ጨዋታ አዋቂ ምን አይነት ሰው ነው? / AWRA.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2022

Komentáře • 155

  • @adyamd.3307
    @adyamd.3307 Před rokem +25

    ባሌ ሌላ ሰው ካሳቀኝ ምን እንደሚል ታውቃላቹ 😅ቀልዱን እኔ ብነግርሽ እኮ እንዲህ አትስቂም 🤣🤣🤣በተለይ የናንተን ሪአክሽን እያየሁ ስስቅ ብው ብሎ እስቲ አሁን ምናቸው ነው የሚያስቀው ይለኛል 😂😂😂😂 ለማንኛውም በርቱ

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 Před rokem +15

    ምን አለ ሁሌ ከእናንተ ጋር ሆኜ በሳኩ 🙏ሺ ዓመት ኑሩልኝ 💚💛❤️ በቀጣይ ስለ single Mom ብትሰሩ ባይ ነኝ 🙏በነገራችን ላይ ሽሜ መነጽርህ ያምራል 😍😍😍

  • @abdellaamin8839
    @abdellaamin8839 Před rokem +14

    podcast idea: How AWRA started

  • @mikiyanolyrics8338
    @mikiyanolyrics8338 Před rokem +11

    በርቱልን ደግሞ ቶሎ ቶሎ ብትሰሩልን ባይ በኝ ከአውራ ቤተሰብ።

  • @tezebttezu8294
    @tezebttezu8294 Před rokem +3

    ወኔ አምላኬ ሰዎች ይሔ ነገሬ አዛ እያረጋቸው ነው ለካ ሚርቁኝ ነገሮችን እዳለ በቁም ነገር ነው ምወስደው የሆነበ ቦታ ላይ ቆሜለው ታውቃላቹ እራሴን ነው ስገመግም የነበረው

  • @bini2842
    @bini2842 Před rokem +13

    ሰላም ምርጦች sense of humur ሌላውን በማያበሳጭ መልኩ ጨዋታን መፍጠር ነው ። በቀጣይ ስለ reality & truth ብትወያዩ አሪፍ ነው🤔 ።

  • @jemilaali6679
    @jemilaali6679 Před rokem +8

    ስለ confidence, ስለ ምቀኝነት, friendship እንዴት ወደ love relationship ይቀየራል etc... 🤭😊

  • @firehiwottadesse7739
    @firehiwottadesse7739 Před rokem +6

    Selam endet nachihu. I want you guys to discuss on "Western culture influence in our culture and norms". 1, what are the things which are considered as culture/norm in our society, 2, why do we need them as a society? 3, is it okay to make them loose or altered or modify by other's culture? Do you think we are in a culture war? if yes, what are those? I believe it is really important to unpack these issues. It is thought provoking, please have the discussion if you can. It is important for our generation to contemplate on.

  • @kiyaenesene3890
    @kiyaenesene3890 Před rokem +4

    እስቲ ስለ ዓይናፋር እና ዓይንአውጣ አውሩ

  • @user-hi2xg9tf2t

    እራሴም ስወድቅ በጣም ነዉ የምስቀው ሰው ወድቆ ካየው ደግሞ አስበው

  • @zematad8797
    @zematad8797 Před rokem +2

    Fkroch des tlalachu ewnet.😍😍😗😗..

  • @keyahabte8913
    @keyahabte8913 Před rokem +3

    Sense humor is relevant in life.

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 Před rokem +2

    አስተውላችሁ ከሆነ አብዛኛው ቀልዳችን ችግራችን ላይ የተመሰረተ ነው። የኑሮ ውድነት፣ ሙስና፣ ፖለቲካ፣ ጥቃት፣ ወዘተ። በጣምም ያስቀናል ምክንያቱም ከመቀለድ ውጪ ሌላ መፍትሄ ያጣ ህዝብ ስለሆንን። ችግር፣ ስቃይ እና ውድቀታችን ገጸባህሪ እና መቼት ወጥቶለት ስንስቅበት አንዳንዴ ያሳዝነኛል። At the same time በእነዚህ ቀልዶች መልእክት ይተላለፋል_ ለምሳሌ ሰሞኑን የተለቀቀ የእሸቱ ቀልድ። ቀልድ ግዜ እና ሰው ይጠይቃል... እስኪ ተከታታዮቻችሁን ቀልድ አወዳድሩ፣ ቀልድ እንልካለን ያሸነፈ አጓጊ ሽልማት ያለው

  • @abdoulhafidmohammed
    @abdoulhafidmohammed Před rokem +2

    አሪፍ ነው ምርጥ view አለው ቦታው አንድ ችግኝ ብታስቀምጡ ደግሞ የሌለ ነው የሚያምረው by the way በዚ ቻናል የባሰ ነው ምትመቹት

  • @alazarbekele5737
    @alazarbekele5737 Před rokem +4

    Idea ስለ ፊልም እና ስለ አማረኛ ፊልም ኢንዱስትሪ

  • @user-tj8yf5co8j

    በጣም ትክክል

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před rokem +2

    Love u guys: sela positivity like for instance turning most of things to positive side of it rather than being negative?betaweru as a community tinish gudelet alben beye asebalhu 🤷‍♀️

  • @TheHenny288
    @TheHenny288 Před rokem +1

    It's wonderful show. I'd suggest you to talk abt finding a job after graduating.

  • @hikmahsultan
    @hikmahsultan Před rokem +2

    Guys I do watch every single vid of u but I have never said anything so far I guess... I love what u doing u guys are the real og's yeatenatera ena ye 18 lijoch keep goin 💯

  • @ayshamahamad4903
    @ayshamahamad4903 Před rokem

    እኔ ጎደኞቼ አይደለም ቀልድ ይሄ የናተ ጨዋታ እኮ አያዩም አይወዱም ያለመታደል ሰዎች አሉ ቀል ጨዋታ አይመቻቸውም በጣም ያስባሉ ለህይወታቸው መስራት መብላት ማግባት መኮሳተ ላይፋቸው የሆኑ ሰዎች አሉ እደተወያያቹበት ደረቅ ነገሮችን ተንትነህ ስታስረዳ የሚደክምህ ውይ