Ethiopia | Ethiopian News አስደሳች የቤት ሽያጭ ማሻሻያ ተደረገ II ፊ.ማ ብርሃኑ ከፋኖ ጋር ድርድር II ቅድመ ሁኔታ አስቀመጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አስደሳች የቤት ሽያጭ ማሻሻያ ተደረገ II ፊ.ማ ብርሃኑ ከፋኖ ጋር ድርድር II ቅድመ ሁኔታ አስቀመጡ
    Welcome to the official Addis Media CZcams channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • Zábava

Komentáře • 19

  • @user-fl9yc7il5y
    @user-fl9yc7il5y Před 13 dny +3

    የጨነቀ ለት ወደህ ሳይሆን ሲጨንቅህ እናጠፋለን ስትሉት ፋኖ ፋኖ ሆነና ተገኘ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 13 dny +3

    "ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ" እንዳይሆን

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr Před 13 dny +2

    ቤት ያለው ነው የሚገዛው እኛ እንዲቀንስ ወይም እንዲነሳ የምንፈልገው 15% ቫትን ነው ። ✌️

  • @chesscheck8498
    @chesscheck8498 Před 13 dny

    ድሮንና ሚሳይል ያለቀበት ይመስላል

  • @muluhailemariam5035
    @muluhailemariam5035 Před 13 dny +1

    Be mengest serta teshet

  • @AddisCornerEthiopia
    @AddisCornerEthiopia Před 13 dny +1

    ደሬ ብርሃኑ ጁላ የአማራ ፋኖ የምንግዜም ባለውለታ ነው ! የሚገርመኝ ብአዴን የብርሃኑ ጁላን ያህል አማራን አለመጥቀሙ ነው

    • @adbe5876
      @adbe5876 Před 13 dny

      አስታጥቄ መሆኑ ባለዉለታነቱን አንረሳም

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 Před 13 dny +1

    Kesena kalecha new yemeyaderaderachew abet weshet Fano neketobachewal yebaneda sebeseb tenb gala

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 Před 13 dny

    የራሱን ሕንፃ ጥሎ ወደኪራይ በዚህ በኩል ታሪሪፍ እጨምራለሁ እያለ ይፎክራል

  • @Aje-eh8gl
    @Aje-eh8gl Před 13 dny

    Jil jilajil jilaanfooch nachu A tebiyewoch

  • @dertech
    @dertech Před 11 dny

    መልኬ ምነዉ ዜና ጠፋብህ እንዴ የቤቱ ዜና አመት አለፈዉ እኮ

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea Před 11 dny

    ቀደመ ሁነታ ከፋኖ እጂ ከኦሮሞ ገጂ አይሆንም።

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před 13 dny

    በጣም ትገርማላችሁ ለመሆኑ መንግሥት የካፒታል ዕድገት ታክስ ፣ባት ፣-የቴምብባ ቀረጥ ፣ኢንሹራንስና የትርፍ ግብር እያለ በልዩ ልዩ የዳቦ ስም ከባለቤቱ በላይ የሚወስደውን የፐርሰንቴጅ ገንዘብ ሳይቀንስ በካሬ ከዚህ ብር በታች መሸጥ አይቻልም ብሎ ከዓመት በፊት ያወጣውን አዋጅና ደንብ ልክ በዛሬው ዕለት እንደወጣ አድርጎ እንኩዋን ደስ አላችሁ የሚል እጅግ አሳፋሪ ዜና ማውረብ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ??- ለመሆኑ ጣቱን የሚጠባ ህጻን የሆነ ወይም ነገሮችን ማገናዝብ የማይችል ሰው አለ ብላችሁ ነው እንዴ የምትገምቱትና የምታምኑት ?? በጣም ያሳዝናም ያስገርማልም ወይዘንድሮ !!!!!።

  • @bedrikurtu9091
    @bedrikurtu9091 Před 13 dny

    Liar !!!!!