዉድ ወድም ወጌላዊ ሰለሞን የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ የሆክ ዉድ ወድሜ ተባረክ በብዙ 😭❤️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @burukahayille8112
    @burukahayille8112 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን ተበረክ ጌታ ኢየሱሰ🙌🙌🙌🙏☝❤❤❤❤

  • @user-be1ix2og5u
    @user-be1ix2og5u Před 4 měsíci

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
    አባቶቻችን ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለጌታችን ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን 🎉🎉አንድ አደረገን🤗🎉❤❤❤❤❤

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před rokem +3

    አሜን አሜን ተባረክ ጌታየሱስ

  • @user-vf9lp5zo2p
    @user-vf9lp5zo2p Před 2 lety +3

    ተመስገን ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ገና እበዛለን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před 2 lety +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ የኛ ኢየሱስ ይለያል
    ወይንገላዊ ሰለሞን ርዝዝዝዝም ኢድሜና ጠና ይስጦት
    የኢየሱስ ባርያወች በሙሉ ሰማይን ዉርሱ

    • @user-xp4wl1ib5x
      @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

      ነፍስ አልቀየርልኝም የክርስቶስ ኢየሱሰ ወንጌል ይሄ ነው
      ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @girmadolebo9809
    @girmadolebo9809 Před rokem +1

    ተባረክ❤

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety +1

    ጌታ ጭምሮ ጭምሮ መገለጡንና ፅጋውን ይብዛልህ ሁሁሁፍፍ ነፍሴ በጌታየ አረፈች

    • @user-xp4wl1ib5x
      @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

      ጌታ ይባርካችሁ በ CZcams ተከታተሉኝ ፅልዬልኝ
      አገልግሎት ጅምራላሁ የመጭረሻው ዘመን የክርስቶስ እየሱስ ወንጌል በሚል ተባረኩልኝ

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ተበረክ የሱስ አበቶቸችንም በርክ ፀጋ ለይ ፃጋ ጨምር የሱስ ሀሌሉያ አሜን

  • @dawinagewo8795
    @dawinagewo8795 Před 2 lety +2

    Amen Amen ❤❤

  • @solomonwatiro1013
    @solomonwatiro1013 Před 2 lety +3

    አሜን ሃሌሉያ እልልልልል

  • @tagetage
    @tagetage Před 2 lety +3

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 Před rokem

    Wondime bartalin antam geta eyesus yibarkh

  • @alemworku5181
    @alemworku5181 Před 7 měsíci

    Amen Amen Hallelujah geta Eyesus tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @petiros9963
    @petiros9963 Před 2 lety

    Amen Amen tabareki iyesus Gan inbazaleni iyesus yisarali

  • @KalebYimer-pg4rt
    @KalebYimer-pg4rt Před 11 měsíci

    ገና ገና ጌታሆይ አዋርዳታለሁ አንተንይዜ ጌታየ አንተን ይዜ አላፍርምእኮ አምላኬ አሚን አሚን

  • @Nanoushkass
    @Nanoushkass Před rokem +1

    Amen 🙏🙏 tabarek yesus illlll

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 11 měsíci

    Ameni tamsgeni iyesus haleluya kibiri misgana lante yhuni haleluya elllllllllllllllllllll tamsgeni
    Lamemasgani baqino madane ❤❤❤❤❤

  • @user-uh3hy4sl7x
    @user-uh3hy4sl7x Před 6 měsíci

    አሜን አሜን ሃሌሉያያያያ ሃሌሉያያያ እልልልልልል🙌🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-uh3hy4sl7x
    @user-uh3hy4sl7x Před 6 měsíci

    ኢየሱስ ይመስገን ሃሌሉያያ 👏👏👏

  • @user-lb1cr5ox4j
    @user-lb1cr5ox4j Před 6 měsíci

    Amen

  • @danielaksan1510
    @danielaksan1510 Před 2 lety +2

    ወንድሞች እባካችሁ ለተረፈዉ ተስፋ አለዉ የሚል ስብከት ካሁን በፊት በወንጌላዊ ሰለሞን የተሰበከ ካገኛችሁ ፖስት ይደረግ ተባረኩ

  • @ledeyayeegetaliji9185
    @ledeyayeegetaliji9185 Před 2 lety +1

    Amene tebarekhi eyesuse. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mdmajarul8661
    @mdmajarul8661 Před 6 měsíci

    አሜንንን አሜንን

  • @woldeade8285
    @woldeade8285 Před 2 lety +2

    Haleluya Amen Amen

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Před rokem

    Amene amene saw bawongel yimanina yidane bayesuse sime❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před rokem

    Amen Amen

  • @alemituergena2249
    @alemituergena2249 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይበርከችሁ

  • @yaracell5020
    @yaracell5020 Před 2 lety +4

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ oh ሃሌሉያ 😭😭😭😭😭😭 ተመስገን ጌታ እየሱስ አልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል እልልልልልል 😭😭🙏🙏👏🏼

  • @user-ql6rs3dh9r
    @user-ql6rs3dh9r Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ተመስጌን እየሱሰ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🤲👏👏👏👏🤝

  • @ContentCricket-ep9fw
    @ContentCricket-ep9fw Před 8 měsíci

    Ameeee❤

  • @SalemuLambamo
    @SalemuLambamo Před 3 dny

    AMEEEEN

  • @BeliyeApo
    @BeliyeApo Před 9 měsíci

    Ameeeen

  • @user-pu1yt7pl8d
    @user-pu1yt7pl8d Před 11 měsíci

    Ameen

  • @mrssahay2012
    @mrssahay2012 Před 2 lety

    temsegen Gatea Eyesues tebarek semh kef kef yeble ! Lye it yelyale yegia Amlkie 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌💗💗

  • @jaletajarso5277
    @jaletajarso5277 Před 2 lety +1

    amen geta iyesus yibarakachu

  • @apostolic5964
    @apostolic5964 Před 8 měsíci

    Amennnnnnnnnnn 😢😢🙌🙌🙌🙌🙌♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před 2 lety +1

    ሼር የምታደርጉ ወንድሞች በሙሉ ተባርኩ

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před 2 lety

    አባዬ ተመስጌን ሃለሉያ

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek Před 2 lety

    ተመሰጌን

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek Před 2 lety

    ሀሌሉየ

  • @chalturegasa
    @chalturegasa Před 2 lety +1

    Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa Ameeeeen 🙏👏amlakewoyi simi yekberi wadajewoyi 🙏Ameeeeen eyesus yebarkish abzito tabarekulign 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🤷‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🙏🙏🙏🙏

  • @sabinateclay93
    @sabinateclay93 Před 2 lety

    Temesgen Temesgen Gate Yesus elllllelllellelllelllelllellllelll amen amen 🙏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @samimati9475
    @samimati9475 Před 2 lety

    አሜን

  • @elzabethtekestehaile4663
    @elzabethtekestehaile4663 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 11 měsíci

    Ameni tamsgeni geta iyesus elllllllllllllllllllll 1:10:10 😢😢😢😢😢

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 2 lety +2

    #የፍርድ ቀን ቀርቧልና #በወንጌል እመኑ
    #መንግስት ሰማይ ቀርባለችና #በወንጌል እሙኑ

  • @user-cg8zi4ce5b
    @user-cg8zi4ce5b Před 2 lety

    oh yesusi😭🙌🙌

  • @zenadj6187
    @zenadj6187 Před 2 lety

    Oh yesusi halelluya halelluya 🙌😭😭😭

  • @yaracell5020
    @yaracell5020 Před 2 lety

    Amen amen amen amen 😭👏🏼

  • @Aaaaaaaapppppo
    @Aaaaaaaapppppo Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤apo

  • @mabratetebecho3870
    @mabratetebecho3870 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @breneshleb5871
    @breneshleb5871 Před 2 lety

    Tamezgen Yesus Amen Tabareku Yesus yibarikashu Amen Elilililililililili HaLeluya HaLeluya Elilililililililili ❤ 🙏 Amen ❤ 🙏 👏 🙌 ♡Amen Elilililililililili HaLeluya HaLeluya

  • @user-nz7oe3bd1w
    @user-nz7oe3bd1w Před 2 lety

    Ameeen Ameeeen

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

    ቀኖቹ ክፍዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ
    በጥንትም ዘመን በቡሎይም ኪዳን እግዚአብሔር ተስፍ ለስጣቸው ታማኝ ሆኖ በነገር ሁሉ አልፈው ተስፍ ለስጣተው ለእግዚአብሔር በቅንነት ኖሮው የተስጣቸው ተስፍ መሲው እንደሚመጣ ለአባቶታቸው የገባውንም ኪዳን እንደሚፈፅም ነው
    አባቶቸቸውም ተስፉውን ብቻ ሳይሆን ትኩር ብለው እግዚአብሔር የዘጋጅላቸው ለመውረስ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል
    ምንም በየትውልዱ የሚታዘዙ ፣የማይታዘዙም ቢኖር
    የተናገረውን የሚፈፅመው አምላክ ትልቁ ጥበብን ኃይሉን የገለጠበት መንገድ
    እራሱን በስው አምሳል አድርጉ ፈፅም ስው ሆኖ መምጣቱ ነው
    ለስው ልጅች ሁሉ መዳን ይሆን ዘንድ ነው
    የስው ፈትን አይቶ አይዳላም ነፍስ መንፈስ ለስው ነው የስጠው
    ስው በገዛ ፈቃዱ ሄዶ ላበላሽው ተጠይቂ ቢሆነም እግዚአብሔር ግን ፈፅም ፍቅርን ለስው ልጅች ገልጣል
    በጥንት ዘመን አንድ መዝሙር ነበር
    መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው የሚል
    መከራው ሲመጣ ግን ጌታ ብቻውን ነው
    ወንጌል በፈፅም በዲያቢሎስ መንግስት ውስጥ ስዎችንን አበረታታም
    ስዎችን ግን ከዙያ ይወጣል
    የክበረው ጌታ ክብሩን ለማንም አይስጥም
    እርሱ ብቻውን አምላክና ጌታ ነው
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ትምህርት መስቀል መሽክም ፣ጌታመክተል ፣ትንሳኤ ህይወት እንዳለ ማወቅና ማመን ትልቁ መስረታዊ ትምህርት የክርስትና መስፈርት ነው
    ስለ ወንጌል ዋጋ የክፍሉት ሃዋራያት. ብዙ የሚመኩበት ነበራቸው ነገር ግን ከተስጣቸው ተስፋ በላይ አሽግረው በሚይታቸው ክብር ጌታም አብራቸው ስላለ አለምን ንቀው ፣በውጥም ይለውን ሳይፈልጉና ሳይመኝ ለወንጌል ኖረው ስለ ክርስቶስ ሞቱ እንደውም በእርሱ ክብር አይነት ሳይሆን ተዘቅዝቀው ተስቀሉ ፣ አንገታቸው ለይስፈ ፣ግማሽቸም በዘይት ተቀቅለው ፣እንደ እሲጢፍኖስ በድንጋይ ተወግረው ስለ ወንጌል
    ለጠራቸው ጌታ በታማኝነት አግልግለው አለፈ
    ለየትኛው ወንጌል ?
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል
    ጵውሎስ የጌታ ባራያና እውነተኛው ሐዋርያ
    ሌላ ወንጌል አለ ይላል የእግዚአብሔር ስው
    ይህንን ሌላ ወንጌል የሚያስተምሩ
    እኔ ክስበኩላችሁ ወንጌል ውጪ ሌላ ወንጌል የሚስብኩ መላእክትም ቢሆኑ ልክ ፍጥረትን ቢሆን
    እኔም ተመልሼ ሌላ ወንጌል ብስብክላችሁ የተረገመ ይሁን ብሎ እንደውም እኔኝህን ለስይጣን አሳልፌ ነው የምስጣቸው አለ
    ጵውሎስን ይበሳጭው ትልቁ ነገር ይሄ ሌላው ወንጌል በእየሱስ ስም መሆኑ ነው
    በክርስቶስ እየሱስ ወንጌል ቀልድ ድርድር የለም ጵውሎስ ጋ
    ወንድሞቼና እህቶቼ እንደ እኔ አስባችሁ ታውቃላችሁ
    ጵውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር ምን ይል ይሁን ?
    ይዘመኑ አገልጋዬች ግን የተለዬ ናቸው ፣
    በጣም ክብር የሚፈልጉ ፣
    መንካት ፣መገስፅ ፣የሙይፈልጉ ፣እራሳቸውን የስቀሉ
    ውስጣቸው ሲመረመር ፍፅም ምንም የሐዋራያነትና የነብይነት ቅንጣት መንፈስ የሌላቸው
    በንፍስ የሙነዱ በነፍሳት የሚቀልድ ፣ ክብራቸው በነውራቸው ፣ሃሳባቸው ምድራዊ ፣ ሆዳቸው አምላካቸው
    የሁኑት የትኛውን ወንጌል ይሁን የሚይገለግሉት ?
    በተረት ተረት ስውን የሚይጭፍሩና የሚይስጭበጭቡ
    በምድር ስው ከሌለው በልጦና ደልታቸው ፣ክብርውና በልፅገው እንዲኖር እንጂ ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንግል ቆርጦ ስለ ክርስቶስ መስቀልን የሚሽክሙ ትውልድ ማፍራት ቆርቶ ነፍስት መስብስባቸው እንጂ መዳናችሁ
    በትክክል የታወቀ ነገር የለም
    እንዴት ?
    በስራችው በፍራቸው ተግባራቸው ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ ለመንፈሳችን ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ የገዛው ስው ይስታውቃል
    አገልጋይ ነኝ የሚሉ የበዝበት እራሳቸውን ለኑሮ ማትረፍያ አድርገው የጠሩ ብዙ ሃስተኛ ነብይትና ፣ ሐዋርያት ሃስተኛ ወንድሞችና እህቶች ከመንግስት አለም መንፈስ የተላኪ የዘመኑን ፍፅሜ አውቀው እንደ ጉድ ሆሆሆ ብለው ዘምተዋል ፣ አገልጋየችም የሚመቻቸውን ትምህርት እንጂ ከአለም ፣ ከስልጣን ፣ ከስጋቸው የሚለይ ወንጌል አይስሙም.
    ወንጌል ባህሪው መለየት ነው
    ለስው ልጅችም የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ የስዌች ልጆችን የወድድበትን የምስራች መልክት ለማድረስ መልክተኛ መሆን ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም
    መጠራታችሁን አስቡ
    ወንጌል የምድር ማጣፍጫ ሳይሆን ለምድር መሰቀየም ጭምር ነው
    አለምም ለእኔ እኔም ለአለም የተስቀልኩበት ወንጌል
    መስቀሉ ነው በወንጌል አላፍርም
    ሐዋርያው እኔና አለምን የለየን መስቀሉ ነው
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ውንጌል ለመሞትም ዝግጁ ነኝ
    ሞትም ህይወትም ለእኔ ጥቅም ነው
    ብሎ ዘመኑንን በመሎ በእስር ቤት፣ በግርፍት፣ በስቃይ ይሳለፈው የእግዚአብሔር ባርያ ጵውሎስ
    በወንጌል ፣ በክርስቶስ ኢየሱሰ አይደረደርም
    እውነተኛ ባርያ ነው መከራ ፣ፈተና ፣ስደት ፣እስራት አልበገረውም
    ለዚህ ነው መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
    መነቀፍ ፣ መስደብ፣ መጠላት ፣መገፍት ፣ መገለል ፣አልፉም መታስር ሲብስብም መገደል ይለበት መንገድና ህይወት ነው ክርስትና
    ዛሬ ለምን ተነካን ብለው የሚጭሁ እራሳችውን ክፍ ይረጉትን ሲወራጪ የምናየው
    የጌታንም ቃል የዘነጉ
    ለትምህርትና. ለራስህም ተጠንቀቅ
    እንዳትስናከልም
    ማስናክያም እንድትሆን ተጠንቀቅ
    ወንጌልን ፣ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ስበክ
    ለአሁንም ለሚመጣው አለም ይጠቅምሃል
    እኔ ክርስቶስን እንደመስል እናንተም ጤሞቴዎስ ልጆ ሆይ እኔን ምስል በሎ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ትክክለኛ ለመነፍሳዊዉ ልጅ አስተምረው / አስጠነቀቀው
    ከወንጌልም ውጪ የሚይስተምሩትና ለምድራዊ ህይወት. ብቻ ነፍስትን እይማማቁ መስቀል መሽከም የማይውቁትን ፣ የክርስትና መቅረት ትምህርት ያልወስድና ይልተማሩት
    በመከራውን ፣ በፈተናው ግዜ ወደ ኃላ የሚመልስቱን
    ትንሣኤ ህይወት እንዳለ
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሩሱ አገልጋዬችን ለመቀስቀሉ ጠላቶች ሆነው መሬት መሬት የምሽት ትምህርታቸውን ዘርተውበት ተደላደለው እንዲኖሩ የሚይደርግ የዘላለም ህየወትንም የሚይስጥል
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሚይስረሳ
    ትንሳኤ ህይወት እንደሌለ የሚይስተምሩ
    ስው ሁሉ ከመቃብር ተነስቶ በእግዚአብሔርና በበጉ ዙፍን ፉት እንዲሚቆም የሩሱ የዘመኑ አገልጋዬች
    በዝተዋል ሁሉም ባይሆኑ
    ወንጌላችን ፣ስብከታችንም ከንቱ ነው ዝም ብሎ ተስብስቦ አጭብጭቦ ፣ ጭፍሮ መውጣት ከሆነማ
    የመስቀሉን ዋጋ ማርክስ ብቻ ሳይሆን ድንዛዜም ጭምር መንፈስ ቅድስ ያልገዛው የሚጭሁ ፅናፅን ባዶነት ነው
    ጌታ ዳግም ይመለስል ይመጣል
    የተስጠን አግልግሎት ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ለስው መገለፅ በፀጋው ጉልበት ይጠበቅብናል
    ስራው የመንፈስቅድስ ነው
    ጌታ ሁላችንም ይርዳን
    ቀኖቹ ክፍ ናቸው ዘመኑን ዋጂ
    ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @yaracell5020
    @yaracell5020 Před 2 lety

    ❤❤❤❤

  • @alain870
    @alain870 Před 2 lety

    Tamasigen eyesus haleluya tamasigen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @rorororo1715
    @rorororo1715 Před 2 lety

    0h.yesusi.halelluya.halelluya😭😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 Před rokem +1

    Be zemene yih dink medan tesetognal ene minegna eddilegna sew negn ...bicha hulum kibbir amliko sigdet wudase misgana besemay lalehaw le andu amlak yihun .

  • @sagazena-dl4xb
    @sagazena-dl4xb Před 11 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🌹🌹😘😘

  • @MarioUser-f6p
    @MarioUser-f6p Před 24 dny

    Amen Amen Elililillĺĺllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekareiaswyohanes4355
    @zekareiaswyohanes4355 Před 2 lety

    Temesgen

  • @natnaelabebe4286
    @natnaelabebe4286 Před 2 lety +1

    Iso የኛማ ይለያል የሚለውን መዝሙር ከየት ይገኛል

  • @wendesenhailu2403
    @wendesenhailu2403 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ተወለደ ፣ እግዚአብሄር ተሰቀለ ፣ እግዚአብሄር ሞቶ ተነሳ ብሎ የሰበከ አንድ ሐዋርያም ሆነ መልዐክ የለም ። መልአኩ ገብርኤል ፣ መጥምቁ ዮሀንስ ፣ ሐዋርያው ጴጥሮስ ፣ ሐዋርያው ጳውሎስና ሐዋርያው ዮሀንስ ስለ ኢየሱስ ማንነት ሲመሰክሩ የልዑል ልጅ ፣ የእግዚአብሄር ልጅ ፣ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት ፣ ዋስ፣ ጠበቃ ፣ አማላጅ በማለት በሙታንና በህያዋን ሊፈርድ በእግዚአብሄር አብ የተሾመ እንደሆነ ፃፉልን እንጂ እግዚአብሄር አብ ነው ብለው አልመሰከሩም አልሰበኩም አላስተማሩም።

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před 2 lety +4

      “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
      - ዮሐንስ 1፥1
      “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” - ዮሐንስ 1፥14
      የእግዚአብሔር ልጅ የተባለው በስጋው ሰውነት እንደሰው ተወልዶ ስለመጣ ነው እንጂ በመለኮታዊ ሰውነቱ የሁሉም አባት ነው ስለዚህ ነው ኢሳያስ ስለ ኢየሱስ መምጣት ትንቢት ሲናገር “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6
      ብሎ የተናገረው። (ኃያል አምላክ እና የዘላለም አባት የሚለውን ቃል እናስተውል) በስጋ ማንነቱ እንደውም ሕፃን ተብሎም ተገልጿል ነገር ግን የዘለዓለም አባት የሆነ ሕፃን።
      “ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን? አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን?” - ሚልክያስ 2፥10 ይላል። ይህ አንድ ተብሎ የተገለፀው አባትና አምላክ ኢየሱስ ሰለመሆኑ ቅድም በኢሳይያስ ላይ ተገልጿል።

    • @yaracell5020
      @yaracell5020 Před 2 lety

      @@Isoyisehak wow❤❤👏🏼

    • @wendesenhailu2403
      @wendesenhailu2403 Před 2 lety

      @@Isoyisehak ኢየሱስ ሰው ሆኖ ከተወለደበት እስከ አረገበት ድረስ ያለውን ማንነት ሠው የሆነ የአግዚአብሄር ልጅ ብቻ ነው። ከዚያ በፊትና አሁን ያለበትን ማንነት ከሆነ አዎ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነው። ነገር ግን በምድር ላት 33 አመት ተኩል ሲኖር የልጅነት ክብሩን ነው ያየነው እንጂ የአምላክነቱን ክብር አይደለም። ምክንያቱም አምላክ አይፆምም ፣ ስለእርዳታ አይፀልይም ፣ አይጨነቅም ፣ አይታወክም ፣ አይፈራም ።

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 Před 2 lety

      @@wendesenhailu2403 ወንድሜ ጥያቄህን ግልፅ አድርገው በደንብ

    • @hl9677
      @hl9677 Před rokem

      ​@@wendesenhailu2403 ጌታ የሱስ በምድር በነበረበት ጊዜ መምህር እና ጌታ ሆኖ ነው ስለዚህ ያደረጋቸው ነገሮች ሁሉ 1. በመምህርነት ለእኛ በተግባር ምሳሌ ለመሆን ነው 2. በእኛ ፋንታ ምትክ ሆኖ እራሱን መስዋዕት ለማረግ ነው ። ይህ አብ (አባት) አይደለም እንዳያስብልህ ተጠንቀቅ ወንድሜ በርሱ መሰናከል አለና ።

  • @user-vr5ep4yz5z
    @user-vr5ep4yz5z Před 2 lety

    yes ስጋ ጉቶ ነው ቶሎ አይበስልም በተለይ በመፈሳዊ ሰማያዊ እምነት ቅድስና😄😄😄😄😄👍

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn Před rokem

      Ename bexame new yegramagni guto mahonu😂😂😂😂😂😂

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat8331 Před 2 lety +1

    AMEN 🙏 HALLELUJAH 😢😢😢🥲🥲

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek Před 2 lety

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 Před rokem

    የት ነው ቦታው

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před rokem

      አዲስ አበባ ጎፋ ሰፈር

  • @abdisaalemu5797
    @abdisaalemu5797 Před 2 lety

    Egzahaber Garaje bet yalehu mesele ?

  • @abenitube8113
    @abenitube8113 Před 2 lety +1

    የኛማ ይለያል እየሱስ ለየት ይላል

    • @wendesenhailu2403
      @wendesenhailu2403 Před 2 lety

      አዎ የናንተ ኢየሱስ ይለያል ሐዋርያው ጳውሎስ ከሰበከው ውጪ የሆነ ወይም ልዩ ኢየሱስ ስለሆነ የምታምኑት አዎ ይለያል።(ገላትያ 1፥1-)ይነበብ!

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 Před 2 lety

      @@wendesenhailu2403 እስቲ telegramhn ngeregn ena enawra

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 Před 2 lety

      @@wendesenhailu2403 yhe Eko tadya sle melekotawi maninetu new miyaweraw maybe be egziabher ab yemilewn lemalet kehone

    • @wendesenhailu2403
      @wendesenhailu2403 Před 2 lety

      @@brightsideethiopia1276 አስቲ ከሐዋ.ስራ 2፥38 በፊት ጴጥሮስ ስለ ኢየሱስ የሰበከውንና በአሁን ሰዓት ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ስለኢየሱስ የምትሰብከው አንድ እንዳይደለ ማንም አንባቢ ሊረዳው ይችላል። ለምን እንወሻሻለን???

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před 2 lety +1

    ሃሰት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አብ አለ
    እግዚአብሔር ኢየሱስ አለ
    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አለ እንጂ ኢየሱስ ብቻ አልተለዋወጠም።ወገኖቼ አትሳሳቱ።

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Před 2 lety +8

      “...ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
      - ይሁዳ 1፥4

    • @user-iu2gu1tv7x
      @user-iu2gu1tv7x Před rokem

      😂😂😂

  • @davidlambe
    @davidlambe Před rokem

    Amen