YEMa - Yedega Sew - የማ - የደጋ ሰው (Live Performance)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2024
  • New release Ethiopian music
    Yedega Sew/ የደጋ ሰው
    Produced and Composed By: Eyuel Mengistu
    Melody: Eyuel Mengistu
    Lyrics: ጎላ ጎሕ- GOLLA GOH
    Aklilu W/Yohannes: Tenor Sax
    Fraol Fikadu.............Trumpet
    Aklilu Zewdie...........Alto Sax
    Mike Selover............Trombon
    Elias Bendix.............Janzi
    Biniam Birhanu.........Guitar
    Tewdros Abera........Percussion
    Misale Leggesse..... Percussion
    Teferi Assefa...........Drum
    Eyuel Mengistu.......Upright Bass
    Abiy W/Mariam........Keys
    Endris Hassen.........Masinqo
    Bethel Menberu...... Backing Vocal
    Mahlet Negash....... Backing Vocal
    Eden Abucher.......... Backing Vocal
    Live Recording
    Israel Shemsu
    Bereket Getachew
    Ephrem Ermiyas
    Besufekad Tezera
    Mixing and Mastering: Eyuel Mengistu
    Band costume: Ferew Konjo
    Artist (YEMa) Costume: Zelalem Merawi (Ker Ezih Ethiopia)
    Video Recording............... Johnny Video
    Stage and Decor........ DJ AB
    Partners
    Ker Ezhi Ethiopia,
    Melat Events
    JFM
    AradaFM
    DJAB
    #የማ #የደጋሰው #yema #yedegasew #ethiopianmusic #worldmusic #undergroundmusic #westafricanmusic #eastafricanmusic #ethiopianmusic2024 #newethiopianmusic2024
    Website: yemamuziqa.com
    CZcams: / @yemisme
    Facebook: / @yemisme
    Instagram: / @yemisme
    TikTok: https: / yemisme
    #ethiopianmusic #newethiopianmusic #የማ #የደጋሰው #Eyuelmengistu #YEMa #yedegasew
    Copyright 2024, ©Eyuel Mengistu. All rights reserved.
  • Hudba

Komentáře • 471

  • @ZemichaelX
    @ZemichaelX Před 5 měsíci +378

    I will leave this comment right here so that whenever someone likes it, I will come and listen this masterpiece

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 Před 5 měsíci +66

    ከስንት ጊዜ በኋላ ጂጂን የምትተካ ኮከብ ተገኘች እናመሰግናለን መልካም እድል

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Před 5 měsíci +94

    ከዚህ ሥራ ጀርባ ያሉ ደራሲ ገጣሚ አቀናባሪዎች ለሙዚቃ ክብር ሰጥታችኋል 👌🙏የማ እደጊ 👏👏👏

  • @Gardenwithme1
    @Gardenwithme1 Před 5 měsíci +138

    Please stop comparing her with other artists. This young girl need her own flowers. She have her own amazing talent. No need to tell her she sounds somebody else. That's not a really complement. Yemi!You're Amazing on your own. Thank you for this beautiful work.Bravo Bravo!!👏👏👏

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 Před 5 měsíci +64

    እዩኤል መንግስቱ.....ፈጣሪ እጆችህን ይባርካቸው!!!!

    • @Nesru23
      @Nesru23 Před 5 měsíci +2

      ትልቅ ስራ ነው ❤❤❤

    • @Tsegamlak834
      @Tsegamlak834 Před 5 měsíci +3

      ለ ፕሮዲውሰሩ ትልቅ ክብር ይገባዋል!!!

  • @getshkassahun5878
    @getshkassahun5878 Před 5 měsíci +20

    ከንፈሩ እንዴት ሞቀኝ ከደጅ እንደገባ እንዳልሽው እንደሱ ነው ሙዚቃሽ ቅዝቅዝ ብሎ ልብ የሚያሞቀው ፡፡ምርጥ ስራ❤

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg Před 5 měsíci +29

    እድህነው በራስ ማንነት ተውቦ ተከሽኖ መምጣት በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ዘራችሁ ይባረክ ❤

    • @belaygebre
      @belaygebre Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ዘራቸው ይባረክ

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 Před 5 měsíci +23

    ሲዲውን የምሰማ ነው የመሰለኝ፣ መድረክ ላይ በዚህ ከፍታ መጫወትሽ የሚደንቅ ነው!!!!!

  • @user-rm3fl1nj5c
    @user-rm3fl1nj5c Před 3 měsíci +6

    ተመስገን ፈጣሪዬ ተስፋ ባለመቁረጤ ከስንት ዘመን በኋላ ዘፈን ሳይሆን ሙዚቃ አዳመጥኩኝ።ይብላኝ ላንተ ካሙዙ ፀረ ሙዚቃ

    • @danieltesfaye6556
      @danieltesfaye6556 Před 2 měsíci

      እውነት እኮ ነው። ያ ካሙዙ እሚባል አቀናባሪ ነኝ ባይ በፒያኖ በመሰለ ኪይቦርድ ነገር ጆሯችን ሲበጥስ ፡ ነው የኖረው።

  • @yohgeb1953
    @yohgeb1953 Před 5 měsíci +20

    የኛ ልጅ በርቺ በርቺ፣ የኛ ትውልድ ጂጂ😊

  • @visainformation7016
    @visainformation7016 Před 5 měsíci +12

    ፖስተኛ የሚለውን ከሰማሁት በኋላ ፊልም ያየሁ ነው የመሰለኝ። የሚገርም music album🥰🥰

  • @FekadeATesfaye
    @FekadeATesfaye Před 4 měsíci +4

    እዮኤል እችን ፈርጥ ስለሰጠህን ተባረክ፣ እች ዉብ የ አፍሪካ ክስተ ትች ነች። ገና ብዙ ትሰራላችሁ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 5 měsíci +13

    ድንገት መጥታ መድረኩን የተቆጣጠረች ምርጥ ድምፃዊት ……በርቺ በርቺ በርቺ !!!

  • @elfignmedia
    @elfignmedia Před 5 měsíci +17

    አደራ ከነ እርጋታሽ በዚሁ ቀጥይልን፤ ዋነኛው እውቀት ችሎታንና ዝናን ማስተዳደር ጭምር ነው። ጂጂን እንዲህ እስክንቃጠል የምንወዳት በችሎታዋ ብቻ አይደለም። በየዋህነቷ፣ በፍልቅልቅነቷ፣ በአገር ወንድነቷ፣ በታሪክና በመጻህፍት አዋቂነቷ ጭምር እንጂ። በጣም ጥሩ መንገድ ላይ ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቀሽ❤

    • @wubitnur6611
      @wubitnur6611 Před 5 měsíci

      አሚን🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HawuTubevideo
    @HawuTubevideo Před 5 měsíci +18

    የሚደንቅ ችሎታ አለሽ 😊 ከዝና ጋር ተያይዞ የሚመጡ መሰናክሎችን በስኬት ከተሻገርሽ ምርጥ ዘፋኝ ትሆኛለሽ።

  • @zoke921
    @zoke921 Před 5 měsíci +14

    ከጂጂ በመቀጠል world fusion music standard ሰለሰጣችሁን በጣም❤❤️❤️❤️🙏🙏

  • @yesewkne6016
    @yesewkne6016 Před 3 měsíci +2

    Standing ovation👏👏👏 for The Lyrics, the presentation of the song, the beautiful clothing and the authenticity in her soul

  • @bisratanteneh4047
    @bisratanteneh4047 Před 14 dny

    ልዩ ሠው ነች እንዲት እንዳየዋት አላቅም መቸም የማልሠለቸው ሙዜቃ ነው እካ ችሁ ያለችን ልዩ ሴትትትትትት 👌👌👌👌👌👌👌

  • @mek93
    @mek93 Před 5 měsíci +17

    ለየት ያለ አቀራረብ ፣ ለስለስ ብሎ ወደ ውስጥ የሚንቆረቆር የሙዚቃ ፍሰት ከማራኪ ግጥም ጋር ፣ እዮኤል እናመሰግናለን! የማ እህት ዓለም ተባረኪ!!

  • @Ethiopia8040
    @Ethiopia8040 Před 5 měsíci +9

    እኔ ብዙ የቅርብና የቆዩ ዘፈኖችን አድማጭ ነኝ። እዉነት ለመናገር እጅግ የመሰጠኝ፣ ጅጅን በሌላ ገጿ ያየኋት ነዉ የመሰለኝ❤። ድንቅ ስራ ድንቅ ዘፈን !!

  • @tewodroszewdu1927
    @tewodroszewdu1927 Před 5 měsíci +5

    ይህቺ ልጅ አበጋዝነት ያንሳታል:: I still feel Gigi's influence 👏👏👏

  • @SemiraSamra
    @SemiraSamra Před 5 měsíci +5

    ኢዩኤል እጅህን ቁርጥማት አይንካው 🙏🙏🙏 የማ ራስሽ እንዳልሽው ድምፅሽ በማይክ ይለቅ 🙏🙏🙏

  • @wondimagegnassefa9645
    @wondimagegnassefa9645 Před 4 měsíci +2

    ሰሞኑን በሙዚቃው አለም ደስ የሚል ብዙ የተለፋባቸውን ጥበባዊ ሥራዎች እየሰማን ነው። እደጉ ተመንደጉ

  • @esmaeltilahun7889
    @esmaeltilahun7889 Před 5 měsíci +5

    የሙዛቃዋ ልዕልት በእውነት ጀግና ነሽ። ሁላችሁም ምርጥ ስራ ነው የሰራችሁት በርቱ 😘😘😘😘

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Před 5 měsíci +6

    ታላቅ ምስጋና
    በተከበረው ኢትዮጵያዊ
    ቱባ ባህል ተንከባክበው
    ላሳደጉሽ ወላጆችና
    በዚህ ወደር በማይገኝለት የጥበብ
    እንቁ ስራሽ ለተሳተፉ
    የስራ አጋሮችሽ
    I also listened your brief interview on Seifu's show with your producer ....undoubtedly, you guys will transform the music industry for the better and you're incredibly talented and this is a great milestone!!!
    Congratulations.
    Yiu will save our younger generation from the illusion of aspiring to be something else that's not ours while our motherland has sych treasures when the right minds meet.
    Good luck ....glad you admire GiGi ...a queen of masterpieces of authentic Ethiopian music.

  • @zamanmuzika9183
    @zamanmuzika9183 Před 5 měsíci +4

    ወይኔ ምን እደምል አላቅም እዬኤል የት ነበረክ እስከዛሪ የማዬስ ብቻ እግዚአብሔር ይባርካቹ ሙዚቃ ማዳመጥ የምር ናፍቆኝ ነበረ ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehuyerom1183
    @alemayehuyerom1183 Před 4 měsíci +2

    ትንሿ ጂጂ
    የኢትዮጵያ ማህፀን ይባረክ

  • @addiskanatube3139
    @addiskanatube3139 Před 4 měsíci +2

    No2 GIGI is Here

  • @abrehamt-tx8dw
    @abrehamt-tx8dw Před 5 měsíci +8

    አደራ ሁልጊዜም ሰምና ወርቅ ያላቸው በሳል ግጥሞች ምረጪ።
    አደራ አደራ ግጥሞችሽ የበሰሉ ይሁኑ
    ከ Toronto

  • @tadesseteshome4957
    @tadesseteshome4957 Před 5 měsíci +7

    Is it only for me that feel like hearing GG(Ejigayehu Shibabaw). keep the good work!

  • @aminnasetotaw5227
    @aminnasetotaw5227 Před 5 měsíci +3

    እኔ የምመኘው ለዚህ ትውልድ በኢትዮጵያዊነትዪ ከቆላ እስከ ደጋ እየሆዳችሁ , እየተፉቀራችሁ እንድትኖሩ ነው ....

  • @jilaluabdella1372
    @jilaluabdella1372 Před 4 měsíci +5

    "Absolutely incredible! This song resonates with me on so many levels. The melody, lyrics, and emotion are all perfectly intertwined. It's not just music; it's a masterpiece that speaks to the soul. Thank you for sharing this gem with the world!"

  • @aronmsegna
    @aronmsegna Před 5 měsíci +2

    ❤ሸጋ ነው አችው እግረኛየ አለ ያገሬ ሰው የልጅቱ ድምፅ የዜማው ነገር የባዱ ግራ ሞገስ ማልፊያ ነው ግርም ያለኝ ይሄን የመሰለ ግጥም ወድ ነው የፃፈው ሲባል አዳም የሂዋንን ያወቃትን ያክል 21ክፍለ ዘመን ጥልቅ የሂዋንን የፍቅር ስሜት ቁልጭ ፍትው አርኅ ያሳየን ምስላዊ ዜማ ለገጣሚው ክብሬ ከፍ ያለ ነው እናመሰግናለን

  • @nakfabrave
    @nakfabrave Před 2 měsíci +1

    She is just her, love her so much, keep your opinions to yourself, indeed she is so especial.

  • @samuelmengistu1430
    @samuelmengistu1430 Před 5 měsíci +10

    Your album is amazing!! I think you gave us a hope that we ( ethiopian) can still make music with a standard. I love ❤your music. It’s has been a while since I listened a full album multiple times. Now I’m I listening your album over and over and I can’t stop it. Thank you Yema and the whole team. I’m sure it’s just the tips of the iceberg. We love ❤you!!! በርች

  • @israelkassa9908
    @israelkassa9908 Před 5 měsíci +6

    Real Star is Now Born!! Much Love & Respect Yema🙏🙏🙏

  • @TsedeniyaBirhan-mb7ng
    @TsedeniyaBirhan-mb7ng Před 2 měsíci +1

    ካምሮ በላይ የሆነ ስራ በጣም እናመሠግናለን ለዘመናት እየተሠማ የሚኖር ስራ ነው

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 5 měsíci +1

    ቸሬ መብረቅ ኤሌክትሮኒክስ እንኳን በልጅህ ደስ ያለህ

  • @tesfaymoges2754
    @tesfaymoges2754 Před 5 měsíci +3

    Our music is on rocket fuel. I am proud of this generation.

  • @zedozedo6074
    @zedozedo6074 Před 5 měsíci +1

    የጂጂ ተተኪ ❤100ጊዜ ነው የሰማውት እጅግ ግሩም ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @yutest6872
    @yutest6872 Před 5 měsíci +3

    አዲስ ምዕራፍ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @YabiBeki
    @YabiBeki Před 5 měsíci +3

    እባክሽ አለባበስሽም እንደ ዛሬው unique ይሁን ።ጎበዝ በርቼ ❤❤❤❤

  • @milliyardgetachew2679
    @milliyardgetachew2679 Před 5 měsíci +12

    Your dedication to your craft is evident, and it's clear that you put your heart and soul into your music. I just wanted to take a moment to let you know how much your performance meant to me. Your music has the power to uplift and inspire, and I feel fortunate to have been able to witness it.

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před 12 dny

    OMG 2nd JiJi ❤❤❤❤ big respect Omg woowww appreciated 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇬🇧

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před 12 dny

    Real Gigi .... ye Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 setota ❤❤❤❤

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 Před 5 měsíci +8

    ከየማ አልበም እኔ ከወደድኩት የደጋ ሰው❤፣መቼ ትመጣለህ❤፣ሥንት ነው❤ እናንተስ??

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 Před 5 měsíci +3

    ይሄ ጥምረት በእግር ኳስ በጊለፅ ጋላክቲኮ የሚባል ዓይነት ነው ❤ ዚዳን ፣ ማራዶና ፣ CR7 ፣ ሚሲ ፣ R9 ፣ ማልዲኒ ፣ ካፉ ፣ ማርሲሎ ፣ ኢኔሽታ ፣ እስኮልስ ፣ ሮናልዲኒሆ ፣ ሽማይክል አንድ ቡድን ሆነው አስቡት

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 Před 5 měsíci +1

    የሚገርም ታሪካዊ ፕሮጀክት ነው በአለም ሚዲያዎች እንጠብቅ አለን ከቴንታቶንኒክ ቅኝት ሳትወጡ ወዙንና የኢትዮጵያን ቅኝት ሳይለቅ ማይነር ስራዎችን አብዝቶ ከቀጠለ እምኑኝ የአለም ኮኮብ አሸናፊ ትሆናላችሁ ።ለሚቀጥለው የምንጠብቀው አሁን ካለው ልቀት ተነስተን ነው❤
    ፍራቻየን ልጨምር የ7ቱ ድምፅ ተጠቂ ከሆናችሁ ብዙ መጓዝ ይከብዳል አደራ በዚሁ ይቀጥል🙏❤❤❤

  • @dagmbran3758
    @dagmbran3758 Před 5 měsíci +2

    ጂጂን ጂጂን ትሸታለች 💕💕💕 ሞገስሽ ይበቃል ❤❤

  • @amanutiethiopia5653
    @amanutiethiopia5653 Před 5 měsíci +3

    I AM THE FIRST ONE HERE HER BIGGEST FAN I LOVE YOU YEMI

  • @AdanecheYilema
    @AdanecheYilema Před 5 měsíci +3

    በርቺ ትችያለሽ ብዙ ተስፋ አለን

  • @seyfukassa2075
    @seyfukassa2075 Před 5 měsíci +2

    🎉🎉🎉🎉የማርያም ይኸሄ ምርጥ ስራ ነው ቀጣይ ስራዎችሽን ለማየት ያብቃኝ።

  • @abrehamtesfaye7278
    @abrehamtesfaye7278 Před 4 měsíci

    Magnificent,!

  • @HABESHA_WIT
    @HABESHA_WIT Před 5 měsíci

    HISTORY IN THE MAKING!

  • @rasmulu-ur8wh
    @rasmulu-ur8wh Před 3 měsíci

    Queen musician

  • @guangultube7978
    @guangultube7978 Před 5 měsíci

    ቃላት የለኝም ላንቺ❤❤❤❤

  • @nigusugirma2041
    @nigusugirma2041 Před 5 měsíci

    amazing album

  • @sewbesewbekele7678
    @sewbesewbekele7678 Před 5 měsíci +3

    በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤

  • @selamalazar
    @selamalazar Před 5 měsíci

    👏 👏 👏

  • @anbesawasresu1002
    @anbesawasresu1002 Před 5 měsíci

    Masterpiece!!!1🙌🙌🙌

  • @amanuelanduamlak9629
    @amanuelanduamlak9629 Před 5 měsíci +1

    ጂጂን በዚህ ዘመን አለች ብሎ ማሰብ ይከብደኝ ነበር የማ በጣም ትችያለሽ በርች

  • @learn_mademe
    @learn_mademe Před 5 měsíci +1

    የማ በጣም አመሰግናለው። ሰውን መወደድ እና መናፈቅ ከለቀሶ የራቀ ፍቅርና ናፍቆት የተወደሱበት ይህን የመሰለ ምርጥ ሙዚቃ ሰለሰጠሽን።

  • @guchootaye2840
    @guchootaye2840 Před 4 měsíci

    It is heart warming hit!!

  • @werkagegnewayalew3857
    @werkagegnewayalew3857 Před 5 měsíci

    Goosebumps everywhere in my body❤❤❤❤

  • @andualemawraris5895
    @andualemawraris5895 Před 4 měsíci

    just wow i have no world

  • @temesgenhailu23
    @temesgenhailu23 Před 4 hodinami

    Wishes you all best through this carrier. Thank you for this and be safe ever😘 💞 😊 🙏

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus Před 5 měsíci

    Really fantastic.

  • @meseretabebe773
    @meseretabebe773 Před 4 měsíci

    Can't Stop Listening This Music❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayetena7421
    @tesfayetena7421 Před 5 měsíci

    ዋው የሚያምር ድምፅ ።

  • @hailelimeneh5003
    @hailelimeneh5003 Před 10 dny

    Got goosebumps

  • @highlander1784
    @highlander1784 Před 5 měsíci

    Captivating, Classic, and Soothing!

  • @chalewgashawbeza6155
    @chalewgashawbeza6155 Před měsícem

    Wow amazing

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 Před 5 měsíci

    Simply Amazing!! Thank you so much!! I'm addicted!!

  • @user-wg9zb6fk2p
    @user-wg9zb6fk2p Před 5 měsíci

    ❤❤❤ number one

  • @taddeleawoke
    @taddeleawoke Před 5 měsíci

    Sweet! Thank you @Eyuel and Yema

  • @AssefaGetahun-di4we
    @AssefaGetahun-di4we Před 5 měsíci

    woow yama amazing music i love you so much

  • @Mesut_Surat
    @Mesut_Surat Před 5 měsíci

    The vocals 😮

  • @binyamtesfayeketema277
    @binyamtesfayeketema277 Před 5 měsíci

    ጎበዝ 🎉🎉🎉። በርቺ የማ።።።

  • @batibati4485
    @batibati4485 Před 5 měsíci

    Amazing voice with amazing lyrics

  • @T-families
    @T-families Před 5 měsíci

    Wowwwww

  • @abdiyassin364
    @abdiyassin364 Před 5 měsíci

    Egzaber yebarekachu uuufff

  • @TommyJunior-vh8rc
    @TommyJunior-vh8rc Před 5 měsíci

    Best music so great to listen without being hesitant

  • @zolamanrediet9953
    @zolamanrediet9953 Před 5 měsíci

    😍 it's awesome 😍

  • @getahunzinabie6638
    @getahunzinabie6638 Před 5 měsíci

    በስማም!!
    ንዝረት!!

  • @minaluasefa1048
    @minaluasefa1048 Před 5 měsíci

    Wow great job I love it

  • @TT-ne9dr
    @TT-ne9dr Před 4 měsíci

    Ahhhhhhhhhhhhh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahariayenew7395
    @mahariayenew7395 Před 4 měsíci

    Beautiful song beautiful voice

  • @abdurahmanjk
    @abdurahmanjk Před 5 měsíci

    Amazing live performance

  • @marakiwossene6539
    @marakiwossene6539 Před 5 měsíci

    ❤❤❤ the queen herself

  • @user-ni5cu7gf4j
    @user-ni5cu7gf4j Před 5 měsíci

    legend born not made
    bravo yema

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h Před 5 měsíci

    Magnifique

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Před 5 měsíci +1

    Love her so much a real artist❤

  • @NetsanetMamo-xi9iv
    @NetsanetMamo-xi9iv Před 3 měsíci

    i have no word to explain my feeling

  • @user-pv5vv6ym8n
    @user-pv5vv6ym8n Před 5 měsíci +2

    የማየ🥰ትንሿ ጂጂ❤❤❤❤

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z Před 5 měsíci

    😮😊her voice 😍no words .

  • @Dr_funky
    @Dr_funky Před 5 měsíci

    Perfection 🥰

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 5 měsíci

    100%❤❤❤❤የማዬ በርቺልን!

  • @robelbelesew5164
    @robelbelesew5164 Před 5 měsíci

    Amazing 👏👏👏👏

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 Před 5 měsíci

    What an amazing Diction!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechshume3384
    @abebechshume3384 Před 4 měsíci

    wow...❤❤❤