ከ ጋዜጣ ማዞር እስከ ማስታወቂያ ቤት ባለቤትነት | ኢሳያስ አድቨርታይዚንግ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 03. 2023

Komentáře • 534

  • @nuruandahmed
    @nuruandahmed Před rokem +176

    ግን ወንድሜ ህይወት ህ ከኔጋ ይመሳሰላል እኔም አንድ ቀን አልፎ አወራዋለሁኝ ትልቅ ህልም አለኝ አላህ ያሳካልህ በሉኝ

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před rokem +28

    እውነት ነው እኔም በኢሳያስ ከአለቆቼ ተጣልቻለሁ ለድርጅቱ ማስታወቂያ እንዲሰራ ተወዳድሮ ተመረጠ ከዛ ስራውን ለመስጠት እና ለማስረዳት አብሮኝ የሄደው ባለሙያ አሱን አይቶ በስነስርአት ተቀብሎን ተማምነን ሄድን ቢሮ ገብቶ ለአለቆች ዱርዬጋ ነው የወሰደችን ጸጉሩን ብታዩት ትፈሩታላችሁ ብዙ ብዙ ነገር ተናግሮ መጥፎ ግምት እንዲሰጠው አድርጎ ነገር ግን ሀላፊነቱን ትወስጃለሽ ተብዬ ቃል ገብቼ ስራውን በሚያስደስት ብቃት አስረከበን እኔም ተገላገልኩ ይቅርታም ተጠየኩ ለብዙ ጊዜም ደንበኛችን ሆኖ ቆይቷል

  • @maregneshyirdasho8986
    @maregneshyirdasho8986 Před rokem +39

    በእውነት ተመርኩ እያሉ ከሚያደክሙን እንደዚህ አይነት ህይወት ያስተማራቸው ታማኝ የሆኑ ሰዎችን ቢያወሩ ልብን ይገዛሉ እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @urud8496
    @urud8496 Před rokem +27

    ሰው ተለውጥ የለውጤ ምስጢር ፈጣሪ ነወ ብሎ ሲመሰክርና ሲያመሰግን እንዴት ደስ ይላል በእወነት ፈጣሪ ደግሞ ደጋግሞ ክፍ ያርግኸ

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před rokem +39

    ስኬት ማለት በመጀመሪያ ሰው ከአምላኩ ጋር እርቅ ሲፈፅም በመቀጠል በጉልበቱ በላቡ ካፈራው ለሌለው ቸርነትን ሲያደርግ ለበረከት ሲሆን ያ እውነተኛ እና ትክክለኛ ስኬት ነው

  • @fasikatilahun
    @fasikatilahun Před rokem +54

    የተኖረ ወጣትነት🎉

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +70

    እምነት ተስፋ ና ህልም ካለ ሁሌም አሸናፊዎች ነን በእንባ ነው ያዳመጥኩት አስተማሪ ታሪክ ነው ያለህበትን ለማወቅ የመጣህበትን አትርሳ ወንድማችን እንኳን ለዚህ በቃህ ገራሚ የህይወት ቻሌንጅ 💚💛❤🙏 ያለሁበትን Life አልፌ ይህ ጊዜ አልፎ ህልሜ ተሳክቶ መቸ ይሆን ማወራው 😪

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před rokem +8

      I have always valued history. I am proud of that.
      I used to be unable to afford food. to eat, and at the same time, l was ill and lonely,
      But, thank God, my life has changed for the better.
      l always believed in God and working hard.
      I am now a millionaire.
      My advice for you, be yourself, be honest, be kind and work hard.
      You will get what you are dreaming of.
      God willing 🙏💚💛❤️

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem +3

      አሁን በበቅርቡ!

    • @user-bs2gp5lv7k
      @user-bs2gp5lv7k Před rokem +2

      @@annatikuye9603 thanks 🙏

    • @taibataiba.youtube4045
      @taibataiba.youtube4045 Před rokem +2

      አንድ ነቀን

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 Před rokem +1

      ይሳካል ብቻ እንዳታቆሚ

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před rokem +7

    ኢሳይያስ በቀን ስንት ጊዜ እንደምሰማህ ብታውቅ እድለኛ ነኝ በመስማቴ ብቻ ምንም ብልህ አንተን አይገልጽህም ትችላለህ አርትም አነጋገርም❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉንም ትችላለህ ።

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 Před rokem +12

    ትክክለኛ የስኬት ህይወት ተባረክ።እያንዳንድዋ ያልካት ሁሉ ትክክለኛ ትምህርት Dawit dreams ከመጡ እንግዶች በጣም ትልቅ ህብረተሰቡን የተረዳ አስተማሪ ብዙ ያድርግህ ፈጣሪን የያዘ ደግነት ያለው ክፋት የሌለው ሰው መጨሩሻ ያንተ አይነት ህይወት ስኬት የዘራሀውን እያጩድክ ነው

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před rokem +14

    እኔ በራሴ በጣም ነው የማፍረው አባቴ የሚመኝልኝና እኔ ያለሁበት በጭራሽ የማይታሰብ ነው😢 እስኪ ካለሁበት ሒወት ወጥቼ አባቴን ደስ እንዳሰኝው ጸልዩልኝ😢😢😢

    • @Semira945
      @Semira945 Před 9 měsíci

      አብሽር የምን ማፈር ነዉ ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ እኛ እናስባለን ፈጣሪ ይፈፅማል

    • @emann7734
      @emann7734 Před 8 měsíci

      አባትህ ከሚመኙልህ በላይ ያሳካልህና አባትህን የምታስደስትበት ያድርግህ ያረብ

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před rokem +19

    ዋውው አናጋገሩ እራሱ ይመርካል የዚህ ልጅ thank you so much for your Advice 🙏

  • @jemalfuad
    @jemalfuad Před rokem +5

    ዋዉዉ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሚተላለፍበት ይሔ ቻናል ክበርልን አቶ ዳዊት ፈጣሪ ይባርክህ ሐገራችንን እና ህዝባችንን ፈጣሪ በበረከቱ ይዳስልን

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Před rokem +22

    የኔ አባት ግሩም ነው በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ጀግናዎቻችን ናችሁ በእውነት ተባረኩልን ድንቅ ኢትዮጲያዊ ውድ የድሮ እቃ ነህ ዋው

  • @zenebefelegnamo5670
    @zenebefelegnamo5670 Před rokem +2

    አሳያስ ወንድሜ አንተን መግለጽ ይከብደኛል ምክንያቱም በጣም እጅግ በጣም የዋህ ሰዉ መሆንክን አዉቃለዉ ችግር የሚገባህ ሰዉ ተቸግሮ ማየት የማትወድ ሰዉ ነህ እኔና ቤተሰቦቼ በተቸገርንበት ወቅት የችግራችን ተካፋይ ነበርክ ያ ጥቁር ዘመንም አለፈ ዉለታህን ግን አንረሳም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግና የሚለዉ ሰም ብቻዉን አይገልጽህም G.b.u❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ።

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Před rokem +12

    ብጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እንደ እንዴት እውነትን ያብዛልን በእግራችን ውስጥ።እግላለጽህ 1000.እመት ቢስማ የማይሰለጅ ነው።

  • @genetkassa7761
    @genetkassa7761 Před rokem +6

    ደጋግምህ ብትስማው የማይስለች the best speech off the year 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 Před rokem +19

    ወላሂ እንባየ እያነቀኝ ነው ያዳመጥኩት ምክንያት ነበረኝ ባለፉት ግዜያቶቸ በፀፀት ላይ ነበርኩ ትንሽ ልቤ ተስፍ አገኘ😭 ንግግርህ ልብ ይገባል አብዝቶ ይባርክህ

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Před 8 měsíci +1

    ድህነት ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ድህነትን የተሻገረ ውጤቱ ከፍተኛ ነው ዛሬ ያ ልፋትህ ድካምህ ፍሬ አፍርቷ ለሌላውም ትምህርት ሄነሀል በርታ❤❤❤

  • @mariamova452
    @mariamova452 Před rokem +6

    አንበሳዬ ነህ ጀግናዬ ኢሱ በባንቢስ በኩል ሳልፍ በአንበሳ ባስ ስእል ስለምወድ የራስህን ፎቶ እያየሁ አደንቀው ነበር 😍ዳዊትዬ አከብርሀለው ከፍቅር ጋር

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před rokem +6

    የኔ ወንድም በተመስጦ ነው የሰማውህ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።ጥበብን ማስተዋልን ይጨምርልህ🥰🥰🥰

  • @hanutube332
    @hanutube332 Před rokem +8

    ጀግና ነህ እልሜ ትልቅ መሆን ነው የስ እኛ አሸናፊ ነንእንችላለን 💪👍

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před rokem +10

    amazing❗amazing❗
    amazing❗ እጅግ አስተማሪ
    አዝናኝና አስደሳች ቆይታ፤ ዋው❗

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Před rokem +3

    የሰፈሬ ልጅ ነው በበራቸው ስናልፍ ሲፅፍ ሲስል ጋዜጣ ሲሸጥ እናየው ነበር አሁንም እዛው ነው የሚሰራው እሱ በልጅ እድሜ ነው ስራ የጀመረው ሁሉ እውነት ስኬት በሂደት ነው በአንዴ አይመጣም ወጣቶችን ይጠቅማል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @betty-2121
    @betty-2121 Před rokem +3

    በጣም ደስ የሚል የህወት ተሞክሮ ነው የነገርከን ተባረክ በዛላይ ንግግርህ በራሱ ደስ የሚል ነው አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ 👍👍👍

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Před rokem +1

    በጣም የደነቀኝ ይህ ልጅ አልተማርኩም ነው ያለው: ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እውቀትና ስልጣኔ የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውን ያገናዘበ ሰው ብዙ አላጋጠመኝም:: ትልቅ ፍልስፍና ነው :: በጣም ትልቅ ምርምር ነው ያልተማረ ሰው የማያነሳው::

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před rokem +24

    ኢሳያስ ኢንዲህ ሆነህ በማየቴ አሰደሰቶኛል የባቢስ ልጅ ጀግና

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 Před 8 měsíci +1

    በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ የህይወት ምክር ነው የሰጠህን ኢሱ እናመሰግናለን, Dawit dreams thank u!

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa Před rokem +3

    ድንቅ የህይወት መንገድህን ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @user-wz4nm3ve6d
    @user-wz4nm3ve6d Před rokem +1

    እኔም አውቅሀለው መልካም እና ጥሩ ስነ ምግባር ያለህ በጣም የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህ ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před rokem +3

    በጣም አሰተማር ዳውእት ድርምሰ እናመሰግናለን በጣም እራሴን ያያሁበት በተለይ ባንዴ ባለመቀያሬ ድክም ያሚለኝ ቀን ብዙኅ ነው ግን እኮ ከድሮ ያተሻልኩበት ግዜ ላይ ነኝ ሰለዚህ እሬሴን እንዳይ አድርጎኛል እሳያሰ ገና ብዙ ትሰራለህ ልጆችህም ያንተን አረያ ሰብእና ያላቸው እንድሆኑ እመኛለው ፍጣር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን

  • @fikr8277
    @fikr8277 Před rokem +5

    ባጣም ቆንጆ መልክት
    ግን ተስፍ በአሁን ሰአት ከቆረጥን ቆየን ሁሌም እንለፍለን ያውም ያለ እንቅልፍ 😥🙏

    • @emebetabduk9508
      @emebetabduk9508 Před rokem +2

      ተስፋ ቢስ ሴጣን ብቻ ነው ወዳጄ አይዞን

  • @mantegboshwedajoyeshanew

    በጣም አደንቀሐለሁ ወንድሜ!
    አፍሪካ እየተበጠበጠ እና እየደኸየች ያለችው ተምረናል ዶክተር ነን ፕሮፈሰር ነን በሚሉ ሰዎች ነው።እነዚህ ሰዎች ስራ አይችሉም ስለዚህ አፍሪካን ለአሜሪካ እንዳሉ አገራት በመሸጥ ሆዳቸውን መሙላት ስለሚፈልጉ ነው።በታሪክ ትምርት ፕሮፈሰር ነኝ የሚል ሰው ፕሮፈሰር የሆነው ፈረንጆች የፃፉትን መፅሐፍ በማንበብ እንጂ እርሱ መሬት ቆፍሮ ተመራምሮ አይደለም።የአፍሪካ የታሪክ ፕሮፈሰር ነን የሚሉ ምሁሮቻችን ነጭ የፃፈውን መፅሐፍ በማንብ ምሑር ነኝ በማለቱ ማፈር ቢጀምሩ ጥሩ ነው።

  • @albas_tube_9927
    @albas_tube_9927 Před rokem +4

    እኔም አንድቀን ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ! ❤❤ አውቃለው እኔ ድንቅ መሆኔን💪 thanks😮

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před rokem +3

    አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ በሚገባ ደስ በሚል ሁኔታ ነዉ የህይወት ልምድህን ያስቃኝህን ይጋባል ያስተመራል

  • @alemashmelash5798
    @alemashmelash5798 Před rokem +3

    🇪🇷🇬🇭🙏 ደስ ይላል መስማትህን ወንድሜ ጠናና ዕድሜ ይስጥህ የእናቴ ወንድሜ ትመስላለህ ስያይህ ደነገጥኹ 😍😭🇪🇷🙏

  • @Mamashusha
    @Mamashusha Před rokem +3

    ቅን ሰው መሆንህ ከንግግርህ ያስታውቃል ሌላ ሰው ቢሆን ለምን ላስታውቅለት ይላል አንተ ግን ድርጅታቸውን ከነቦታው የምትናገረው ቅን መሆንህን ያሳያል❤❤❤

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Před rokem +5

    ኢሳያስ ምርጥ ሰው በርታ አርያ ነህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለአንተ ያደለህን ትዕግስትና ጥንካሬ እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Před rokem +26

    " የኛን አስተዳደግ የሚወስነው ፈጣሪና ተግባራችን ነው ስኬታችንን የሚወስነው ፈጣሪ ነው "

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    THANK YOU GOD BLESSED YOU and your family 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mesret9970
    @mesret9970 Před rokem

    እኔ እስኪ ምን ይላል ብዬ ምንአልባት 4( 5) ባዳምጠው ደቂቃ ነበር ግን ጨረስኩት ትደቃለህ ድንቁ የተኖረ ወጣትነት በነገራችን ላይ አዋተን ነው ምናሳብደው ያልከው እውነት ገርሞኛል እንካን ሰው እራሳንንን እኔ እኮ አልረባም ማለት ትልቅ ውድቀት ነው ተምረናል ተባረክ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️በኤውነት የኢትዮጵያ ዕንቁ የእግዚአብሔር ስጦታከዛም የራስህ ጥረት ጠንካራ ሰው በእውነት ፀጋው ያብዛልህ ከዚህም በላይ ይገባሀል ለብዙ ሰዎች ትምርት ነው ኤግዚአብሔር ሁላችንም እንደዚህ አስተሳሰብ ይስጥልን

  • @alem7785
    @alem7785 Před rokem +17

    እንደምትችል እንኳንም አሳየኽቸው ።👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 amazing

  • @lultube1969
    @lultube1969 Před rokem +3

    በሚገርም ብቃት የደረሰክበትን ተምሬአለሁ ያለ አልገለፀውም ቲያትረኛ ነህ ተባረክ

  • @ninikemework6821
    @ninikemework6821 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው የወለድካቸው ልጆችህ ይባረኩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትውልዱ ካንተ ብዙ ነገር ይማራል ብዬ አስባለሁ

  • @mahletmekuria1839
    @mahletmekuria1839 Před rokem +3

    I remember when he first started the Ad. And I see him sometimes in town. I didn't know he was humble and confident. May God bless you for sharing your story. It's inspirational

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +1

    ኢሳይያስ ተሰምቶ የማይጠገብ እበርታች ጀግና ሁሌ ብሰማው የማልጠግበው ተፋየን የሚያጭርልኝ ምርጥ መሳጭ አንደበተ ርቱእ ነው💚💛❤

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Před rokem +8

    ያራዳ ልጅ ❤ you the best . Keep encouraging youngsters at home .

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem +4

    ማይ ድሪምስ እናመሰግናለን ዳዊት💚💛❤

  • @fifileg3520
    @fifileg3520 Před rokem +4

    Hi Esayas,
    Metema Hotel bale Volse mekina yalkachew Ato Mulat Tegegn yebalalu lene agote new hulle selmtanesaw amsegnhalehu.I wish you all the best.

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 Před rokem +2

    ዋዉ ጀግና ጀግናነክ እግዚአብሔር ያመሰገንክበት መንገድ ድንቅ ነው ❤እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ያድልክ የኔ አባት

  • @JOJOJOJO-lq2oe
    @JOJOJOJO-lq2oe Před rokem +5

    አስተማሪ ታሪክ ምርጥ ጠንካራ ሰው 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před rokem +2

    ጀግናው የዑራኤል ልጅ በርታ አይህ ነበር በዚያን ግዜ ሳይህ አደነኩሁ በርታ ::

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem +5

    Strong man 💪💪 new He is Best example 🙏👏👌👌👏 for the youth and for All..

  • @Ggg-gh7dt
    @Ggg-gh7dt Před rokem +2

    የአስተዋይነቱ ልክ የሚለካዉ ጥያቂ እና እድል ለተመልካቹ መስጠቱ ከልብ አደንቅህ አለሁ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +6

    ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @ArayaTV
      @ArayaTV Před rokem

      ሄሉዬ የኔ ትሁት፣ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።🙏

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d Před rokem +2

    የሚገርም አገላለጽ ነው አዋጠው ያስብድኋል እናት ኣባት ጎረቤት ሁሉ ያዋጣል!!!""

  • @amehagetachew3435
    @amehagetachew3435 Před rokem +1

    ኢስዬ አቅሀለሁ ከመጀመርያው ጀምሬ በጣም ነው የማደንቅህ የቅዱስ ዑራዔል ልጅ ተባረክ

  • @aberashzewde6194
    @aberashzewde6194 Před rokem +5

    Wow, it is an amazing and inspiring story. It is an absolute educational- life-story for those of us who are condescending Ethiopians. I hope we learn a bit from this.
    May God abundantly bless you and your family.

  • @etaferahuhailu534
    @etaferahuhailu534 Před rokem +20

    ኢሳያስ ታሪክህ እጅግ በጣም ያሳዝናል ያስደስታልም ከትንሽ ደረጃ ተነስተህ ትልቅ ደረጃ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ባለቤትህን ልጆችህንም አንተንም እድሜና ጤና ይስጣቹ ያሳድግልህ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር የመጨረሻው ደረጃ ያድርስህ በጣም አስተማሪ ነው ህይወትህ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

  • @hayah630
    @hayah630 Před rokem +11

    የተኖሪ፡ውጣትነት፡በተግባሪ፡የሳዬ፡ጀግና፡ኢሳዬስ፡እድሜ፡ከጤናጋ፡ዬስጥክ።

  • @hayuyemekdelawa
    @hayuyemekdelawa Před rokem +5

    ስኬታማ ለመሆን ድግሪ መያዝ መስፈርት አድርገን ለምናስብ ትልቅ ት/ት ነው

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +8

    የእውነት ጀግና ነክ በትክክለኛው መንገድ ስራ መስራት ሁሌም በበረከት ይሞላል

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před rokem +4

    ያልተፈተነአያልፍም ‼️እንደዚህ አይነት እውነተኛ ታታሪ ሰው ሀገሬ ያስፈልጋታል

  • @lozabelbel6649
    @lozabelbel6649 Před rokem +8

    They stood for others at the end but not for him and that is sad, but he is AMAZING! He is Ethiopia’s Bob Greenberg! WE NEED A PART 2 OF HOW HE SCALED HIS COMPANY, EMPLOYEE MANAGEMENT AND OVERCOMING COMPETITORS. Good Job!🎉🎉🎉

  • @girmahailemichael2152
    @girmahailemichael2152 Před rokem +2

    This is very amazing, energizing speech! Thank you!

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před rokem

    ጀግና የጀግና ልጅ ነህ በተለምዶ የደርግ የኢትዮጵያ ወታደር የአስር አለቃ ጋሻው ልጅ አድናቂህ ነኝ🙏

  • @HabtamuTariku-jg5yq
    @HabtamuTariku-jg5yq Před 8 měsíci

    PTO. Your presentation and challenging experiences has moved me to apply the Y system Though young you are an effective living example to HUMANITY.Keep it up God bless you real good.Amen.

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem

    እሰይ ጀግና ኸኔድማችኔ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ከሚገለፅ በላይ እንዳተአይነቱ ያብዛልን በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ብዙ ሰው ይማርበታል ፅናትህ ጉብዝናህ ተሥፋህ እኔ እኔጃ ዬገርማል

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነኽ የእውነት በጣም ትዕግስተኛ ልጅ። እውነት ነው የኛ ሰው በድንጋይ መደብደብ እንጂ የሚያነሳህ የለም። መታገስህ ለዚህ አብቅቶሃል

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před rokem +3

    አንዳንዴ መጠየቅ የሌለብንን ጥያቄዎች የምንጠይቀው ነገር ይገርመኛል!አሁን የኢሳያስን ዕድሜ መጠየቅ ምን ይባላል?! ዳዊት የተናገረው ልክ ነበር...የምትጠየቁትን ነገር እወቁት ያለው!

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Před rokem +3

    Amazing speak... እስቲ ማነው የተነቃቃ እኔ ተነቃቅቻለው

  • @lovehaile8876
    @lovehaile8876 Před rokem +8

    Great motivation👍 I like the way you explain everything real. pls DAVE invite him again 🙏

  • @tsehaylemma5534
    @tsehaylemma5534 Před rokem +2

    ኢሳያስ. እግዚአብሔር. ይባርክህ. ፀጋዉ በረከቱን. ያብዛልህ ከአንተ. ብዙ. ተምሬአለሁ ትልቅ. መካሪ. ነህ ።

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem +6

    ከሁሉ የቀረቡ ሰዎች ይህ ነው ያነቃቃኝ😮❤😊

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před rokem +2

    ወንድማችን ኢሳያስ ጋሻው ታደሰ ጎሹ ጉልማ ። ድንቅ የህይወት ተሞክሮ ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን !!!
    ተጠቃሚዎች ያድርገን ። አንተንም ካለህበት ከፍ አላህ ያድርግህ ።

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 Před 9 měsíci

    ጊዜን መኮነንና ዛሬን ስለመኖር ባልከው ላይ ደስ የሚል ኢስላማዊ ሃዲስ በደንብ ባወራህ ደስ ይለኝ ነበር ጎበዝ ነህ በርታ ማሻ አሏህ

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před rokem +1

    ወገኖች ስኬት ማለት ገንዘብ ማግኘት አይደለም ። ምክንያቱም ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል? ይላል ጌታ

  • @user-ll8rz9nd3o
    @user-ll8rz9nd3o Před rokem +16

    ረጋ ባለ አንደበት ነው ጥንካሬህን የገለፅክልን ለብዞቻችን ት/ት ነው 100%

  • @tabarakalkhalej2086
    @tabarakalkhalej2086 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ጀግና ወጣቶችን ያብዛልን

  • @almaze214
    @almaze214 Před rokem

    የምር የሰመዉ ሳይመስለኝ ጨረሰኩት አቦ ተባረክ ብዙ ተምሬአለወ ወንድማለም

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Před rokem

    ሰላበረታታህን እናመሰግናለን ተባረክ።ህልም አለኝ

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 Před rokem +1

    Well done, Dr. i thank you very much much.

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem +7

    we learn a lot your life challenge god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před rokem +2

    Amazing story thank you for sharing

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +6

    በጣም በጣም ጀግና ነህ ብዙ ነገር ነው የተማረኩት

    • @esayastasew1869
      @esayastasew1869 Před rokem

      በጣም ትልቅ ሰው ማለት እንዲህ ነው ብዙ ጊዜ ኢትዮጵያን ያደከማት ድህነት እና ስንፍና በኑዛዜ የተወረሰ ነው የሚመስለው ይህንን አይነት አስተሳሰብ ነው አስወጥቶ መጣል ይገባል ።

  • @miskirtinesa-2878
    @miskirtinesa-2878 Před rokem

    ጀግና ኢትዮጵያ በፊት ራስህ ዝቅ አድረግ አሁን ግን ፈጣሪ ከዛ ሁሉ ነገር አንስቶሀል አንተም የችግርህን ጊዜ ሳትረሳው እሱን ጧትናማታ በማመስገንህ ከዚህ በኇላ ያሰብከው ያሳካልህ

  • @user-fc9wz6og9i
    @user-fc9wz6og9i Před rokem +2

    ንፁህ ሃብት ልብ ነው ዶር ኢሳይያስ ንፅህናህ አስተምሮኛል ክበርልኝ።

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 Před rokem +2

    እኔ ቆሜ እማወራ ነው የመሰለኝ
    ሴት ነኝ ኢንሻ አላህ ህልሜ ተሳክቶ እኔም ቆሜ አወራለሁ ❤

  • @tgstlema8121
    @tgstlema8121 Před rokem +2

    እጅግ ገራሚ ትምህርት ነዉ የተማርኩት አመሠግናለሁ ክበርልኝኝኝኝ♡♡♡♡

  • @bezazemekael7028
    @bezazemekael7028 Před rokem

    በጣም ጅግና ነህ እኛ ሰወች ክፉ ነን በእውነት አንተ ለምሰራው የነሱ ነገር

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Před rokem

    Mashiallah wow afen kefiche new yadametikuh! ALLAH CHEMIRO CHEMAMIRO YISITIH ABO! ARIF SEW DESS YILEGNAL LIK ENDANTE!

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 Před rokem +3

    Powerfull message

  • @zosekalesminlargh6182
    @zosekalesminlargh6182 Před 5 měsíci

    ከሁሉም ስኬታማ ስዎች ይሄ ልጅ ይበልጥብኛል ❤❤❤❤

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před rokem +1

    Honestly, You’re my hero 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽Tebareke

  • @snittesfay
    @snittesfay Před rokem +5

    thank you so much eissayas you give me real life lesson

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 Před rokem

    ኡሱ ምርጥ. ሰው. አሁንም. እዛው ነህ. እኔን. እየተፈተንኩብት

  • @samsungdubai4057
    @samsungdubai4057 Před rokem +2

    ዋው እራሴን እድፈትሽ አረገህኛል እናመሰግናለን 👌👌❤❤

  • @desstadessta
    @desstadessta Před rokem +4

    ኢሱዬ የምንግዜም ጀግናዬ! ሁሌ ሳይህ እኮራብሀለዉ፡!

  • @rahwagebreyohanns6122
    @rahwagebreyohanns6122 Před rokem +1

    This is the real life experience, እርጋታው ኣወራሩ ብዙ ነገር ያስተምራል፡ ከምርም ስኬታማ ሰው ።

  • @memretube5096
    @memretube5096 Před rokem

    በየመሀሉ ላይክ ላደርግ ስል ለካ ኦሬዲ ላይክ አድርጌዋለሁ best man መድሐኒት አለም ክርስቶስ ይጠብቀው