እህቷ እንደምትወደው ስነግረው ሁሱ የሚለው ጠፋው😃የባለቤቴ ወንድም ሚስት ጋር ምንም ልንስማማ አልቻልንም!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 193

  • @felahtube4108
    @felahtube4108  Před 2 lety +29

    ሁሱና የክርስቲያን ወገናችን የተፋጠጡበት ቪድዮ👉czcams.com/video/PrYhB8T42C8/video.html

    • @rihanaahemed5201
      @rihanaahemed5201 Před 2 lety +1

      ኡኽቲ ግን አጅነብይሽ ከሆነ ለምን ታቆላምጭዋለሽ??? ተማሩ እያልሽ ፈትዋ እያመጣሽልን አንችስ ከአጅነብይጋ ምን መቆለማመጥ አመጣዉ?? ይሄን ስልሽ መቼስ ቅናት እንዳትይ ግን እኛ ያንች ቻናል ተማሪዎች ስለሆንን የማይፈቀዱ ነገሮችንም ብንተዉ ኸይር ነዉ።

    • @susubintalimnhgselfya9827
      @susubintalimnhgselfya9827 Před 2 lety

      @@rihanaahemed5201 ሳሂ

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb Před měsícem

    ጃዛኩምላ ኸየር🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኑሩልን ሁሱየ አላህ ይጨምረልህ እኛንም በሰማንዉ ተጠቃሚ ያረገን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በደንብ ነው ያስረዳት
    ልጅቷም ጎበዝ ናት በጨለማ ከመጓዝ አዋቂን ጠይቆ መረዳት👍👍👍

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Před 2 lety +8

    Kkkkkkአሠሪ ማኩረፍ
    አሣዘንሽን የኔ ሚሤኪን በሐገራቺን አላሕ እርዚቅ ይስጠን

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Před rokem +2

    ምሥኪን ነፈር በጣም ነው የምትወድህ አላለችም ሑሡዬ ሑላችንም ለአላህ ብለን እንወድሐለን

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Před rokem +2

    ሱባሀን አላህ ወላሂ ሴት እና ወድ ልዩነታችን 6 ጥያቄ ጠየቀ ግን ስለ ሶላት ስለ ዘካ ነው ማሻአላህ ስለ ኡዱ እኞ ግን ባሌ ባሌ ናካህ ኒካህ ነው የምንለው ሲገርም

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Před 2 lety +2

    وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ
    [ ሲረቱ አል-ሁመዛህ - 1 ]
    ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡

  • @user-hz6wb1rn5w
    @user-hz6wb1rn5w Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን💐💐💐💐

  • @fatumamuhden3523
    @fatumamuhden3523 Před 2 lety +10

    አላህ ምንዳህን ከፍ ያድርግልህ ወንድም

  • @hikmatjahjah6230
    @hikmatjahjah6230 Před rokem +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወድማችን ሴቶች ጥያቄ ሥታቀርቡ አትሣለቁ ወደ ሌላ አትሂዱ በሴርየሥ ጠይቃቹ ዉጡ አትሣፈጡ ባረክ አላህ ፊኩም

    • @SultanAladinan
      @SultanAladinan Před 4 měsíci

      አወ ሁሴን በርግጥ ተወዳጅነውግን ኧረ አርለም ሁሴን ጃሂል እኖዳለን ግን ግን የሆነነገርን አስመልክቶ የሚጠይቅካለ በግልፅ ይጠይቀው እእእ እህቶች ትክክልነኝ አአአ

  • @mohatube1760
    @mohatube1760 Před 2 lety +2

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝ

  • @daruselam2981
    @daruselam2981 Před rokem +1

    አላህ ይጨምርልህ ወንድም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ld3dw3bp2m
    @user-ld3dw3bp2m Před 2 lety +3

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube Před 2 lety

    ማሻ አሏህ ሁሱ አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ👍👍👍#ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-cn3dh9qw3v
    @user-cn3dh9qw3v Před rokem +1

    ጀዘከላህ ኸይርወድማችን

  • @moe0079
    @moe0079 Před 2 lety +3

    ማሸአላ ወዲሜ አላህ ከይርጀዛህን ይክልህ

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831

    ወድሜ ሁሤን አላህኸይር ጀዛህንይክፈልህ ማሸአላህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-dd1jj4uq2s
    @user-dd1jj4uq2s Před 4 měsíci +1

    አላህይጠብቅህ

  • @user-gh4dz9bi3b
    @user-gh4dz9bi3b Před 2 lety +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-in1sb3vc2x
    @user-in1sb3vc2x Před 10 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @user-tv2kc7it5e
    @user-tv2kc7it5e Před 8 měsíci

    ሁሱ አላህ ይጠብቅህ ❤

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 9 měsíci

    😮😂😂😂😂ብሯን ከፍላሽነዉ የምን ኩፍሪነዉ ሆ 😂😂እኔምነኝ አላህ ይህድነ😢

  • @sadiyaamuhammad5228
    @sadiyaamuhammad5228 Před 2 lety +2

    ዉሡአላህይጠብቅ

  • @user-mm2vi5hz2j
    @user-mm2vi5hz2j Před 4 měsíci

    ሁሱአላህይጠብቅህ

  • @user-gm2wb4qz3w
    @user-gm2wb4qz3w Před 4 měsíci

    አላህዪጨምርልህማሸአላ

  • @user-jl6ii4yn4r
    @user-jl6ii4yn4r Před rokem

    ማሻአላህ ሁሱ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @hawawolloh
    @hawawolloh Před 2 lety +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ምርጥ ለሊት 🌹ለይለተል ቀድር🌹 ምርጥ ውሀ ዘምዘም ማረጥ ወረ ራመዳን ምርጥ መጰሐፍ ቁረአን ምርጥ ቦታ ከዕባ/ መካ ምርጥቀን ጁመዓ ምርጥ ቤት ጀነት አላህ ይወፍቀን ብሮፍይልበመጫን በተሰብእንሁን በአንድነት ወደ ስኬት🍫☕️

    • @user-pj5hi4qn8k
      @user-pj5hi4qn8k Před rokem

      እንሻአላህ ያራብ

    • @user-bc4rd5ng4r
      @user-bc4rd5ng4r Před 4 měsíci

      ማሻአላህ ወንድማችን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አንቸ በተናገርከው እኛ በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ

  • @selam2868
    @selam2868 Před rokem

    ሱና ከሆነ ቁጭ ብሎ መስገድ ይቻላል ግን ሀጅሩ እኩል አይደለም ቆመው ሲሰግዱ የሱናው ሶሏት ሙሉ ሀጅር ያገኛሉ ቁጭ ብለው ሲሰግዱ ግን ግማሹ ነው ሚያገኙት እና ስለ ኡመር አላህ ስራውን ይውደድለትና ስለሱ የተነገረው ሀዲስም ትክክል ነው የልጁን ፀጉር እንዳስቆረጠው ሀዲስ ላይ አለ።በተረፈ ሌላው አሪፍ ነው በርታ አላህ ይጨምርልህ

  • @sofiajemal399
    @sofiajemal399 Před 2 lety +2

    جزاك الله خير وبارك الله فيك

  • @sadaali3779
    @sadaali3779 Před 2 lety +2

    እር ኮሜተሮቺ የሁሱን አድርስስጡኝ እደት ነውየማገኝው

    • @doctorsemiratube
      @doctorsemiratube Před 2 lety

      Husu ብለሺ በቲክቶክ በዩትብ በፊስቡክ ታገኝው አለሺ

  • @FatimaFatima-fm4gn
    @FatimaFatima-fm4gn Před 2 lety +2

    ስለላሁአለይሂወሰለም

  • @Zinet-tk2kb
    @Zinet-tk2kb Před rokem +1

    አላህ ይጨምርልህወንዱም

  • @user-gf1zg3kd5b
    @user-gf1zg3kd5b Před rokem +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @user-xg5lr7ue6z
    @user-xg5lr7ue6z Před 16 dny

    ጀዛከሏህ

  • @almas666222
    @almas666222 Před 2 lety +1

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    እህት ቶችየሑርልዒ መድረሳ ከሌላችሁ ኑ አብረን እንማር በኡስታዝ አቡጆሪያ
    አህለንንን ብለናል

  • @user-fb6jv5ql9i
    @user-fb6jv5ql9i Před 3 měsíci

    መሸአህያኡስአለህይጠብቅህ

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz Před 2 měsíci

    ማሻላህ❤❤❤

  • @aminatabdela9242
    @aminatabdela9242 Před 2 lety

    ሁሱ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @SultanAladinan
    @SultanAladinan Před 4 měsíci

    ጥያቄነበረኝ እደትነው የምጠይቅህ ወድሜ አስገቡኝ

  • @loulouloulou674
    @loulouloulou674 Před 8 měsíci

    አላህ ይጨምርልህ ወድም ሁሴን

  • @tubamusema7712
    @tubamusema7712 Před 2 lety

    አሠላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ህይር ወንድማችን ብዙ እውቀት እየቀሰምነ ነው አንድ ጥያቄ ብታብራራልኝ 7ቱ ከአርሽ ስር የሚጠለሉ ሠዋች እነማን ናቸው አብራራልኝ

  • @user-pj5hi4qn8k
    @user-pj5hi4qn8k Před rokem

    ማሻአላህ ውንድም አላህ ይጨምራልህ ቀጥልበት

  • @SOFITUP
    @SOFITUP Před 2 lety +3

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጎደር ሙሰሊሞቸ በዲይወቸን ገፈቸዉን በዲኒያ ምድር ያሳየን አላህ አተ በዝነትህ ለአለም ሙሰሊሞቺ ፍትህን አወርድልን

    • @اموصوديس
      @اموصوديس Před rokem

      ጂዛህን ለከይር

    • @user-wc6ek4hk2y
      @user-wc6ek4hk2y Před 10 měsíci

      አሚንንንሁሡጀዛህንአላህይክፈልልህወድሜያረብ

  • @sadanusrah5945
    @sadanusrah5945 Před 2 lety +1

    አሰላዋለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ይጠብቅልን ወድማችን

  • @FatmaFatma-cy8qw
    @FatmaFatma-cy8qw Před 2 lety +2

    ماشاءالله تبارك الله

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831

    ፈድላየየኔውድድድድጀዛኩምላኸይር🌹🌹🌹🌹🌹ወድማችንም አላህይጠብቅህአላህይጨምርልህ እዳተአዬነቱን ወድሞችያብዛልንያረቢኝ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍✅✅✅

  • @seniya7539
    @seniya7539 Před 2 lety +1

    AS Al wr wb tyake neberegn.balebete be Edme Ebeltewalew.lijwan Agebach eyalu sewoch beyebotaw ytekakesubgnal.betam ysemagnal.1 lij alen.fich lemeteyek beki mknyat yhonal?Ene malet new

  • @user-tl9ow5xh6l
    @user-tl9ow5xh6l Před 3 měsíci

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wc6ek4hk2y
    @user-wc6ek4hk2y Před 10 měsíci

    ማሻአላህወድሜአላህይጨምርልህበርታ

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 Před 2 lety

    ወዲማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq Před rokem

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨንርልህ

  • @user-db8ih9si7z
    @user-db8ih9si7z Před 7 měsíci

    dese yelal mashalah

  • @user-ko4dx3bk1q
    @user-ko4dx3bk1q Před 3 měsíci

    ማሸ አለህ

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 Před 2 lety +4

    እዲህ አይነት ወድ አለብለህነው አኸሩ ዘመን ከየትም አምጪው ዱቄቱን ፍጪው እሚል ወድነው ያለው አሁን ዘመን አለህ ይሰትረን በስ

    • @axgg8120
      @axgg8120 Před 2 lety

      አሰላሙለይኩምወረህመቱላሂወበረካተሁእዴትነክሁሱእኔጥያቄነበረኝእዴትልደውልልህ

    • @axgg8120
      @axgg8120 Před 2 lety

      ቁጥርህንፈልጊነበርእዴትላግኝው

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před 2 lety +1

    Aselamlyekum worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Jazakallah kayerane

  • @Zinet-tk2kb
    @Zinet-tk2kb Před rokem

    ማሻአላህ ወኔዲማችን

  • @user-sr6sv8nt9o
    @user-sr6sv8nt9o Před rokem

    ሁስ እላህ ይጨምራልህ ጥያቅነበረኛ በምዲነው እማገኛህ

  • @aminamudaser4219
    @aminamudaser4219 Před 2 lety

    ጀዛከላህ የነኛ ውድ ይጨምርልህ

  • @Hy-mu6lq
    @Hy-mu6lq Před 2 lety

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኪ አላህ ኸይር ወንድም

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 Před rokem

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u Před 3 měsíci +1

    ፈላህ ኢቱብ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏

  • @ademendre1252
    @ademendre1252 Před rokem

    Aselamu aleykum
    ምን አይነት ሚዲያ ነው ቻት የምታደርጉበት። ይቅርታ ባለማወቄ

  • @user-hu1cz2qn5y
    @user-hu1cz2qn5y Před 2 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @nuriyageleto9914
    @nuriyageleto9914 Před 2 lety

    አለህ ይጨምርልህ

  • @haeahhaeah7095
    @haeahhaeah7095 Před 2 lety +1

    ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Před 2 lety +1

    ቁጥርህን ስጠንን

  • @HabaseHabase-wg9mg
    @HabaseHabase-wg9mg Před 2 lety +1

    ማሸአለሀ

  • @user-fb6jv5ql9i
    @user-fb6jv5ql9i Před 3 měsíci +1

    አሰለሙ፣አለይኩምወረህመቱለህ

  • @habashegee7526
    @habashegee7526 Před rokem

    ሰለምሁሴንጥየቄነበረን

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +2

    አሰሪን ማኩረፍ😏 አለች ይመቺሽ ሀሀሀሀ የኒ ቢጤ

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 Před 2 lety

      እኔም አኮርፋታለሁ ሲከፋኝ ዝም ብየ አኮርፋታለሁ ክክክክ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@hayuhayu1868 ሀዩ እኒ ማኩረፍ ሳይሆን ከመዳምጋር ማለቅለቅ ብዙ ማዉራት አልወድም ስራየን እሰራለሁ መፀፍ ካገር አስመጣለሁ አነባለሁ ከዛ ቁርአን አለልኝ ከዛ ስለኬ በተለይ ሰሞኑን ማሚ ሞተች ከተባልኩ ወድህ ዝም ማለት ማልቀስነው ስራየ እሰዉ ቤት ተቀምጨ ባይናገሩኝ እላለሁ🤔

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 Před 2 lety

      @@Nejat197 አብሽሪ የኔ ዉድ ለበጎ ነዉ እናትሽንም ጀነተልፊርዶስን ይወፍቃት አብሽሪ ሁላችንም ሀጅ ነን ዱአ አድርጊ አብሽሪ ዉዴ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@hayuhayu1868 አሚን ማማየ ሽኩራን

  • @fatumamohammed5730
    @fatumamohammed5730 Před 2 lety

    ማሻ አላህ

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b Před 2 lety +1

    ሶለላሁዋለወሰለም

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 Před 2 lety +2

    ቁጥሩን ላኩልኝ እህቶች

  • @hayatlove8117
    @hayatlove8117 Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @zaleekahmohamed6474
    @zaleekahmohamed6474 Před rokem

    አላህ እጨም ርልህ

  • @KhadegAa-ki2or
    @KhadegAa-ki2or Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @futuf8331
    @futuf8331 Před 2 lety +1

    ወሎ እኮ ከደሤ አፋር በታች ነው ውሡ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      ምሳሌ ነው ያወራው ስለ ቦታው አይደለም ትምህርቱን ተከታተሉ

  • @user-gf1zg3kd5b
    @user-gf1zg3kd5b Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ጀዛክ አሏህ። ኸይር

  • @hamzaabdiwali175
    @hamzaabdiwali175 Před 2 lety

    Husu mashaAllah yechamereleh

  • @AaAa-ur3lb
    @AaAa-ur3lb Před 2 lety

    ያለ እውቀት ፈትዋ እየሰጠህ ባለፈውም ፈትዋ ሰጥተህ የሱና ኡስታዞች ረድ ሳጥተውበታል ፈትዋ ላይ ያለ በቂ እውቀት ቁጭ ብለህ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ

    • @qwwj8843
      @qwwj8843 Před 2 lety +1

      ዝምበይማንአዳምጭአለሽያለመሽበትን።የአህባሽተከታይአላህሂድያይስጥሽ።ወሴንየጠየቁትንየመመለስግደታአለበት

    • @xoxo7068
      @xoxo7068 Před 2 lety

      ዝበይ:ገልቱ

    • @toybamohammed1643
      @toybamohammed1643 Před 2 lety

      ላንች ሂዳውን ይስጥሽ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před rokem

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
    ጥያቄ ነበረኝ እባክህ መልሥልኝ እናት ትዳሬን አልወደደችዉም አባየ ወደቷል እሡ ሠጥቻለሑ አለ እሧ ግን እቢ አለይ አዳኒካዉ እደትነዉ አረብሀገርነወ ያለሑት እንደገና መታሠር አለበት ወይም መጀመሪያ የማቀዉ የለኝም ነበር አባየሠጥቻለሑ ሢል ያዉ ጠልፈዉ ወሠዱኝ ዛሬ በጣም ይቆጫኛል አዳ ኒካዉ እደትነዉ ሥሐድ መታሠር አለበት ወይስ እባክህ መልስልኝ

  • @fatimahasan1104
    @fatimahasan1104 Před rokem

    እኔም ጥያቄ አለኝ የ2023አድሥ አመት ብሎ ሠቶኝ ነበር አሠሪየ ይቻላል አይቻልም?

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍በርታ:ወንድሜ

  • @user-pj4hw2bx2j
    @user-pj4hw2bx2j Před 2 lety

    ماشاءالله عليك

  • @tayba1611
    @tayba1611 Před rokem

    ድህነቴንበጣም ነው እምወደው ድህነቴ በጣም ነው እሚያስቀኚ ብር ሳገኚ ደግሞ በጣም ነው እምጨናነቀው

  • @user-bo2vu2xt7p
    @user-bo2vu2xt7p Před 2 lety

    Mashaaaa.allhaaaaa. afana oromobekata

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Před 2 lety

    ጥያቄ ነበርኝ ጥያቄየም ለሆነልጂ ቃል ገባሁለት ከዚያም ባአላህ መንገዲ ላይ አልተስማማንም እሱም መውሊዲ ቺግየለውም የላል ከዚያም ከሱ እራኩ ቃሌን ሠራፈረስኩ ምንብየ ነው ዱአ የማደርገው መልሰልኝ ውዲም ጀዛካላህ

    • @futuf8331
      @futuf8331 Před 2 lety +1

      3 ቀን ጹሚ እሕቴ 💞

    • @mekiyayusuf9477
      @mekiyayusuf9477 Před 2 lety +3

      @@futuf8331 እረ እደዝህአደለም ጥያቄዉን ኡስታዝ ይመልሰዉ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      @@futuf8331 በድን ጉዳይ ስለሆነ ችግር የለብሽም መተውምግድና ይፕተወደደ ነው እኔ እስከማውቀው

  • @hawaali8466
    @hawaali8466 Před rokem

    Masha allah

  • @hayuty5690
    @hayuty5690 Před 2 lety

    ጥያቄ ነበረኝ እንደት ልጠይቅ በአላህ

  • @seadas732
    @seadas732 Před 2 lety +1

    ወንድም ሁስ ለምንድነው በግራህን ምትጠጣው ????

  • @user-wc6ek4hk2y
    @user-wc6ek4hk2y Před 10 měsíci

    ማሻአላህወንድምአላህይጠብቅህኡሥታዝጀነተልፊርዶሥንአላህይወፍቅህማሻአላህ

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 2 lety

    ስለላህ አለይሂወሰለም

  • @sasa-ky8gu
    @sasa-ky8gu Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahma3949
    @rahma3949 Před 2 lety

    Ehtachn Mecheresha lay gn yalechw lek new endi yemil hadith ale endewm tsegurun eskemaskoret derso neber gn ye sewochun yezeyt eka neber anteftfo yetetekemew ena bedenb betasredat arif neber

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Před 2 lety

    ሰለለሁ አለሂ ወሰለም

  • @user-ej7ey6xj6u
    @user-ej7ey6xj6u Před měsícem

    ሁሴን፡እበክ፡የቃጥታ፡ቁጥርህን፡ስጠኝ

    • @user-ej7ey6xj6u
      @user-ej7ey6xj6u Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሴን፡እበክ፡ቁጥርህን፡ለክልኝ

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i Před 2 lety +2

    👍👍👍👍👍

  • @khadeejajed7929
    @khadeejajed7929 Před 2 lety +1

    ጥያቄ ነበረኝ

    • @user-qu9cw9oq8r
      @user-qu9cw9oq8r Před 2 lety

      ግን ቁጥርህን በምነው የማገኘው እባክህ ወድሜ በአላህ ቁጥርህን አሥቀምጥልኝ

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 Před rokem

    አሰላም ዓለይኩም ሁሌ ፈትዋ ትሰጣለክ ና ጀዘካላሁ ኸይር ሓቢቢ
    ያገባች ሴት ባለዋ ሳታሰፈቅድ የሆነ ነገረ መዉሰድ የለባትም ኢሱን አሰፈቀዳ ነዉ በምለዉ ላይ ኢሱ ሳ ለሰዋ ሳያሰፈቅድ መዉሰድ የለበትም??

  • @ithupia9400
    @ithupia9400 Před 2 lety +1

    ላይክላይክ ምንም ላይክየለም