Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 6 - የሚሊዮን ብር ምክሮች - The million Dollar Advises

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer
  • Jak na to + styl

Komentáře • 229

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 Před 11 měsíci +67

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ምክሩ፣ አቋራጭ መንገድ አልወስድም፣ በማያገባኝ አልገባም፣ ሳላጣራ ምንም አላደርግም። ሂሳቡን ስለከፈልክልን እናመሰግናለን! የነገ ሰው ይበለን።

  • @user-wu3or9kz9f
    @user-wu3or9kz9f Před 11 měsíci +13

    አቋራጭ መንገድ አልወስድም. በማያገባኝ አልገባም. ሳላጣራ ምንም አላረግም. ሂሳቡን ስለከፈልክኝ እመሰግናለሁ ዶክተር! እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

  • @tsioneshetu7659
    @tsioneshetu7659 Před 11 měsíci +13

    እስካሁን 6 ሚልየን አለብን 😂ደሃ አይፈራም 100 ሲደርስ እንከፍላለን። በጣም እናመሰግናለን ዶር😊

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 Před 11 měsíci +6

    አንድ ሚሊየን ላይክ👍🏽

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz Před 11 měsíci +2

    ዶ/ር ምህረት ከሶሻል ሚዲያ መርጭ ከምመለከታቸው/ ከማዳምጣቸ ሰዎች አንዱ ነህ በደብ ተዘጋተህ እውቀትን ከልብ ስለምታካፍለን ሁሌም ምስጋናዬ የላቀ ነው

  • @bethelhailu351
    @bethelhailu351 Před 11 měsíci +5

    አቦ ዶክተርዬ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 እናውቃለን እያልን ቡዙ አጠፍተናል ግና አናስተውልም ነበርና ተመስገን ወደ ውስጣቸን እንድናይ አደረከን 🥰

  • @rahelfekade2762
    @rahelfekade2762 Před 11 měsíci +5

    በጣም ደስ ትላለህ እንዳንተ የረግግ ሰው ጋር አንድ ቀን ብውል ነብሴ ትታደስ ነብር እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 11 měsíci +4

    ጆሮ ያለው ይስማና ይህ ከምንም በላይ የሆነ ምክር ይተግብር። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር በጣም የምገራርሙ ምሳሌዎችን በማቅረብ እያገለገልከን ስላለህ።

  • @tigistumulatu7915
    @tigistumulatu7915 Před 11 měsíci +4

    ጥፍጥ ያለ አቀራረብ 🙏

  • @ubuntuschooloflife
    @ubuntuschooloflife Před 11 měsíci +3

    ዶር አንተ ለኛ እንደከፈልክ ላንተ ደግሞ እግዚአብሄር ይክፈልህ።

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 Před 11 měsíci +4

    ዶ/ር በእውነት ድንቅ ሰው ነህ ፤ ረጅም ዕድሜና ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ።

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Před 11 měsíci +1

    እኔስ 6 ሚሊዮን ብከፍልህ ደስ ባለኝ ዶክተርዬ! ሴትዮዏ ባለጺም መሆኗ ግን ግርሞኛል!! ሃሃሃ ስቀልድ ነው!!ተባረክ።

  • @derejebekele8641
    @derejebekele8641 Před 11 měsíci +2

    D/r ሁሉ ነገር የሰዉን አዐምሮ የሚቀየር ነዉ።ሰለዚህ እናመሰግናለን።እግዚአብሔር ይሰጥልን።

  • @bezagm2254
    @bezagm2254 Před 11 měsíci +2

    ግሩም 👌❤

  • @RahelDessie
    @RahelDessie Před 11 měsíci +5

    ዶክተርዬ ምርጥ ምክር ነው ፈጣሪ ይባርክህ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 11 měsíci

      Lol, you're right! It's very good advice, but please start practicing ... & you too make a difference in your area dear!!

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን፡፡ መካሪ አያሳጣን፡፡😍😍

  • @Sadik.Man.cr77777
    @Sadik.Man.cr77777 Před 11 měsíci +3

    ፈጣሪ አይፈትነን አይባልም ይፈትነን ግን ፈተናው ማለፍያ አቅም ይስጠን እንጂ❤❤❤❤❤ኑርልኝ Dr Mehret

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před 11 měsíci

    ዶ/ር ምህረት ልክ ብለሀል ፡ለዚህ ሁሉ የሞራል ውድቀት የዳረገን ታላላቆቻችንን አለማክበር እና ምክርን አለመስማት ነው። ከነተረቱ ምከረው ምከረው ፤ከልሰማ መከራ ይምከረው የተባለው ለዚህ ይመስላል።

  • @user-yz9wn2mn9y
    @user-yz9wn2mn9y Před 11 měsíci +1

    ዶክተር እንዳልከው ሕይወትን ፣ ትዳርን እና ሥራን የሚጠብቁ ውድ ምክሮች ናቸው።ምክሮችን ከኖርንበት ሀሴት እናደርጋለን።ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን።
    እናመሰግናለን።

  • @abdulwekilmasho7602
    @abdulwekilmasho7602 Před 11 měsíci +3

    እንደመጀመሪያ አስተያየት ከሁሉም ነገር ያስደስተኛ አቀራረብህ,አነጋገርህ,የእውቀት ምንጭህ,በጣም አስደስተኛል ቀጥልበት❤❤❤

  • @NanayaPico
    @NanayaPico Před 9 měsíci

    ዶ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን ታስፈልጋለህ

  • @hannaeyessus6650
    @hannaeyessus6650 Před 11 měsíci +2

    ዶክተርዬ፡ በጣም፡ አመሰግናለሁ።የአንተም፡ምክር፡ከሚሊዮን፡ በላይ፡ነው።እንደሰውዬው፡በምክሮችህ፡የተረፈ፡ብቻ፡ ያውቀዋል፡ያመሰግንሀል።

  • @meronHabtam-dh3sd
    @meronHabtam-dh3sd Před 11 měsíci +1

    ዶ/ር ተባረክልን !!!!

  • @millala7327
    @millala7327 Před 11 měsíci +1

    አጭር ፣ግልጽ፣ቀጣይነት ያለው ፣አስተማሪ ፣አነቃቂ ነው '' እኔም አቋራጭ አልፈልግም ፣በማያግባኝ አልግባም ፣ሳላጣራ ምንም አላደርግም'' 🙏

  • @debereboru7693
    @debereboru7693 Před 11 měsíci +3

    በእውነት ዶ/ር የሚገርም ትውልድ የሚያንፅ ሥራ እየሰሩ ነው አሁን ላይ ለዚህ ትውልድ ከ acadamic እውቀት ባሻገር እንዲህ ያለው የአስተሳሰብ course ያስፈልገዋል እና ለዚህ ድንቅ ተግባሮ ሳላመሰግን ካለፍኩ ንፉግነት ይሆናልና ፈጣሪ ክብረት ይስጥልኝ

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 5 měsíci

    It's indeed a million dollar advice to those who follow it. Thanks a lot Dr Meheret 🙏

  • @SolomonM9
    @SolomonM9 Před 11 měsíci +3

    Thank you!!

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před 11 měsíci +2

    እውነት ነው ጊዜህን እውቀትህን ከፍለህ አስተምረህኛል❤ እመሰግናለሁ🙏

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Před 11 měsíci +5

    Thank you Dr. Mihret. I heard this story for several time from your puplic speach. It is Interesting! Stay blessed!

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 Před 11 měsíci +2

    ❤ ዶር ተበረክ

  • @getahunwondimu
    @getahunwondimu Před 11 měsíci +2

    Really nice advice......keep on doing good bro.

  • @amanuelalemayehu9912
    @amanuelalemayehu9912 Před 11 měsíci

    አቋራጭ አልወስድም። በማያገባኝ አልገባም። ሳላጣራ ምንም አላደርግም። ህይቴን ቤተሰቤንና ስራዬን አተርፋለው። Thank you Dr a million times.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 11 měsíci +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!!!!

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Před 11 měsíci +3

    ብሩክ ሁን ተውዳጅ 🙏❤️

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele4162 Před 11 měsíci +1

    Thank you. It is very helpful

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ዶ/ር ምህርት ዘመንህ ይባረክ ።

  • @sebleabebe7041
    @sebleabebe7041 Před 11 měsíci +1

    በጣም የሚገርም ነው ዶክተር ተባረክ

  • @fikreharkota
    @fikreharkota Před 10 měsíci

    የተዎደድክ ታላቅ ወንድሜ dr🙏🙏 ባንተ ሁሌ ደስ ይለኛል ተባረክልን 🙏 እጅግ በጣም ተጠቂመያለሁ!!

  • @solomonfenetye2886
    @solomonfenetye2886 Před 11 měsíci +2

    ተባረክ

  • @arond.g1120
    @arond.g1120 Před 11 měsíci +1

    በጣም የሚገርም ምክር ነው። ኣመሰግናለው ዶ/ር። ሂሳቡን ያ ነጋዴ ሰዉየ ባይከፍል ኖሮ ኣምልጦን ነበር😘።

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Před 11 měsíci +2

    በጣም አመሰግናለሁ ረድቶኛል።

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 11 měsíci +2

    Enamsegnalen Dr Betam Betam teru melekete new!

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 Před 11 měsíci +3

    ያልከፈልንበትን እንኳን ሰምተን ለመጠቀም ጥቂት ጊዜ ለመሰዋት ላልቻልን ለእኛ በጥበብ ስለመከርከን እግዚአብሔር ይባርክህ። (አቋራጭ መንገድ አትውሰድ፣ በማያገባህ አትግባ፣ ሳታጣራ ምንም ነገር አታድርግ) እንዳልረሳው ነው።

  • @user-ub6hq1ce5u
    @user-ub6hq1ce5u Před 11 měsíci

    የእውነት የእውነት ይህኮ የአስሀቦች ታሪክኮ ነው

  • @NBI3
    @NBI3 Před 11 měsíci +2

    Dr. ድንቅ ምክር ነው አመሰግናለሁ ።

  • @asterbedane6014
    @asterbedane6014 Před 11 měsíci +1

    ሰላም ላንተ ይሁን። ትምህርቶችህ ናፍቀውን ነበር።
    ረጋ ብለን እንድንሰማው ፍጥን ፍጥን የተደረገው ኤዲቲንግ ቢቀር። መሐል መሐል ላይ ትንፋሽህን ከት ከት የተደረገው መልዕክቱን ጥድፍ ጥድፍ ያደርገዋል። ረጋ ተብሎ ትንፋሽ ተወስዶ ቢነገር Natural ይሆናል። U r blessed
    ስለምወድህ ነው። በማያገባኝ እንዳልገባሁ አምናለሁ።

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Před 11 měsíci +1

    ዋው ዋው! ከምር በጣም በጣም የሚደንቅ ነው አመሰግናለሁ ዶክተር እሺ እሺ ሰምቻለሁ🙏

  • @Hareg-hg4rp
    @Hareg-hg4rp Před 8 měsíci

    ምክሩ በጣም ነው ያስተማረኝ አመሰግናለው በዚሁ ቀጥሉ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Před 11 měsíci +2

    "እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Před 11 měsíci +1

    Thank you so much 🙏 Mekari Ayasatan! Dr Mehert 🙏

  • @WengelKebede
    @WengelKebede Před 10 měsíci

    ዶክተር ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥ❤

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 Před 11 měsíci +2

    What a wise man!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 11 měsíci +2

    God bless you!!

  • @nardosmobae6700
    @nardosmobae6700 Před 11 měsíci +2

    Thanks so much dr Mehret God bless you 🇪🇷🇪🇷

  • @user-ip7yz9mt8r
    @user-ip7yz9mt8r Před 11 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ምህረት

  • @meriedabayneh968
    @meriedabayneh968 Před 11 měsíci +1

    Thank you doctor mehret❤️❤️❤️

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Před 11 měsíci +1

    Dr Miheret you are great pkeas keeo it up it sims small but it is creatical thank you so much

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ብዙ ሰው በማያገባው እየገባ ችግር ያመጣል

  • @abeba5936
    @abeba5936 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ እኛም ሰምተን እራሳችንን ለመለወጥ እምንጥር ያርገን ተባረክ ዶክተር❤❤❤❤

  • @ethiopiakassa7498
    @ethiopiakassa7498 Před 11 měsíci +1

    Thank you Doc🙏🏾

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን!

  • @henokmekuria6970
    @henokmekuria6970 Před 11 měsíci +2

    doc እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @DavidSthole
    @DavidSthole Před 11 měsíci +1

    Thank you fo the Greatest Advice

  • @Mensurjemal-ur4wx
    @Mensurjemal-ur4wx Před 4 měsíci

    ዋው ህድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ዶ ር

  • @samuelerbo
    @samuelerbo Před 11 měsíci

    በጣም አመስግናለሁ ዶክተራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ስለትምህርቱ!! በርታ!!

  • @bezawittemesgen9983
    @bezawittemesgen9983 Před 11 měsíci +1

    Thanks Dr🙏🙏

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k Před 11 měsíci

    This is all about Islam!!! Allahmdulilah being a Muslim!!!

  • @mitikudesta
    @mitikudesta Před 11 měsíci +2

    አመሰግናለሁ!

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 Před 11 měsíci +1

    Thanks D.r

  • @eyerusbb
    @eyerusbb Před 11 měsíci +7

    Thank you so much Dr. Meheret . I got this advice from you long time a go and. Saved my life, my family life and my friends lives. Still applying it . God bless you for sharing this advice without any cost, let God almighty increase your wisdom

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 Před 11 měsíci +1

    Dr.Enamesegnalen

  • @jordites3897
    @jordites3897 Před 11 měsíci +3

    It worth a million ❤😊 thank u doc

  • @blessing7936
    @blessing7936 Před 11 měsíci +2

    Oh my God !! God bless you Dr🙏

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 Před 11 měsíci +1

    Thank you and God bless you 🙏

  • @lemmafeye
    @lemmafeye Před 7 měsíci

    ጌታ ይባርክ በጣም ተምረቤታሎሁ እኔም እንድኖርቤት ጌታ ይርዳኝ ።

  • @KALEAB_S
    @KALEAB_S Před 11 měsíci +7

    I remember the time when my papa tell me this identical story in my teen age. Those three seems little but huge advices are in my deepen heart, they save me from many messed up moments.thankyou for the advice Doc,🎯🔥

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 11 měsíci +2

    አመስግናለሁ

  • @user-fq5eo9bn9k
    @user-fq5eo9bn9k Před 11 měsíci +1

    God Bless you

  • @SuraMan-ui3zh
    @SuraMan-ui3zh Před 8 měsíci

    ጊዜዬን ከፍያለሁ ያንተን ጥበብ በመስማት አመሰግናለሁ ዶክተር 23/3/2016እሁድ ከ ቀን 9:00-2:00ማታ ድንቅ ነህ!!!!!

  • @Amanuelabebe2
    @Amanuelabebe2 Před 11 měsíci +1

    Thank you dear Dr!

  • @tsionyoseph1633
    @tsionyoseph1633 Před 11 měsíci +1

    Thanks Dr.

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 10 měsíci

    እናመሠግናለን ምርጡ አስተማሪያችን

  • @wadaedget5669
    @wadaedget5669 Před 11 měsíci +1

    🎉❤❤❤❤ Thank you for your advice 🎉🎉🎉

  • @ElaTadu
    @ElaTadu Před 11 měsíci +2

    Amazing!

  • @abelmersha9769
    @abelmersha9769 Před 11 měsíci +1

    wow Stay blessing

  • @atinkutalamirrew2157
    @atinkutalamirrew2157 Před 11 měsíci +2

    በጣም መልካም ምክሮች ናቸው! እንደዚህን ምክሮች በአግባቡ ለመተግበር ፡ መንገዱ አቋራጭ ወይም ትክክለኛው መሆኑን ፤ የምንገባበት ነገር የማያገባን ይሁን አይሁን መለየትን እንዲሁም የምናደርጋቸውን ነገሮች በተገቢው ማጣሪያ የማጣራት ጥበቦች ሊኖሩን ይገባል፡፡

  • @shudiabayo502
    @shudiabayo502 Před 10 měsíci

    ይህንን ምክር የሴት አያቴ ወንድም ነበር የነገረኝ። ኮሎኔል ደስታ ይባላል ነብሱን ይማር ከ4 ወር በሚፊት ነው ወደ ሚቀጥለው አለም የሄደው። የጠቀሳችሁት የገንዘብ መጠን ይለያያል እንጂ ምክሩ አንድ አይነት ነው። በሚጣፍጠው አንደበትህ ታሪኩን ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ።

  • @senaitseyom4252
    @senaitseyom4252 Před 11 měsíci +1

    Thank u very much Dr.Great advice .

  • @bereketteklehaimanot4039
    @bereketteklehaimanot4039 Před 11 měsíci +1

    Thank you Dr.

  • @lishob2684
    @lishob2684 Před 11 měsíci

    Enamesegnalen doctor yemer betam geramina denk meker new yemekerken❤❤❤😊

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před 11 měsíci +1

    ድንቅ ምክር

  • @abrehammehari9739
    @abrehammehari9739 Před 11 měsíci +1

    Thank u doctor

  • @BisiedigitalSerjew
    @BisiedigitalSerjew Před 9 měsíci

    Wow, የዛሬው ይለያል።
    በጠዋት በቀን አንድ ሁሌም እያዳመጥኩ ነው። እና Nonstop bizu videowechin ladamit eyasabiku neber ከዚ ምክር በኃላ ግን I don't use shortcuts to finish all 100 wisdoms in one day❤
    I take a wisdom in a day by listening each video repeatedly.

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta Před 11 měsíci +2

    Thank you so much Dr.mihret !Abig lesson for me!

  • @shudiabayo502
    @shudiabayo502 Před 10 měsíci

    ይህንን ምክር የሴት አያቴ ወንድም ነበር የነገረኝ። ኮሎኔል ደስታ ይባላል ነብሱን ይማር ከ4 ወር በሚፊት ነው ወደ ሚቀጥለው አለም የሄደው። የጠቀሳችሁት የገንዘብ መጠን ይለያያል እንጂ ምክሩ አንድ አይነት ነው። በሚጣፍጠው አንደበትህ ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ።

  • @Big27-rd8uu
    @Big27-rd8uu Před 10 měsíci

    አመሰግናለው ግሩም ምክር ነው እኔን እንደመከርከኝ ፈጣሪ አምላኬ እሱ ይምከርክ አመሰግናለው አባቴ።

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Před 9 měsíci

    እውነት ክፍያ ይገባሀል። አድናቂህ ነኝ

  • @hermelasileshi4780
    @hermelasileshi4780 Před 11 měsíci +2

    My grandpa told me this story when I was child ❤

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Před 11 měsíci +1

    Thanks doctor

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 Před 11 měsíci +3

    Todays wisdom is very useful advice! Thank you 🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 11 měsíci

      .... and let us practice seriously on ourselves to make a difference! I'm going to do that too!!