It is not time for political negotiations. It is a struggle that will evolve to take shape. The power balance on the ground should change first. Amhara Fano struggle is on a very right track. No NEGOTIATION!
victory for Fano. This negotiation for warded by the government needs great care from Fano patriots. They are required to strengthen their force more than before. The negotiation seems to make the forces reluctant.
ጃዋር አማራ አሸንፎ ሁሉንም ነገር ፉርሽ እንደሚያደርግባቸው በጣም ሰግተዋል። አማራ ግን ህገመንግስቱን፣ ፌዴራሊዝሙን ሳያፈርስ የሚቆም የአማራ ትግል የለም።
ጅል
ጁዋር መሀመድ አማራን አትግደሉ ብሎ አያውቅም ተዉን እንግደል ተደራደሩ ብሎ የሚጠይቅ አለማፈሩ
ጃዋር መቸም ለአማራ ህዝብ ይጠቅማል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ዞሪ ዞሮ እነሱ ብልጽግናን ማትረፍ ነው አላማቸው ጀኔራል ተብየወቹም ብልጽግና ከወደቀ አብረው እንደሚወድቁ ያውቁታል ለሀገር ሳይሆን ለብልጽግና ነው ሲሰሩ የቆዩት።
የጁሃር አስተያየት የኦሮሙማ የዘረኝነት እጢ እየሮጠ ሲያስቸግረውና የኦሮሞ የመምራት አለመቻል ከሀገር አልፎ አለምአቀፋዊ አስተሳሰብ ስለሆነ ብቻ ነው፤ፋኖ አይደራደርም!!!ድል ለፋኖ!!!!💪💪💪💪
Agree.
ላይክ የምታደርጉ የነፍጠኛ ልጆች ታኮራላችሁ 👏👏👏 ጀዋር መሀመድ አማራ ሒሳቡን ሊያወራርድበት የሚገባ ፀረ አማራ ልብ ብልፅግና የሆነ አስጨፍጫፊ ነው ።
ጀዋር ለአማራ አስቦም አያቅም አያሥብም ድል ለአማራ ህዝብ
ጅዋር ምን አባቱ አገባው ሻሽመኔ ያንን ሁሉ አማራን ያስገድለው አንርሳውም
ጀዋር መቸም ለአማራ አሥቮ አያውቅም አያሥብምም ሌላ ካልኩሌሸን ይኖረዋል
የፋኖ መሪውች ሥብስባ ላይ ናቸው ተሻኩለው ለአብይ መልሥ አይስጡም።
ድርድር ግዜ መግዟ ነው አማራ ማሸነፍ ነው አማራጭ ።
ጃዋር ነዉ አማራን እሚመክር እሱ እራሱ ተከበብሁ ብሎ ያስገደለው የአማራ ደም እጁ አለበት
jewar amhra nw😮😮😮😮😮
ፈጣሪ ይባርክህ ይሄ ነው ሰው ማለት የማስታወስ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም
@@GizeLekulu-z2zአዴት እንረሳለን
ድል ለአማራ ህዝብ (ፋኖ)
ጃዋር መኃመድ ለአማራ ህዝብ ቅን ከሚያስብ በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀለዋል።
ጃዋር እባብ በሜንጫ ያለውን የረሳነው መሰለው ይህ አራጅ ምን አገባው ሸኔን ንከር በለው
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብና ፋኖ 💚💛❤
ጁዋር ማነው የፋኖ መካሪ ያደረገው
ድል ለተጏዳው አማራ ህዝብ ድል ለጅግኖች ፋኖኖኖኖኖ❤
💚💛❤️
ወጥር ፋኖ
ድል ለዐማራ ፋኖ
ድል ለዐማራ ፋኖ
ድል ለዐማራ ፋኖ
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉 በርታ ወድማችን🎉🎉
ድርድር በመርህ ደረጃ የሚቃወም እና ምዕራባዊያንን የአማራ የሁሌም ጠላት አድርጎ የሚመለከት ሰው ፓለቲካን የሚያይበት መነፅር የተሳሳተ እና ጎጅ ነው ብየ አምናለሁ።
ድል ለአማራ ህዝብ ኢንሻ አሏህ
ጀዋር ለአማራ ህዝብ አዛኝ መስሎ መጣ ለምን በኦሮሚያ ክልል ያሉ አማራዎች አይገደሉ አይልም
አስቦልን ሳይሆን ስልጣን እዳንነጥቀው ነው ብልጦ በይው😂 እሱ በህግ የሚጠይቅብት ቀን እሩቅ አይሆንም ስንቱን አማራብአስገድሏል
አብይ እዳይ ወድቅበትነዉ
ድል ለፋኖ💪💪💪
የሚገርመው ሥለ ጃዋር ያለኝ አንተ እንደምትለው ነው
ኦፌኮ ያወጣው መግለጫ ከጀዋር ሃሳብ ጋር ተመጋጋቢ ነው
እንድሁም በቀለ ገርባም የብሄር ፖለቲካ መቅረት የለበትም በማለት ያደረገውን ክርክር በምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ፊት መግለፁን ተከታትያለሁ
ድል ለፋኖ💪💪💪💚💛❤👊
አማራየ አላህተጂቦችይጠብቀን
ድል ለፋኖ❤❤❤
ድል ለፋኖ እግዚአብሄር ክንዳቹህን ያበርታ
ምርጥ የአማራ ታጋይ!! በለጠ ካሳ
ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ሀይላችን እግዚአብሔር እና ፋኖ ብቻ ነው ኢትዮጵያ በ ፋኖ ብቻ ነው ምትድነው ።
ጀዝባ
@@seidmaruf3479 እየመረረህ ሸ ዋጥ እሽ 👌
ድል ለአማራ ፋኖ
አብሽር በሌዋ እውነተኛ መረጃ ስለምትሰጠን አመሰግናለሁ
ድል ለፋኖ
ለምትሠጠን መረጃ እናመሰግናለን.....
እነ ጃዋር 😭 መራራ ገዲና
ሕሊና ቢሶች
ፀረ አማራወች ናቸው ❤❤❤
ለጁሀር የሰጠኸዉ አስተያያት 100% ትክክል ነህ ገብቶናል 🙏🙏
ጀዋር ጥጉን ይዘክ ስንቱን ደሃን አስገደላቹ😢
ግምትህ ትክክል ነው አሁንም ቢሁን እነሱን ተዋቸው ይህ የተኛውን የአማራ ህዝብ በተለይ ከተማያለው በዙ ክረምት የአብይ አሽባሪ ጡር ክሉን ለቁ እዲወጣ ህዝብ እዲነሳበት ቅሥቀሳ ብቻ አርጉ
ድርድር ማሰብ የአማራን ህዝብ ነጻነት ማኮላሸት ነው
አላህ ዲልን ለፍኖ ያርገዉ❤
ነፍስ ይማር ወንድም አለም የኛ ጀግና ፋኖ ይሄን ስረሃት ታግሎ መሰዋት ፅድቅ ነዉ።
ድል ለፋኖ❤
በትክክል!! ጃዋር መሠሪ ነው!!
ጀዋር ከመቸ ጀምሮ ነዉ ለህብረተሰብ ቀዉስና የሰዉ ማለቅ ያሳሰበዉ በምትኩ የሚያገኘዉ ጥቅም ከሌለ በቀር ሲያስመታዉ ለኖረዉ ሰዉ የሚያስብ አይመስለኝም።
ፋኖን ማንም ምንም ነገር ማኖ አያስነካውም።
የምን ድርድር ነው ድል ለፏኖ ወይ ጉድ 10ቀን ያልቅም ዝም ብለን ፏኖን መደገፍ ነውያለንምርጫ የህልውና አደጋ ላይነው
እንደራደር የተባለዉ...በአለም ፊት ሠላም ፈላጊ ለመምሠል ና አዘናግቶ ለመምታት ነዉ
Inshallah Dil Fano💪💪💪
መጀመሪያ ጀዋር የኢትዮጵያ እና የአማራ ዋና ጠላት ሆኖ እንደገና የድርድር መካሪ ሆኖ ሲቀርብ ያስገርማል. አትጃጃል በሉት
There must be radical change and justice!
በርታልን።
ዲል ለፋኖ ዲርዲር ጥሩነው ግንሑሉም እዞች ወደ አንዲ መምጣት አለበት አማራ በፋኖ ቁጥጥር ስ መሖን አለበት
በሌ ከባድ ሚዛን❤
በጣም ብዙ ህዝብ እየተከታተለህ ነው በርታ
ሰላም ወዳድ ለመምሰል አገዛዙ እየተላላጠ ለመሆኑ ሁሉም ዜጋ የሚያውቀው ነው ፋኖ ሐይሉን በማጠናከር በአንድ እጁ ሰላም በአንድ እጁ ወታደራዊውን ድል በማጠናከር ሊገሰገስ ይገባል
ወንድሜ በጣም ነዉ የማከብርህ በተለይ ሀሳብህን ወይም መርጃህን በተርጋጋ መንገድ የምታቀርብበት ምን ያክል የጋዜጠኝነት አላፉነትህን በአግባቡ መርዳትህ ነዉ የሁሌይም ተከታታይህ ነኝ ለሶስት አመት ❤❤❤
በሌ እንኳን ደህና መጣክ ሰሜን ሸዋ ላይ የተፈጠረው ነገር እጅግ የሚያሳፍር የሚያሳዝን ነገር ነው እመቤቴን በጣም ነው ቅስሜ የተሰበረው እንዴት በየቦታው ለሚታረደው አማራ ግድ አይሰጣቸውም በሌ አንተም ነገ ነገ እያልክ አታዘግየው ጥፋተኛውን አጋልጥልን የእውነት ያሳዝናል በጣም😢😢😢😢
Foolish political coception that characterises people as enemy
ይሄ ዱርዬ መንግስት ሲጨንቀው ለማምታታት ነዉ እንጂ፣ በፍፁም የመደራደር ፍላጎት የለውም።
ፍኖአይደራደርም ድልለጀግውፍኖ
በለጠ ካሳ እዴነህ ወንድሜ በለጠ ለምታደረገው ሚዛናዌነትህ እናም የዘረኞችን እጅግ መሰሪነትና መራር የአማራ ጠልነትን ከተረዱ ከሰፈርተኝነት ማለትም ከአማራ ጎጢዎች እራስህን ጠብቅ ።
ህህህህ እንዲህ አይነት ቁማርና ጨዋታ የዘንዶው መርህ ነው ፋኖዎች ታላቅ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው
bravo
በርታልን❤❤❤❤❤❤
💚💛❤️💚💚💚💚💚
እንኳን ደህና መጣህ በሌ
በሌ ምጠቁማቸው ሰዎች ወይም ስማቸውን ምነግረን ሰዎች በምስል ቢደገፍ ጥሩ ነው❤
ስለጂዋር ጥሪ ያለህ ምልከታ በጣም ትክክል ነው። ያለን ብቸኛ መዳኛ የተጀመረው ትግል ነው፣ ብልፅግና ስልጣን ላይ እስካለ አማራ ሰላም ሊኖረው አይችልም። ፋኖ በዚህ ከተከፋፈለ ነው ትልቁ ውድቀት፣ አሁንም አንድ አለመሆናቸው ለዚህ ችግር በቀላሉ ሊያጋልጣቸው ይችላል።
victory for Fano
ጃዋር ለአማራ አዝኖ 😂😂😂 ኧረ አታስቁኝ በለጠ
ፍትህ ለራያ ህዝብ 😭😭😭
ጀዋርን ዐይንህ ይጥፋ በለው ጋ ነገር
,አይ ጀዋር እስካሁን ለምን አስተያየት አልስጠም ተነቅቶበታል
ምን መቅረብ እንዳለበት እና እንደሌለበት ጠንቅቀህ የምታውቅ የመረህ ሰው።
መርዞ
ራያ ላይ ቡዙ መከላከያ ገብታል ምን ለማድረግ ነዉ
ጀዋር በጣም ነው የፈራው ፋኖ እንደሚያሸንፍ ያውቃል
በለጠ አመሰግናለሁ፣
ጃዋር ያቀረበው የድርድር ሀሳብ በደፈናው ከታየ መልካም ነው፣ ይሁን እንጂ ከጃዋር ማንነት አንጻር ከታየ ግን የአማራ ህመም ተሰምቶት ያስተላለፈው እውነተኛ የሰላም ጥሪ ነው ብሎ መቀበል ግን ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው ነገሩ ፣ እናም አንደመታው ሊፈተሽ ይገባል።
ሰላም
It is not time for political negotiations. It is a struggle that will evolve to take shape. The power balance on the ground should change first. Amhara Fano struggle is on a very right track. No NEGOTIATION!
ድልለፍኖ
እንኳን ደህና መጣህ።
victory for Fano. This negotiation for warded by the government needs great care from Fano patriots. They are required to strengthen their force more than before. The negotiation seems to make the forces reluctant.
💚💛🧡
ጀዋር ምን አገባዉ ደግሞ እነሱ ሁሌም አንድ ናቸዉ እስካሁን የት ነበር አብይ አንድ ነገር ሲናገር በማግስቱ ጀዋርም ሆነ ሌሎች የኦዴድ ባለስልጣናትም ሆነ ሌሎች የኦሮሞ አክቲቪስቶች አብረዉ ይንጫጫሉ
የጀዋርና መራራ ምክር ለኦነግ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ለምን አሳሰባቸው ? ? አማራ ስልጣን ሊይዝ ነዋ 😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፋኖ ወደ አንድ ዕዝ አለመሆን የትኛውም ምክንያት አሳማኝ አይደለም። እከሌ ነው እከሌ ነው የሚለው ተጨባጭነት የሌለው የራስን ድክመት ተሸካሚ ፍለጋ መባዘን ነው። መፍትሄው ሁሉም ነገር ከህልውና ትግሉ በታች ነው ብሎ በማመን አንድ መሆን ነው።
እውነት ለመናገር ጠላት ወገቡ ድቅቅ ብሏል። እየተፈራገጠ ያለው በኛ የቤት ስራ አለመጨረስ ነው። ከተቋም ይልቅ ግለሶቦችን በማምለክ የማይነኩ፣ የማይተቹ፣ ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰስ በደቦ ጥሉልኝ በደቦ ውደዱልኝ አመለካከት የትግሉ አደገኛ እንቅፋቶች ሁነዋል። በተቋም ማመን የተቋም መሪዎችን መጠበቅ የትግሉ አስኳል ሊሆን ይገባል።
የሠው ልጅ ሟች መሆኑን አንርሳ። ተቋም ግን አይሞትም። ጠላት አባቶቻችን ባቆሙት ተቋም በሚጠቅመው መልኩ አስቀጥሎ ነው እዚህ የደረሰው። እኛም ተቋም ላይ ጠንክረን ከሰራን መሪዎች በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሰራሽ ቢሞቱ ወይም ቢከዱ ተቋም ግን ይቀጥላል። ጠላት የሚረባረበውም ተቋም ( system) እንዳይዘረጋ ነው። አሁን ግን የፋኖ ተቋም ከሻለቃ ወደ ዕዝ ደርሷል። የቀረው አንድ ማዕከላዊ ኮማንድ መሆን ብቻ ነው። ይህ እንዳይሆን እየሠራ ነው። እኛም እያገዝነው ነው።
ወደ አንድ መምጣቱ ላይቀር ለምን ለጠላት ጊዜ ይሰጠዋል፣ ለምን የጉዳት መጠኑን እናራዝመዋለን። ነገ በጦርነት የደቀቀውን ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመት ለመጠገን እልፍ ስራዎች አሉብን ከዚህ በተጨማሪ ከጦርነት በኃላ የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ጦርነቶች አሉብን
ድል ለፋኖ‼
እስከዛ በየክልሉ ለጨፈጨፈው አማራ ማነው ተጠያቂው ማን ለፍርድ ይቅረብ ቀልዱ ተይው
በሌ ስለመረጃህ እጂግ በጣም ነው የምናደንቅህ ስለድርድሩ ግን በፍፁም በፍፁም የሚታሰብ አደለም ምክንያቱም ህውሓት ተደራደረ ምን አገኘ ስለዚህ ዐቢይ ድርድር የሚለው እንደቫይረስ ነፍስ እስከሚዘራ ነው ይሄ ደግሞ ለብልግና እንጂ ለአማራ ሕዝብ የሚጠቅም አደለም ፣፣
ጀዋር ድብቅ ብልፅግና ነው
well come Belie
ጅሀር ለጥቅሙ ሲል ነው❤❤
ጃዋራ ን ከሸኔ አንለየዉም ሂሳብ አለን እናዋወራርዳለን
ሰላም ሰላም በለጠ ይሄን መርጃ አይር ላይ አውለው ይሄ መርጃ ብዙ ሰው እዲሰማው ነው ሸኔ የሚባል ገዳይ ወሎ እና ሽዋ ኦሮሞ ብሄር ዞን በብዛት ገብተዋል ያው የፈርደበት አማራ እየገደሉት ነው አማርኛ ተናጋሪ እናርዳለን ብለው ትናት ሞክርዋል ለምሳሌ ሰደቆ ደሬሳ የአርጡማ ፉርሴ አካባቢ ናቸው ይሄን ደሞ መንገድ የሚመሩት የአካባቢው ኦሮሞች ናቸው ከዚህ በፊ አማራ ሙስሊም ብለው አጣልተዋቸውን ነበር ካራ ቆሪ ቆሪ ሜዳ እና እዛ ያለ አማራ ዳግማዊ ወለጋ ሊደርግ ጫፍ ላይ ናቸው እባክህ አየር ላይ አውለው
ስለ ጁሀር ያልከውነገር ልክነህ ፋኖ የበላይነቱን ቢወሰድ የኦሮሞ ፖለቲካ ፌልልነው እሚያረገው ፋኖ ከተደራደረ ቢያንስ ክልልን በአስቸኳይ መከላከያ ለፋኖ አስረክቦይውጣ ከዚያ ፓውር ለመፍጠር ይመቸዋን ኢሺአላህ ድሉ ለተገፋው ለአማራ ህዝብነው
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Welcome back Ethio-News Channel 2!!
ጃዋር መሃመድ ስለአማራ ሕዝብ ትግል ምን አገባው?
ጀዋር ተንበቀበቀ 😂😂😂 ፋኖ ገስግስ ጀዋር ሁሉ ኬኛ ፋኖ ከመጣ በስንት ንፁሃን አማራ ደም እንደሚጠየቅ ያቃል ለዛ ነዉ ድል ለፋኖ
ድርድር ከመጀመሩ በፊት መንግስት ከአማራ ክልል ጦሩን ያስወጣ
60K ወደ 100K በቅርብ ቀን👍