"ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት" በአባ ገብረ ኪዳን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ለአማኝ ታምር ማለት ድንግል ማርያም ናት።
    ሴቲቱ አካላዊ ቃል በወለደች ጊዜ በድን ለነበረው ዓለም ሕይወት ይዛ መጣች።
    አንዳንዶች ማርያም ማርያም ማርያም ስንል "ኢየሱስን ለምንድን ነው የምትዘነጉት?" ይሉናል
    ሰማይ ሰማይ ሰማይ ብንል እግዚአብሔርን ዘንግተናል ማለት ይሆን?

Komentáře • 314

  • @tilayea5671
    @tilayea5671 Před 4 lety +4

    100, 1000, ......10000000000000000000000000000000000.... like ቢኖር ኖሮ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-lt8nh6dg8m
    @user-lt8nh6dg8m Před 3 lety +2

    እውነት!እውነት!ሁሉም የአባ ትምህርቶች ተሰምተው አይጠገቡም የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @amennigussu4846
    @amennigussu4846 Před 4 lety +89

    ይገርማል በስደት አገር በቤቴ ቁጭ ብዬ ሳልወርድ ሳልወጣ ቅዱስ ቃሉ እቤቴ ለዝያውሞ በስልኬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለቃሉ። ለአባታችን የህይትን ቃል ያሰማልን እድሜ ከጤና ከብዙ በረከት ጋር ያድልልን። በጣም እድለኞች ነን።የእመቤታችን እረዴታ በረከታ አማላጅነታ ከኛ ከህዝበ ክርስትያኑ ሁሉ ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን ።

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን 💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾🙏🙏🙏🍀🍀🍀እናቱን እናታችን አድሪግ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይኪቀር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእናትነት ሚልጃዋ አይለየን አደራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይሀልከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ሥምረትከ
    አባ ገብረ ኪዳን

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před 4 lety +14

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :: እናንተን የመሰለ የእውቀት አባቶች ስላቆየልን እድለኞች ነን ::
    ከ እግራችሁ ቁጭ ብለን ለመማር ባንታደልም
    "በጅ የያዙት ወርቅ..እንዲሉ "
    በስደት ሆነን እዉነትን እና ሃይማኖትን እንድንረዳ ስላረጋቹሁን እግዚአብሔር ለመንግስቱ ወራሽ ያርግልን አባቶቻችን ::
    በ ሃይማኖት ዉስጥ ይሄን ያህል ፍልስፍና እና እውቀት ያለ አይመስለኝም ነበር.. እምነት በ እዉቀት ሲታገዝ ከሰው ሳይንሳዊ logic በላይ ትልቅ ሚስጢር ነው ::
    የማይጠብ ድንቅ የሆነ እግዚአብሔርን የመሻት ፍላጎት ያሳድራል ::
    .. እምነት.. እውነት.. እግዚአብሔር.. !
    በምእራባውያን ከንቱ የስጋ ትምርት ብቻ ያሳለፍሁት የልጅነት ዘመኔ ቆጨኝ ::
    ቦጊዜ ለኩሉ ::
    አባችን ፀጋዉን ጨምሮ ይስተጠወት ::

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +1

    በቃሉ የምገስፀን በቅዱስ መጽሐፍ የምያሰተምረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን 💚💛❤የቃሉ ባለቤት የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አቢዚተን ስንርቅ አቢልጤሄ ፈልገሃልና እናመሰግናለን ቅድስት መስቀል ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የእየሱስ ክርስቶስን ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን አሜን ተመስገን።

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 Před 4 lety +44

    አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ይሳልብን ጸሎቷ ልመኗ ጥበቃዋ አይለየን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነው በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን አባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 4 lety +2

    ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው አባቴ ከእኔ ከማረባው እድሜ ቀንሶ ለርስወ ያድልልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን የእናታችን ድንግል ማርያም ስሟለዘላለም ይክበር ይመስገን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 Před 3 lety

    በእዉነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ሁሌም ትምህርታችሁን ሳዳምጥ ልቤ በሃሴት ትሞላለች እፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ።።።።።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 4 lety +30

    የእኒህ አባት ትምህርት ፡ተሰምቶ አይጠገብም --እንዲያውም ሰውን እያበረታታቱ ነው ሚያስተምረው፡
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p Před 4 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 Před 4 lety

    በእዉነት ቃል የለኝም የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልዎት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት የሆነዉ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @senaitetafa3208
    @senaitetafa3208 Před 3 lety

    ኡፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌ ድንግል ሜሪያም እንደ ማር ወለላ ቃል የምመግቡን ስንት እያፈራች ነው ደስስስስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @user-dd8re8xq9s
    @user-dd8re8xq9s Před 3 lety

    ጌታ እርሶንና ሊቃውንቶችን እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክስ የመጀመራይ የመጨረሻይም አድርግልኝ ጥበብ ትፈልቃለች ከአባቶች

  • @dagiberehanu78
    @dagiberehanu78 Před 4 lety +6

    እኮ አባታችን እመቤቴን የምወዳት በምክንያት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!

  • @user-hk9on2rn2s
    @user-hk9on2rn2s Před 4 lety

    በስማም እንዲት ደስ የሚል የሂወት ምግብ ነዉ ሳያላምጡ ሳያደክሙ የተፈተፈተን መጎረስ ድንቅ ነዉ የአንተ ስራ መድሐኔአለም አባታችን መምህራችን እግዚአብሄር ያጠበቅልን እሽ አመት ኑሩልን

  • @user-po5hp4rp9f
    @user-po5hp4rp9f Před 4 lety +1

    እስቲ እደኔ በስደትሆኖ ነፍሡንየሚያጸናና እኔስቃልአጠረኝ እደሜየንሙሉ ስመኝየነበረው ከአባቶችስርቁጭብየ ቅዱስቃሉን መመገብ ጊዜና እድል ሁሉንያገናኛል እግዚአብሄርይመስገን

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 4 lety +17

    የጌታ ቸርነት
    የድንግል ማርያም ምልጃ
    የቅዱሳኑ ሁሉ ተራዳይነት አይለየን አሜን
    አባታችን ጌታ እግዚአብሄር ያኑርልን 🙏

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 Před 4 lety

      Amen amen amen

    • @aynalemageze9542
      @aynalemageze9542 Před 4 lety

      አሜን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety

      የጌታቸርነትየድንግልማርያምምልጃየቅዲሳንሁሉተራዳይነትአይለየንአሜንአባታየችንጌታእግዚአብሔር

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 4 lety +1

    ቃለህወት ያሠማልን መምህር

  • @user-yr1cv2bp2d
    @user-yr1cv2bp2d Před 4 lety +5

    Amen Amen Amen Kalehiwot yasemalen menegset semayaten yawareslen Abatachen

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 4 lety +1

    Kalehiwot yasemalen yglegelot zamnehen yebarkeln Amen Amen Amen 🤲🙏🙏🙏

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +36

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለዚሕ ምስክሬ ማርያም ናት ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @Jana-bc6zp
      @Jana-bc6zp Před 4 lety

      Hiwot Mekonnen amen

    • @tigistyemekaellij2866
      @tigistyemekaellij2866 Před 4 lety

      Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤Ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll

    • @zelman202
      @zelman202 Před 4 lety +1

      አሜን

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph Před 4 lety +1

    አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን ትምህርትህን ህሉ በጣም ደስ ይላል ቃል ህውት ያሰማልን የእንድ ቀን ትምህርት በጣም ግራ ገባኝ ትምህርትን እንድህ ነበር ።እመቤታችን ባትኖር ስላሴ አይኖርም ነበር ስትል በጣም ግራ ገባኝ አባታችን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 4 lety

    ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት 💓💛💚💒ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @m.d8035
    @m.d8035 Před 4 lety

    ለኔ እኮ ድንግል እናቴ ሁሉን ሰጠችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭ ብየ በቤቴ ይህን ጣፋጭ ትምህርት መማሬ መስማቴ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-gw4gu7rj4n
    @user-gw4gu7rj4n Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @woiniwoldeyohannes602
    @woiniwoldeyohannes602 Před 4 lety +1

    ምን አይነት ተሰጥዖ ነው
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martamlakomlako72
    @martamlakomlako72 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር የመስገን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 Před 4 lety +17

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና፣
    በረኸት ኣዴና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም
    ኣብዛ ቅድስት ሃይማኖት ጸኒዕና ክንነብ ቅዱስ ፍቃድ ፈጣሪ ይኹነልና
    ሰላም ንዓለምናን ከባቢናን ይኹነልና

  • @zerihungebru1670
    @zerihungebru1670 Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደረብን ሁሌ ትምርቶትን ስሰማ በእንባ ነው :;እደለኞች ነን በዚ አስቸጋሪና አለም ውጥንቅጧ በወጣ ዘመን እንደዚ የተባረከና መንፈስ ቅዱስ ትምርት መስማት ስለ ቅድስት ድንግል ማሪያም ድንቅ ሚስጥር መማር ድንቅ ነው ቀደምት ሊቃውንትማ ሁሉን በረቀቀና ብርሃን በሆነ ምስክርነት አስቀምጠውልናል አስተምረውናል ዘመን የማይሽረውን ጥበብ አስረክበውናል የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ሌላ ምለው የለኝም

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጠዋት እንዲህ ያለ የህይወት ውሃ ላጠጣን
    አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማላ
    የናንተን አይነት መምህር ቃል እግዚአብሔር መጋቢ እመ ብርሐን ቤዛዊት አለም በሰላም በጤና ትጥብቅልን ፈጣሪ አምላክ በምድራችን ላይ ያብዛልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🤲

  • @user-dm6tz2jd6u
    @user-dm6tz2jd6u Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን አባቶቻችንን የቅዱስ ያሬድ አምላክ አብዛልን ጠብቅልን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የሁላችንንም ፍፄሜ ያሳምርልን

  • @user-sn8fi8tu8n
    @user-sn8fi8tu8n Před 4 lety +1

    በጣም የሚጣፍጥ ትምህረት ምምህረ ቢሰማቢሰማ የማዩሰለች ምምህረ ጤናና አደሜ ሰላም እመኘአለሁ ለሰው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @user-ht1zt4px4f
    @user-ht1zt4px4f Před 4 lety

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ለኛም ልቦናዘላለም አስተምሩ

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 4 lety +9

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የ እመቤታችን ፍቅርዋን በረከቷ በልባችን ይደር አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ትምህርት ነው ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያብዛችሁ

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před 4 lety +5

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን :: እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ታድርግልን ::

  • @user-sn2ud8ie5w
    @user-sn2ud8ie5w Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሠማልን አባታችን ለዚህም ምስክሪ ማሪያም ናት

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 Před 4 lety +7

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ መንገስተሰማያትን ያውርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫💚💛❤

  • @mihretgebeyehuethio2336
    @mihretgebeyehuethio2336 Před 4 lety +1

    Kalhiwt yasmaln amena amena amena ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌍⛪⛪⛪

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    ጌታቻንና አምላካችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በፍጹም ሰውነትና በፍጹም አምላክነት #መካከለኛ (ፍጹም ሰውና ፍጹም አምላክ) ሲሆን እናቱና እናታችን
    ቅድስት ድንግል #ማርያም በፍጹም ድንግልናና በፍጹም እናትነት #መካከለኛ (ፍጹም ድንግል ፍጹም እናት) ናት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +2

    ለኔሰ ምስክሬ ማሪያም ናት ፣ ለኔስ እመቤቴ ልዩ ናት ከስንት ፈታና እና በዕድሜ አምልኮት ያዳነችኝ ፣ ያወጣችኝ እመቤቴ ናት። ክብር ምስጋና ዘዉትር ይድረሳት ለኔ እንደደረሰች ለሁሉም ትድረስ። አሜን በሉ እህት ወንድሞቼ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለቅዱስ ቁርባኑ ሰላደረሰኝ። በቤቱ ያፅናን በቸርነቱ አሜን[፫]

  • @egzeyabihrmalekamnew2219
    @egzeyabihrmalekamnew2219 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 4 lety +5

    በእውነት ቃለ ሒይወት ያስማልን የማይጠገብ ተምህርተ ወንጌል መንፈስ ቅዱስ አቃብለወት የቃሉን ወተት አመስጥረው የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ እንዲመጥኑ መጥነው አጉርሰውናል ባለቤቱ ለፍሬ ያድርግልን !!!

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 Před 4 lety +11

    በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሑን።✞✞✞ ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @user-dp3gn6sx1t
    @user-dp3gn6sx1t Před 4 lety +12

    ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት።።።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ct8ds3qy3x
    @user-ct8ds3qy3x Před 3 lety

    እኒህ አባት ምን እንደ ምል እንጃ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @nigussiesimie9259
    @nigussiesimie9259 Před 4 lety +1

    አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን - የአገልግሎት ዘመናቸውን ባርኮ እረጅም ያድርግልን- እኒህን የመሳሰሉ አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ሁልጊዜም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u Před 4 lety +32

    አባታችን ቃላት በማይገልፀዉ ጉሩም የሆነ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ።!!!

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን። ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቆት። የእናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ረድሄት በረከቷን ይደርብን። ይቆየን [፫]

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገን ቅዱስ ቃልህን እድስማ ስለፈቀድህልኝ አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ትንሹ ዩሃንስ አፈወርቅ እማ አምላክ ትባርክወት እፁብ ድንቅ ነው በስምአም ተባረኩ አባ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ለ አባ ገብረ ኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r Před 4 lety

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማን እመ አምላክ በእድሜ ቡጤነ ይጠብቅልን አሜን

  • @mokae2065
    @mokae2065 Před 3 lety

    ግሩም ትምህርት በልባችን ጽላት ወስጥ ይጻፍልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏

  • @tube-ey3fg
    @tube-ey3fg Před 4 lety

    ምን አይነት ድንቅ አባት ናቸው እመ አምላክ ትጠብቅልን አባቴ

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አባታችን እማ አምላክ ትበርከወት

  • @user-kd5pd7vl4h
    @user-kd5pd7vl4h Před 4 lety +2

    አሜንን አሜንን አሜንን ተስምቶ የማይጠገብ ቃል ነው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የሆነ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ረዥም እድሜና ከጤና ጋር ያቆይልን ይጠብቀልን የእመቢኣታችን ቅፍሯ ጣዕሟ በሳሌዳ ልባችን ያሳደልን አሜንን በረከቷ ረድኤቷልመናዋ ምልጃዋ አይለየንን በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን አሜንንንንንንን አሜንንንንን

  • @ehetekassaye5579
    @ehetekassaye5579 Před 4 lety +4

    አሜን በእውነት አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
    የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በረከት ይደርብን

  • @netsanetgest284
    @netsanetgest284 Před 4 lety

    አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃልሂወት ያሰማልን
    አባታችን

  • @tiruyekoye4179
    @tiruyekoye4179 Před 4 lety

    በእውነት አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 Před 4 lety

    ቃለ ህይውትን ያሠማልን ነፍሥን የሚየለመልም ላሥተማሩን ለአባታችን እድሜና ጥናውን ይሥጥልን የድንግል ምልጃዋ ጸጋዋ በረከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-je9no6sf8j
    @user-je9no6sf8j Před 4 lety +6

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሚ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-bh4ho4ol3p
    @user-bh4ho4ol3p Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዝሎት🙏🙏🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety

    እሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በፅጋው ይጠብቅልን እሜን እሜን እሜን ። የእመቤታችን ረድኤት በረክትዎ ይደርብን ። ማርያምን ስናስብ ስላሳን እናስባለን የቅድስናችን መስረት በእግዚአብሔር ጋር የምታገናኝን መስሌችን እርስዎ ብቻ ናት ።ስ ለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ። እሜን እሜን እሜን ። እባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን። እግዚኦ ተሳለነ ፣ እግዚኦ ተሳላነ ፣ መላክ ዝማሬን ያስማልን ። የመንግስት ወራሾች ያድርግልን እንደችርነቱ።

  • @hirutdesta3001
    @hirutdesta3001 Před 4 lety

    ልዑል እግዚአብሔር ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናን ያድልን።

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ስዎዶት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety +1

    ማርያም ምስክሬ ናት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት።

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety +5

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥወት አባታችን ቃለሒዎትን ያሰማልኔ

  • @avnd6229
    @avnd6229 Před 4 lety

    ለአባታችን ቃለህውትያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @astertegaye1245
    @astertegaye1245 Před 4 lety +3

    ያስተማረን የገሰፀን የቃሉ ባለቤት ልኡል
    እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን በእውነት
    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety +1

    እግዝአብሄር አምላክ ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰሟልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ፀጋውን ያድልልን

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 4 lety +1

    Amen እግዚአብሔር ከቀኙ ከማትለየው እናቱ ጋ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን

  • @yakutlop5416
    @yakutlop5416 Před 4 lety +1

    እሜንእሜንእሜን

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn6149 Před 4 lety +2

    በህይወቴ እንደዛሬ ከባድና ጠጣር፣ ግሩም የሆነ ትምህርት ተምሬ አላውቅም። የሃይማኖት ትምህርት እንዲህ በምልዓትና በእውቀት ሲሰብክ እንዴት ህሊናን ይሰቅላል። ግሩም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወትን ያድልልን፣ በጤና ይጠብቅልን።

  • @lisaneworkdesta3881
    @lisaneworkdesta3881 Před 3 lety

    አባታችን ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥልን ።

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬን ለደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i Před 4 lety

    መምህራችን እንደው ስወዱዎት ደግነትዎን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-ho7gz7ck7l
    @user-ho7gz7ck7l Před 4 lety +1

    አሜን ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት ቃለህይወት ያሰማልን በልቦናችን ይፃፍልን🙌🌹🌹🌹🌹

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 4 lety +15

    "ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት" ልብን ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏💚💛❤

  • @mahletw1994
    @mahletw1994 Před 4 lety +1

    Abatachin Kalehiwot! Edme ena tena ystilign!!! Zemenwetin ybark.

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 Před 4 lety +6

    Amen amen amen yale emebet amalajnet be hiwet yeminore sew yelem egnas dengel mariyam enwedatalen tesfachen nech ye emeberhan xelot kegna yehun. Kal hiwet yesemalen abatachen. Egzabher ke ene enatu kegna yehun amen amen amen !!!!!

  • @user-md7jz6yi4r
    @user-md7jz6yi4r Před 2 měsíci

    የኔ አባት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety +5

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን በቸር ያውልን 🙌🙌🙌💕

  • @kassechassife4977
    @kassechassife4977 Před 4 lety +1

    Kalehiwetini yasemalini

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 4 lety

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የጦቢትን ዓይን ያበራ ቅዱስ ሩፋኤል የኛም ዓይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን፫

  • @mayazafaantenekeshitasfayi8256

    Amen Amen Amen Amen kale eywate yasemalen bewenat le Abatachn 🤲🤲🤲

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ

  • @alextakele
    @alextakele Před 4 lety +5

    ግሩም ነው!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አባታችን

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 Před 2 lety

    ምን ዓይነት ፀጋ ነው አባ
    ቅድስናን ከሊቅነት ጋር አስተባብረው ከያዙት አበው በረከትን ያድልልን
    የእስዎን ፀጋ ለእኔም ባደረገው

  • @TigistiMahray
    @TigistiMahray Před 2 měsíci

    አባ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @genetshale731
    @genetshale731 Před 4 lety +4

    ወይኔ ተመስጬነው ያዳመጥኮት አባ በረከቶት ይደርብኝ እመቤቴን ለመውደድ የበረታው ያድርገኝ