Komentáře •

  • @miriamtewolde2306
    @miriamtewolde2306 Před 21 dnem +7

    ለብር ብላ አላረገችውም ቢጋቡ ደስ ይለኛል ግን በመሀላቸው አልገባም ብላ ያረገችው ነገር መገፋፋት ነው። ሰውየውም ሌላ ሀሳብ ያለው ሰው አይደለም። ረዕሱ ቢስተካከል 🍀🌼🌹

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před 21 dnem +6

    እናትየው የትኛዋ ናት 😂😂😂😂

  • @mametomeri
    @mametomeri Před 22 dny +7

    ድራማውና ርዕሱ ምንም አይመሳሰልም

  • @mikiiethiotube8080
    @mikiiethiotube8080 Před 21 dnem +2

    አስተማሪ ድራማአ ነው በርቱ ❤

  • @BbbhhJjjejdjdodk
    @BbbhhJjjejdjdodk Před 22 dny +4

    አስተማሪ❤

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před 22 dny +3

    ስላም ስላም ሁላቹም 😍😍

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 Před 22 dny +4

    የተረጋጋ ድራማ ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před 22 dny

      😏እና መሠግናለን አላልሽም

    • @msfadila5961
      @msfadila5961 Před 22 dny

      @@user-tp3vv5jd4x እናት እና ልጂ አልሰደብኩም እንደ አንች

  • @hailuyaku9848
    @hailuyaku9848 Před 21 dnem +4

    እረጋ ሰከን ያለ ምርጥ ድራማ

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Před 20 dny +2

    እንዴ ተገኝቶ ነው ይሄን የመሰለ እድል ሆሆሆ ቀልደኛ

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Před 21 dnem +3

    እናትየው በጤም አካበደች እኮ ምን ችግር አለው አልበደላት!!!

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Před 22 dny +7

    1 ነኝ 👍👍👍 እያደረጋቹ ደሞ

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 Před 19 dny +3

    ርዕስ ችግር አለባችሁ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Před 22 dny +3

    አርዕስታቹህ ከስራው ጋ አይገናኝም

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 22 dny +2

    አቤት አለባበስ ምግቢያ ላይ ያለው ፎቶ 😹 ወንዶችዬ እዳ ገባችሁ

  • @yrotmabo7999
    @yrotmabo7999 Před 21 dnem +2

    ዋዉዋወዋወዋ ❤❤❤❤

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba Před 20 dny +1

    ምን እሚሉት ነው አጨራረሱ 😂😂😂

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Před 21 dnem +2

    ቤቱ ሲያስጠላ ኮተት

    • @user-dv6cr9zb2x
      @user-dv6cr9zb2x Před 19 dny +1

      በሳር ቤት ውስጥ ማደጋችንን አንርሳ እንጂ ወገን🤔

  • @MesfenTefera-zc8si
    @MesfenTefera-zc8si Před 22 dny +4

    ልጅ አሮጊት እናት ወጣት እሚመስሉት

    • @msfadila5961
      @msfadila5961 Před 22 dny

      አረ አይባልም

    • @MesfenTefera-zc8si
      @MesfenTefera-zc8si Před 22 dny

      @@msfadila5961 ድራማ እስከ ሆነ መዝናናት ወንዶች የምን ፈልገው ቆንጆ እና ወጣት ሴት ነው ማየት እምንፈልገው

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před 5 dny

    በስላም አለፍ👍ምን አለ ሁሉም እንዲህ በሆነ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 21 dnem +2

    🗣️የዲያስፖራው ሰውዬ ቦርጭ በጣም ትልቅ ነዉ ።
    ቀጭን ሆኖ ንፋስ ከሚወዘውዘው ይሻላል ::
    ቦርጫምነት በአውሎ ንፋስ
    ከመወሰድ ያድናል ።
    ያገኙትን በመመገብ ቦርጮን ከአሁኑ ይገንቡ 🤘🏿🦣

  • @NejatNejat-e7b
    @NejatNejat-e7b Před 8 dny

    Wow

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 21 dnem +1

    እረ ተው ትውልዱን ምን እያስተማራችሁት ነው

  • @fuadmohamed6215
    @fuadmohamed6215 Před 22 dny +1

    እኔ ሁሌም ፖስተሩ ነው ሚመስጠኝ😂

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji Před 21 dnem +1

    እናትየው ውበቷ ዋው ነው

    • @SewuSewasewu
      @SewuSewasewu Před 21 dnem

      Agibat

    • @Mary-un5ji
      @Mary-un5ji Před 19 dny

      ይቅር ይበላቹ እናቴን ስለምትመስል ነው

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi Před 7 dny

    ሀሀሀሀሀ ዉጣ ስትል

  • @biln8843
    @biln8843 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Před 14 dny

    ውድ ስለህይወት ይህን ሁሉ የእውነተኛ ታሪክ አስተምህሮ ስለ ውዱ ህይወት ብላችሁ አይደል የምትደክሙት? እናም ርዕሱ አጣበሰች ሳይሆን አስታረቀች ወይንም አስማማች መሆን አለበት ባይ ነኝ ምክንያቱም በገንዘቡ እንዳሻው ተጠቅሞና አቀርሽቶ የሚሄድ ድስት አፍ ሳይሆን እየለመናት ያባረረችውና ጨዋ የሆነ ወንድ ሀብት አለኝ ብሎ በገንዘቡ የማይገዛትንና እርሷም ቆፍጣና የሆነች የድሮ ፍቅረኛውን ነውና ያገባው እንደገናም ልጇን ልጄ ብሎ መዳሩም ብቻ ሳይሆን የመኖሪያ ቤት ሙሉ አድርጎ ማኖሩና የልጆቹም ህይወት ነውና የተለወጠው እናም ስለህይወት መስራትና ማስታረቅ ይህ ነው ጀግና ልጅ ናት። አቦ ተባረኩ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 20 dny +1

    ሁል ጊዜም እርእሱና ድራማው አይመሳሰሉም አልተማራችሁም እንዴ የቸማረ እርእሱን አጽፉት

  • @user-yl9hr6nk3h
    @user-yl9hr6nk3h Před 21 dnem +1

    Wey zendro yemaysma yelem😅

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před dnem

    እናት ተብየው መስቀል ዘቅዝቀሽ መነቀስሽ ለምን አስፈለገ?ትገርሚይለሽ በጣም!!

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 21 dnem

    ዘጊ ትወናዉ 0

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 22 dny +2

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ዛሬም ሻይ በበራድ ይፈላልዴ😮😮😂😂😂

  • @እታለምታደሰ
    @እታለምታደሰ Před 21 dnem +1

    😅😅😅😅😅

  • @EliyasShifa
    @EliyasShifa Před 21 dnem

    next

  • @asasasas9090
    @asasasas9090 Před 20 dny +1

    😅😅😅😅😅😅

  • @sharjahsharjah-lj4gy
    @sharjahsharjah-lj4gy Před 16 dny

    Wey zndero yemysma yelem

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp Před 21 dnem +3

    የሰዉየዉ አፍቃሪነት /የፍቅር ሀያልነት የሚደነቅ ሁኖ የልጂቷ የምለብሰዉ ልብስ ምዲነዉ አደየ ቂጧን አደየ ጡቷን በፈረቃ የምታሳየን

  • @ZeynuKamil-qo1bw
    @ZeynuKamil-qo1bw Před 21 dnem +3

    ስለህይወት በጣም አስቀያሚ ትውልድ አጥፊ ነው ገንዘብ ለማግኘት ትውልድ አትግደሉ

  • @FikrFikr1221
    @FikrFikr1221 Před 18 dny

    Yan wed❤❤❤

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Před 21 dnem +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @sharjahsharjah-lj4gy
    @sharjahsharjah-lj4gy Před 16 dny

    ygrmael aunes o

  • @EmushEmush-ti6fl
    @EmushEmush-ti6fl Před 19 dny

    ለራስሽ ደስታ ስት በመቁረቢያዋ ሰአት እናትሽን ትድሪያለሽ ደነዝ ድንጋይ

  • @akliluhaylemaryam-rf8pp
    @akliluhaylemaryam-rf8pp Před 21 dnem

    Mndnew ?????

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana Před 22 dny +3

    ዉሸት የማይመሰል መኔም አያስተመረም lol

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Před 22 dny +2

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Před 22 dny +1

    የማይመሥል ነገር

  • @user-lg7lp6iy9w
    @user-lg7lp6iy9w Před 21 dnem +1

    ከእናቷ ይልቅ ልጅቷ አሮጊት ነች😂

  • @MesfenTefera-zc8si
    @MesfenTefera-zc8si Před 22 dny +2

    እባካችሁ ቆንጆ ሴት ምረጡ አሮጊት ቦርጫም አንፈልግም

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 Před 21 dnem +1

    😅😅😅😅