100% ራስ ላይ ማተኮር || ራስን 100% ማመን|| የማንያዘዋል እሸቱ ስልጠና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ይህንን መረጃ አለም እንድትሰሙ አይፈልግም።ሚስጢሩ ያለው እናንተ ጋ ነው።በአምስቱ የስሜት ህዋሳት መኖር አቁሙ።መፍትሄው ያለው በውስጣችሁ ነው።እሱም በአምስቱ የስሜት ህዋስ አይታይም።ትልቁ የችግራችሁ ምንጫችሁን አላገኛችሁም።ራሳችሁን በችግራችሁ ትግድባላችሁ።እናንተ ከችግራችሁ በላይ ናችሁ።መንፈሳችሁ ውብ ነው።ራሳችሁን ማመን ጀምሩ።
    በማንያዘዋል እሽቱ ሴሚናሮች ስለራሳችሁ ተማሩ።

Komentáře • 189

  • @seada.1864
    @seada.1864 Před 2 lety +55

    ወይኔ በቃ ሱስ ሆነብኝ ትምህርትህን ሰፍ ብየ ነው የምጠብቀው እድለኛ ነን ሶሻል ሚድያ አንተን ስላስተዋወቀን የሆነ ስራ ሳስብ እራሱ ልደክም እልና ምክርህ ትዝ ሲለኝ እነቃለሁ

  • @genetbekele5812
    @genetbekele5812 Před 2 lety +16

    ቢያንስ ከ 5 ወር በፊት ባውቅህ ኖሮ መቼም ከኢትዮጵያ አልወጣም ነበር ቢሆንም አሁን ባለሁበት ያለኝን ነገር ተቀብዬ ለተሻለ ነገር እንድሰራና እንድለወጥ በጣም ብዙ ነገር ካንተ ተምሪያለው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @nigistmelkie1272
    @nigistmelkie1272 Před 2 lety +1

    ማንያዘዋል በምሰጠን ምክረ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ዪባረክህ

  • @hlme6031
    @hlme6031 Před 2 lety

    ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ከነበርኩበት. ውድቀት እለት በለት. እየተነሳው ነው በመጀመሪያ አንተን ላሳየኝ. አላህ ሱብሀነው ተአላን አመሰግነዋለሁ አልሀምዱሊላ በመቀጠል አንተን ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ከምታስበው ካሴብከው በላይ. ይጨምርልክ እኔም አንድቀን የፈለኩቤት ደርሼ.

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Před rokem

    ማንዬ የኛ ብረሃን ድንቅ ሰው እናመሠግናለን🙏❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +12

    የዘመኑ ምርጥ ለዋጭ መምህራችን ማንያዘዋል እሸቱ👏 እግዚአብሔር ይጠብቅኽ አባቴ👍👍👍

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 Před 2 lety +11

    ዘመንህ ይባረክ ማኔ አቦ የሚያቀውን። የተማረውን ለማያቅ ሰው ማካፈል እንዴት መታደል ነው! ሰይጨምርልክ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @blackman3470
    @blackman3470 Před 2 lety +7

    ማንያዘዋል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ፡፡ ሰላም ለሀገራችን እና ፍትህ በሳውዲ በእስር ቤት ላሉ ወገኖቻች፡፡

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Před 2 lety +4

    ራስን መሆን የነጻነት ባለቤት ያደርጋል በእውነት ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል አምናለሁ።ሰዎችን ማዳመጥ አያስፈልግም እራስን መስማት ነው ።

  • @mihiratdebala1114
    @mihiratdebala1114 Před 2 lety +2

    ብዙ ችግሮች ደርሶብኝ ነበር ሳይካትሪስት እከታተል ነበር በጣም ጭንቀቱስት ነበርኩ በሆነ ምክንያት ፕሮግራምህን መከታተል ጀመርኩኝ ብዙ ጠቅሞኛ
    ብዙ ታሪክ አለኝ ብዙ ሰውን የሚለውጥ እፅፍልሃለው ታቀርብልኛለህ

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 2 lety +2

    እኔ ባሌ ወይም ፍቅረኞዬ cheat ቢያረገኝ ለግዜው ላዝን እችላለሁ ነገር ግን እንኳንም እኔ አልሆንኩ ብዬ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም ፀፀቱን አልችለውም ይብላኝ ለሱ እድሜ ልኩን ሲፀፅት ይኖራል እኔ መንፈሴ ነፃ ነው አብሬው ባልቀጥልም ግን ይቅር እለዋለሁ ለሱ ብዬ ሳይሆን ለራሴ የመንፈስ እርካታ ሰላም ስል እና እራሴ ላይ focus ማረግ ስለምፈልግ። ማንያዘዋል ለትምህርትህ 🙏

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před 2 lety +2

    ወንድሜ በጣም ነዉ የምናመሰግንህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን በቅንነት ስብስክክራይብ ❤

  • @hope998
    @hope998 Před 2 lety

    በእውነት ማንዬ ገራሚ ሰው ነህ ሁሌም እምወድልህና እማደንቅልህ የፈጣሪን የአምላክን ስም ሳትጠራ ሳታመሰግን አታልፍም ምን አይነት ቀረቤታ እንዳለህ ሳስብ እጅግ በጣም እደነቃለው እኔ ከእራሴ እንኳ ጥብቅ ግንኙነት የለኝም በቃ ዝም ብዬ በኮተታም አለም ላይ ኮተታም ነገሮችን ሳስብ ነው ምውለው እራሴን ፈልጌ ማግኘት አቅቶኛል ባወራህ እውነት ደስ ይለኛል

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +2

    ማንያዘዋል በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤🙏

  • @zolahd1563
    @zolahd1563 Před 2 lety +2

    ወንድም ዓለም በጣም ትልቅ እና ጥልቅ ነገር ነው የምታስተምረው በርታ ብዙ ጥሩ እና ጠንካራ ሰዎችን ትፈጥራለክ እና ስራህም ለሀገር ጠቃሚ ነውና በርታበት ለልጆችህም የምትነግረውን ታሪክ አሳምረካል
    Keep your heads up ወንድም ዓለሜ

  • @selamasmamaw2249
    @selamasmamaw2249 Před rokem

    የኛ ጀግና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ብዙ ሰው ቀይረሀል እባክህ የት ነው ማገኝህ ታስፈልገኛለህ በጣም ፈቃደኛ ከሆንክ በግል እንዴት ነው ማገኝህ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +2

    እውነት ጀግና አሥተዋይነህ ወድሜ አላህ ያበርታህ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety +2

    እቦ ኑርልን ber.

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 Před 2 lety +5

    ይህን አይነት ትምህርት ቢበዛ መልካም ነው ዉድ ወንድሜ ሰዎች ስላረጉኝ ነገር ሳይሆን በባህርይ ላይ ምን ማሻሻል እንዳለብኝ እንዳይ ስለረዳሕኝ ከልብ አመሰግናለው ።

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk Před 2 lety

      ሰላም እህት ሰብስክራይብ በቅንነት ❤

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před 2 lety

    እንኳን መጣክልን መፅናኛችን ክፉ አይካክ እውነት ነው ማን ያዘዋል እሰራለው ግን ሁሌ ጭቀታም ነበርኩ አሁን ግን ያንተን ትምህርት ስከታተል ሁሉ ነገሬ ተቀይሯል

  • @fasikakidane7096
    @fasikakidane7096 Před rokem

    ፈጣሪያባርክህበጣምነውምወድክ

  • @getahunfitsum
    @getahunfitsum Před 2 lety +2

    I am so happy and proud to have such a brave and brilliant childhood friend, just a life changer beer. In just 10yrs we may see each other in success wonderland

  • @koyinamnam4864
    @koyinamnam4864 Před 2 lety +1

    እግብሔር አብዝቶ ይባረክህ ማኔ ትምህርትህ በጣም እየለወጠኝ ነው እግዚያብሔር ይመሰገን ግን ደሞ በሰልክ አገኝካለሁ ሀገሬ ሰመለሰ ደግሞ የመጀመሪያ ሰራዬ አንተን ማግኘት ነው ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před 2 lety

    እውነት እኔ አለው ፈጣሪ ማስተዋል ያድለኝ ምን ነገር ማሰብ አቅቶኛል የኔ ህይወት ገራ የገባው ነው😢😢😢😢

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Před 2 lety +1

    Thank you!

  • @asrat9974
    @asrat9974 Před rokem

    እናመሰግናን

  • @universaltube5719
    @universaltube5719 Před 2 lety +3

    ብዙዎች ራሳችን የመርሳት ዝንባሌ አለን ዎደ ራስ መመልከት ስንጀምር ጭንቀት ዉስጥ ይከተናል የዛን ስዐት ራሳችን እርቀን እንሄዳለን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዉዶችየ ጥሩ አድርገህ ይዘኸናል ይጨመርልህ ወንድሜ

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Před 2 lety

    👏👏👏 እኔ ዛሬ ነዉ የዳመጥሁህ

  • @halu.777love4
    @halu.777love4 Před 2 lety

    Thnk you so much yante temhert betam rykyrghe new my god bless you 🥰🙏

  • @freselamdebas9405
    @freselamdebas9405 Před 2 lety +1

    Yelewte mnchi tebarekly

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před 2 lety

    መዳንያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @umusuleymyoutube7909
    @umusuleymyoutube7909 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቅህ

  • @danadd1544
    @danadd1544 Před 2 lety

    ወንድሜ ማንያዘዋል በጣም አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 2 lety +1

    ማኔ 1ኛ

  • @wanofimedia9599
    @wanofimedia9599 Před 2 lety +2

    Yimechik man ene betam new eyetelewtk alewut bante temrt 🙏🙏

  • @bint4181
    @bint4181 Před 2 lety +1

    ትክክል እናመስግናለን ደስ የሚል ትምህርት በርታ

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +3

    ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት የመለወጤ ምክንያት ነህ በግል ባገኝህ ስልክህን ብሰጠኝ ከዱባይ ልደዉልልህ እፈልጋለሁ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 Před 2 lety +4

    Always thank you 🙏🏻🙏🏻💕👏

  • @roudak3054
    @roudak3054 Před 2 lety

    እዉይንግግርኡፍበሳቅሞትኩእናተስበአላህ

  • @mohamedsalha4655
    @mohamedsalha4655 Před 2 lety

    Thank you brother 💝💝💝

  • @rhemefamileyyoutube8685

    አልሀምዱሊላ በስንቱ አማርርነበር ፈጣሪየን ለተራቁሳቁስነገር በስንቱ አማረርኩ ይቅርይበለኝ 😥

  • @mulatusakuma2126
    @mulatusakuma2126 Před 2 lety

    Yene liyu sewu bertalin👋👋👋👋

  • @noraadam5374
    @noraadam5374 Před 2 lety

    አላሀ ከፍ ያርግ ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @kebronbirhanu4967
    @kebronbirhanu4967 Před 2 lety +1

    Man Selam new endet neh yemer temechegnaleh betam amesegnalehu brooooo 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️

  • @amarereda1947
    @amarereda1947 Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛልኝ Boorr

  • @ማራኪእይታ
    @ማራኪእይታ Před 2 lety

    Betam arif new berta

  • @selamgelaw934
    @selamgelaw934 Před 2 lety

    My life coach thanks manye🙏🙏

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +1

    Thank you so Mach

  • @mimitzahtah3622
    @mimitzahtah3622 Před 2 lety

    Yene wude thank you betam

  • @kasahunabera5649
    @kasahunabera5649 Před 2 lety +1

    You are best man tank you so much

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +1

    የቆቦዋ ነኝ ኮሜንት የምታደርጉ በሙሉ ቤተሰብ ብትሆኑኝ የት በደረስኩ እስኪ ኑ አትከፍሉበትም

  • @danielsalamun3241
    @danielsalamun3241 Před 2 lety

    that's a graet i agraee with you

  • @mizanmengisteab7038
    @mizanmengisteab7038 Před 2 lety +2

    Betam new mtemechegn

  • @betenasbirhane5507
    @betenasbirhane5507 Před 2 lety

    I like your energy 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @degufele4320
    @degufele4320 Před 2 lety

    Wonderful message ❤

  • @tsegaapostolic5681
    @tsegaapostolic5681 Před 2 lety +3

    First view

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re Před 2 lety +1

    GENIUS!

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ Před 2 lety +2

    ማኔ

  • @abrhammamuye1361
    @abrhammamuye1361 Před 2 lety +1

    ሰላም ማንያዘዋለ ማስተማር እና ሰዉን መለወጥ ትችላለህ በርታ ወንድሜ🦾🦾
    ቀጣይ ክፍል ካለው ..............................

  • @mimiingera2441
    @mimiingera2441 Před 2 lety +2

    ሕግዚያብሔር እውቀትን ይጨምርልክ

  • @user-lb3fz8ep6y
    @user-lb3fz8ep6y Před 2 lety

    ሰላምህ ይብዛ ምክርህን እፈልጋለሁ ወንድሜ እኔ በጣም ሰዉን እፈራለሁ ከፍራቴ የተነሳ የማቀዉንኮን ማዉራት አልችልም 😭😭😭😭

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 2 lety +1

    ሁሉም ቪዲዮህ ላይ ኮሜንት ባላስቀምጥም እያንዳንዱን ቪዲዮችን ግ ን ሳላይ ማለፍ አልችልም ተመስጬ ነው ምከታተልህ ሁልጊዜም በርታልኝ ✌️ከዛ እኔንም አበርታኝ 🕊🥰

  • @user-yx3nu8wc6i
    @user-yx3nu8wc6i Před 6 měsíci

    Mane betam yegebaw sew tetekami yihonal. Tebarek

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Před 2 lety +3

    ማኔ አንተን አይቶና ሰምቶ አለመለወጥ ይከብዳል

  • @menbiyoutube7865
    @menbiyoutube7865 Před 2 lety +1

    Wooow wondeme betam naw ye mikataiki be hiwot tilk lewoti ayichalewu thanks

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 Před 2 lety

    Min kalt yigeltshal !! Betm thank you bemitastemerew timrtochi hulu mehali egzbheren bemechemerhi betam betm tilki amero yetazki jegina biyewalew

  • @meazaabuno872
    @meazaabuno872 Před 2 lety +1

    Berta..desyemil..tmirtnew..tebarek..wow

  • @shelemaabate9089
    @shelemaabate9089 Před 2 lety +1

    you are doing well go on

  • @oldethiopianmezmur
    @oldethiopianmezmur Před 2 lety +2

    First comment 😂 and first view😄

  • @yeabsraselam4624
    @yeabsraselam4624 Před 2 lety

    Selkun yemtaku

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před 2 lety

    تسلم حبيبي

  • @rediredi4126
    @rediredi4126 Před 2 lety +1

    demo Eko kehulum negre megremgn respect lehulum sew respect alhe zemnhe yebarek I have no idea about at tebarek

  • @dandan-jd4jf
    @dandan-jd4jf Před 2 lety

    አመሰግናለው ማን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 lety +1

    አንተ ጀግና ልጅ በትከከል እራሰን ማየት ከባድ ናው ብሮው

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Před 2 lety

    አስተዋይ ነህ

  • @rhemefamileyyoutube8685

    ከወራት በፊት በቅህኖሮ😭😭 ባለማሰብ እና ባለማወቅ የማልፈልገው ሂወትውስጥነኝ

  • @kedirkayma9472
    @kedirkayma9472 Před 2 lety +1

    well come bro go ahead

  • @nei8025
    @nei8025 Před 2 lety +1

    አህለን ማኔ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 2 lety

    እንዴት ላግኝክ? ብዙ የምጠይቅክ ጥያቄ ነበረኝ ወንድሜ🙏🙏🙏 በቅርብ ወደ ኢትዬጵያ እመጣለው እና ላገኝክ በጣም እፈልጋለው ምክመርህ ያስፈልገኞል🙏🙏🙏🙏

  • @yrrt993
    @yrrt993 Před 2 lety +1

    ማኔ thenk you so machi

  • @mekdesmekdes1538
    @mekdesmekdes1538 Před 2 lety +1

    ከቃል በላይ ነህ በምን ቃል ምን ልበልህ

  • @asrat9974
    @asrat9974 Před rokem

    እራስን መሆን የመሠለ የለም

  • @masreshafekadu4500
    @masreshafekadu4500 Před 2 lety

    maniye adenakik neghe bro

  • @edenalemayehu4910
    @edenalemayehu4910 Před 2 lety

    Thanks for your time ante yegebahn yakel endigeban yemtaregew teret des yelal

  • @fabebe148
    @fabebe148 Před 2 lety

    Manyazewal Brillient💪 & me too

  • @bizuneshwakuma4684
    @bizuneshwakuma4684 Před 2 lety

    Berta wendem

  • @kalabebe1718
    @kalabebe1718 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @birhanudagnaw8745
    @birhanudagnaw8745 Před 2 lety

    ደዉየ ለማናገር ስለፈለኩኝ ስልክህን እዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @lubabafenta1719
    @lubabafenta1719 Před 2 lety +1

    Betmhrtochih Betam Rasen bedenb Astekakyalehu Kelb Amesegnhalehu

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  Před 2 lety +1

      Thank you so much

    • @lubabafenta1719
      @lubabafenta1719 Před 2 lety

      @@manyazewaleshetu Emnorew Saudi New Lji Eyasadekuku New Emseraw gn betam kebabad chigrochin ke alah ga alfeachewalehu !! So techemari yante egeza sichemerbet ybelchi destegna hugnalehu tariken ltiafew ena tasatmly yhon ?? plis melshigni bro

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +2

    ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ሳውድ ላሉ ወገኖቻችን ቅንነት ለራስ ነው ቤተሰብ እንሁን አይከፈልበትም ኑ

    • @amenu7890
      @amenu7890 Před 2 lety

      czcams.com/video/_6PTByPx6gQ/video.html
      eshi ehite enem betam beteseb efeligalew yene enat yager lij lemeche new

  • @meronzewdu8312
    @meronzewdu8312 Před 2 lety

    betam tiru meker new metekem yerasachn wesana new

  • @mimitzahtah3622
    @mimitzahtah3622 Před 2 lety

    🙏🙏🙏

  • @bamlakabebe7217
    @bamlakabebe7217 Před 2 lety +1

    Selameh yibzalen selk kuterkenm lakelegn fetena weste negn yalehut please

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 2 lety +1

    I will try to change thanks 👍

  • @mekdesabebe8184
    @mekdesabebe8184 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን የት እና መች ? ሴሚናር የምንካፈለሁ

  • @titiyemaryamlijsss5544

    ውይይ አንተ ባትኖር የምሬን ነው ወድቄ ቀን ነበር ከፈጣር በታች

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před 2 lety

    ማንያዘዋል እሸቱ የኢትዬጵያ ብርሀን።

  • @umusuleymyoutube7909
    @umusuleymyoutube7909 Před 2 lety

    አድራሻህን በየት ላግኘው

  • @angesom133
    @angesom133 Před 2 lety

    Mane Yazawale Erdtkene Eflgalew