ለኢትዮጵያ የሚከፈል ከፍተኛ መስዋትነትን መደገፍ ኩራት መሆኑ ተገለጸ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ኤርምያስ የማነብርሃን (ዶ/ር) ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኃይልና ሚኒሺያ አባላትና በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የተደረገው ድጋፍ የተቋሙ ሠራተኞች፣ የአእምሯዊ ንብረት ወኪሎች፣ ደንበኞች አና ባለሃብቶች ባደረጉት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

Komentáře •