Meselu Fantahun - Yantes Neger - መሰሉ ፋንታሁን - ያንተስ ነገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 02. 2022
  • Meselu Fantahun - Yantes Neger - መሰሉ ፋንታሁን - ያንተስ ነገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian Muisc Video From Meselu Fantahun......Yantes Neger: Meselu Fantahun New Amharic Music Video 2022: Yantes Neger Best Ethiopian Traditional Video 2022: Don't Miss It!
    #Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Meselufantahun #Yantesneger #Amharicmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Newamharicmusicvideo2022: #Traditionalmusic #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Meselufantahunmusicvideo2022 #Yantesnegermusicvideo #መሰሉፋንታሁን - #ያንተስነገር #Etv #Ebstv #Kanatv #Ebsnews #Yantesnegerbestamharicmusicvideo2022 #Ethiopianmoderntraditionalmusicvideo2022 #Bestamharicmusic #Homeofethiopianmusic #Ethiopiannews #Ethiopiantoday #Ethiopiandance #Ethiopianhistory #Nahomcinema #Birtukadubalemusic
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
  • Hudba

Komentáře • 543

  • @zinegnawyeshambel1092
    @zinegnawyeshambel1092 Před 2 lety +216

    የመሰሉ ፋንታሁን ድምፅ እና የኔ ኑሮ መቸም አይለወጥም!
    This is what they called Golden Voice
    just beautiful

  • @tamratgebisa7598
    @tamratgebisa7598 Před 2 lety +19

    እንዴት እንደምወዳት እስቲ እንደኔ የሚወዳት 👍👍👍

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +42

    ማነው እንደኔ ስርቅርቅ ድምፅ የሚወድ ለይኩ እስኪ መሰሉዬ ድምፅሽን በጣም ነው የምወድልሽ ❤❤👍👍

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety

      @@christinatube760 ለምነሽ ትዘልቂዋለሽ ግን ?

    • @KokebaGoraw
      @KokebaGoraw Před 3 měsíci +1

      እንዴት😂😂

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa Před 2 lety +48

    በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ እንደ ጋሽ ዱባለ ልጆች እና የልጅ ልጆች ስርቅርቅ ድምፅ ያለው አልነበረም አይኖርምም!!! ምንኛ መታደል ነው! መሰሉዬ መልካም ሴት ድምፅሽ እንደ እናትሽ ለጆሮ በሽታ መድሀኒት ነው!

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @vipnew4941
    @vipnew4941 Před 2 lety +23

    ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ 💔 አይ ፍቅር ዘፈንሺ ሁሌም ይመቸኛል በርቺ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @alemneshasefa1544
    @alemneshasefa1544 Před 2 lety +40

    እኔስ ከጋሽ ወርቁጋር አብራቹሁ ብትኖሩደስይለኛል ለሁሉም እድሜናጤናያድላቹሁ😘 በተረፈ ሙዚቃው ደስይላል

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq Před 2 lety +1

      That is my wish as well

    • @kirubeleshetu5466
      @kirubeleshetu5466 Před 2 lety +2

      Why are you talking about her personal life .... just enjoy the music and comment on that yalbela boto makek des ayelem

    • @yonasgebre1250
      @yonasgebre1250 Před 2 lety

      I agree

  • @helentesfaye6665
    @helentesfaye6665 Před 2 lety +23

    ለአቶወርቁ አይተነው የሚሆንዘፈንነው።አቺቆጆ አለባበስሽ ቆጆ ድምፅሽ ቆጆ።

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Před 2 lety +16

    ያሰብነውን ሁሉ ካስቀረኸው መና
    አለ ገና ገና የፍቅር ፈተና
    ባንተ ተመቻችቶ አለሜን ሳላይ
    ሀሳቤን በጅምር አስቀረኸው ወይ
    አይይይይ እንደው መጨረሻዬ ምን ይሆን አንድዬ

  • @fkrtech
    @fkrtech Před 2 lety +43

    ለወርቁ አይተነው መሆን ያለበት🙆😍😍😍😍

    • @natisha6378
      @natisha6378 Před 2 lety +2

      yeah that is obvious

    • @selamselam8098
      @selamselam8098 Před 2 lety +5

      ምን አገባሽ ቢሆንስ ምናለ ሁሉም ሚመለከተውን ቢያወራ

    • @henokyemane7948
      @henokyemane7948 Před 2 lety

      Enem emdeza new yemisemagn lek beleshal

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +6

    ወይ ፍቅረ ከመንወደው ሰጋረ ያኑረን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 የለጅነተ ፍቅሬ አሳታወሰ በዚህ ሙዚቃ በዙ ተዘታ አለበኝ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

    • @efoytareallife
      @efoytareallife Před 2 lety

      ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @gyergalmegirma
    @gyergalmegirma Před 2 lety +7

    በጥሩ ካሜራ አልተቀረፀም አልበሟ በጣም መደመጥ ያለበት ጥበብ የታየበት ነው ይደመጥ ይደመጥ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 2 lety +10

    ሌሎች ዘፋኝ ነን ብለው ሢቦጫረቁ ያንችን ድምፅ ሢሠሙ እንደምን ያፍሩ መሠሉዬ i love you you Have Golden Voice እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @ousmanlogiyatube1498
    @ousmanlogiyatube1498 Před 2 lety +23

    መሰሉ ግን እንደኔ የወርቁ ፍቅር ከአንጀቷ አልወጣላትም።አስደመመችኝ 🙏

    • @user-ok2fm9sj6i
      @user-ok2fm9sj6i Před 2 lety +3

      የመጀመሬ ፍቅር አይረሳም

    • @tesfasami6189
      @tesfasami6189 Před 2 lety +3

      የጀግና ፍቅር መቼ ከልብ ይወጣል ጃል

    • @haset1109
      @haset1109 Před 2 lety +5

      Ay habsha zm blhe musicawn adamtew fiker manman atblew yt takletchew y mjemryewa mhunewen

  • @kabiwmekonen4833
    @kabiwmekonen4833 Před 2 lety +6

    ህይወቴን ሙሉ የምወደው ዘፈን💚💛❤️
    በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል❣️❣️❣️
    Keep Shining መሰሉ ቆንጆ💚💛❤️

  • @yaredbirhanu2365
    @yaredbirhanu2365 Před 2 lety +6

    እጅግ በጣም ውስጤን የቧጠጠ : ያለሁበትን አቅል የቦረቦረ : ,,,,, ተባረኪ ።

  • @raheltegegn4896
    @raheltegegn4896 Před 2 lety +9

    እንዳንቺ የምወደው ዘፋኝ የለም መልካም እድል❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 2 lety +4

    ሁሉንም ሙዚቃዎችሽ ስሪያቸው ደግመሽ ይሄም ያምራል ድምፅሽ አይቀየርም

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @melakuenquahone2220
    @melakuenquahone2220 Před 2 lety +20

    እንኳን ሰራሽው ደግመሽ። ልብ የሚያጠፋ ዜማ ነብስ በሚወስድ ድምፅና አዘፋፈንሽ ደሞ ደግሞ እንደገና ልባችን ይጥፋ! ያምራል ::

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @SaeedAhmed-if9gu
    @SaeedAhmed-if9gu Před 2 lety +22

    የወርቁ ፍቅር አልወጣልሽም ማለት ነው ዘፈኑ ስትዘፍኒው ከውስጥሽ ያለውን ስሜት ያሳያል

  • @kidstkidst5682
    @kidstkidst5682 Před 2 lety +5

    ውፍፍፍፍ አዎ ተለያይቶም እንዴት መርሳት እንዳለብኝ ከብዶኛል ውፍፍ ወይ ፍቅር መሰሉዬ የኔ ምርጥ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @ayutube144
    @ayutube144 Před 2 lety +11

    የኛ ደርባባ ድምፅሽ ደስስስ ሲልል
    ድምፅሽ 1ኛ
    ክሊፕ 1ኛ
    አለባበስሽ አንደኛ1ኛ👌

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @bikumedia8190
    @bikumedia8190 Před 2 lety +12

    እንኳን ሰራሽው ደግመሽ። ልብ የሚያጠፋ ዜማ ነብስ በሚወስድ ድምፅና አዘፋፈንሽ ደሞ ደግሞ እንደገና ልባችን ይጥፋ! ያምራል በጣም

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @user-yt4kj8rm8d
    @user-yt4kj8rm8d Před 2 lety +16

    ዋው ገራሚ ድምፅ ነው ያለሽ ስወድልሽ ስራዎችሽን ሁላ 😍😍😍😍😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @emebettecan6255
    @emebettecan6255 Před 2 lety +2

    ለኔ የዘፈነችልኝ ያክል ደጋግሜ እሰማለሁ አንዳንዴ ህወት ምርጥ ነገር ታመጣ እና በማነዉቀዉ ይለዩናል ፈጣሪ ከሚወዱን ከሚያከብሩን ይጨምረን ዉስጤ የዉሰጤን ዘፈንሽልኝ እወድሻለሁ

  • @eyobwoldegebreal1863
    @eyobwoldegebreal1863 Před 2 lety +8

    ደስ የሚል ድምጽ።

  • @SamyGech
    @SamyGech Před 2 lety +18

    After all these years, Asefa Abate is still the most influential artist of all time!!!!!!

  • @fenkilteweldemedhinzerom2354

    loved it...I can't even understand what she is saying but I enjoyed her voice so much...
    Frm Eritrea 🇪🇷.

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c Před 2 lety

      Stop this nonsense! You know what it means; such a tiring act from you lot!!!

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety +1

      @@user-yz4hm9xb1c አምሐርኛ የማይችሉ አሉ እኮ

    • @fevennega9260
      @fevennega9260 Před 2 lety

      Fenkil Teweldemedhin Zerom sile fikir new fikiregna

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před rokem

      She said, “I’m in tears because of your love, how can I get it over on my life.” The nearest I can translate it.

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ለተወሰን ጊዜ የምትመኙትን ያሳያን እና ከዛ መጨረሸው ሌላ ቦታ ነው ይሄ ያልደረሰብት ሰው በጣም ትንሽ ነው ሰለዚህ መኖር መቀጠል ነው ሌላ ጥሩ ሰው እንዳያመልጥ መቁረጥ ያስፈልጋል ፊትን መመለስ

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t Před 2 lety +14

    Best song ever!!

  • @woineshetzeleke7983
    @woineshetzeleke7983 Před 2 lety +7

    እንዴት ይለያያል ሰው ሳይጠላላ ፣ እውነት ነው። አንቺ የፍቅር ሰውና አፍቃሪ ነሽ ከምታፈቅሪው ሰው ጋር ያኑርሽ ፈጣ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @musabaltimaaltima5515
    @musabaltimaaltima5515 Před 2 lety +20

    I am Sudanese and I love Ethiopian songs

  • @rosekelemwork5276
    @rosekelemwork5276 Před 9 měsíci +3

    ለእኔ የዘፈንሽው እስኪመስለኝ ድረስ ውስጤን ገልጸሽዋል❤❤❤

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 Před 3 měsíci

    ሁሌ እንደ አዲስ የሚጣፍጥ የማይሰለች ቃና❤*መሠሉዬ👍

  • @azizaali7907
    @azizaali7907 Před 2 lety +5

    ዉይ ድምፅ ሁሉ ነገር ገራሚ ነው የበለጠ ደሞ ልጅሽን ናኒን ክሊፑ ላይ ማሳተፍሽ ድንቅ ስራ ❤️🥰😍

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 2 lety +13

    Oldies but goodies 🎵 classic.
    Thanks sister,
    your voice fit right into a timeless classic.

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +6

    😢😢😢😢
    መለያያት ባይኖር
    እዴት መልካም ንበር
    😢😢😢😢😢😢

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን??? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @antenehbezabh2721
    @antenehbezabh2721 Před 2 lety +4

    Her voice still Legend. Great job. Thank you.

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před 2 lety +1

    እህህህህህ ይሄ ሙዚቃ ልቤ ቀጥ እስኪል ነው የምወደው ❤❤❤❤

  • @besufekadghiwot4845
    @besufekadghiwot4845 Před 2 lety +1

    ቃል የለኝም ፤ምን ብዬ ላድንቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 Před 3 měsíci

    መስሉዬ 90ዎች በጣም ነው የምወድሽ አዋሳ ነው ትዝ የሚለኝ ተማሪ ሆኜ የጠፉው ፉቅረኛዬ ሳልበስል ቻው ሳልእል ሄድኩ የት ይሁን ያለው😢

  • @user-cf3wf2kn3d
    @user-cf3wf2kn3d Před 2 lety +3

    G መንዜዉ ተጋበዝልኝ 💔💔😭

  • @marwaahmadmoussa
    @marwaahmadmoussa Před 3 měsíci +1

    YMEHESE BRAVO GROND ARTIST jame bine god bies you and your famile

  • @sahlegebrielbelete5343
    @sahlegebrielbelete5343 Před 2 lety +3

    #Meselu, I've Liked Your Music Ever Since I was a Child. And Now You Came with One of My Favorite Music of Yours. Thank You, and Long Live!
    #NahomRecords, Thank You for Bringing One of the Golden Artists of Our Country. Salute!

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 Před 2 lety +1

    ምናለበት.ያህንድምጥሽን
    ለአምላክሽ.ብዘምሪበት
    መሠሉየ

  • @AbenezerMelaku-fb3or
    @AbenezerMelaku-fb3or Před měsícem +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ አባቴ የሷን ዘፈን ሲያዳምጥ ሰማለው አሁንም ድረስ ከስራ ሲመጣ ሳይከፍታትና ሳያዳምጣት አይቀርም 😊

  • @yemariamlej4849
    @yemariamlej4849 Před 2 lety +6

    Wow best song

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 Před 2 lety +2

    Amazing song and of course beautiful voice.

  • @Love-xd5do
    @Love-xd5do Před rokem

    እንዴት እንደማከብርሽ በጣም የምወደው በጣም ትዝታ አለብኝ አሳምረሽ ድጋሜ ስለሰራሽው እናመሰግናለን መሰሉዬ የኔ ደርባባ

  • @edenegetachew8275
    @edenegetachew8275 Před 2 lety

    በእውነት እንዴት እንደምወደው እንኳን ስሜትን እንኳን መግለፅ አለችልም ደግምሽ ስለዘፈንሽው በጣአም ደስብሎኛል

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Před 2 lety

    መሲ የዜማ መድኃኒት ነሽ። አይ ድምጽ አወይ ተፈጥሮ !!!!!! ልዩ ነሽ። ባለ ሙያው የሚያምረው የሚርገበገበውን ድምጽሽን ለመቀነስ ሞክሯል በውድድር ላይም ልጆችን እንዲህ አታድርጉ ሲሉ እሰማለሁ። ቆዩ እስቲ ልጠይቃችሁ። እንደ ወረታው እና ሌሎችም ድምጾች በቃ ሌላ አለም የሌለ ቢፈልጉት የማይገኝ ውበት የኢትዮጵያ ስጦታ ነው። ይህ ተፈጽሮ ነው። ከሌላው የሚለየን ይኸ ሆኖ ሳለ ዜማዎችን እንደ ነጮች ወጥ ካላደረጋችሁ ዝቅ ያለ ነገር የሚመስላቸው ባለሙያዎች ይገርሙኛል። በቃ ይህ የእኛ ስጦታ ነው። እውነተኛ ውበት ያለው ተፈጥሮ። ሌሎች ቢያደርገው የማይችሉት።

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @yonasgirma489
    @yonasgirma489 Před 2 lety +4

    መሲ አልተቻልሽም አሪፍ ስራ ነው ምችት ይበልሽ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን??? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm Před 2 lety

    I love it.....everything is done well.

  • @user-fw4uq7mz6t
    @user-fw4uq7mz6t Před 2 měsíci +4

    Mom I love you

  • @HanaHana-pe6dd
    @HanaHana-pe6dd Před 2 lety +2

    የምር ምርጥ ነሽ የኔቆጆ

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 Před 2 lety

    The golden voice ❤️❤️❤️❤️😭😭😭I love you 😍 more than I love my self ufffff

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 2 lety +1

    ውይ የኔ ቆንጆ ይሄ እኮ በትክክል ለራስሽ ነው የዘፈንሺው

  • @selamselam8098
    @selamselam8098 Před 2 lety

    በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም አንደኛ መሰልዬ❤እንኳንም ደግመሽ ሰራሽው

  • @naniabyi3197
    @naniabyi3197 Před 2 lety +1

    ላሊበላ በአገጭ

  • @getachewagegne2307
    @getachewagegne2307 Před 2 lety

    Nice work Meselu God bless you!!!!!!!!

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Před 2 lety

    Beautiful song, beautiful Meselu.

  • @comedianmillionabebe-4373

    የሚገርም ድምፅ የሚገርም ዜሜ ክሊፑም ለሙዚቃው ይመጥነዋል መቼም ከሰው ልብ ውስጥ የሚሰርፅ ዜማ ይገርማ ደግመሽ በመስራትሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k Před 2 lety +3

    Amazing song የድምፅሽ ውበት እያደር ያብባል ስወድሽ ከልቤ ትዝታዬ ነሽ ባንች ዘፈን ስንት ወደዋላ የመልስኛል ወደ ድሮ ትዝታዬ😍😍😍😍😍😍😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @hayathmuhammed8734
    @hayathmuhammed8734 Před 2 lety +2

    ልቤ የሚረበሸው ነገርስ ከውደታየ የተነሳ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @hopedonewell2671
    @hopedonewell2671 Před 2 lety +2

    Very Soothing and Likeable Voice, I very much ENJOYED it.......)))))))

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @aditeka5784
    @aditeka5784 Před 2 lety +34

    ፍቅርፍቅ ር እያልኩ
    ስት አመት ተጃጃልኩ
    ለማይጠቅመኝ ሰው ለኔ ግድ ለሌለው
    በቃ ዛሬ ግን ወሰንኩ ልረሰው ላወጠው ካጀቴ

  • @foodandfashiontv
    @foodandfashiontv Před 2 lety

    Wow amazing voice much love 💕 for you 👍👌👌👌

  • @weldemariamaysheshim1004

    Frankly speaking GOLDEN voice ....

  • @hayuborana6923
    @hayuborana6923 Před 2 lety +1

    የልጅሽ አባት አቶ ወርቁ አይተው ስለ እዚህ ሙዚቃ ምን አሉ😭❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 2 lety +3

    Wooooooow ነው በጣም ነው ሚያምረው ዜማው

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před 2 lety

    እኔ የማደንቅሽ ደምፅ መረዋ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ በጣም እጀግ በጣም ድምፅሽ የማይለወጥ ምንግዜም በርቼ

  • @nuhamintarekegn4504
    @nuhamintarekegn4504 Před 3 měsíci

    መሰሉዬ ድምፅሽን በጣም ነው የምወድልሽ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před 2 lety

    እንዴት አዝናለሁ ስሰማሁ ።ድምፅ መረዋ።

  • @tesfawende296
    @tesfawende296 Před 2 lety +1

    መሰሉዬ ዉድድድድድ ነዉ እማረግሽ በጣም 😘🥰 ድምጽሺን ከምንም በላይ ይመቸኛል ደስ ነዉ እሚለኝ ምረጥ ሁሌም ቆንጆ ስራ ከቆንጆ ድምጽጋ በርቺልን🙏🙏😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @medinamedina7610
    @medinamedina7610 Před 2 lety +4

    ዘፍን እናንተ ብቻ ዝፈኑ 🥰🤗

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Před 2 lety +2

    ዝንጥ ያሉ ልብሶች። በተለይ ረጅሙ ቀሚስ ሁሉም ሲያምርብሽ።ቆንጆ ነሽ፣ ቀንሰሻል በርቺበት። ዘፈኑም ልብ እሚነሳ ነው። አሳምረሽ ነው ያመጣሽው።

  • @wasihunmengste4969
    @wasihunmengste4969 Před 2 lety +6

    ግሩም ድምፅ እና ድንቅ ቅንብር ሄኖክ ነጋሽ የምንግዜም ምርጥ አቀናባሬ መሆንህን አሳይተሃል መሰሉም አሁን ትክክለኛ ቦታና ደረጃሽን ያገኘሽ ይመስለኛል ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @exoduschior1
    @exoduschior1 Před 2 lety +2

    wow amazing voice

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 2 lety +1

    Lovely voice 👍😍

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Před 6 měsíci

    አቤት ድምፅ ትለያለእኮ በጣምነዉየምወዳት❤❤❤

  • @zeezee9295
    @zeezee9295 Před 2 lety

    Great song 🎵 thank you

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 Před 2 lety

    Golden voice !!

  • @selamsiyoum394
    @selamsiyoum394 Před 2 lety

    የኔ ልዩ ስውድሽ አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

    💝💝💝💝💝💝ተናፍቀሽ ነበር 💝💝💝💝💝ሁሉ ነገር ምርጥ 💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si Před rokem

    ተለያይተን ስንቀር ባላወቅነዉ መንገድ 😭❤❤❤❤❤❤ለምወደዉ ወንድሜ ሰሌ R.i.p😭❤❤

  • @habtamugirma9322
    @habtamugirma9322 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው! በርቺ።

  • @tsegaetiruneh780
    @tsegaetiruneh780 Před 2 lety

    It is a wonderful job, keep it up !!!!!

  • @bessottamer3808
    @bessottamer3808 Před 2 lety

    Pain killer singer, Long Live!!!
    Realy pain kiler singer

  • @worldwide4987
    @worldwide4987 Před 2 lety

    Masetawekeyawen ayeche felegew atechew neber nice work mese 👌👌👌 zefen dero kere 💗💗💗 brings so much memories 🎶🎶🎶

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @seblezozo473
    @seblezozo473 Před 2 lety

    መሲየ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ከቤተሰቦችሽ ጋር የቤተሰብ ትዝታ አለን እማማ እርጎየን መቼም አልረሳትም miss you all guys

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @abeyeedawit3474
    @abeyeedawit3474 Před 2 lety

    Wow yamral album entbkaln Ethiopia lzlalem tnur

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey Před 2 lety

    Lovely artiste and sound.video.happy holidays team.happy new year!

  • @tensaeberhanu19
    @tensaeberhanu19 Před 2 lety

    gerami sew nesh kelbsh nw mitazemi yemr betam nw miwedsh 😍😍😍😍😍😘

  • @yeshewasdegu7864
    @yeshewasdegu7864 Před 2 lety +3

    መሲ ቆንጆ እንወድሻለን በርቺ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?

  • @zemizemi2150
    @zemizemi2150 Před 2 lety +1

    በጣም ምወደው ሙዚቃ❤

  • @tesfayeendalemaw360
    @tesfayeendalemaw360 Před 2 lety

    ቆንጆ ስራ ነው ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት 😘😁😀

  • @jemilayimam5949
    @jemilayimam5949 Před 2 lety +2

    የሚያባባ መረዋ የሆነ ቆንጆ ሙዚቃ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ

  • @nardosamedemichael9832
    @nardosamedemichael9832 Před 2 lety +1

    i love it!

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit2073 Před 2 lety +1

    አመመኝ ሰላችው ታከም ይሉኛል 😭🥺💔

  • @haymanotazemer3931
    @haymanotazemer3931 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @yishakentertainment3437
    @yishakentertainment3437 Před rokem +1

    bexam arif new gn be lifat yemeta voice endehone yastawkal