ባለ ራይዱ ሙሉ ፊልም Bale Ridu full Ethiopian Movie 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Copyright protected.
    ባለ ራይዱ ሙሉ ፊልም Bale Ridu full Ethiopian Movie 2023
    Impact Allegretto by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Source: incompetech.com...
    Artist: incompetech.com/
    ――――
    Crusade - Video Classica by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Source: incompetech.com...
    Artist: incompetech.com/

Komentáře • 60

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem +3

    በጣም አሪፍ ልብ የሚነካ ነው ለስራ ብለው እደወጡ የቀሩ ወገኖቻችንን ነብስ ይማር ስሜቱን የሚያቅ ያቀዋል ክበሩልን
    🙏🙏

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Před rokem +7

    በጣም እናመሰግናለን አሁንም ፍትህ ፍትህ በሰላም ከቤት ወተው ሳይመለሱ ለቀሩት የራይድ ሹፌሮች

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 Před rokem +3

    የደግነት ጥግ ይህ ነው ክፍያው የሚገርም ነው የእውነት በርያድ ስራ ላይ እያሉ የተ ገደሉት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍ሀገራችንን ሰላሟን ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥😥እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመዳፉ አያ ውጣት🙏🙏🙏

  • @NadyhHhhh-pr3zi
    @NadyhHhhh-pr3zi Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ነው
    መልካም ሰው እችን አለም አይኖርባትም ኡፍ😢😢😢
    አስተማሪ ነው ቀጥሉበት መልካም ስራ💐💐💐 የምትሰሩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @user-cm7kl7fj2t
    @user-cm7kl7fj2t Před rokem +1

    በጣም የሚገርም ነው አሁን ያለንበትን ያመለክታል

  • @Hafte-uw2zb
    @Hafte-uw2zb Před 9 měsíci

    ፍፄ አንደኛ የምር ገና ቡዙ ነገር ካንታ እንጠብቃለን

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f Před 10 měsíci

    ትልቅ ትምህርት አድስ አበባ ላይ ብዙ የራይድ ሹፋሮች በወጡበት ቀርተዋል ለበተሰቦቻቸው መጽናናትን እኒመኛለን ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg Před rokem +1

    ውይ ሲያዛዝን መጨርሻው መልካም ለሰራ ሞት የሆነበት ጊዜ 😢 የሰንቱ ህይወት የትሞ እንደዉጡ መቅርረት ፍትህ የትም ለታገቱትና ልተሰሩት ኢትዮጵያዊን🙏

  • @yal1907
    @yal1907 Před rokem +1

    አወን ስንት ለፍቶ አደሮች የስንቱን ድሃ ቤተሰብ ጉሮሮ ለማበስሲሉ ወጥተው የቀሩ አሉ ነፍስ ይማር

  • @rutakiru
    @rutakiru Před rokem +1

    ቢያሳዝንም በተጣመን ትክክለኛ እያሳለፍን ያለነውን ሕይወት የሚያመላክት ነው

  • @misrakmisi2396
    @misrakmisi2396 Před rokem +2

    በኢየሱስም በመጨረሻ ላይ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    ኡኡፍፍ በደስታ አይቼ መጨረሻው አሳዛኝ ሆኖ አለቀ ለማንኛውም ፊልም ስለሆነ ጥሩ መልህክት አለው በግፍ ለሚገደሉት ሰዎች ሁሉ ፍትህን ፍትህ 😭😭

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 Před rokem +2

    አስተማሪም ፊልም ነው

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Před rokem +1

    ሀሳብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ በአሁን ዘመን ውጅል በሰቷል አባቱ ሰውን መርዳት የማይቻልበት ዘመን ላይ ነን ሲቀጥል ኢትዮጵያ ውሰጥ ፍትህ የለም

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +1

    ማጀቢያው ሙዚቃ በጣም ነው የሚረብሸው እንዴት እንመልከት ኤዲተሩ ጌትነት ግርማ ምን አለ ሙዚቃውን ቢታስተካክለው

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před rokem +1

    It is so touchy😢😢

  • @kiyakorme3396
    @kiyakorme3396 Před rokem

    Ere wendimamachoch nachewunde betam yimesaselalu gin arif astemari film new fitih

  • @aregashg3971
    @aregashg3971 Před rokem +3

    ርብቃ ማተብሽ ያምራል

  • @user-yg8wr6nu2o
    @user-yg8wr6nu2o Před rokem +2

    አሪፍ አስተማሪ ነወ

  • @seadameha
    @seadameha Před rokem +1

    የልጅቷ እርጋታ በጣም ደስ ይላል

  • @user-yo5jp3cv3p
    @user-yo5jp3cv3p Před 3 měsíci

    መጨረሻው ያስጠላል

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem

    በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው ደራሲው ምርቃት እና በጏ ስራ መስራት ይት እንድሚይደርስ መግለፅ ነበረበት እንጂ በክፉ መሞት የለበትም::

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr Před 11 měsíci

    ዴቫዬ ስወደው(ሻሩክ)

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Před rokem

    ሻሩክየ ስወድክ አሪፍ ነው በርቱ

  • @shambel826
    @shambel826 Před rokem +9

    ፊልሙን እንዳናይ ሙዝቃ በዜሮ ለቃችሁ ጆሮቸችንን ልታደነቆሩነው? እንዴት እንስማ ጎበዝ ? ምነው ስራዬ ነው ብለችሁ ጥሩ ስራ አትሠሩም መስራት ከልቀራ ።ኧረ ብያንስ ጥሩ classical ጨምሩበት

    • @user-ke9vv9bn4d
      @user-ke9vv9bn4d Před rokem +2

      ሰው እንዳያየው ለማከላከል ካልሆነ በስተቀር ምንም የሚረብሽ ድምፅ የለም

    • @shambel826
      @shambel826 Před rokem

      @@user-ke9vv9bn4d በጥሞና አልሰማሽም ይሆነናል ።classical ብቻ አይደለም እንዴ? ስራውን ለሰሪ ።ስራዬ ነው ቢለው ከሰሩ በጥረት ነው

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Před rokem

      አቤት ውሸት ድሮም ሀበሻ ቄንጠኛ ነው ፅድት ያለ ፊልም ነው ሙዚቃ የሚረብሽ የለም ባይሆን ስልክሽ ይሆናል😊

    • @hiwe8408
      @hiwe8408 Před rokem

      ካልሰሩ ዝም ወይም ደህና አስተያየት መስጠት ይጠቅማል ፊልም ደግሞ እንዲ ነው አብረው የሚያሳልፍትን ጊዜ እንጂ የሚያወሩት ወሬ ላይ አያተኩርም እሺ

    • @hiwe8408
      @hiwe8408 Před rokem

      ካልሰሩ ዝም ወይም ደህና አስተያየት መስጠት ይጠቅማል ፊልም ደግሞ እንዲ ነው አብረው የሚያሳልፍትን ጊዜ እንጂ የሚያወሩት ወሬ ላይ አያተኩርም እሺ

  • @user-je6ds1pm2o
    @user-je6ds1pm2o Před rokem

    ዋው አርፍ ንው

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Před rokem

    አስተማሪ ፊልም ነዉ። የጋዜጠኛዉ ነገር😅😅😅😅😅

  • @destaminale6410
    @destaminale6410 Před rokem

    ኮሜንት የምትጽፉ ሰዎቸ ግን ጤነኛ ናችሁ??? መጨረሻዉ ሲያሳዝን ምናምን የምትሉ ጉዶች

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před rokem

    Echi nat ethiopa hig yelem😢

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +1

    👍👍👍💚💛❤

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 Před rokem

    Mhretye

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 Před rokem

    በጣም አሪፍ ነበር ግን???

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 Před rokem +1

    ምንድነው ክላሲኩ በዛ🤦‍♀️ ምናለ dislike በኖረ😒

  • @user-rs7wb4bo7u
    @user-rs7wb4bo7u Před rokem

    1ኛcomment seci ene neg gen le mejemeriya geze comment salanebe filimun lijemer new eski eneyew ye medam kememoch geba geba belu

  • @laliseambo3634
    @laliseambo3634 Před rokem

    Yihe filma ye tedi buna tarik yimeslal lesu new yeteseraw?

  • @user-lz7ip4li2e
    @user-lz7ip4li2e Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem

    ውይምነው

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Před rokem

    😢😢😢😢😢

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před rokem

    😭😭😭😭😭❤

  • @rebeccacesar2479
    @rebeccacesar2479 Před rokem

    😢😢😢😢

  • @IsrealGebru
    @IsrealGebru Před rokem

    ምንም ፍሪ ነገር ዬለው ያስጠላል

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 Před rokem

    ቁይ ምን ለማስተማር ነው ይህ ፊልም

    • @user-mh9hx3nv4f
      @user-mh9hx3nv4f Před 10 měsíci

      አድስ አበባ ላይ ብዙ የራይድ ሹፌሮች የሆነግዜ በተከታታይ እዬተግዴሉ በወጡበት እየቀሩ ነበር እሱን በማስመልከት ነው

  • @elsayeabiy8323
    @elsayeabiy8323 Před rokem

    Mengest gedayochun wenjwlenochun yemayadacm ermeja beset yehulu balhone men yedereg hulu leba!!!

  • @iyesusyadinalmestu3834

    💔😭😭😭😭😭🥺🥺

  • @misrakmisi2396
    @misrakmisi2396 Před rokem

    አራ ምንድነው ክላስኩ በዛ😏😡

  • @tekaligntaye5959
    @tekaligntaye5959 Před rokem

    ምን ለማስተማር ተፈልጎ ነው? poor finishing

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 Před rokem

      እስከመጨረሻ ካየኸው በደንብ ትማራለህ ሀገራችን ላይ ራይድ የሚሰሩ ወጣቶች ንብረታቸውን እየተዘረፉ እየተገደሉ እናቶች አባቶች ያለ ጧሪ እየቀሩ ነው

    • @SEn8etPlaystore-vl5cx
      @SEn8etPlaystore-vl5cx Před rokem +1

      Yes, let's not try to criticize without seeing justice for our drivers, especially in Addis Ababa

    • @user-mh9hx3nv4f
      @user-mh9hx3nv4f Před 10 měsíci

      ​@@rozalove7257በትክክል ትልቅ ትምህርት ነው ውዴ

  • @ena524
    @ena524 Před rokem

    ዘጋኝ ዘጋኝ ግን ጓደኛውን ጠረጠርኩ 😂

  • @zakiman4867
    @zakiman4867 Před rokem

    ደደብ ሁለ እለስከ ብቻ

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica Před rokem +3

    Ending is a sheet 😢

  • @zakiman4867
    @zakiman4867 Před rokem

    ደደብ ሁለ እለስከ ብቻ