#new

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Komentáře • 50

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před měsícem +20

    የዛሬ አመት በሊባኖስ ይጋበዙልን መምህር እባክዎ ❤❤❤ልክ ትምህታቸው እኮ ወተት ስትጠጡ እንዴት ነው የሚያቀዘቅዘው የሳቸው ትምህርትም እንዴዚህ ነው በውስጥ ገብቶ ነው የሚያቀዘቅዘን የክፋታችንን ሀሳብ ቅዝቀዝ የሚያደርገን ብቻ ቃሉ የሳቸው አስተምሮ ይለያል እውነት ጸጋውን ያብዛላቸው ❤ለመምህር

  • @User1-dc3gf
    @User1-dc3gf Před měsícem +7

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ከቤቱ ያኑርልን
    ለኔም የማስተውልበትን መንፈስ ልዑል እግዚአብሔር ያድለኝ

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው ልብን የሚያረስርስ ወንጌል ነው ያስተማሩን ለብዙ ሰለወንጌል ትርጉምና ያለንን ክርክር በቂ መልስ ያለው ትምህርት እንዴት እንደሚያነቃና ግልጽ ትምህርት ነው መምህር ቃለህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před měsícem +1

    ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው :: በእውነት ባለማስተዋል ለጠፉት ማስተዋልን ያድላቸው ዘንድ እነጸልያለን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን መምህር🙏✝️

  • @hawiidanye2190
    @hawiidanye2190 Před měsícem

    Ameen Ameen Ameen ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Před měsícem

    አሜን መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @EhtemariyamOrthodox
    @EhtemariyamOrthodox Před měsícem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @SAhmmmd
    @SAhmmmd Před měsícem

    ቃላ ህይውት ያሰማልን ማምህራችን በፀጋ በጤና ያኑሪልን

  • @mekdessiyum3831
    @mekdessiyum3831 Před měsícem +1

    እድሜ ዬስጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Před měsícem

    Ameen ameen ameen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤

  • @user-wu8rq6mq8y
    @user-wu8rq6mq8y Před měsícem

    ለመምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e Před měsícem

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @genitube5211
    @genitube5211 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4o Před měsícem

    Amenamenamen ❤❤❤❤❤

  • @tedrostesfaye4248
    @tedrostesfaye4248 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp Před měsícem

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Před měsícem

    Memher kal hiwot yasemalen libonachenen yanralen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před měsícem

    ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሬ

  • @heliLulu-bf9tq
    @heliLulu-bf9tq Před měsícem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @haymanotMengesha-m8h
    @haymanotMengesha-m8h Před měsícem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር በሰው ላይ ነዉ የሚያድረው።

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z Před měsícem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን💖❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤💚🙏

  • @feramatabo8829
    @feramatabo8829 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 Před měsícem +1

    ቃለህወት ያሰማለን ለመራቺን. ረጂም አደማን ከተንጋር አሜን 🙏

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህችን በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @Adina-tj8qs
    @Adina-tj8qs Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. ❤

  • @yonastayu8298
    @yonastayu8298 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před měsícem

    መምእራቹንቃልይወትያሰማልንየኔህይወትየተቀየሪሁየለመለመሁበእርሶትምእርትነውእግዞቤሕርበዲሜበጤናያቆይልንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 Před měsícem

    2ተኛ 6 :16 የእግዚአብሔር መቅደስ እንጂ ታቦት አይልም። 81ዱ የተሳሳተ ነዉ።

    • @SaddabAhemad
      @SaddabAhemad Před měsícem

      ወድሜ አስተውል እጂ ታቦት ነው የሚለው

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 Před měsícem

      @@SaddabAhemad የተበከለው 81ዱ ነዎ። እንጂ Originalo እንደዚ አይልም።

    • @meherat938
      @meherat938 Před měsícem +1

      ጌታ ምስክሬ ነው ጠፍታችዋል 😢 ከተዋሕዶ ውጪ ያላቹ ሁሉ ::

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 Před měsícem

      @@meherat938 በክለውታል 81ዱን። originalo መቅደስ እንጂ ታቦት አይልም።

  • @negeaman
    @negeaman Před měsícem

    ጥያቄ እንዴት ነው ማቅረብ የምችለው ኮሜንት ላይ ነው? ወይም ሌላ አማራጭ ካለ ንገሩኝ እባካችሁ

    • @ZinashTadese-fw4zf
      @ZinashTadese-fw4zf Před měsícem

      awo comment lay new

    • @SaddabAhemad
      @SaddabAhemad Před měsícem

      አሁን ምን አልባት ግዜ ላይኖራቸው ይችላል ሌላ ግዜ ታገኛቸዋለህ ❤

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 Před měsícem

      ezihu layi yasikemitut

    • @negeaman
      @negeaman Před měsícem

      እሽ እግዚያብሄር ይስጥልኝ

    • @negeaman
      @negeaman Před měsícem

      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ታግሶ እስከቺች ሰአት ላደረሰን ለልዑል እግዚያብሔር ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን ለመምህራችን ለዲያቆን ቀዳሚ ፀጋና ለቀንዲል ቤተሰቦች እግዚያብሔር ያገልግልወትን ዘመን ይባርክልን አሜን ጥያቄየን እደሚቀጥለው አቀርባለሁ ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ ግን በአላትን ማክበር አልቻልሁም እናም ህሌናየ በአላትን አየሻርህ አትቁረብ ይለኛል መቁረቡን እንዳልተወው ያለቁርባን ሂወት የለም እንዳልቆርብ የህሊና ፀፀት ሆነብኝ ምን ላርግ ? እንዲያውም ሁሉን ተወው እና ገዳም ግባ ይለኛል ግን ገዳም ለመግባት ሁሉ ሞልቶህ አለምን ንቀህ መሆን አለበት እንጅ የፈለግኸውን ስታጣ አይደለም ያጣሀውን ስታገኝ ወደአለም ትመለሳለህና ይለኛል? ምን ላርግ? ሌላው ጥያቄ በበአላት ለምን ቤተክርስቲያን ይሰራል ስርአት የምታስተምር ቤተክርስቲያን ስርአት ይጣስባታል ለቃላት ስተቴ ይቅር በሉኝ ስም ባጠቅሱ ደስ ይለኛል ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አሜን

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před měsícem

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před měsícem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před měsícem

    መምህርእንካንደህናመጡልንቃለህይወትያሰማልንጸጋውንያብዛሎትእኛምየሰማነውንበልቦናችንያሳድርብንአሜን፫🎉🎉🎉