Ethiopian Music : Kuku Sebsibe (Dimama) ኩኩ ሰብስቤ (ድማማ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Kuku Sebsibe (Dimama) ኩኩ ሰብስቤ (ድማማ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #KukuSebsibe #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Komentáře • 802

  • @ashruka
    @ashruka Před 3 lety +275

    ኩኩዬ የማትሰለቺ 😍

    • @ferhiwottegenu8545
      @ferhiwottegenu8545 Před 3 lety +1

      Egezaber lensah yebekash betrf betam new yemwedesh

    • @fatumabakala1744
      @fatumabakala1744 Před 3 lety

      Kukun sayi elias melka tiz yilenyal nabsun yimarew

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 3 lety

      @ጎጆ ቤት Gogo bet ውዴ ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 3 lety

      @@ferhiwottegenu8545 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 3 lety

      @@fatumabakala1744 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @yd_2012
    @yd_2012 Před 3 lety +221

    እንደዚህ አይነት ዜማዎች መስማት ናፍቆኝ ነበር : እናመሰግናለን ኩኩዬ 🥰

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 Před 3 lety +1

      Yeah

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሩኝ 😍

    • @__-517
      @__-517 Před 3 lety

      በጣም እንጉርጉሮዋ ብቻ ይበቃል💜

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 3 lety

      @@mahletsahle1009 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @mobileplus2281
      @mobileplus2281 Před 3 lety

      Kukuye sewedesh behone agatami agichesh badekesh des yelegnal kelejenet jemero adenakish

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Před 3 lety +27

    I am Eritrean. I really like kuku's songs since I was a kid. Her voice never changed. God bless Eritrean and Ethiopian people.

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m Před 3 lety +105

    ኩኩየ ስጠብቀው ነበር ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነፍስ እኮ ነሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @zewdalemmekete1544
    @zewdalemmekete1544 Před 3 lety +5

    I'm from Canada ብለህ ታዝጋለህ ኩኩ ሁሌም ድንፅሽ አንድ ነው አልበምሽን እየጠበኩ ነው peace fo ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dq6cx8ps4m
    @user-dq6cx8ps4m Před 3 lety +149

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በገዛ አገራቸው እንደ እንስሳ በ ማንነታቸው ለሚታረዱት ያማራ ህዝብ ፍትህ ለ ሰሜን ወሎ ህዝብ😭🇨🇬

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      በቅንነት ደምሩኝ 😘

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 3 lety +1

      😢

    • @addisethio8846
      @addisethio8846 Před 3 lety +3

      የሰሜን ወሎ አማራ ብቻ ሳይሆን የመተከል( ጎጃም) ወለጋ ( ወሎ እና ጎጃም አማራ) ትግራይ ( ጎንደር አማራ) ፍትህ ለሁሉ አማራ ይሁን

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 3 lety

      @@addisethio8846 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 3 lety

      @@user-vn3fb5gd2n ውዴ በቅንነት ይ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 3 lety +12

    እንዲህ የተረጋጋ የሚደመጥ ሙዚቃ በማውጣሽ ትልቅ ምስጋና እንኳንም ዘፈንሽ።እነፅሀዬም እነንዋይም እነቴዎድሮስም ኑልን የዘመን ዕንቁዎች ናችሁ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 3 lety +21

    ለመጅመራያ ጊዜ ሙዚቃሽን ስስማ
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ
    ፍትህ ለአማራ
    እንድ በግ ሊሚታርዱት እፍፍፍፍፍፍፍግ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 3 lety +28

    ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ. በወለጋ. እደበግ ለሚታረዱት. አማራዎች. 😭😭😭💔💔💔💔. ፍትህ ፍትህ. 😭😭

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 3 lety +10

    ኩኩዬ ሁሌም 1ኛ ነሺ 💋💋ግን በዛውም ስለሚሞተው የአማራ ህዝብ መልእክት ቢጤ ብታስተላልፊ ብዙ ሰው ስለሚሰማው ጥሩ ነበር ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭

  • @wedisembel2951
    @wedisembel2951 Před 3 lety +170

    Kuku may be aged well but her voice is the same we grew listening.

    • @noahyemane
      @noahyemane Před 3 lety +4

      እንታይ በልካ ሃዳማይ ሰራቂ ማንካ ሻእብያ ድቃል ደምብያ ዓዱ ገዲፉ ኢ/ያ ዓደይ በሃላይ
      ...ክክክክክ...ደንቆሮ ናይ ኢሳያስ ስለዝኮንካ እምበር ንሕወሕት እያ ብቅኔ ትደርፍ ዘላ...እስኪ ደጋጊምካ 100 ግዘ ስመኣያ ቁሩብ እንተተሰቆረካ

    • @wedisembel2951
      @wedisembel2951 Před 3 lety +8

      @@noahyemane what has everything to do with politics this days? For your information i am against the war going on in Ethiopia.

    • @helenaki18
      @helenaki18 Před 3 lety +2

      @@noahyemane junta beja Eritrea metfeEtkuma temtsae atum hasadat!!🤮🤮🤮🤮

    • @wedisembel2951
      @wedisembel2951 Před 3 lety +3

      @@helenaki18 aye nay Nina Nisu Junta keteblu 24/7. Anes abart deqeskum wun junta keteblu ekum tehadru. Nemuqanu junta entay kemezekone tefeltewo dekum?

    • @Brave-Is_Mine1
      @Brave-Is_Mine1 Před 3 lety +1

      @@wedisembel2951 I swear they don’t know what by mean is JUNTA,they’re just repeating what Abiye said.JUNTA is Dictator Iseyas who came to power without any election and still ruling our country illegally,This is all I know about Juntas.

  • @rahmetahmed867
    @rahmetahmed867 Před 3 lety +54

    ከዚህ ሙዚቃ የደበረኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ብቻ ነዉ baret ሁለት ይቀጥልልን

  • @dikiyahappyfamily3603
    @dikiyahappyfamily3603 Před 3 lety +37

    ኩኩዬ የማያርጅ መልክ የማያርጅ ምርጥ ቃና ያለው ዜማ ኩልል እያለ እኮ ነው የሚገባው ዋውው አሪፍ ስራ ነው

    • @saronsariti3816
      @saronsariti3816 Před 3 lety

      Ebakish Ekiyaos Tube beteseb be mehon tebaberigne ehite

  • @jewadmohamde3797
    @jewadmohamde3797 Před 3 lety +1

    ይገርማል ድመሰጽሽ ምንም አልተቀየረም አሁንም ይስረቀረቃል ኩኩዬ ጨዋታ ደሞ ሰትችይበት እድሜ ይስጥሽ አቦ

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 3 lety +3

    እኔ ናና ድማሙ የምለዉ የሀገሬን ሰላም ነዉ በዚ ሰአት ሰላም ጠማን ናፈቀን 😢😢

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +14

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ኲ
    ፈጣሪ ከክፉ ነገራቶች እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ከድገተኛ አደጋ እና ካስደንጋጭ አደጋ ይጠብቃችሁ።።።

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 3 lety +3

    ዘመን የማይሽርሽ ምርጥ የጥበብ ፈርጥ እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ይበልሽ የጥበብ አድናቂዎች ሼር በማድረግ አድናቆታችሁን ግለፁላት

  • @tarikugankisi1045
    @tarikugankisi1045 Před 3 lety +4

    wow
    ውበት..... 100 %
    ድምፅ.....100%
    ክሊፕ .....100%ሁሌም አንደኛ

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 Před 3 lety +2

    😍😍😍 wow ከአርቲስቶች የማን አድናቂ ነሽ ካላችሁኝ በጣም የምወዳቸው ሁሉ ነገራቸው የማይቀየር ኩኩዬ እና ሙሉ አለም ታደሰ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልኝ።

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 Před 3 lety +2

    ኩኩየ ድምጹዋ ቲንኤጄን ግዜ ያስታውሰኛል ድምፅዋ የማይቀየር ቆንጆ ድምፅ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @nardimaktube8472
    @nardimaktube8472 Před 3 lety +29

    እነ ሳንቾ የደነቆሩትን ጆሮ ፍቱን መዳኔት አቦ ይመቺሽ ኩኩሻ ምርጥ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 👍👍👍

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp Před 3 lety

      😂😂😂😂😂ቀላል ሳንቾማ ቀለደብን እንጂ 😁

    • @reacthabesha8578
      @reacthabesha8578 Před 3 lety

      ኧረ Sanchoma le dance new yetefeጠረው

    • @bisratdeb1865
      @bisratdeb1865 Před 3 lety +1

      kalfelek alemesmat new gotito simagn aleh?

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +4

    አቤት እርጋታ ከነሙሉ ስነስራአት ትለያላችው ቀደምት ድምፃውያን እኮ የሆነ የተለየ ማንነት ሁሉ ነው ያላችው በጣም ምርጥ ስራ ለሃገራችን ሰላምን ያውርድልን

  • @loveliestglamorous6412
    @loveliestglamorous6412 Před 3 lety +2

    Kukuye Sassy 💖 wubit
    Amazing
    Enamesgnalen.

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 Před 3 lety +7

    ትዝታ ቀስቃሽ ምናለ መለያየት ባይኖር ደጋግሜ ነው የሰማውት 💔💔💔😭

  • @makdiloveethiopia8051
    @makdiloveethiopia8051 Před 3 lety +3

    ምን ልበልሽ አንደኛዬ የኔን ታሪክ ነብሥ በሆነ ድምጽሽ አቀረብሽልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ኩኩዬ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘💔😭

  • @user-xx7hp9vp1d
    @user-xx7hp9vp1d Před 3 lety +3

    ዘፈን ማዳመጥ ትቼው እረስቼው ኩኩዬ ያች ዘፈን ግን መተው አልችልም በጣም ምርጥ ስራ ነው ደጋግሜ ሰማሁት ሆኖም ግን አልጠገብኩም የውነት ለኔ ነው ያወጣሽው ማለት ይቻላል💔💔💔

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 Před 3 lety +20

    እችን ኮሜንቴን የምታነብ ሁሉ ሰላማችው ይብዛ እባካችው ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁኑ አረድት አማራን እንዳውሬ እያደኑ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @narutomirach6793
      @narutomirach6793 Před 3 lety

      አማራ የጥፈት ሓይል መስለኝ የትግራይን ህዝብ በገጀራ እና በጥይት ከህዳር ወር እስከ አሁን ሲገድል የነበረው እና ያለው: የትግራይ ሴቶች 5 አመት ህፃን እስከ 80 አመት አዛውንት መድፈር አልበቃ ሲለው የጭካኔው ብዛት የጋለ በረት ወደ ማህፅን የሚያስገባ ወራዳ የአማራ ወታደር:: የትግራይ ልጅ ሬሳውን እንኳን እንዳይ ቀበር ወደ ገደል የሚውረውር አሁን ደገሞ የቀገሩትን እያደነ ወደ ተከዜ ወንዝ እጃቸውን ወደ ሃላ አስሮ የሚጥ: በየአንደ አንዱ የእትዮጲያ ክልል አዲስ አባባን ጭምር ተጋሩን እያደነ የሚያስር ያለው ያጨካኝ የአማራ አውሬ ፋኖ, ሉዩ ሓይል እና መሰሎቹ አይደሉም እንዴ? ደግሞ አታፍሩም እንደ ጅራፍ ራሳችሁን ወንጀሉን ፈፅማችሁ እና ግፍ ሰርታችሁ ተበደልን ትላላችሁ ውሸታሞች ሁሉ:: ከንግዲህ በሃላ እራሳችሁን ካልሆነ በናንተ ውሽት ማንም አይታለልም:: ውሸታምነታችሁም አለም ሁሉ አዊቆታል::

  • @kidstkidst5682
    @kidstkidst5682 Před 3 lety +8

    አለምድም ብሎ እንጂ ሰው ካንተ ሌላ የጠፍብኝ መላ..... እውነት ነው ኩኩዬ ምርጥ ዘፈን

  • @kinatube9356
    @kinatube9356 Před 3 lety +1

    ኩኩዬ እናመሰግናለን የጆሮአችንን ጤና ስለመለሽልን

  • @user-lf4ms8mn7g
    @user-lf4ms8mn7g Před 3 lety +8

    የአዲስ አመት ስጦታ ኩኩዬ እና ዘቢባ ግርማ አደመቁት😍😍😍😍👈👈👈👈

  • @tumi2119
    @tumi2119 Před 2 lety +4

    エチオピアの歌初めて聞きます。
    素敵な音楽 素敵な歌声です。
    日本の演歌や民謡に似た 🌺🇯🇵🐦
    ところがよくあります。 🐰🍎🍀

  • @HH-ix3mi
    @HH-ix3mi Před 3 lety +36

    Love Kuku, your admirer from Eritrea. Very sad to see our lovely horn of Africa once in turmoil, killing each other. Praying that one day we will all be united and be prosper but it seems very unlikely. My heart feels so much in pain seeing our countries going through all this and we will keep praying for peace to prosper in the Horn of Africa and the rest of Africa.

  • @yaniyamuhammed9371
    @yaniyamuhammed9371 Před 3 lety +4

    ምርጥ እና ተዳጅ ከሚባሉት የምዬ ኢትዮጵያ ምርጥ አርቲስቶች አንዷ ኩኩ ኑር ለዘላለም የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው በርች

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před rokem

    በወጣትነቴ ግዜ ቬላቨርዴ እየሄድኩ ሳዳምጣት የነበረችው ኩኩ ሰብስቤ ያንን ወርቃማ ግዜ አስታወስችኝ::ሳናመስግነው ያለፈ ዘመን !

  • @biniambini4199
    @biniambini4199 Před 3 lety +2

    ኩኩዬ የኔ እናት ዘመን የማይሸረዉ ድምፅሸን ለመሰማት በመታደሌ ደሰሰሰሰ ብለኛል ፈጣሪ ረጅም እድሚ ይሰጥልኝ ❤❤❤

  • @addisabeba7918
    @addisabeba7918 Před 3 lety +1

    ኩኩየ ዘመን የማይሽርሽ እንባየ እስኪመጣ
    በትዝታ ወደሁዋላ ስንት ቦታ ወሰድሽኝ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 3 lety +1

    ውበት,ሲለካ ኩኩዬ ናት ለካ. በጣም,ቆንጆ ሰራ ነው ኑሪልን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +1

    ዋውው የአባባን ሰብስቤን ክፍል ሳየው ትዝታ ውስጥ ገባሁ። የእማሚ ሮዞች ሁሉ በጣም ያምራል!!

  • @addi9119
    @addi9119 Před 3 lety +8

    ዋው የጠበኩት አይነት ሙዚቃ ልብ አዋቂ ነሽ እኮ ኩኩዬ ኑሪልኝ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +32

    ዋው ኩኩየ ዘማው በጣም ያምራል
    እረጋ ያለ ዘፈን ማዳመጥ ናፍቆይ ነበር💔

    • @saronsariti3816
      @saronsariti3816 Před 3 lety

      Ehite ebakish Ekiyaos Tube beteseb bemehon tebaberigne

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 Před 3 lety +11

    One of the best singer in ethiopian music history 🙌
    Kukuye we love u 🥰❤❤

    • @addisethio8846
      @addisethio8846 Před 3 lety

      But you guys massacre and displaced people who has the same ethnic (Amhara ) background as kuku !!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +8

    ፍቅረ አደይ ነው
    ካተ ሌላ መለመድ ከበደኝ💔😢
    መናለ መለያየት ባይኖረ💔💔😢😢😢

    • @user-pm1de8tr2d
      @user-pm1de8tr2d Před 3 lety

      በጣም እዉነት!! እንደዚህ ሙዚቃ የገባልኝ የለም😂

  • @tenaenawibet
    @tenaenawibet Před 3 lety +14

    I’ve been crying today, because I feel so alone in this world. Been alone all weekend. I miss being hugged. Just read some of your comments and it made me a little bit happier. Thank you.

    • @dagimtaylor9675
      @dagimtaylor9675 Před 3 lety

      Attention seeker

    • @bettymesfin5376
      @bettymesfin5376 Před 3 lety +2

      Just keep in mind tomorrow will be better and it definately will be much better❤ and keep praying when ever you feel down!

    • @astergonfa9611
      @astergonfa9611 Před 3 lety

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik Před 3 lety

    ኩኩየ ሁሌም የማትሰለች ነሽ ቆንጆ ስራ ነዉ 💚💛❤️🥰

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p Před 3 lety +1

    ኩኩዬ እናመሰግናለን
    መረዋ ድምፅ
    ምርጥ ቅንብር
    ምርጥ ዜማ
    ምርጥ ግጥም
    ሺ ዓመት ኑሪልን የኛ ንግስት ዉድድድ

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ እንኳንም የኛ ሆንሽ ...ጥዑመ-ልሳን ኩኩዬ ተባረኪልኝ

  • @reacthabesha8578
    @reacthabesha8578 Před 3 lety +3

    Man እንኳን ዘፍና ስታወራ ራሱ ድምጿ እንዴት እንደሚያምር I❤ve it man

  • @user-vj5vb7oo9f
    @user-vj5vb7oo9f Před 9 měsíci

    Kuku aged like a fine wine. What an incredible voice and performance.

  • @ethiohabesha352
    @ethiohabesha352 Před 3 lety

    እንደ ሁል ጊዜ ጥሩ ድምጽ ነው ኩኩ ያላት። አለማየሁ እሸቴ ዛሬ መሞቱን ሰምቼ አዘንኩ

  • @lennadera5291
    @lennadera5291 Před 3 lety +1

    ኩኩዬ የጥንቷ የጥዋቷ አንጋፋው በአዲስ ስራ ስለመጣሽል ደስ ብሎና ምርጥ ስራ ነው በርችልን አትጥፊብን ስላሙን ለሀገራችን ያምጣልን💚💛❤

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Před 3 lety +26

    KUKYE is actually getting better with time!!! She is wonderful!!!

  • @dolphin1482
    @dolphin1482 Před 3 lety +2

    Kuku is one of the popular singers in my home country Eritrea . Her vocal power never reduce.

  • @saraeneghase2228
    @saraeneghase2228 Před 3 lety +1

    ኡፍ ከነብስ ከልብ የሚዋህድ ለስላሳ ዜማ ነው የናፈቀን እናመሠግናለን !

  • @diamondmedia5297
    @diamondmedia5297 Před 3 lety +5

    ኩኩየ የኔ ምርጥ እንደዚህ ቀዝቀዝ ያለ ልብንና አይምሮን የሚያነቃ ድምፅ ናፍቆን ነበ🥰

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር 🥰

  • @yeniyayusuf4736
    @yeniyayusuf4736 Před 3 lety +21

    ኩኩ ልዩ ሰው ኑር ለዘላለም በዚህ አጋጣም ለወሎ ድምፅ ሁኑ እባካችው አማራ አረዱት እንዳውሬ በሀገር ወዳድነቱ

  • @minewshewa1204
    @minewshewa1204 Před 3 lety +1

    በዚህ እጅግ በተከፋን ሰዓት የተከሰተ ምርጥ ዜማ።።።።

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +1

    ,አቤት ድምጽ ኩኩዬ መቸም አትሰለችም ስወድሽ ❤

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 Před 3 lety +2

    በጣምአሪፍ ስራ ነው እግት ያለ ለጆሮእሚጣፍጥ ለዘመኑ ፍቅረኛሞችነውየተዘፈነልን

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 3 lety +4

    ኩኪዬ. አሪፍ. ስራ. ነው እድሜ ና. ጤና. አብዝቶ. ይስጥሽ 🇪🇹💖

  • @ethiopialezelalemtenur5471

    ኩኩዬ ቆንጆ🥰 የኔ ደርባባ ያራዳ ልጅ😘😘😘 አሪፍ ነው በጣም👍🏾👍🏾

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Před 3 lety

    ስላየሁሽ ብቻ ደስታዬ ወደር የለዉም የኔ እንቁ ሴት ወይዘሮ ምርጥዬ ኢትዮጲያዊ❤❤❤❤❤❤😍❤ኑሪልኝ አቦ የማይቀየር ዉበት የማይጠፋ ድምፅ ምርጥ ሀበሻዊነት ኩኩሻዬ❤❤👌

  • @hamduebrahim4036
    @hamduebrahim4036 Před 3 lety +2

    ኩኩ እና አዲስ አመት ይመሳሰሉብኛል 😎
    🇪🇹ለሀገራችን ሰላሟን እነድታገኝ አንመኝ 🙏
    😍ኩኩን የናፈቀ!😘😘 በ like 👍👍

  • @user-sk3my5dh1m
    @user-sk3my5dh1m Před 3 lety +2

    😭💔ኩኩየ ሙዚቃዎችሽ ለልቤ ፈወስ ናቸው በፈጠረሽ አልበም ልቀቂልን እስኪ

  • @webak242
    @webak242 Před 3 lety +6

    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ👍🙏

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 3 lety +4

    ኩኩሻ የኔ የምንግዜም ምርጥ ዘፋኝ ድምፅሽ እንዳለ ነው በጣም ያምራል አሪፍ ክሊፕ በዛ ላይ

  • @getasewalemnew9753
    @getasewalemnew9753 Před 3 lety +3

    ኩኩየ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ክበሪልን

  • @tsebaytsebita2498
    @tsebaytsebita2498 Před 3 lety +3

    ምርጥ ስራ ነው ኩኩዬ እንደዚህ ረጋ ያለ ሙዚቃ ካዳመጥኩ ቆየሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @ephremgebremariam7875
    @ephremgebremariam7875 Před 3 lety +2

    ኩኩዬ ዘፈኖችሽ ቢሰሙ ቢሰሙ የማይሰለቹ ናቸው ይመችሽ ብለናል👍

  • @HayatArebu-kl1ir
    @HayatArebu-kl1ir Před 3 lety +21

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኩኩየ
    እድሜና ጤና ይስጥልን
    💚💛❤

  • @mestawotmulatu1422
    @mestawotmulatu1422 Před 3 lety +3

    እንደዚህ አይነት ዜማዎች መስማት ናፍቆኝ ነበር : እናመሰግናለን !!!!!!

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 3 lety +4

    ኩኩየ ቆንጆ ስራ ነው ✌️ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤ 😘

  • @tgtube845
    @tgtube845 Před 3 lety +2

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️በስደት ከእናት ሀገራቹ ርቃችሁ ያላችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 2014 የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ🙏
    ኩኩየ እንወድሻለን "😘😘

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 3 lety +1

    ኩኩ👍 ኩኩ👍 ኩኩ👍 የማያርጅ መልክ የማያርጅ ምርጥ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ 💔💔💔

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 Před 3 lety +15

    የምንጊዜ ምርጥ ድምፀ መረዋዋ ትችያለሽ ኑሪልን ❤

  • @Maleda223
    @Maleda223 Před 3 lety

    የወርቃማዋ ድምፅ ባለቤት ኩኩዬ አንቺ ያራዶች ንግስት እናመሠግናለን ምርጥ ስራ እወድሻለሁ ከልቤ ካለሁበት ብዙ ፍቅር ልኬልሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @dagusia9420
    @dagusia9420 Před 3 lety

    በነ ስም አይጠሩሽ የደነቆረ ጆሮ ዛሬ ታደሰ በጣም መሳጭ ሙዚቃ ነው ምችት ይበልሽ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +20

    2014 አ.ም የሰላም
    የፍቅር የአንድነት
    የመረጋጋት
    ዘመን ያድርግልን።።።።።።።

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 3 lety

      አሜን እሱ እንኳን እየባስ መጣብን እፍፍፍ አይይይይይይ አሁንስ

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 3 lety

      አሜን🙏 እንድት እንደራበኝ የሰላም ኑሮ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 3 lety

      @@eskedartessema6318 ወንድም ደምረኝ በቅንነት

  • @chol9412
    @chol9412 Před 3 lety +1

    ኩኩሻ ይመችሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Před 3 lety +8

    አዲሰ አመት መጣ የድሮውቹ አደይ አባቡቹ ብቅ አለ እስቲ በናንተ እንፃናና ስላሙን ያወርድልን🙏🏽

  • @user-jc8fm9jk7p
    @user-jc8fm9jk7p Před 3 lety +2

    ሐሪፍ ነው ለዛ አለው ወእውነት ምርጥ ስራ ነው ኩኩዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @alemhabetu4576
    @alemhabetu4576 Před 3 lety +2

    ኩኩዬ የኔ የምንግዜም ውብ ነፍ አመት ኑሪልን ገራሚ ስራ ነው 😍😍

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d Před 3 lety

    እንደዚህ አይነት ነው ጀሮአችን የናፈቀው ኩኩ እናመሰግናለን ለዛ ያለው ለጀሮ የሚመች.
    የሚያስጠላው እያጣጣምኩት ቶሉ ያልቃል ፭ደቂቃ እንደ አንድ ደቂቃ ቶሎ ያልቃል በቃ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን
    ያሁኖቹ ዘፋኝ እባካችሁ. ህደዚህ አይነት ድምፅ አሰሙን በሚገርም ሁኔታ የአሁኑ ትውልድ የድሮዘፈን አድናቂዎች ናንን ባናውቃቸው እነኬኔዲ ሂሩት አስቴር ሙሉቀን. ጅጁ ማሪቱ ፀጋየ ብዙ ዘፋኞች አሉ ከነሱ ተማሩ ለጀሮ ሚሚጥም ዘፈን ልቀቁልን ግዴታ መስማት አይጠበቅብንም ግን ለአድማጮቻችሁ ለጀሮ እሚለሰልስ ዝፈኑልን. ወደኃላ ተመለሱ እኛ ኢትዮጵያዊ የራሳችን ባህል ቋንቋ አለን ነጮችን እየተከተላችሁ. አታደቁሩን

  • @user-gf7rj9he3g
    @user-gf7rj9he3g Před 3 lety

    ምነው ሸዋ ተንቦሻቦሽበት ውደ ሁሉም ባገር ያምራል ለኛም ያድለን thanks ድማማ እኔም ስዘፈን ነው ያደኩት ,,,,,,,,,,,

  • @zerihungashaw9898
    @zerihungashaw9898 Před 3 lety

    ኩኩ በጣም ማራኪ ለዛ አንደበት ያለሽ አርቲስት ኑሪልን ሁሌም አንጣሽ ከመድረክ።

  • @user-fo4pt4oo5q
    @user-fo4pt4oo5q Před 3 lety +1

    ኩኩዬ የኔ ድምፀ መረዋ ኑሪልን እንወድሻለን

  • @webak242
    @webak242 Před 3 lety +3

    ደረባቢት በጣም አምረሽ መጣሽልን በሚጥም ትዝታ ሰላም ለኢትዮጵያ ከነመላዉ ህዝብ እንወድሻለን👍🙏🙌😍😘

  • @slunas2320
    @slunas2320 Před 3 lety +6

    ኩኩዬ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ ዘፈን 🥰

  • @helenaki18
    @helenaki18 Před 3 lety +7

    Kukuye mert zefgn I grew up listening your beautiful songs. You still look great with amazing voice. God bless you😁 much love from Eritrean sister❤

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay7020 Před 3 lety +1

    በፍጽም ድምጽሽ አልተቀየረም በጣም ደስ ይላል ኩኩየ

  • @user-hf1rv2vv1i
    @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety +3

    Kukusha አራዳዋ ሳቅሽን ጨዋታሽን interview ላይ እየደጋገምኩ ነው የማይሽ ምርጥ ስራ ነው Thank you Have a nice weekend guys

  • @zenebezinabu3602
    @zenebezinabu3602 Před 2 lety

    Kukuye was just too happy to perform with greats like Tilahun, Mahmoud and Alex when she was a teenager. Mind you she went to private school during socialism and was expected to be a lawyer or something but she followed her heart for our benefit. Her songs were always rich in body and content and some of that is probably inherited. I am grateful

  • @mayatube824
    @mayatube824 Před 3 lety +9

    ኩኩየ እንኩን በደና ተመለስሽልን የኔ እናት, የሚገርም ስራ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 3 lety

    ኩኩዬ የኔ አመቤት 4ቴ ሰማሁት ሌላ ነው ዘመን የማይሽርሽ ፍልቅልቋ ኩኩዬ በረቺ አልበም አንጠብቃለን ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @minewshewa1204
    @minewshewa1204 Před 3 lety

    ኩኩሸት የምንግዜም ድምፃዊት 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-pq2hf2pj6b
    @user-pq2hf2pj6b Před 3 lety +4

    እንኳን ደና መጣሺ ኩኩ የሙዚቃው
    አራ😍😍😍

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 Před 3 lety

    ዋው ለካስ ክሊፑ ላይ ጥንድ ሞዴሎች ነበሩ ሆ ዘፈኑን 3ጊዜ ከደጋገምኩት በኃላ ነው ያየዋቸው::

  • @yesharaga9721
    @yesharaga9721 Před 3 lety +1

    መስማት ማቆም አልቻልኩም የድምጽሽ ለዛ እንደነበረ ነዉ እናመሰግናለን ኩኩሻ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @user-nu6gm2qf1k
    @user-nu6gm2qf1k Před 3 lety

    አሁን ሰማሁ ሙዝቃ ውብ ድምጽ የኔ 1ኛ ኩኩዩ

  • @ethioplus21
    @ethioplus21 Před 3 lety +1

    ወዝ ያለው ውበትና ድምፅ ወዝ ያለው ዜማ ድሮን በዘንድሮ ያየሁት ሙዚቃ ሰላምሽን ያብዛው
    " ውድ ኢትዮጵያውያን አፈር ፈጭተን ውሃ ተራጭተን አኩኩ ብለን ያደግንባት ውድ ሀገራችንን በፀሎት በዱዓ እናስባት " ሰላም ለእምየ ለእማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያድልልን፡፡

  • @user-ms8um6my7b
    @user-ms8um6my7b Před 3 lety +3

    ሺ አመት ኑሪልን ኩኩዬ የማትለወጪ እንቁዋ እህታችን