"The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት! ግዴታ ማወቅ ያለብን እውነት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2023
  • "The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት!
    1. አዳም ስሚዝ (1723-1790) ነጻ ገበያ የሚወክል
    2. ካርል ማርክስ (1818-1883) አክራሪ ሶሻሊስት ሞዴልን የሚያንፀባርቅ
    3. ጆን ሜይናርድ ኬይንስ (1883-1946) የመንግስትን የጣልቃ ገብነት ሚና የሚያመለክት
    የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል! ሁላችሁም ይህንን ማወቅ አለባችሁ!
    ሙሉ መጽሃፉን ለምትፈልጉ t.me/WaseAlpha ላይ አስቀምጫለሁ!

Komentáře •