#Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 14

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 Před měsícem

    Solomon በእውነት ጀግና ነህ,የእኔን ሀሳብ 100% ገልጸክልኛል,ዳቦ ለራበው ህዝብ ،የኮሪደር ልማት,ገበታ ለሃገር,የወዳጅነት ፓርክ ወዘተ ምኑ ነው ለነገሩ ጠቅላዩ አፍ እንጂ ጆሮ የላቸውም ይባላል

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Před 2 měsíci +1

    ሰለሞን የተናገርከዉ በሙሉ ትክክል ነዉ። ጠቅላዮ ቅደም ተከተሉን በጭራ አላወቀም! ሀሳብ የሚያቀርቡ የህዝብ ተወካይ የፓርላማ ተመራጮች ዛሬ እስርቤት እየተንገላቱ ነዉ። ይህን ህፃናት እንኳን ገብቷቸዉ በስሜት እያለቀሱ ነዉ ስለ አገር ሲናገሩ። ይህ ጠያቂ ግን የት እንደሚኖር፣ በምኑ እንደሚያስብ ? በጣም አሳፋሪ አድር ባይ ነዉ። እንዲህ አይነት ሰዉ በጣም አደገኛ ሆዳም ነዉ።

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 2 měsíci

    ወይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Před 2 měsíci

    ጠያቂዉ በራሱ የማይተማመን አድር ባይ ቢጤነዉ። ከነ ድምፁ ለቦታዉ ጨርሶ አይመጥንም! ማሰናበት ነዉ።

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 Před 2 měsíci

    hule -vity astesaseb...

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 2 měsíci

    አሜሪካን ነህ ያለህው

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 Před 2 měsíci

    አባቱ ኬክ ጋግረህ የሚለውን ተዉዉ መቸም ብቻቸዉን ድንጋዩን ደረደሩት አትልም ብልጵግና በባሌም በቦሌም ሰላሙን የመጣው ደቦም የሚበላዉ በስራ ነዉ ትገርመኛለህም እገረመምብሀለሁ ይገባኛል እዚህ ሀገር ደጋፊም ተቃዋሚም መሆን ከባድ ነዉ ለዚህም ነዉ መሀል ሰፋሪ የበዛዉ ደግነቱ መሀል ሰፋሪ ተብለህ አትታሰርም ወይንም አጎብጋቢ አትባልም

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn Před 2 měsíci

    I always admire Gebeyehu for his audacity on brainstorming ideas...
    Abiy Ahmed's government is a failed corrupt and ethonocentric one...Talking about election is a joke.

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 2 měsíci

    በወያኔ ዘመን ውሻና ሰው አብሮ ሲበላ አይተህ አትውቅም ሰሌ የዛኔ ለምን ሀምሳ ሎሚ እያልክ ስትጫወት ነበር የጎደለውን ጠይቅ የተሰራውን አድንቅ ሁሉንም ማጠልሽት ግን ጨለምተኝነት ነው!!!

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Před 2 měsíci +1

      ተናገረኮ! አድንቋል። የሚለዉ በደንብ ቢያዳምጡት ኖሮ ይህንን ሀሳብ አይቀርብም ነበር።
      ቅደም ተከተሉን መንግስት ይወቅ። ህዝብ ተርቧል!! ተሰዷል! ተፈናቅሏል።

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Před 2 měsíci

      ጠያቂው አድር ባይ ወይም ፈሪ ነዉ። ሌላ ስራ ፈልግ። ለዚህ አትመጥንም!! አጎበሰጓቢ፤ አድርባይ ወይም የጠቅላዩ ካድሬ

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 Před 2 měsíci

    Were

  • @fasilkebede3380
    @fasilkebede3380 Před 2 měsíci

    Gobez neh..
    Minm aytalim sitawera....ende ante aynet asabi binor tseb yelem zeregna Ena mehayim siltan siyiz eko new chigru

  • @Israelxox
    @Israelxox Před měsícem

    Why you post peoples video?? This is not fair .. post your own work.